የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 12

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 546

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 ปีที่แล้ว +415

    ማነዉ እንደኔ ከስደት ተመልሶ መልካም ትዳር ይዞ ልጅ መዉለድ ያማረዉ ይሄን የተመኛቹ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ። ኡፍፍፍ የስደት ህይወት ያስጠላል ብቻ ተመስገን ነዉ

    • @mikabarlas9560
      @mikabarlas9560 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንአሜን ልክእንደኔ

    • @tube668
      @tube668 3 ปีที่แล้ว +18

      የማይመኝ ማን አለ ግን ወንዶቹ😷😷😷 ወደዛ የኔ ምኞት እናቴን አግኝቼ ፣ነፃነቴን አግኝቼ ፣ ለፈጣሪዬ ተገዝቼ በቤቱ ፀንቼ በስጋወደሙ ታትሜ መኖር እፈልጋለሁ ምኞቴም ነው እስኪ ይሁንልሽ ይሳካልሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭

    • @meseretbekele8156
      @meseretbekele8156 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏

    • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
      @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 ปีที่แล้ว +8

      @@tube668 መልካም ምኞትሽ በሙሉ ይሁንልሽ እህቴ ግን የራስሽም ህይወት ይናፍቃል ማግባት መዉለድ ፀጋ ነዉ። ወንዶች ሁሉ መጥፎ ናቸዉ ብለሽ አይምሮሽን አሳምነሽ መቀመጥ ሳይሆን ጥሩ ወንዶችም እንዳሉ ማወቅ አለብሽ ደሞ መጥፎን ያላየ ጥሩ ቢገጥመዉም ጥሩነቱን አይረዳም። አንዳንዴ መጥፎ ነገሮች ወደ መልካም ነገር የሚወስዱን መንገዶች ናቸዉ ብቻ ፈጣሪ ለሁላችንም መልካሙን ያድለን

    • @belayneshyednglmarymlji9264
      @belayneshyednglmarymlji9264 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏

  • @remnass5385
    @remnass5385 3 ปีที่แล้ว +185

    በመላው ዓለም የምትገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ወር ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💚
    رمضان مبارك💛😍🤗

  • @hanantube1138
    @hanantube1138 3 ปีที่แล้ว +95

    በመላዉ አለም ላይ ለሚትገኙ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለታላቁ ወር ሸህር ረመዷን በሰላም አደረሳችሁ
    ❤❤ رمضن مبرك كل عم وانتوم بخير☪️❤️

  • @MM-vc1uy
    @MM-vc1uy 3 ปีที่แล้ว +137

    እስኪ ፆሎት አድርጉ ዝናብ አይጥለ አለ ለገበሬዉ ስደቶኞችም ለሀገራችን ያብቃን

    • @gvbbnn9309
      @gvbbnn9309 3 ปีที่แล้ว +8

      አዎ የእውነት በጣም አሳሳቢ ሆናል መድሀኒአለም ክርስቶስ የእውነት ምህረቱን ያውርድልን 😭እንሰሶችን እወዳለሁ ላም አለችኝ ብታይ በቃ ስበላሁላ ነበር የማጎርሳት እና አሳብ ያዝዝዝ አርጎኛል በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን በሰላም ለመኖር ያላገባኔ አግብተን ያልወለደ ወልዶ አዛውንት ተጦሮ ወጣቶች ኖረውልን ሕጻናት ይደግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዘረኛ ይጥፋልን🙏

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 3 ปีที่แล้ว +1

      አወን ወላሂ አላህ yehunen

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alrashdicreate654 አወ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይማረን ምህረቱን ያውርድልን

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በእውነት

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ኸይሩን ይሻልን በጣም እያሳሰበኝ ነው ወላሂ ብቻ ወደ ፈጣሪያችን እንጩህ

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +115

    እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏

  • @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ
    @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ 3 ปีที่แล้ว +82

    ረመዷን ሙባረክ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ😍😍

  • @mekiነኝወለየዋ
    @mekiነኝወለየዋ 3 ปีที่แล้ว +46

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁና ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ ፁመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን

  • @ekruwelayewa5907
    @ekruwelayewa5907 3 ปีที่แล้ว +19

    ረመዳን ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +41

    ማነው እንደኔ እንቅልፉን ትቶ በጉጉት የሚጠብቅ ውድ ሙሥሊም እህቶች የመዳም ቅመሞች መልካም ፃም እየ ፆሙ ሥራ ቢከብድም ፈጣሪ ይርዳቹሕ

  • @ከሪነኝአባቢንናፋቂ
    @ከሪነኝአባቢንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +34

    ማነው እንደኔ የኛዎቹን እምትወዱ ኑ ልቁጠራችሁ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +18

    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว +3

    ምናለ ይሄ ድራማ ማለቂያ የሌለውና ሁሌም እንደዜና ቢቀርብልን አትጠገቡምኮ አንድም ድራማ እንደዚህ ትኩረቴን ስቦት አያውቅም ነበር ይሄ ድራማ ለኔ አንደኛዬ ነው ደግሞኮ ትምህርታችሁ በብዙ ነገር ራሴን ያየሁበት በጣም ምርጥ ድራማ ነው ብርቱልን እውነት ስወዳችሁ ከቃል በላይ ነው👏💕

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 3 ปีที่แล้ว +19

    የኛ እንኳን ደህና መጣችሁ ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገብርኼር የአብይ ፆም ስድስተኛ ሳምንት የአብይ ፆም አደረሳችሁ
    ለሙስሊሞች እህት ወንድሞች እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 ปีที่แล้ว +24

    ዉድ የኢሥላም ልጆች ረመዳን ሙባረኩ አላህ በሠላም አሥጀምሮ በሠላም ያሥጨርሰን ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን 🇪🇹😭😍

  • @you-vs4is
    @you-vs4is 3 ปีที่แล้ว +25

    𝑖 𝑎𝑚 𝑡ℎ𝑒 𝑓𝑎𝑟𝑠𝑡😍😀 ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች መልካም የኢባዳ ወር
    ይሁንልን🌹
    RAMADAN MUBARAK 𝑓𝑜𝑟 𝑎𝑙𝑙❤

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +65

    ሶስታኛ ነኝ ዘሬ ወጉ ደሪሶኝ እስት ለይክ በሉኝ በጠም ከፊቶኛል ዉዶቼ
    ዉድ የእስለም ልጆች ኡንኳን ለታላቁ ራመዳን በሰለም አደራሰቹ

    • @ayahodroj4414
      @ayahodroj4414 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ያልፍል ታገሡ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ayahodroj4414 እሽ እንሻ አላህ

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 3 ปีที่แล้ว +22

    ዉድ የኢስላም ልጆች ረመዳን ከሪም 😘😘

  • @አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ
    @አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ 3 ปีที่แล้ว +44

    እሮመዳን በመምጣቱ ከአመት አመት በመዲረሱ የተደሠታችሁ እባ እባ የተናነቃችሁ

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 3 ปีที่แล้ว +59

    ማነው እደኔ የነፍሰጡሮ ባል ያሳቀው ሚስኪን😂😂😂😂😂

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 ปีที่แล้ว +10

    የመጨረሻ አስተያየቴ ነዉ በርቱ የረመዳን ስራ ለማየት እረፍትም አይሰጥ መልካም ስራ የመዳም ቅመሞች

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 3 ปีที่แล้ว +39

    አንደኛ ኮማች ነኝ ውዶች Like የመዳም ቅመሞች ።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች ሰላም ለኢትዮጵያ ወንድም ወንድሙንየሚበላ ሰው ልቦና ይስጠው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾

  • @ወረሂመኖቲዬብወሎ
    @ወረሂመኖቲዬብወሎ 3 ปีที่แล้ว +22

    ረመዷን ሙባረክ ዉድ ሙሰሊም እህትና ወንድሞች የተለያዪ የሱና ኡሰታዞች ፈተዋ አለ ጀይን ይበሉ ይቀላቀሉ

  • @aishaethopiaethopia5569
    @aishaethopiaethopia5569 3 ปีที่แล้ว +11

    አሠለሙለይኩም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ ሮመዳናችን አደረሴችሁ እሥኪ በዱአ እኖበርታ ሀቁን ጠብቀው ከሚፅሙት ባሮቸ መካከል ያድርገን

    • @toyba3760
      @toyba3760 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +45

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
    በጣም ይገረማሉ‼።።።።።።

    • @KkKk-sf6ov
      @KkKk-sf6ov 3 ปีที่แล้ว

      እፈልጋለሁ

    • @akramekram2611
      @akramekram2611 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እፈልጋለሁ በአላህ

    • @sgffgf3878
      @sgffgf3878 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ፡እፈልጋለው

    • @haiyowallellah5967
      @haiyowallellah5967 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈልጋለሁ

    • @giasbd1285
      @giasbd1285 3 ปีที่แล้ว

      @@haiyowallellah5967 አኔም

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +13

    የኛዎቹን በየቀኑ ቢያይ የማይሰለቸዉ እስት👍👍👍

  • @fakrtegabire5960
    @fakrtegabire5960 3 ปีที่แล้ว +2

    እስከ ዛሬ ከአየዋቸው ኢትዮጲያ ፊልሞች የወደድኩት ፊልም የኔ አንደኛ ውድድ ነው የማረጋቸው ጎበዞች በዚህ ቀጥሉ በት

  • @aminathassentube4775
    @aminathassentube4775 3 ปีที่แล้ว +2

    ረመዳን ከሪም ሙስሊም ሙስሊማቶች በሙሉ እኳን ለተከበረው ወር አሰላም አደረሳችሁ አላህ በሰላም ፁመን እምጨርስ ያጅሩ ተካፋይ ያድርገን አገራችንንም አላህ ሰላሟን ይመልስልን

  • @Jcore-zh2we
    @Jcore-zh2we 3 ปีที่แล้ว +16

    ማነው ወልዶ መሳም ያማረው

  • @Vip-fh7iv
    @Vip-fh7iv 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የእስላም ልጆች እኳን ለታላቁ ለሮመዳን ወርአደርሳችሁ አድርሰን😍😍😍😍😍😍

  • @ኡክትሰያው
    @ኡክትሰያው 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ

  • @samiramohammad2265
    @samiramohammad2265 3 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ማነው እንደኔ የኛወችን የሚወድ በዚህ አጋጣሚ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለሮመዳን ወር በሰላም አዴረሰን የባለፈው አመትኮ ከኛጋ የነበሩ ሮመዳንን አብረውን የፆሙ ወገኖቻችን ለዘንድሮው ሮመዳን አላደላቸውም ታድያ እኛ አልሃምዱሊላህ እንበለዋ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 ปีที่แล้ว +3

    የ2ሴቶች እናትና አባት ሁነው ሚስሩት ይችላሉ አይገልፀውም ሁነው ነው ሚሰሩት ሁሉም ጎበዞች ናቸው በእርግጥ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 ปีที่แล้ว +6

    የጥበብ ኡስተማሪቱን ስወዳት ❤ ያኡመተል ኢስላም ረመዳል ኬሪም 🇪🇹🙏

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛዎች እኳን ደና መጣችሁ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ ረመዳን ከሪም ዉዶቸ ያገሬ ልጆች ስራዉንም በስደት ያለን ያቅልልን እኔስ ወገቤ ቆሳስሏን ብቻ ፈጣሪ ያግዘን ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያሰብነዉ ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን ሰላማችሁ ይብዛልኝ !!!

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ,,👍💕 ዉድ የእስልም ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ሙባረክ በሰላም አደረሳቹ ❤❤🇪🇹❤💕

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የምለው የመሠረት ባል በኢቶ ኑሮ ጰጋ የምታሥገዛው እደት ነው ከከከከከከከከከ መቸም ድራማ ነው ተብሎ እጂ ሆሆሆ ለማናቸውም እሧ ለድራማ እኔ ደሞ የእውነት የ9ወር ነብሠጡር ነኝ በድቃ በጰሎት አሥቡኝ😍😍😍😍😍

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ አይዞሽ እኔም እያሰብኩት ነበር የኢትዩ ኑሮጋ

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 3 ปีที่แล้ว +5

    በሀና ውሰጥ እራሴን ሁሌ አየዋለው 😊በሷ እድሜና የኑሮ ደረጃ ውሰጥ ሰለነበርኩኝ ሁሌ እራሴን ሀና ውሰጥ አገኘዋለው ❤

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 3 ปีที่แล้ว +7

    የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወድሞቼ እኳን አደረሳቹ ምርጦቼ

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede9806 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደርሳችሁ ለታላቁ እሮመዳን ፆም መልካም ፆም ይሁንላችሁ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 ปีที่แล้ว +13

    እርጉዙዋን ካራክተር ወይ አስወጡዋት ወይ ትዉለድ ጥሎብኝ ነገሮች ሲደጋገሙ አልወድም🌹🤣

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 3 ปีที่แล้ว +14

    እሮመዳን ከሪም ውዶቸ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሮመዳንን ስራ አላህ ያቅልልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞❤❤👈

    • @kokebtesfaye5810
      @kokebtesfaye5810 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Gg-kh9ro
      @Gg-kh9ro 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን

  • @zid6626
    @zid6626 3 ปีที่แล้ว +25

    ቢሩት ተቆራርጣ የተገኛችወ በጣም ነወያዘኩት እናታ አጀቴን በላች ትመጣለች እያለች ሙታለች ወይ ማስብ እራሱ ይከብዳል😭😭😭😭

    • @aselefi1021
      @aselefi1021 3 ปีที่แล้ว

      ምን

    • @zid6626
      @zid6626 3 ปีที่แล้ว

      @@aselefi1021 አላየሽም ግብፃወይ ቆራርጣት

    • @ayahodroj4414
      @ayahodroj4414 3 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢አወ ላያስችል አይሠጥም ሳያው እንባየ መጣ እኔሜ ቤሩት ነኝ ሰው ተቆርራርጦ ማየት የማል በሻጣ እንደ ልብስ

    • @ayahodroj4414
      @ayahodroj4414 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @zid6626
      @zid6626 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ayahodroj4414 አሚን አሚን በተቸለመጠን እራሰችንን መጠበቅአለብ አደየ ብቻ አደለምግብፆች እጀደህ ያረጉት

  • @hglj3953
    @hglj3953 3 ปีที่แล้ว +1

    በመላው ሙስሊም አህት ወድሞቼ አኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር አደረሠን አደረሣችሁ

  • @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ
    @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ 3 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ልተኛ ስል የኛዎቹን የምትወዱ እደኔ በጉጉት የምጠብቁ እጅ ወደላይ

    • @maraki6568
      @maraki6568 3 ปีที่แล้ว +1

      አጨር ባይሆን ጥሩ ነበር

    • @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ
      @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ 3 ปีที่แล้ว

      @@maraki6568 አውቀው ነው አጭረ የሚያደረጉት ህዝብ እዳይሠለች በፍቅረ እድጠብቋቸው

  • @ሙኒሪየመሚልጂ
    @ሙኒሪየመሚልጂ 3 ปีที่แล้ว +9

    As wr wb ውዴ የኢሲለሚ ልጆች እንከን ለተከበረው ለረማደን ዋረ አደረስን ኣደረስቹ 📿📿📿📿

  • @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
    @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛወቹ ስወዳችሁ ጎበዞች ለኛም ቡዙ ነገር አስተማራችሁን

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 3 ปีที่แล้ว +1

    የኞዋች እንኳን በሰላም መጣችዎ የመሰረት ባል በጣም ነው የአሳቀኝ ሸንኩረት ሲከትፍ ቆይተሕ ትለምደዋል አለችው እንዲት እያቃጠለ የሚለመድ 😀

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +6

    የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ከሪም

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ከ20 ወደ ኋላ መለስ ብየ ሳስበው ልጅነቴን ታስተውሱኛላችሁ። የት/ም ጓደኞቼን በጣም እወዳቼው ነበር። ቅዳሜና እሁድ ሲመጣ በጣም ይጨንቀን ነበር እና ምገዛበት ባይኖረኝም። ለጓደኞቼ ስል ገበያ እወጣ ነበር አይይ ልጅነት። ዙሮ ሚመጣ ቢሆን ጥሩ ነበር በተረፈ በርቱ ጥሩ ስራ ነው

  • @rideride5832
    @rideride5832 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይርዳችሁ

  • @bcvv1468
    @bcvv1468 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላማአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የተከበራቺሁ የእስልምና እምነት ተከታዮቺ እኳን ለተከበረው የረመዳን ወረ በሰላም አደረሳቺሁ

  • @rahealful
    @rahealful 3 ปีที่แล้ว +2

    You guys are amazing I love you all of you
    keep up 👏👏

  • @selamselam5551
    @selamselam5551 3 ปีที่แล้ว +12

    የት ናችሁ የኔአዲናቂዋች😂😂 እኔስማንአለኝ በሸቃላነቴ አዲንቁኝ

    • @ayahodroj4414
      @ayahodroj4414 3 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @haetkatr1533
      @haetkatr1533 3 ปีที่แล้ว

      👉♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👈

    • @በለጡ-ቨ1ጨ
      @በለጡ-ቨ1ጨ 3 ปีที่แล้ว

      💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈

    • @kibakiba7483
      @kibakiba7483 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍💚💛❤💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤👍👍

  • @giea6056
    @giea6056 3 ปีที่แล้ว +3

    Ramadan mubark All muslim 👏

  • @ሰአዲወሎYouTube
    @ሰአዲወሎYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እኮን ለረመዳን ለተቀበረው ለቁረአን ኸይር ወር አደረሠን በኢባዳቺን እንጠክር ውዴችየ

  • @Mየልጓማልጂትዩብ
    @Mየልጓማልጂትዩብ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀገራቺንን አላህ ሠላም ያርግልን

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ሆይ እንደ እርጉዛ ባል ጋግርታም የሆነ ባል አትስጠኝ 🙏እኔ የምለው ከዛኛው አለም ነው እንዴ የመጣው🤔 ግን የሰው ምክር ይሰማልየፍቅርን አባት ስወደው❤

    • @konegen6189
      @konegen6189 3 ปีที่แล้ว +1

      በዚህኛውም አለም ከዚህ የባሰ አለ እሱስ ሰው ሰምቶ ይለወጣል ሰምቶም አይቶም እንክዋን ክፍለ ሀገር ይቅርና እዚህ አሜሪካ እንክዋን የማይለወጥ አለ

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@konegen6189 መቻሉን ይስጠን እንግዲህ

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว

      @@konegen6189 አሜሪካ እያላቹ አታስቀኑና

    • @konegen6189
      @konegen6189 3 ปีที่แล้ว

      @@Nur-rc7sd ለማስቀናት ሳይሆን የሰለጠነ ሀገር ኖሮ እንክዋን የማይሰለጥን አለ ለማለት ቆንጅዬ

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 3 ปีที่แล้ว +2

    የመሰረት ባል ነብስ አወቀ በሰተመጨረሻ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 ปีที่แล้ว +3

    አንድም ሰው ግን ስለድራማው አስተያዬት እሚሰጥ የለም ሲገርም ግን.

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 ปีที่แล้ว +1

    👈🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙂💖

  • @ልኑርለልጀ
    @ልኑርለልጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳምቱ አልቆ ሳምንት ላደረሰን ፈጣሪያችን ሙስሊም ክርስቲያኑ እኩውን አደረሰን ውዶችየ ለሚሞቱት ንፁሀን ፈጣሪ አምላክ ይደረስላቸው እማማ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆👆👆👆

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @sofilove8446
    @sofilove8446 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆጆትየ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽው😍😍

  • @hayatomer1969
    @hayatomer1969 3 ปีที่แล้ว +4

    Ramadan Mubarak

  • @ssaa7401
    @ssaa7401 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሪቱ በጣም ምርጥ መካሪ ናት እግዚአብሔር ይባርክሺ

  • @ሀያትነኝጎንደሬዋየአባቴ
    @ሀያትነኝጎንደሬዋየአባቴ 3 ปีที่แล้ว +6

    በመላው አለም ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዷን ሙባረክ እንኳን አደረሰን
    ፆሙ የፍቅር የሠላም የመተሳሰብ የመተባበር የመተዋወስ
    መልካም ስራ የምንሸምትበት
    ወንጀላችን የሚታበስበት
    መልካም ፆም ያድርግልን
    ረበና ሰላምን ያሥፍንልን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +5

    የእስልምና እምነት ተከታዮች ጓደኞቼ በሙሉ ረመዳን ከሪም ብያለሁ

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች ከች አላችሁልኝ የመሲባል ጎበዝ በርታ ለሚስትህ አግዛት

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
    @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሙስሊም እህት ወንድሞቺ እካን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አላህ ፁመዉ ከተጠቀሙበት ያድረገን

  • @sedatkefu516
    @sedatkefu516 3 ปีที่แล้ว +17

    በቃላት መናገር የማልችለው ፍቅር ይዞኛል ገና እሱን ሳወራው ድካሜን ጭንቀቴን ሁላ ረሳለው እንደዛም ሆኖ ግን በጣም ፈራለው ወገኖቼ ምን ላድርግ😢

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 3 ปีที่แล้ว

      Ayezh

    • @Hh-dp7yt
      @Hh-dp7yt 3 ปีที่แล้ว +6

      ወደ እራስሽ ተመለሺ ባዴ ልብሽ አትስጪዉ በዛዉም ልክ እደምትወጂዉ በፍጹም እዳትነግሪዉ ካወቀ ጥሎሽ እብስ ይላል ካለማ እራስሽ ታጪአለሽ ሂወትሽ ምስቅልቅል ከማረግሽ በፊት ተጠቀቂዉ ሲደዉልልሽም ባድ ጥሪ እዳታነሺለት ።

    • @Rነኝየወለጋሰላምየናፈቃኝ
      @Rነኝየወለጋሰላምየናፈቃኝ 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ እህት ወደራስሽ ተመልሽ ወላሂ የመሆንሽ ከሆነ ከሁኑ ልብሽን አሰምኚ ከሱ ማቶ ሰሄድ በጣም ነዉ የሚማዉ ግን አላህ ለየስችል አይሰጥም አልሃምዱሊላህ። ለበጓነዉ እየሌኩ እኖራለሁ አልሃምዱሊላህ ሱማ አልሃምዱሊላህ

    • @medinegne8090
      @medinegne8090 3 ปีที่แล้ว +2

      እራስሽን አረጋጊ ቡሀላ ልብሽ ይሰበራል የወንድ ልጅ ልብ እንድህ እንደ ሴት ቶሎ አይገኝም እናም አስቢበት

    • @ሰብሊt
      @ሰብሊt 3 ปีที่แล้ว +1

      ቆም ብለሽ አስቢ እንደምትወጅዉ ካወቀ እንዳይጎዳሽ

  • @ሁሉአገሬ
    @ሁሉአገሬ 3 ปีที่แล้ว +6

    አዋጂ አዋጂ የኛወች መጡ ወይኔ ሰውግን የዩቲቪ ዘበኛ ሆኖልዴ
    ሆ ለማናቸውም ሰብስቡኝ

  • @teddyreta3077
    @teddyreta3077 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ልጆች ሰዓታቸው ደርሷል ስትል እናቴን አስታወስኩ አንድ ቀን እንኳን ሳታርፍ እኡፍፍፍ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @ተስፈኛይቱየአላህባሪያ
    @ተስፈኛይቱየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ሀገሬ ገብቸ ከባሌጋር ጊዜ ማሳለፍ እዴት እደናፈቀኝ

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 3 ปีที่แล้ว

      በእውነትበጣምነውየምወዳችሁለምንግንበሳምንትአንድቀንሆነ

  • @yeshiyeshi308
    @yeshiyeshi308 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምና ለህዝባችን ደህንነትን ይስጥልን ። በስደት ያለነውም ምኞታችን ተሳክቶ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ።

  • @zedleerasd3825
    @zedleerasd3825 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደሥ ሥትሉ ሠላማችሁ ይብዛ በርቱ እሣቀኝ የሽኩርቷ ነገር

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ደቂቃ ጨመር አድርጉ ሳምንት ሙሉ ስንጠብቅ ቆይተን 27 ደቂቃ ብቻ ያየሁ ሳይመስለኝ ነዉ የሚያልቀዉ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 ปีที่แล้ว +4

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ......

  • @ኢስላምየነካየለውምበረካ
    @ኢስላምየነካየለውምበረካ 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዶቼ እንኳን ደና መጣቹ

  • @ውድነሽየራሳዋይቱብ
    @ውድነሽየራሳዋይቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው እኳንም ደህና መጣችሁ ,19, ኛ ነኝ ወረፍ ልያዝ ብዬ ነው ክክክክ እስኪ ልየው ክክክ

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

    የኛውችየ ሥወዳችሁኮ ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ዛሬ ሰለዚህ ነገር እያወራን ነበር እርጉዝ ነኝ እያለችኝ ነበር ይገርማል ሰገጣጠም እና ከሰው ሰው ይለያያል ጎደኛየ አያማትም እኔ ደግሞ አራት ወር ሙሉ በጣም ነበር የሚያመኝ ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ባለቤቴ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ይባርከዉ እኔ ሰታመምአብሮ ነዉ የሚታመመዉ ምጥ ሰይዘኝም አብሮ ነዉ የሚጨነቀዉ ምን ይሻልሻል እየለ ነዉ የሚከባከበኝ ❤ ለሁሉም ሰው እንደእኔ ባል ይሰጣችሁ ።

  • @የመዳምቅመም-ቀ7ኈ
    @የመዳምቅመም-ቀ7ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ሽንኩርቷ አላለም ክክክክክሚስኪን በሤትላይ ቀላላችሁ ነበር

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +5

    ይች ነብሰጡሯ መቸ ነው የምትወልደው??

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 3 ปีที่แล้ว

    Thank's yegna actress ❤❤😍😍😍🙏

  • @sodan1234
    @sodan1234 3 ปีที่แล้ว +1

    Maslsu 1&3 new batam new mewadachw yegnawchi😘😘😘😘😘

  • @mariamalaali9989
    @mariamalaali9989 3 ปีที่แล้ว

    Bagaa Nagayan dhuftan. Wuyi torbanitti yeroo lama osoo nuuf gotani Maal qabaa. 😁😍😍

  • @khadigaahmed5146
    @khadigaahmed5146 3 ปีที่แล้ว

    Ramadan kariim wed yee lslam liijoch 💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @melattube7121
    @melattube7121 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @keeranmoohar1915
    @keeranmoohar1915 3 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አብሮ አደረሠን

  • @alihajj4409
    @alihajj4409 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥሉበት ያምራልበጣም

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 ปีที่แล้ว +3

    ማነው እንደኔ ያኛ ያሁላችንም ታሪክ ያምዎድ 💕💕❤❤

  • @መቅዲነኝየጉራጌልጅ
    @መቅዲነኝየጉራጌልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሮቼ እንኳን በሰላም በጣቹልን እንዴት ናቹ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว

    ስላም የሁሉ. መስርት ነዉ እና ስላም ለሀገራችን

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ብቻ ነኝ ጀመረ ስል ቶሎ የሚያልቀው አሪፍ ሆኖ ሰዓቱ በጣም አጠረ

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 ปีที่แล้ว

    ኤረ ፍርፍሩ አማረኝ የኛዎች በርቱልን

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 ปีที่แล้ว

    Well yegnwechu

  • @bossenaadena6023
    @bossenaadena6023 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ 🤩