ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወድሜ ስለ ባህርዳል ብዙ ዘፈን ብዙ ዘፈን እንጥብቃለን የጎጃም ልጆች አንኮራባቹሃለን 🙏
የይሁኔን ሙዚቃ ስሠማ ትዝታ ናፍቆት ይመጡብኛል
ይሁኔ በጣም እወድሀለሁ አከብርሐለሁ ስራወችህ በሙሉ በጣም ልዩናቸዉ በተለይ ይሔን አልበምህን እንጃ ምንብየ እደምገልፀዉ በቃ ነፍስነዉ ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ የኔ ጀግና ሺአመት ኑርልኝ ከነቤተሰቦችህ ሰላም ጤና ፍቅር እመኝላችሗለሁ
ዘመን የማይሽረው ስራዎችህ ዮኒየ ምርጥ ሠው ስወድህ ሠላምህ ይብዛ እስከቤተሰቦችህ ሀገርህን በአልህን ስለምትወድ በቃ ነጫጭ ነገር ያልሳበህ ብቻ ሁሉ ነገርህ ልዩ ነው ሺ አመት ኑርልን
በጣም የምወደው" ነይ ነይ ድልድሌ" የሚለውን ሥራህን ነው።በርታልኝ የኔ ጀግና እንኳንም ካንተ ሐገር ነኝ...ክፉ አይንካህ! ሺህ ዘመን ኑሩልኝ!
ሁልም ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛልኝ ዬኔ ውንደም
ይሁኔ መቸም ቢሆን ዘፈኖቾህ ዘመን የማይሽራቸው ናቸውና እግዛብሔር ጤናውንና ድሜውን ይስጥህ፡ ፡
ጅጋ የሰፈሬ ልጆችን ነው ሚስታውሰኝ በጣም የምንወደው ሙዚቃ ነው ሁሉም አሪፍ ነው ግን የዚህ ይለያል ይሁኔ ሁሌም ኑርልን
ማነዉ እንደኔ 2017 ላይ እሚያዳምጠዉ😢❤😢❤
አማራ ሲባል ደስታ ያጥለቀልቀኛል እንኳን ደስ አለችሁ አማሮችዬ እምነት፣ ከተባለ አማራ ጀግንነት፣ ከተባለ አማራ ቅንነት ከተባለ አማራ ዘላለም ኑሩልኝ ።የኦሮሞ ልጅ ነኝ
Lewegene kibir zeb ekomalehu!!!
Hullem andi nen
Egnam enwodhalen
Amen 🙏Enameseginalh
.😊ĺlo😊ö😊l😊😊l
ይሄን ሙዚቃ በጣም እወደዋለሁ ተጋበዙልኝ ጋይስ ይሁኔ ምርጥ ሠው አድናቂህ ነኝ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘⚘⚘😘😘😘😘😘😘
የሰው ነብሰ በሰወች የስምምነት ውጤት የተያዘች ሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ ።ጃል ዋናው
ኑርልኝ የኔ ጀግና አይ ጊዜ ጐደር የምርጦች አገር አማራ መሆን መታደል ነዉ
የኔ ውድ ወንድም ተናፈቀሀል ሁሌም እስማዋለው አይጠገብም ሁሉም ስራህ በርታ ነፍ አመት ኑርልን የባህላችን ንጉሥ
ይሁኔ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና እመኝልካለሁ ከነቤተሰብክ በዝህ ዘፈን ትውስታ አለኝ
የልጅነት ትዝታዬ ዋው
ይሁኔ ወንድማችን ይሄን ጹሁፍ የምታየው ከሆነ አባክህ ለፋኖ(አማራ)ድምጽ ሁን አሁን ትክክለኛው ሠአት ነው አባክህ ምሥኪኑ አማራ በኦነጉ አመራር እየተጨፈጨፈ ነው
ዘር ለህል ነው ዘረኛ ከመሆን አንድ ኢትዮጵያ መሆን ይሻላል
ይሁኔ ይሁኔ ነው ዳኜ ዋለ አይደለም
ወይኔ ይህ ሙዚቃ የይሁኔ ነው እዴ የሆነ ልጅ በራሱ ድምፅ እያጎራጎረ ልኮልኝ ነበር አይ ትዝታ
በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ ሲስተርና ባሎ ፍቅር ሲጀምሩ ይህን ሙዚቃ ደጋግሞ ይጋብዛት ነበር ወዳው ፈጥነው ተጋቡ አሁን የ3 ልጆች ባለቤት ሁነዋል ታዳ ይሄ ሙዚቃ ለነሱ ትዳር ትልቁን ሚና አልወሰደም ብላችሁ ታስባላችሁን?
አይለያቸው 😍😍
ደስስስ ይላል በጣም ትልቅ ሚና ተጫውቶዋል ❤❤❤❤❤❤
ሚስጥራቸው አውጣሽባቸው
Ere wesdual enji bemigeba
Ene alehu gena be megont yalehundes yilalu enesu gn
አደኛ ነው እዳትፈራ አባ
እድሜክን ያርዝመው ይሁኔ በጣም የማከብርክ አርቲስት ነክ ሚሊዮን ግዜ ቢያዳምጡት የማይሰለች ዘፈኖች ነው ያሉክ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ሰማዋለው አልሰለችውም ልጅነቴን ያስታውሰኛል በተለይ አጎቶቼን ያኔ ያንተን ካሴት እየገዙ ያዘፍኑን ነብር
ውድ ያገሬልጅ ኑርልን ዘፈኖችሕ መንፈሥንያድሣሉ
yanurln
አሜን
@@nourstars6843 kh. facebook.com/groups/115958302257762/permalink/817520782101507/ facebook.com/groups/115958302257762/permalink/791304198056499/
@@ayeluzanav7409 facebook.com/100009477187027/posts/2554964961496052/ facebook.com/100005052792160/posts/1405281076316972/
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የማይጠግብ ስራ🎉
ፍቅርን ከጥበብ ጋር ያስተማረበት ዘፈነ ይመቸው
ዋው ሲያምር ኑርልን ይሁኔ
ይሁኔ በላይ በት የአንተ ዘፈን የሚነሣ እንጂ የሚጣል የለውም ውድድድድ
1000አመት ኑርልን ዮኒዬ ስወደው
ይሁኔ የኛ የባህል አምባ ሳደር ሽ አመት ኑርልን
What a lyrics and video!!
ምርጥ የይትዮብያ ልጅ ዘፈኖችህ አይጠገቡም
ይሁኔ በላይ ምርጥ የህዝብ ልጅ ዉድድድድድድ
እድሜክን ያርዝመው ይሁኔ በጣም የማከብርክ አርቲስት ነክ የማይሰለች ዘፈኖች ነው ያሉክ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ሰማዋለው አልሰለችውም ልጅነቴን ያስታውሰኛል
😊
Wowwwwwwww youheeeeee so nice eko tawekbetalh mewezawezon angetehn beteley uuuufffffff
ይሄ ሙዚቃ እዉሥጤ ነዉ
ይሁኔዬ እንዴት እደምወድህ ምርጥጥጥጥጥ❤❤❤
""ህመም ህመም ሲለኝ ሀልጋ ላይ ስውል ያም ያም በትንፋሹ ያም ያም በከፈር ይማርሽ ከሚለኝ በማይመሰል ቃል"እጅሽ ቢነካካኝ ቃልሽን ብሰማው ትንፋሽሽ ባይርቀኝ እሱን ብሞቀው መዳኒቴ አንችው ነሽ እናቴ😘😘ሌላው ምኔ ነው!እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ 💋💋💋💋
love you yehune brother from bahir dar!
wow betam yamirali. Adebakih neg yihuna
Yehuny sewedehe fetari erezeme edemyna tena esetehe
እኔ ቃላት ያጥረኛል ላንተ እድሜና ጤና ይስጥህ
you are typically ethiopian music ,artist yehunie
አረ ትዝታየ ኡፍፍፍፍ
Abet tezeta yasadekegn bezefenocheh tezeta akegn best singer I wish you all the best ❤
ይሁኔ በላይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋውውውው ነው በጣም ይመቻል
እፎ'ይሆኔ'ሰምቸ'የማልሰለችህ'❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤'እድሜና'ጤና'ይስጥህ
ስወድው!!!!!
yene yemngezem meret muzekgna nh betam new emewdek neff amet nurelne yehune
የልጅነት ትውስታየ
በሂወቴ ሙዚቃ ሣዳምጥ ለመጀመሪኣ ጊዜ በ 19 94 E.c እሄን ነበር ስወድክኮ
የሁኔ በላይ
Abet tzzzzzzzztay demteh ezlay nwu yeker yemcheh twu yehunbeg himemeh hima.....💃💃💃💛💜💚💚💛💜👍✋
በጣም ያምራል ይሁኔ ቀጥልበት
Love it all times
ያምራል እድሜና ጤና ይስጥህ
I like all u songs and u
ይሁኔ እንወድሃለን
ይሁኔ 😍😍😍
it very nice these music I remember cultural area
yehunyyyyyyyyyy i love !
waw tebareklig
መረዋ ነው ዋው
All I remember is Dessie memihiran college thanks deAr Yihune
መቸም የማይነጥፍ እሚያስጠላ ጊዜ ላይ ደረስን
yehunie betam new yemewadehe becha min lebele tezita alebegenn betam yemagele yehen zefane sesama
ይሁኔ አድናቂዎች ነን
ምርጥ ሰው
Bewntu aslkeshuchali
l love it ,,,,,,,,, bravo yehunieye
አይ መከራየ 😭
Web zema.
My favorite music!
twykgwh.siwafkmnb
የበተሰቤ ታሪክ ነው 🤓
ያም ያም በትንፋሹ እእእ በጣም እምወደው ዘፈን ይህ
yaaaaaa mrt
Ye zare twld bhonm musicaw zemen teshagari bemehonu ewedewalehu
ዋው ዋው
ይሁኔ እባክህን ዞምየዋ ነይ ነይ የሚለውን አልበምህን ሙሉውን ጫንልን
ፍቅር ብቻ
ብላ ብየው አለሁ ሽልጦ በጠላ፣ጨጓራየን ብሎ ምግቡን ከጠላ፣ንገሩት በሞቴ ይህ ልጅ ነው ፉራ፣መተኮስን ትቶ ጠላትን ሚያስፈራ፣ፋሲል ይህን ግጥም ቢያነበው ዋናው ላ እና ራ ፈልጎ ማግኘት ነው
ፍቅር እኮነህ
Always our Hero Musician !!!!!!!!!!!! God Bless You!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እዚህ ዘፈንላይ ስንቶቻችን እናውቃታለን ቤቶች ድራማ ላይ ያለችውን ማክዳን ወይማ በድራማው ስሟ አዛሉን ተወዘዋዥ እንደነበረች
ውስጤነህ
ዋው
betam kemwedachew albemocheh,andu new it is so real and a tractive
Waw
ሁሌም ሠላምህ ይብዛ ይሁኔ ምርጥ ሠው
ዋ ዉ ዉ ዉ ዉ ነዉ ዉይይይይይይይ ኧረ 🤔🤙😉😍😁😁😁😁😆😆😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁🙈🙈🙈😱😱😱😱😱
yhuna egthabhar ybark ymechh
ትዝታየ ስወድህ እኮ
wowwwwww nice song
wwwwwww ይሁኔ ታኮራል የሀገሬ ልጅ
#1 yehune
አቤት ትምህርተ ከተዘጋ ምን ስራ አለኝ እስኪ ይታደል ስደት እሱም ባሜሪካ እኔን በሳውድ እሚገርመኝ ልጆቹ እደሱ እርጋ ያሉ የናት ያባታቸውን ሀገር ባህል መያዛቸው ከምንም በላይ የማደቀው ያገሬ ልጅ እዲሜ ከነቤተሰቦችህ
nurilign yegna kuru sewu
ይሁን 😍
ዋውይሁኔ አድነቂህነኝ
Yhunye 😍😍😍🎵🎵🎧
Love ❤
ይሁኔ ልጅነቴን መላሽ
mar YEGERAU( yefenoteselam mar)... zemahe hulam ayeresam tezeta alewu
የውኔ የጀርመን እሮቦት
Yechachihu
ወድሜ ስለ ባህርዳል ብዙ ዘፈን ብዙ ዘፈን እንጥብቃለን የጎጃም ልጆች አንኮራባቹሃለን 🙏
የይሁኔን ሙዚቃ ስሠማ ትዝታ ናፍቆት ይመጡብኛል
ይሁኔ በጣም እወድሀለሁ አከብርሐለሁ ስራወችህ በሙሉ በጣም ልዩናቸዉ በተለይ ይሔን አልበምህን እንጃ ምንብየ እደምገልፀዉ በቃ ነፍስነዉ ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ የኔ ጀግና ሺአመት ኑርልኝ ከነቤተሰቦችህ ሰላም ጤና ፍቅር እመኝላችሗለሁ
ዘመን የማይሽረው ስራዎችህ ዮኒየ ምርጥ ሠው ስወድህ ሠላምህ ይብዛ እስከቤተሰቦችህ ሀገርህን በአልህን ስለምትወድ በቃ ነጫጭ ነገር ያልሳበህ ብቻ ሁሉ ነገርህ ልዩ ነው ሺ አመት ኑርልን
በጣም የምወደው" ነይ ነይ ድልድሌ" የሚለውን ሥራህን ነው።በርታልኝ የኔ ጀግና እንኳንም ካንተ ሐገር ነኝ...ክፉ አይንካህ! ሺህ ዘመን ኑሩልኝ!
ሁልም ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛልኝ ዬኔ ውንደም
ይሁኔ መቸም ቢሆን ዘፈኖቾህ ዘመን የማይሽራቸው ናቸውና እግዛብሔር ጤናውንና ድሜውን ይስጥህ፡ ፡
ጅጋ የሰፈሬ ልጆችን ነው ሚስታውሰኝ በጣም የምንወደው ሙዚቃ ነው ሁሉም አሪፍ ነው ግን የዚህ ይለያል ይሁኔ ሁሌም ኑርልን
ማነዉ እንደኔ 2017 ላይ እሚያዳምጠዉ😢❤😢❤
አማራ ሲባል ደስታ ያጥለቀልቀኛል እንኳን ደስ አለችሁ አማሮችዬ እምነት፣ ከተባለ አማራ ጀግንነት፣ ከተባለ አማራ ቅንነት ከተባለ አማራ ዘላለም ኑሩልኝ ።የኦሮሞ ልጅ ነኝ
Lewegene kibir zeb ekomalehu!!!
Hullem andi nen
Egnam enwodhalen
Amen 🙏
Enameseginalh
.😊ĺlo😊ö😊l😊😊l
ይሄን ሙዚቃ በጣም እወደዋለሁ ተጋበዙልኝ ጋይስ ይሁኔ ምርጥ ሠው አድናቂህ ነኝ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘⚘⚘😘😘😘😘😘😘
የሰው ነብሰ በሰወች የስምምነት ውጤት የተያዘች ሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ ።ጃል ዋናው
ኑርልኝ የኔ ጀግና አይ ጊዜ ጐደር የምርጦች አገር አማራ መሆን መታደል ነዉ
የኔ ውድ ወንድም ተናፈቀሀል ሁሌም እስማዋለው አይጠገብም ሁሉም ስራህ በርታ ነፍ አመት ኑርልን የባህላችን ንጉሥ
ይሁኔ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና እመኝልካለሁ ከነቤተሰብክ በዝህ ዘፈን ትውስታ አለኝ
የልጅነት ትዝታዬ ዋው
ይሁኔ ወንድማችን ይሄን ጹሁፍ የምታየው ከሆነ አባክህ ለፋኖ(አማራ)ድምጽ ሁን አሁን ትክክለኛው ሠአት ነው አባክህ ምሥኪኑ አማራ በኦነጉ አመራር እየተጨፈጨፈ ነው
ዘር ለህል ነው ዘረኛ ከመሆን አንድ ኢትዮጵያ መሆን ይሻላል
ይሁኔ ይሁኔ ነው ዳኜ ዋለ አይደለም
ወይኔ ይህ ሙዚቃ የይሁኔ ነው እዴ የሆነ ልጅ በራሱ ድምፅ እያጎራጎረ ልኮልኝ ነበር አይ ትዝታ
በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ ሲስተርና ባሎ ፍቅር ሲጀምሩ ይህን ሙዚቃ ደጋግሞ ይጋብዛት ነበር ወዳው ፈጥነው ተጋቡ አሁን የ3 ልጆች ባለቤት ሁነዋል ታዳ ይሄ ሙዚቃ ለነሱ ትዳር ትልቁን ሚና አልወሰደም ብላችሁ ታስባላችሁን?
አይለያቸው 😍😍
ደስስስ ይላል በጣም ትልቅ ሚና ተጫውቶዋል ❤❤❤❤❤❤
ሚስጥራቸው አውጣሽባቸው
Ere wesdual enji bemigeba
Ene alehu gena be megont yalehundes yilalu enesu gn
አደኛ ነው እዳትፈራ አባ
እድሜክን ያርዝመው ይሁኔ በጣም የማከብርክ አርቲስት ነክ ሚሊዮን ግዜ ቢያዳምጡት የማይሰለች ዘፈኖች ነው ያሉክ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ሰማዋለው አልሰለችውም ልጅነቴን ያስታውሰኛል በተለይ አጎቶቼን ያኔ ያንተን ካሴት እየገዙ ያዘፍኑን ነብር
ውድ ያገሬልጅ ኑርልን ዘፈኖችሕ መንፈሥንያድሣሉ
yanurln
አሜን
@@nourstars6843 kh. facebook.com/groups/115958302257762/permalink/817520782101507/ facebook.com/groups/115958302257762/permalink/791304198056499/
@@ayeluzanav7409 facebook.com/100009477187027/posts/2554964961496052/ facebook.com/100005052792160/posts/1405281076316972/
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የማይጠግብ ስራ🎉
ፍቅርን ከጥበብ ጋር ያስተማረበት ዘፈነ ይመቸው
ዋው ሲያምር ኑርልን ይሁኔ
ይሁኔ በላይ በት የአንተ ዘፈን የሚነሣ እንጂ የሚጣል የለውም ውድድድድ
1000አመት ኑርልን ዮኒዬ ስወደው
ይሁኔ የኛ የባህል አምባ ሳደር ሽ አመት ኑርልን
What a lyrics and video!!
ምርጥ የይትዮብያ ልጅ ዘፈኖችህ አይጠገቡም
ይሁኔ በላይ ምርጥ የህዝብ ልጅ ዉድድድድድድ
እድሜክን ያርዝመው ይሁኔ በጣም የማከብርክ አርቲስት ነክ የማይሰለች ዘፈኖች ነው ያሉክ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ሰማዋለው አልሰለችውም ልጅነቴን ያስታውሰኛል
😊
Wowwwwwwww youheeeeee so nice eko tawekbetalh mewezawezon angetehn beteley uuuufffffff
ይሄ ሙዚቃ እዉሥጤ ነዉ
ይሁኔዬ እንዴት እደምወድህ ምርጥጥጥጥጥ❤❤❤
""ህመም ህመም ሲለኝ ሀልጋ ላይ ስውል ያም ያም በትንፋሹ ያም ያም በከፈር ይማርሽ ከሚለኝ በማይመሰል ቃል"እጅሽ ቢነካካኝ ቃልሽን ብሰማው ትንፋሽሽ ባይርቀኝ እሱን ብሞቀው መዳኒቴ አንችው ነሽ እናቴ😘😘ሌላው ምኔ ነው!እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ 💋💋💋💋
love you yehune brother from bahir dar!
wow betam yamirali. Adebakih neg yihuna
Yehuny sewedehe fetari erezeme edemyna tena esetehe
እኔ ቃላት ያጥረኛል ላንተ እድሜና ጤና ይስጥህ
you are typically ethiopian music ,artist yehunie
አረ ትዝታየ ኡፍፍፍፍ
Abet tezeta yasadekegn bezefenocheh tezeta akegn best singer I wish you all the best ❤
ይሁኔ በላይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋውውውው ነው በጣም ይመቻል
እፎ'ይሆኔ'ሰምቸ'የማልሰለችህ'❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤'እድሜና'ጤና'ይስጥህ
ስወድው!!!!!
yene yemngezem meret muzekgna nh betam new emewdek neff amet nurelne yehune
የልጅነት ትውስታየ
በሂወቴ ሙዚቃ ሣዳምጥ ለመጀመሪኣ ጊዜ በ 19 94 E.c እሄን ነበር ስወድክኮ
የሁኔ በላይ
Abet tzzzzzzzztay demteh ezlay nwu yeker yemcheh twu yehunbeg himemeh hima.....💃💃💃💛💜💚💚💛💜👍✋
በጣም ያምራል ይሁኔ ቀጥልበት
Love it all times
ያምራል እድሜና ጤና ይስጥህ
I like all u songs and u
ይሁኔ እንወድሃለን
ይሁኔ 😍😍😍
it very nice these music
I remember cultural area
yehunyyyyyyyyyy i love !
waw tebareklig
መረዋ ነው ዋው
All I remember is Dessie memihiran college thanks deAr Yihune
መቸም የማይነጥፍ እሚያስጠላ ጊዜ ላይ ደረስን
yehunie betam new yemewadehe becha min lebele tezita alebegenn betam yemagele yehen zefane sesama
ይሁኔ አድናቂዎች ነን
ምርጥ ሰው
Bewntu aslkeshuchali
l love it ,,,,,,,,, bravo yehunieye
አይ መከራየ 😭
Web zema.
My favorite music!
twykgwh.siwafkmnb
የበተሰቤ ታሪክ ነው 🤓
ያም ያም በትንፋሹ እእእ
በጣም እምወደው ዘፈን ይህ
yaaaaaa mrt
Ye zare twld bhonm musicaw zemen teshagari bemehonu ewedewalehu
ዋው ዋው
ይሁኔ እባክህን ዞምየዋ ነይ ነይ የሚለውን አልበምህን ሙሉውን ጫንልን
ፍቅር ብቻ
ብላ ብየው አለሁ ሽልጦ በጠላ፣
ጨጓራየን ብሎ ምግቡን ከጠላ፣
ንገሩት በሞቴ ይህ ልጅ ነው ፉራ፣
መተኮስን ትቶ ጠላትን ሚያስፈራ፣
ፋሲል ይህን ግጥም ቢያነበው ዋናው ላ እና ራ ፈልጎ ማግኘት ነው
ፍቅር እኮነህ
Always our Hero Musician !!!!!!!!!!!! God Bless You!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እዚህ ዘፈንላይ ስንቶቻችን እናውቃታለን ቤቶች ድራማ ላይ ያለችውን ማክዳን ወይማ በድራማው ስሟ አዛሉን ተወዘዋዥ እንደነበረች
ውስጤነህ
ዋው
betam kemwedachew albemocheh,andu new
it is so real and a tractive