Yehunie Belay: "BIZORU" New Video clip 2012

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @TigstAndarge
    @TigstAndarge ปีที่แล้ว +3

    ይሁንየ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abebeyenealem8721
    @abebeyenealem8721 9 ปีที่แล้ว +5

    U did the right thing

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 ปีที่แล้ว +4

    ለመዳም ይህንን ሙዚቃ ባዳምጣት ደሥ ይለኝ ነበር እሷቤት በደሥታ የምኖር ነው የሚመሥላት በሷ አሥተሣሠብ የትም ብሄድ የትም ልቤ ግን ሀገሬ ነው

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 5 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ ከውስጥ ነው የተነገረው ምረጥ የሁሉም ሰው ሀሳብ ነው thank 💜🇪🇹👍👍

  • @genatgenat7362
    @genatgenat7362 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ አንቸቴን በላኸዉ ይሁንየ በጣም ምርጥ ዘፈን ነዉ በረታልን የኛ ጀግና ኢቲጲያዊ እኔስ በስደት እድሜየ አለቀ መቸ ነዉ ገቶ ለሀገሬ የሚያበቃኝ አሁንስ የምመኘዉ ሞቴን በሀገሬ እያልኩ ነዉ ♥♥♥♥♥♥♥

    • @shitashitaa7820
      @shitashitaa7820 2 ปีที่แล้ว

      ዋው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌼🌼🌷🌷💐💐💐💐

    • @LalisaajihadLalisajihad
      @LalisaajihadLalisajihad ปีที่แล้ว

      @@shitashitaa7820 ggggggggggggg

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወድህና የማከብርህ አርቲስት ይሁኔ በላይ በጣም ደስ የሚል ክሊፕ ነዉ እናመሰግናለን ያለ አገር ምን ያምራል

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
    @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እግዚአብሔር ፍቃዱሁኖ ሀገሬ ስገባ ዳይ በዚህ ሙዚቃ ወደ ክፍለሀገር እባክህመልሠኝሀገሬ

  • @Ksa-zg9dn
    @Ksa-zg9dn 7 ปีที่แล้ว +2

    ቢዞሩ ፡ቢዞሩ ፡ አለምን ቢዞሩ ያላገር አያምሩ ፡፡ በጣም ትክክል ነህ ይሁኔ
    አድለኝ እባክህ አድለኝሙላልኝ ሀሣቤን ሙላሌኝአዙ ረህ አዙረህ ጌታዬ ሀገሬ መልሥኝ

  • @zalz6135
    @zalz6135 8 ปีที่แล้ว +3

    ይሁኔ በጣም አደቀሀለሁ በርታ ማን እደሀገር ስደትላይ ያለነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @helenbehre5999
    @helenbehre5999 2 ปีที่แล้ว +2

    I love the music ❤️❤️❤️

  • @shararh6775
    @shararh6775 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጤና ይስጥህ እንደው ለኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ❤❤❤❤❤

  • @yilmabelaibesh1579
    @yilmabelaibesh1579 9 ปีที่แล้ว

    Ewent naw yel hagr aymerme..wowww..nice song..rjjem edemna tena yesthe kna melwe betsbochihe..adnkhe nang!!!

    • @enatemodish4757
      @enatemodish4757 8 ปีที่แล้ว

      Awo batam mani enda ager enga yamaninem zaga sinakabir enga kiberachenin atan eyonorni mani enda Ethiopia gin andi nager libel bakachu ethiopiawan banis agarchin lay qedima yinuran yesatan

  • @fantaamb7810
    @fantaamb7810 9 ปีที่แล้ว +4

    ይሁኔ ያለሀገር አያምራም
    እውነት ይህን ሙዝቃ ሰስማ ሀገሬ ትዝ አለኘ።።።።!

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 ปีที่แล้ว +15

    😍2019 ይስማል የማይሰለች ምርጥ👌👍

  • @danielalemu3029
    @danielalemu3029 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow nice my favorite music 🎶 from Yewna

  • @hawiwarku8594
    @hawiwarku8594 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡነቱን ያናጎ ርእ ዩኒዬ ለሃገር ያብቃኽ

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 ปีที่แล้ว

    አባይህን ስሰማእያለቀስኩ ነው በጣም ነው የከፋኝ ወንድሜ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenikahalew4228
    @jenikahalew4228 9 ปีที่แล้ว +2

    Exactly.. ምን ክብር አለ በሰው ሐገር
    እወድሐለሁ you are greatfull artist

  • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
    @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ እይይ 10,000በላይ ሰምቸው አልጠግበውም ውድድድ ይሁኔ የልጄት ጊዜየን ያንተን ዘፈን ነበር የምሠማው አሀንግን ስዴት በላኝ

  • @Maryam-ny1rq
    @Maryam-ny1rq 6 ปีที่แล้ว

    ብሰማው የማይሰለቸኝ ብቻ ይህ ዘፈን

  • @YeshiGetachew-c6q
    @YeshiGetachew-c6q 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነው ማን እዳገር ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅክ ወንድሜ❤❤❤

  • @zemedachyre9190
    @zemedachyre9190 7 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር አምላክ ስደትን በቃብሎ ለናት ሀገራችን ያብቃ

  • @emebetcell1968
    @emebetcell1968 7 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍፍፍ እረ ልሞት ነው ይህን ሙዚቃ ስሰማ በጣም. አለቅሳለሁ እፍፍፍፍፍ. ስደት

  • @m.5431
    @m.5431 6 ปีที่แล้ว +10

    ይሁኔ ውብኮነህ ምንም ቢዘፍን የተዋጣለት ምርጥ የኦትዮ ልጂ😘😘

  • @ትዕግስትየድንግልማርያምል
    @ትዕግስትየድንግልማርያምል 7 ปีที่แล้ว +9

    አድለኝ አድለኝ ሙላልኝ ሙላልኝ ሀሳቤን ሙላልኝ አዙረክ አዙረክ ከአገሬ መልሰኝ አሜን አዞሮ አዞሮ ሁላችንም በሰላም ለወገን ለዘመድ ለማየት ያብቃን።

  • @tsehayabate4920
    @tsehayabate4920 7 ปีที่แล้ว +13

    ልክ ነህ ያላገር ምንም የሚያምር ነገር የለም
    እግዚአብሄር ለሁላችንም ሀሳባችንንሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @alhamdulillahforeverything9329
    @alhamdulillahforeverything9329 9 ปีที่แล้ว

    betam lebe yemineka zefen new betaaaaaaaaaaaaam...bizoru bizoru yale heger ayamru just. ..betam Ewedhelehu Akebrhelehu ..edme ena tena Allah yesteh ♥♥♥♥♥

  • @hafizmujhid7895
    @hafizmujhid7895 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Wao Wao Amzing Yes taxes bother i am form America it love song and loved Ethiopia cantery

    • @GulfinHotel
      @GulfinHotel 11 หลายเดือนก่อน

      You English is not from America may be from jinka

  • @Beleteatalaye-te3nx
    @Beleteatalaye-te3nx ปีที่แล้ว +1

    የቅርብ ርቀት ቢሆንም ትዝታ መጣብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @fikirginee4816
    @fikirginee4816 6 ปีที่แล้ว +2

    እውኑት ነው ስድይ አይኑ ይጥፍ በጣም እውድሀላሁ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @sebletesfayi7634
    @sebletesfayi7634 7 ปีที่แล้ว

    በትክክል ወንዲሜ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን አብዝቶ ይስጥህ

  • @bshdbshdhdhd2558
    @bshdbshdhdhd2558 8 ปีที่แล้ว

    ናፍቆቱ ብዛት አስለቀሰኝ።ይሁኔ ያገሬ ልጅ ሁሉም ስራዎችህ ዘመን የማይሽረው ናቸው

  • @shitayshitay1030
    @shitayshitay1030 5 ปีที่แล้ว

    Ewenet new eshii yale hagerii menem yeleme mamare behager new tebakerii yehune

  • @yilmabelaibesh1579
    @yilmabelaibesh1579 9 ปีที่แล้ว +1

    Ewent naw yale hagr ayamerme...batme lebe yemenka.zafen naw bewent..merte ljje nahe..adnkhe nang.geta yetbkhe!!!♥♥♥

  • @maqdesgazuu5212
    @maqdesgazuu5212 8 ปีที่แล้ว

    uuuuuffffff...Ewinatik nawii yehune mani Endidagarii bixami yamirali

  • @hayatyesuf9733
    @hayatyesuf9733 9 ปีที่แล้ว

    manin endager yehin mizika sisem hager tiz yelegali berita yehunie

  • @martaali2471
    @martaali2471 8 ปีที่แล้ว

    yes this is relly song i miss you ethiopia uuuuuuuffffff hager

  • @eyerusgezahagi9951
    @eyerusgezahagi9951 6 ปีที่แล้ว

    Aye ahunse hode basagi ewentken new yehuny fetariy yetebekehue

  • @samuelmelese3319
    @samuelmelese3319 2 ปีที่แล้ว

    I love it 😍

  • @nathitawule2485
    @nathitawule2485 4 ปีที่แล้ว

    Yne mirta yne kimame sewodake iko mine ladergake❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @WalidKadi-lj4cf
    @WalidKadi-lj4cf 9 หลายเดือนก่อน

    አውነስ 😢😢😢ሀገሬችን ሠለም ያድርግልን😢😢😢

  • @mesarathmessi4124
    @mesarathmessi4124 8 ปีที่แล้ว

    ufffffff betam ewnet new man end enate hgere adenakehu neg yhne ewdkalehu

  • @ዜዲነኝስደተኛዋእናቴንናፋ
    @ዜዲነኝስደተኛዋእናቴንናፋ 5 ปีที่แล้ว +79

    ክፍት። ብሎኛል። በላይክ። አጥናኑኝ። እህቶቸ። ሆድ። ባሰኝ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 ปีที่แล้ว

    የጎደለኝ ያገሬ ሰላም ማጣት 😢💔💔💔😭😭

  • @kd-crazy9090
    @kd-crazy9090 8 ปีที่แล้ว +2

    በስትክክል ገልፀህልኛል ይሁኔ በጣም ነው የምወድህ!!!!!

    • @rowanbraden8406
      @rowanbraden8406 3 ปีที่แล้ว

      sorry to be so offtopic but does anyone know a tool to get back into an instagram account..?
      I somehow lost the password. I would appreciate any tricks you can give me!

  • @fantaamby184
    @fantaamby184 6 ปีที่แล้ว

    i love this song

  • @ebrahimkassaw9169
    @ebrahimkassaw9169 8 ปีที่แล้ว

    tkkk yihune mybest enwedhalen

    • @adiseamaru4527
      @adiseamaru4527 8 ปีที่แล้ว

      እውነትም ያላገር.አያምኑም ልክነህ.ይሁኔ

  • @asu9191
    @asu9191 8 ปีที่แล้ว +49

    አድለኝ፡እባክ ሙላልኝ አዙረህ፡አዙረህ አገሬ መልሠኝ!!
    ልክ ነህ ወድምዬማረ ፡፡

    • @mihiratfirewmf4450
      @mihiratfirewmf4450 8 ปีที่แล้ว +2

      SAB Kw። ልክ ነው አንድ ቀን ይሳካልን ይሆነል

    • @jameelasaeed6913
      @jameelasaeed6913 8 ปีที่แล้ว +1

      Mihirat Firew MF ቢዞሩቢዞሩያላገርአያምሩክክልወድም

    • @تحديتخليفهعادل
      @تحديتخليفهعادل 8 ปีที่แล้ว

      SABA Kw እናቴና አገሬ ናፈቁኝ j

    • @እናቴኑሪልኝ-ፀ9ወ
      @እናቴኑሪልኝ-ፀ9ወ 8 ปีที่แล้ว

      Dubai AHMED አይዞን

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 ปีที่แล้ว +4

      ይሁኔ ይሄ ዘፈን እኛን ብቻ ሳይሆን አንተንም ሳያስለቅስህ አይቀርም ❤💛💚 💋😢😢😢😢😢😢😢

  • @mediethiopiawi3001
    @mediethiopiawi3001 8 ปีที่แล้ว +1

    አድለኝ እባክህ አድለኝ፣
    ሙላልኝ ሀሳቤን ሙላልኝ፣
    አዙረህ አዙረህ ጌታየ ሀገሬ መልሰኝ መልሰኝ........!

  • @mesie6397
    @mesie6397 8 ปีที่แล้ว

    weyyyyye marrrrrr yonie hod bsognal tenanekegn emba

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
    @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    አድለኝ እባክህ አድለኝ ሙላልኝ ሀሳቤን
    አዙረህ አዙረህ ጌታየ አገሬ መልሰኝ
    እናቴን አሳየኝ 😭😭😭

  • @znetali1497
    @znetali1497 7 ปีที่แล้ว

    ይሄን ዘፈን ደጋግሜ ብሠማውም አይሠለቸኝም

  • @almazalmaz4153
    @almazalmaz4153 6 ปีที่แล้ว

    wendemi nurlegn ewunet new betam tekikill new egziabeher yetbkehe wedemi nurlegn !!

  • @aregashworku2344
    @aregashworku2344 10 ปีที่แล้ว +2

    hey friends yehune is the best ethiopians singer...........

    • @kelemmulatu2523
      @kelemmulatu2523 7 ปีที่แล้ว

      Wowwww.swedh.wdddd.betam.arife.new❤❤❤💙💙💙💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @sadiasadia6460
    @sadiasadia6460 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 ปีที่แล้ว +1

    እዉነተ ነዉ ከሰዉ ሀገረ ፎቀ የራሰሀ ሀገረ ጎጆ ይሻላለ
    ሰደተን በቃ ይበለን ፈጣሪ

  • @aa7202
    @aa7202 7 ปีที่แล้ว

    አሜን እሱ ይሙላልን ላተም እድሜና ጤና ከመላው ቤተስብህ ጋር ይስጥህ

  • @betselotcherinet392
    @betselotcherinet392 8 ปีที่แล้ว

    Y. yih zefenih betam lib yemuneka new beteley besdet lehine bizoru bizoru kale hager ayamirm ewenet new hulum zefenochihn ewedachewalehu liyu yemidergih yebahil zefenochih e/r rejim edimena tena yistih .

  • @eyerusalemtsige8360
    @eyerusalemtsige8360 8 ปีที่แล้ว

    አድለኝ እባክህ አድለኝ ፤
    ሙላልኝ ሀሳቤን ሙላልኝ፤
    አዙረህ አዙረህ ጌታየ ሀገሬ መልሰኝ።

    • @zza9707
      @zza9707 8 ปีที่แล้ว

      Eyerusalem Tsige

  • @eyobetg5870
    @eyobetg5870 9 ปีที่แล้ว

    yesssssssssssss very nieccc-

  • @seidhussien4893
    @seidhussien4893 2 ปีที่แล้ว

    Moten kante befit yadirgewu Dr. yihune belay

  • @ethiopiaethiopia.nbsemari184
    @ethiopiaethiopia.nbsemari184 6 ปีที่แล้ว

    uffffffffff unat new seidat aenuetf

  • @etagegnyimer5221
    @etagegnyimer5221 5 ปีที่แล้ว

    Ewnet new yetem bhdrw yalger Yale zemed yalwgen ayamerm egezabar agerahen egezabar yetebkeln zeryeny yetfa kagerajen 💚💛❤️💕🌷🌷💚💛❤️💐💐

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 8 ปีที่แล้ว +4

    አለ የጎደለኝ እኔም ይሁንዬ ማንዳገራችን አምላክ ሠላም ያድርግልን ሀገራችን እንገባለን 😭😭😭😭ሀገሬ እወድሻለው ይሁን አከብርሀለው ትዙ ከኩዌት

    • @IdgggZyiggig
      @IdgggZyiggig 5 ปีที่แล้ว

      መታወቂያ መጠሪያዬ ናት ኢትዮጵያዬ

  • @ironladyhawa536
    @ironladyhawa536 6 ปีที่แล้ว

    I love u belany 😍😍

  • @bsbsbdbdbbdbndndndndnn6844
    @bsbsbdbdbbdbndndndndnn6844 8 ปีที่แล้ว

    wow betam konjo muzeka new lek yehunen sesema hageri tez alege yehuneyee adenakih nege hurlen

  • @helenbehre5999
    @helenbehre5999 2 ปีที่แล้ว

    Yes i samting mis❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikruyemerktube8712
    @fikruyemerktube8712 4 ปีที่แล้ว +1

    Mulalegn hasaben 😭😭😭😭😭😭

  • @agjanaka9301
    @agjanaka9301 9 ปีที่แล้ว

    efffffa hagera nafekogal nafekot adekmogal melisg hagera i love you yeuna!!!

  • @hhaa3896
    @hhaa3896 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው የማልጠግብክ

  • @tshayixilahu7134
    @tshayixilahu7134 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww Baxami dasalali wadimachin yihuyee marr❤️👍

  • @መቅደስበላይመቅደስበላይ
    @መቅደስበላይመቅደስበላይ 8 ปีที่แล้ว +2

    ይሁኔ ውስጤ ነህ አለ የጎደለን።ከሀገሬ ስውጣነው የተለቀቀው .ማስታወሻየ.ነው

  • @faceaminatmeyimer2891
    @faceaminatmeyimer2891 9 ปีที่แล้ว

    betam tikikil man ende hanger yesew hager nuro metam yikebdal iloveyou ethiopioa .

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ይሁኔ እውነት ብለህ ነበር ብቻ ምን ያደርጋል።
    ሃገራችን በጥቂት ክፉዎችና አልጠግብ ባዮች እጅ ወድቃ፣ ለኛ ለህዝቧ የምድር ሲኦል ሆናብን፣ በኋላቀር ጎጠኞችና ገዳዮች፣ ዘራፊዎችና ማጅራት መችዎች ተወራብን በየቀኑ መከራ እያየን እንገኛለን።
    በመሆኑም ባሁኑ ሰዓት ውጭ ተሰዶ የሚኖረው ህዝብ በብዙ መልኩ ከኛ ጋር ሊወዳደር የማይችል የነፃነትና በሠላም ወጥቶ የመግባት ዕድል ስላለው እዛው እየኖረ ከዚህ አስከፊ የአረመኒዎችና ሰው በላዎች ዘመን የምንወጣበትን መፍትሔ በማፈላለግ፣ የጀመርነውን የሃገር ቤት ትግል ቢያግዝ በምድርም ሆነ በሰማይ ከፍ ያለ ዋጋን ያገኛል እንጂ "ሃገር አለኝ" ብሎ ማሰቡን ለጊዜው ቢረሳውና ቢተወው ይሻለዋል።

  • @tamatcomatco1939
    @tamatcomatco1939 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm from Israel I was in Ethiopia and to this day I hear this song my favorite song I keep hearing🇮🇱❤️🇪🇹

  • @mechotecomfort
    @mechotecomfort 11 ปีที่แล้ว

    betam arif newu,,,ketelebet dear yehunie

  • @samriamare426
    @samriamare426 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ የሙዚቃወች ሁሉ አንደኛ አቦ ዘመንክን ይባርክልህ ከሙሉ ቤትሰብህ ጋ

  • @rukiyarukiyarukiya7912
    @rukiyarukiyarukiya7912 3 หลายเดือนก่อน

    Asayeny gatayee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ismahaanismahaan5403
    @ismahaanismahaan5403 3 ปีที่แล้ว

    Home sweet home very true

  • @azanugoshe2535
    @azanugoshe2535 8 ปีที่แล้ว

    wowww tekikile! !

  • @semgndesalgn2749
    @semgndesalgn2749 8 ปีที่แล้ว

    weèeeee yhuna tekeklgna Ethiopia ekoneh 🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒

  • @zbintseidezbintseide8763
    @zbintseidezbintseide8763 7 ปีที่แล้ว

    wawwww betam dis yelale hgaren asetaweskey yehuna merte swe

  • @abyssiniaethiopia1119
    @abyssiniaethiopia1119 9 ปีที่แล้ว

    ewinet bilehal egnam iko be talian hager debironal...uffffff! man ende hager!

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 4 ปีที่แล้ว

    Beautifully. Songr

  • @zuretbezuret8075
    @zuretbezuret8075 7 ปีที่แล้ว

    Bizoru Bizoru alemene Bizoru yalehagere Ayekeberu

  • @cholmakur7320
    @cholmakur7320 6 ปีที่แล้ว

    home is home, no mater what we are poor or rich .

  • @Rafa_ethio32.8
    @Rafa_ethio32.8 8 ปีที่แล้ว +1

    it touch me 😭😭😭😭😓😓

  • @tht2816
    @tht2816 4 ปีที่แล้ว

    Salami salami waddime teberki dasiila💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mcswu3207
    @mcswu3207 8 ปีที่แล้ว

    Uuuuffffffff ewunet new man enda gare

  • @አይናለምተብረሀን
    @አይናለምተብረሀን 7 ปีที่แล้ว

    ይሁንየ የኔ ማር ውይ በሰማው ብስማው አልጠገበውም

  • @asmaihet5675
    @asmaihet5675 7 ปีที่แล้ว +1

    አድለኝ እባክህ አድለኝ ሙላልኝ እባክህ ሙላልኝ አዙረህ አዙረህ ሀገሬ መልሰኝ ሀገሬ አሳየኝ እነቴን አሳየኝ አባቴንም አሳየኝ ወንድሜን እህቴን ወገኖችን አሳየን አምላኬ

  • @AmjadKhan-no6he
    @AmjadKhan-no6he 9 ปีที่แล้ว

    Ilaike this song

    • @zdethiopianzyadh6379
      @zdethiopianzyadh6379 9 ปีที่แล้ว

      Ethiopia khgr tkoturo new chegr

    • @kopmpo6606
      @kopmpo6606 9 ปีที่แล้ว

      ቀለመ፡

    • @enatemodish4757
      @enatemodish4757 8 ปีที่แล้ว

      awo ala ager webat yalam fikr yalaw gojo agare yishalal

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 7 ปีที่แล้ว

    እስኪ ና ሀገር አይ ስውድህ ያስለቅስኛል ይህን ስስማ እውነት ፍቅር ነህ ኑርልን!!!"

  • @mshherr1443
    @mshherr1443 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭ayyyy uuuuuuf

  • @zamza4663
    @zamza4663 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው♥♥

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ4ቨ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ4ቨ 7 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል
    ይሁኔ ውድድድድድ
    ክፉአይንካህ ከነቤተሰቦችህ

  • @meselumengistu8438
    @meselumengistu8438 8 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ሠውያላሀገሩ አያምርም ይሁኔ አድናቂክ ነኝ

  • @hiluhilena2328
    @hiluhilena2328 7 ปีที่แล้ว

    ufff...yehuni zefnocheh yamalu wint man ind hager 😢😭

  • @fneishcell8614
    @fneishcell8614 7 ปีที่แล้ว

    aye weyanye Eyale Endyet Engba Ebakachwu tbabren Enabarachewu

  • @genetjima7221
    @genetjima7221 8 ปีที่แล้ว

    Amen.amen.amen