Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | ዘንገና | "Zenegena"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
- Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | ዘንገና | Zenegena| #LakeZengena
#YehunieBelay #EthiopianMusic
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay. .
/ yehuniebelay
ይሁኒን የምትወደው ላይክ ይሁኒ ምርጥ ሙዚቃ በዓልህሉን አክባሪ ውድ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
79
እኔ የወለጋ ልጅ ነኝ ወረዳችን በ አባይ ወንዝ ነው የሚዋሰነው እና 2003 ይሄ ዘፈን ሲወጣ ወንዴ የሚባል የ ሉማሜ ልጅ እኛጋር በ 12 አመቱ መቶ እቤታችን አንድ ላይ ነው ያደግነው በጣም ነው የምንዋደደው እናቴም ከኔ ለይታ አታየውም ውሎ አዳራችን ስንበላም ስንጫወትም እንደዛው
ይሄን ዘፈን ፊልም ቤት ሂደን ሲከፍቱት ይሁኔ ቲሊሊ ሲል የቲሊሊ ከተማ ሲመጣ ወንዴ ብድግ ይልና አይህ ቢላል የኛ ሀገር ከዚህ ብዙም አይርቅም ይለኛል ኦሮመኛውን እያሰባበረ
ኡፍፍፍፍ አቤት ትዝታችን 🥰🥰🥰🥰
አሁን ግን ገድላቹታል ወይም አባራቹታል አይደል?
ማቸነነቀ@@rozateklay8818
V@@rozateklay8818 hulum sew geday ayedlam😂
@@rozateklay8818😢😢😢ያስብላል እኮ እኔማ ኦሮሞ ሲባል ራሱ እነቂ እነቂ ይለኛል
P
@@rozateklay8818
እንደኔ 2017ም እየሰማ ያለ?❤
የፈረሰኛው: የጥበበኛው የሀያሉ የአገው ልጅ ነኝ አገውነቴ ኩራ ክብሬ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!
Very nice music really
ይሄ ሙዚቃ ሕፃን እያለው እቤታችን ሲከፈት አስታውሳለው እና አሁን 19 አመቴ ነው እና ስሰማው በጣም ልቤን ይነካኛል 😭❤️
አቤት አማራነት መከፈልን የምንጠላ ምርጥ ህዝቦች እኮ ነን
💚💛❤
ሁሉም ብሔር ወይም ህዝብ መከፋፈልን አይወድም
@@Hableeliasእኮ ንገሪልን🥰
@@Hableeliasፖለቲከኞቹን ቢነቅልልን ሰላም እናገኝ ነበር
ይሁኔ በላይ ምርጥ የባሕል ዘፈኖች ፈርጥ በመሆንህ ክብር ይገባሃል። በጣም አድናቂህ ነኝ የኛ ጀግና በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የባህላችን አምባሳደር የምንልህ በምህኛት ነው።አንተ ዘንገና ብለህ የአገውን ባህል ከማሳወቅህ በላይ አገውኛ የሚዘፍነውም በዛ።
ጎጃሜ መሆን በራሱ መመረጥ ነው! ጎጄዎች ልትኮሩ ይገባል።
Enkoralen
በጣም ነው እምኮራዉ ጎጃምየ❤❤❤❤
እንዴት እኮ እንደምኮራ 😍😍
How is that መመረጥ?
አማራ መሆናችን ኩራታችን ነው ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ❤❤❤❤
አማራነት እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው :: እንኩአንም አማራ ሆንኩ ::
አውማ አውማ
አውማ አውማ
አው ካሴ አው ካሴ አው ካሴ
ወይኔ እንደወጣ ሰሞን ስራም አያሰራኝ ነበር ውስጤነው
ይሁኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ምትም በጣም ትችላለህ
ይሄ ዘፈንህ ትዝ ብሎኝነው በለሊቱ ሰርች ያደረኩህ
ዊ ይህን ሙዚቃ ስሰማ አባቴን ነው ማስታውሰው
ይሁዴ በጣም ነው ዘፈንህን በጣም ነው ምወደው እንኳንም የጎጃም ልጅ ሆንኩ
የመተማዋ ቺኬ ትዝ አለችኝ❤
😂😂😂😂❤❤❤
የአገው ምድር ልጅ ነኝ ስሰማው ልቤ ተናወጠ
አማራ እነቴ ኩራቴ ነውይሁንዬ ስወድህ የውሎልጅ ነኝ ጥሎብኝ የጎጃም ሙዚቃ ውስጤነው
የዛሬን፣አያራገገውና፣አድሥ፣እደወጣ፣እቤታችንቴሊቡጂን፣የለምነበራ፣በሀምሳቲም፣እየከፈልንእናይነበራ።
Koy
አንድ ነዉ ወንድሜ
Mddddddddd
እንኳንም ያገሬልጅ ሆንክ ይሁናዬ ስወድህ አማራነት ኩራት ነው ምርጥ ጎጃሜ ነኝ ያውም የዳግላ ልጅ
💑👍👍👍
6:20
አደለም አንተ አማራ እኔ ኦሮሞ ይሁኔን እወደዋለሁ
መተከል ከተማ😭😭😭😭😭 ውውይ ወገኔ
ዳሞት ስትል ውስጤ ተርበሽ ዋውውው ጎጃሜ መሆን እራሱ ቻስ ነው
ይሁኔ ይለያል በተለይ ለኔ ድምፁንብቻ ስሰማ ያለሁበትን ሁሉ ያስረሳኛል ለኔ መዳኒቴ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
ያውና ያውና ያውና የአገው ምድሩ ሀይቁ ዘንገና.......
ጎጃም አገው ምድር ወለላው አገሬ😢❤❤❤❤ አገውዬ የእኔ ፈረሰኛ አርበኛው ህዝቤ ኑሩልኝ😥😥🥰🥰🥰
መተከል ከተማ😥
አይልስ ልግዲ ጅሜኽ ይቹ ኑሮ እንኮኽተዌኽ❤❤❤❤❤❤❤
ይሁኔን የሚወድ ላይክ ያድርግ
የሰማይን ገነት ከምትመኝው የአባይን ልጅ ወደሽይ አለምሽን እይው
እስካሁን ድረስ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው
የእኔ ማር ይውኔ ውድድድድ ሳደርግህ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አሪፍ ዘፈን ነው ይሁኔ God bless you
የማነሽ ይላታል የማን ልተለው የአገው ምድር ናት የፈረስ ጋላቢ,ይሁኔ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
ዳሞት ደህና ነውይ ጎጃምዬ ስወዳት 💚💛❤😘😘
My Gojjam; My Damot; my Gimjabet my Dangla my Enjibara, My Zegena
ወይኔ ላለቅስ ነው እውነት ጎጃም አራተኛ ክፍል ሰማራ በጣም ነበር ከጓደኞቼ ጋር የምዘፍነው እእእእእእ።የት አባቴ ልግባ ሀገር በጣም ነው ይናፍቀኝ እውነት
ላገርሽ ያብቃሽ ውዴ
Me too,normal new balshbet asnkyew
@@hiwotmekonen5273 aaaaàqqaaqqqqà
Ay Yihune Ye wend lk
ጉጃም ወለላዬ 💚💛❤
እንኳንም ያገሬ ልጅ ሆንክልኝ እውደሀለው ያባቴ ዘር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
kidu Addisu hi
እንኳን የሰፈሬ ሌጅ ነህ ሳይህ እመኘ ናት ትዝ እምትለኝ ዳሞት ስትል እንባ ይተናነቀኛል ስደት ጥሩ ነዉ
የማነሽ ይላታል የማን ልተለው ያገው ምድር ልጂ ናት የፈረሰኛው ዋዉዉዉ ይሁኔ ማር
አውማ አዉማን ዴኬታማ፣ደሜ ደጉ ጎጃም አገው እውዳችሗል
שיר נהדר ונחמד 👏👏👏💚💛❤ שאלוקים יברך אותך 💚💛❤
Is not song it is music😂
የአገው ልጅ ባልሖን ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕አገሬ ክፉ አይካሽ
♥️♥️
ያዝ ጎጄ❤❤❤❤❤❤
Hi
ልጅ ሁኜ አባቴ በሲዲ ከፍቶት ቤት በጣም እንሰማው ነበር😢😢።አሁን 21 አመቴ ነው ደግሜ ስሰማው እንባየ መጣብኝ የአገው ልጅ ነው አማራነቴ ኩራቴ ነው!!!!
እመሜን እመሜን እመሜን እመሜን እመሜን እመሜን ኡፍፍ ይመችህ ይሁኔ
አዋ በጣም ቆንጆ ነውይሁኒ እስክ አንድ ጥያቂ ልጠይቅክ ይቅርታ እስኪ ሰልመንዝ አንድ ዘፍን ወይም አልብብ ሰራ!!!!!
l from Eritrea l love you gojam songs 🎵
yesemay beat kemetimegnew ye gojame leje wedeshe alemeshen eyew wow... wow
አቤት ትዝታ ሲቀሰቅስ❤
እናቴ በህይወት ባትኖሪም ይህን ሙዚቃ ላችነው ነብስሽን በአፅደ ገነት ያኑራት እኔ ይህን ሙዚቃ ከፍቸ ማልቀስነው እናቴ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ገዳይ😍😍😍😍😪😪
Wow besisay lai sissy yesetehi wdeme yehunie 👍👍👍❤️❤️❤️🌹🌹🌹
#_እንጅባራ_ዘንገና_ሀይቅ
YEHUNIE BELAY is best musician in Etiopia
በጣም ምወደው ዘፈን ነው ግን ተወልጄ ያደኩባት አዲስ ቅዳም ባለመጠራቱ በሰማሁት ቁጥር ያናድደኛል
ይሁንየ እድሜና ጤና ይስጥልን ስወድህህህህህ
ይሁኔ የእድሜ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ....እወድሀለሁ እንኳንም ጎጃም ነኝ
ወይኔ ይሔዘፈን ልጂ ሆኜ ስወደዉ አቤት ትዝታ
ውይይይይይ ይሁኔ ውስጤ ነህ አቦ ይመችህ
አቤት ትዝታ ስወደው ሙዚቃህን ሁሉ
ታላቅ ወንድሜ እስከግጥሙ እስገዜማው ይችለበታል ይወደዋል ሙዚቃህን
ስወዲህ እኮ እፍፍፍፍፍፍፍ
እድሜና ጤና ይሥጥህ ኑርልን እንወድሀለን ❣️❣️❣️
ይውንዬ ምሪጥ ዬአገሬ ቡቀያ እዋደዋለሑኝ እግዝአቤሔሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
ብቅ ምትልበት ፀጉሯን ተነስንሳ.....😘😘😘✌️
wooow yehunie yena konjo yefgera lij sawdika ye ethiopian mirti biyekaleku sawdika kelibe ke Ethiopia zafagnch hulu antena awedaleku beybelati absu bezachi music libe new betam mairbeshaw e/r amalak yakebark && kena familk yetbekak adima andisetik kelibe amegnaleku abatiye
ዋው ይሁንየ ያምራል በርታ
ጠንክር
Proud to be gojame❤❤
እድሜና ጤና ይስጥልን ስወድህህህህህ
Hulum besma besma zemen maycherew music video 🎶
የኔ ንጉስ❤❤❤❤
ዋው በጣም ቆንጆ ነው
Wonderful yagera lije
ይሑኔ በላይ የጎጃሙ ማኛ ስወድሕ
ይሁኔ ውድድድድድድድድድ
Egziabhare Edemae Ena Tena Yesethe
ሀገሬ ጎጃም❤
ወይ አሁንስ ሆድ ባሰኝ ስት ጓደኞቸን አስታውሳለሁ ወይይይይይይ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው ሁሌም ኑርልን
ውቢቷ አገሬ
ወይኔስፋልገውነበረ❤❤❤🥰
የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ ጎጃሜ ነበር እኔ ኦሮሞ አቤት ፍቅራችን ማርያምን 😰😰😰ተለያየን እንጂ ጥሩ የልጅነት ፍቅሬ ነበር ውድድድ ጎጄዎች ለፍቅር አንደኛ ለፍቅር ሟቾች 🥰🥰🥰🥰
ዋውውውው እስክሥሥ
ዋዉዉዉዉዉዉዉ
2003 ነው የወጣው ትዝታ አለኝ
Betam des ylal Yehunie
ውይ ስወድህ ይሁንዬ ድሜናጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
እኛ አማራዎች ንግግራችን ብቻ ይበቃል
በትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መሻአላህ
ቃል የለኝም
Gojam yxef ager ❤️👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሻአላህ
THE SWEET AND LOVELY PERSON AS WELL AS HE IS GENERAL KNOWLEDGEABLE.
የምወደው ሙዚቃ የሁኔ ምርጥ ሰው ስወድህ
Yihune thanks ma men❤
ትዝት ሰው ጎዳ አረስደት
አተ ይሁኔ ብዙ ሴቶች ጅግን ቅበጥ ሴቶች እንውድሀለን !!
ይሁኔ ስወድህ
ኢ
waw' yehuney' dess setel hgerachnnen' semuen setraw endet desta' endmsemagn hulem begojamnet ekoralhuuu
ስወደው ይሔንን ሙዚቃ
ይሑኔ የሰው ዘር
አማራዬ ❤❤💕
ጎጃም ደህና ነው ወይ❤
Smart Man!!!!❤❤❤!!!!!
ዉሌም እንዴት እኮ እንደሚያስደስት ጎጄዋ❤❤❤