ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው፣ እንደናት ግን ማን ጀግና አለ፣ እስኪ ለሁሉም እናቶች በ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እናት እናት እናት😭😭😭😭😭😭😭 አለውያ አብሽሬ የኔ እህት
እኔ መመዝገብ ፈልጋለሁ
የልጅ ናፍቆት ያለበቻሁ በላይኪ
እኔ በናፍቆት ውስጤ ተቃጥሎብኛል😢😢😢😢
አለሁ በልጅ ናፍቆት እየተገላታሁ
አሚናየ የኒዉድ አለሽ የጠፋሰዉ
እኔ ተመስገን ከሰባት አመት በዋል በሰላም በጤና ተገናኝተናል ፣ሁላችሁንም የእኔ ደስታ ይድረሳቹ።
እኔ አልሁ 😢😢😢
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከደገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሜንንንን ሳርየ ሁላችንም ይጠብቀን
Amen
አሜን ሁላቺንም ይጠብቀን ✝️🙏✝️🙏
ሳምሪዬ እንደምነሽ አድናቂሽ ነኝ
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ነች አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ 🎉🎉🎉
አሚን
አላሁመ አሚን
አሚን😢
አሚን ያረብ
አሚንንን😢
ጀግና ሴት ነሽ አንቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ 🙏❤
ከልብ አመሰግናለሁ እሸቱ❤
አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋር ያገናኝሽ የኔ ጠንካራ እህት❤
ጀግናእናትነሺወላሂአላህበሰላምያገናኛቹህ❤
ሀዊ እህቴ አለሀ በሰለም ያገናኝቹ❤❤
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ያገናኝሽ አስለቀሽኝ😢😢😢
የኔውድ አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋርያገናኝሸ የኔእህት❤❤❤😥🥺
አንቺኮ በጣም እድለኛ ነሽ አላህ በስላም በጤና ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃሽ ውዴ በርቺ
ወይ የማስመሰል ጉድ አሁንእኮ ሙስሊሞቹእግዚአብሔርብለው አይፅፉም ይፀየፉታል ዘሎቱስብሀት ያችማሺቃበጥገረመኝ ሙስሊሞቹባድበኩል ደስይሉኛል ማሺቃበጥአይወዱም??
Men malet newu bey sladeno achenn anshe ho ymshekabetm lk alewu medanalem yt hedo bshe newu yalemu gata😏😏😏😏😏😏
አረ አይባልም መፀየፍ ምን አመጣው ለቀልድም ቢሆን ማለት አይቻልም ነውጅ የመፀየፍ አይደለም እህት የቃላት አጠቃቀምሽን አሳምሪ ውዷ! @@sarahmohammed6895
ወላሂ በጣም በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😢እናት ከአላህ በታች የልጆቿ ትምህርት ቤትየአላህ በማጣት ከልጆቻችን የተለየን ከልጆቻችን ጋር በማግኘት ያገናኘን
አሚንን ያረብብብብ
በእውነት የዛሬ ደግሞ የተለየ ነው😢😢፩'የልጆቿና የእሷ ናፍቆት😢፪' የትልቀኛው ልጅ ንግግር ምን ትፈልጋለሕ ስትለው አንች ብቻ ነይ እኛ እንቀጥለዋለን ስራውን፣ የተለየ ነው ከእሱ ይልቅ ለወንድሙ አሰበ ለእሱ ስትይ ነይ፫' የእናትየዋ ጥንካሬ ብርታት ለልጇቿ ኗሬ ናት፬' የእኀትየዋ ቃላን አክባር በቃ ምን ልበል ቃል የለኝም😢 ተባረኩልኝ ከስደት በሰላም ይመልሰን❤❤❤
ሀሎውያ አይዞሽ ጠንክሪ ደስ እያለኝ በለቅሶነው የጨረስኩት አይዞሽ 👏👏
በጌታ ታናሽ ወንድሜ እንዳይጎዳ ነይለት አላለም💔💔💔💔 በሠላም ተመለሺ ለልጆችሽ
ያገሬ ልጅ የኔ የፀይም ቆንጆ አላህ ከናፈቅናቸው ሁሉጋ ያገናኘን ያረብ
ወይኔ ሀለውያ የኔውድዋ አላህ እናትሽን ያስገኝልሽ❤❤
እኔም የአንቺ ታሪክ ተመሳሳይ ነዉ በርች
እስከመጨረሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዚአብሄር በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
ይሄ ፕሮግራም በተለቀቀ ቁጥር አልቅሼ ምትክ ልጄ የኔ ናፍቆት እመጣልሻለሁ
😢😢😢
የኔ አብሮ ማልቀስ 😢አምላኬ ሆይ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን ፈጣሪ ይጠብቀን 💞😢😢😢
ወይኔ ደግሞ ሲያምሩ ማሻላተባረካላህ አይመለየት😢😢😢😢😢
ጀግና ነሽ እህቴ የልጂን ናፍቆት የደረሰበት ያውቀዋል በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ ፈጣሪ እሼ ተባረክ እናመሰግናለን
ሀሎዬ ተገናኝተሽ ሳቅሽን ያሳየን የኔ ውድ😢
በጣም ጀግና ነች በስላም በጤና ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃሽ ከልብ አመሰግናለሁ እሸቱ❤
አሏህ በሠላም ከልጆችሽ ያገናኚሽ አብሽሪ የሥደቷ ጀግና
ሀለውያ እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሁላችንም ካንቺ የምንማር አለብን በጣም እንወድሻለን አላህ ይጠብቅሽ ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ነሽ
ተጀምሮእስከሚጨረስ እኔ አለቀስኩ😢😢😢😢አላህ በሰላምከልጇችሽእናከእናትሽያገናኝሽእህቴ
ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ድሞ ሲያምሮ የኔ ናት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ልፋትሽን ስቃይሽን በልጆችሽ አላህ ክሶሻል ይክስሻልም አብሽሬ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ማሻእላህ እሸቱ የእዉነት በጣም ነዉየማክበረህ ፊጣሪ ከክፊነገረ የጥበቅህ
በርች አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
እኔም ልጄ ናፍቃኛለችችች😢❤ያረብ የተራራቅነውን እናትና ልጅ አላህ በሰላም ያገናኘንእሼ ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ አጋጣሚውን ባላገኝም ለምታገናኛቸው እናትና ልጅ ደስተኛ ነኝ ቀጥልበት❤❤❤❤
አቤት እናትነት ስደርስ ተረዳሁት አላህ ያጠክራችሁ ከልጆቻችን ጋር አላህ ድካማችንን ናፍቆታችንን ያውቃልና በስላም ያገናኝን እኔ ላለማልቀስ ምከርኩ አልቻልኩም እህቶቸ በርቱልኝ ልጂ ትታችሁ እደኔ በናፍቆት ለምትስቃዩ ላልወለዳችሁ ደግም ፈጣሪ ለናተም ይረዝቃችሁ
እግዚአብሔር ያግዝሽ የኔ እናት በርቺ አትረበሺ እሺ በርቺ ልጆቹ አሳዘኑኝ😢😢
ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ በሠላም ያገናኛችሁ ፋጡማ በጣም መልካም ሰውነሽ ልጆቿን ሰብስበሽ ይዘሽ እንደሌሎቹ ቤተሰቦች ገንዘቧን ሳታጠፊ ቁምነገር ላይ ስላዋልሽላት ልጆቿን ስለያዝሽላት ፈጣሪ ይባርክሽ ፋጡማ ተባረኪ
ኦፉፉፉ አምላኬ የልጂ ናፍቆት ያሰቃየን እናቶች ከልጆቻች ጋር በሰላም አብረ ቸው አድናሳድጋቸው በፀሎታችሁ አስብ ልጂ ከተለየወት ከተለየውት (13)ሞላኝ ግንምን ምን አልሞላ አለኝ ሁሌ ልጂ የሚለኝ እናቴ ነይ ቆሎ ቆልተሺ ሰጭኝ አድጌልሺ አለ ተይወ ነይ በቃ የሚልኝ ልጂ አለ እውነት የልጂናፍቆት ያቃጥል ከሁለሙ በላይ😭😭😭😭
“አደራዬ ነሽ" ትልቅ ሚስጥር ያለው ንግግር:: ሰላም ያገናኛችሁ:: ድንቅ እህት አለሽ ያኑርልሽ
የጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወዳጆች ጻድቁ ይጠብቋችሁ።
አሜን፫ደምሪኝ እማዬ
አሜን 😢😢😢😢❤❤❤😊😊😊😊😊
አሜን😢
አሜንንንን 🙏
አየድሌ አይኔ መጥፋቱ ነው ያለቀሰው ጋ እያለቀስኩ አላህ ከልጆቻችሁ ጋ ያገናኛችሁ
የኔ ጀግና ሀለውይ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆች ደስ ሲል 😢😢😢 ያአምሪ እኔ እራሴን ነው የምሰጣት አለ😢😢😢😢
ተባረኪ እህት የእውነት እህት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን።
ጀግና ሴት ነሽ አንቺ እግዚአብሔር ልጀችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏🙏🙏🙏
የሰው ልጂ ሒወት መሳሰል ፈጣሪ አይዞሽ እህቴ ሁለሙ አድቀን ይሳካልና ከፈጣሪጋር እማ
እህት የናት ምትክ ነች አላህ ጤናዋን ይስጥልሽ እናት ደግሞ መተኪያ የሌላት ነች
አይዞሽ እህቴ አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ😢❤
ኡፍ ፈጣሪ ከልጀቻች የተለያያች ሁላችኡም በሰላም ያጋናናchu 😢😢😢😢😢 ማርያምን ይከብዳል 🇪🇷
እፍፍፍፍ የኔ እህት አላህ በሰላም ያገኒኚሺ ያረብ 😢😢😢
ምን እናዘጋጅልሺ😢 በሰላም ነይ አስለቀሱኝ ወይ የኔእናት ትንሺ ከያዝሺ ግቢ ወደሀገርሺ እዛ ሆንሺ እየሰራሺ አሳድጊቸው በእርግጥ በምግብ በአኗኗር አይጉድም እህት እደእናት ነች ግን ልጆች የሚፈልጉት ወላጆች ከጉናቸው እዲሆኑነው የሚፈልጉት
ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ጤና ይስጥሽ በሰላም ሀገርሽ ግቢ
የኔ እናት ሃሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ. የኔም ታሪክ ካንች ጋ ይመሳሰላን 🥺
የኔ እናት በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ 😢😍😍😍😍😍😍
እሸቱአላህይስጥህእዳተአይነቱንያብዛልንወድማችን❤❤
የኔውድ እህት እናትሽን ለማገኘት ያብቃሽ
አላህ ያሳድግልሽ እናትሽንም አላህ ያስገኝልኝ ያረብ😢
ኡፍ የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢አላህ በሰላም ያገናኛችሁ😢
ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ አቦ 😊😊😊 አታልቅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ❤
ጓደዴኛዬ እንኳ ደስአለሽ
❤❤❤❤ወይኔ እንዴት እንዳስለቀሰችኝ የኔ እናት ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ በሰላም አገርሽ ያግባሽ ❤❤❤❤❤እንወድሻለን ተባረኪ።
የመዳም ቅመሞች ሁላችሁም ዱአ እና ፆለት አርጉልኝ እናቴ ነገ ቀዶ ህክምና ታርጋለች እናቴ እኔንም ልጀንም ልፍታ ነው ያሳደገችን ከባድ ነው የኔ እህት አላህ ሰላም እድርጎልሺ ባለችበት ሰላም ሁና አላህ ያገናኛችሁ
አላህ ያሽርልሽ ውዴ
አላህ ይማርልሽ እናትሸን ለኔም ዱአ አርጉልኝ እናቴ ታማብኛለች😢
@@SadiyaSadiya-vh3xb አሚን
አላህ አፍያዋን ይመልስላት እማ
Fichi satadergi new ende bet eyeserahu new yemitiyiw.Yikafelishal eko Ere biselu
የኔ ቆጆ አብሽሪ አድ ቀን ታቅፊያቸዋለሽ
በእናትሽ ሁሉም ይቅብሺና ጊቢላችዉ
በምን ታሣድጋቸው
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 😢❤❤❤❤
እሸቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እናትና ልጂን በማገናኜትህ በጣምደስብሎኛል ለኔ
የኔ አርጎባ አብሽሪ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አልሃምዱሊላህ ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ እናትሽንም ያረብ አላህ ያስገኝልሽ
እህት እኮ እናትናት እህት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እኔእንኳን አልታደልኩም
የልጅ ናፍቆት ከባድነወ ማርያምን 😢😢የኔ ውድ ስደትሽን ያቅልልሽ በሰላም ከልጅሽ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አበባ ልጆች አሉሽ በልጆችሽ ያሳርፍርሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤እህትሽ ደስ ስትል እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ክፉሁ አይንካሽ ለአባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አላህያሰብሽውን አሳክቶ ከልጆቺሽ በሰላም ያገናኝሽ
ዋውውውው እሸቱ መለሰ ወሎን በደንብ ገልፃሀዋን እናመሰግናለን🎉❤ፈጣሪ እናትሸ ጋ ያገናኝሸ የኔውድ❤❤
የኔ እናት ከነልጆችሽ አስለቀሽኝ አሏህ ሀሳብሽን ሞልቶ በሰላም በፍቅር የምገቢ ከልጆችሽጋር ያገናኝሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን መልካም እህት መኖር መታደል ነው ስብስብ ብላቹ ስትደሰቱ ያሳየን
ሴቷ ልጂ የህቷ ናት የሷ አላህ ይርዳቸው
የህቴ ነች
ታድለሽ በልጆችሽ ቀናው ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ 😢😢
የሁላችንም ታሪክ ነው ስደት ለያየን ከልጆቻችን 😢😢
በጣምነውደስየሚሉትአላህያሳድጋችሁማሻአላህ
አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
ታላቅ እህት እናት ናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር እረድቶሽ ጤናሽን ስቶ ለልጆሽ በስላም ያገናኝሸ መልካም ቤተስብ ነው ያለሽ የላክሽውን ገንዘብ ለምትፈልጊው አላማ ያዋሉልሽ እግዚአብሔር ይስጣቸው በሰላም ከልጆሽ ለመገናኘት ያብቃሽ እህት እናት ናት እግዚአብሔር ይስጣት ❤
Yaa garaa hadhaa😢😢namnii Akka koo ilmoo kessaan yaddaan jirtumee😢😢😢
የምር በጣም ልብ ይነካል ኡፍፍ እናትና ልጅ የምታለያይ ፈጣሪ ይይልህ😢😢😢😢
አይዞሽ የኔውዴ እኔም ብዙነገረ አልፍብኛል አብሽሬ
Namni akka koo dhuma irratti imimmani wojjin fixan vidiyo kana uuufffff 😢😢😢😢
እግዜአብሄር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ ❤🎉🎉🎉🎉
Waw ያገሬ ልጅዋን እንኩዋን ደስ አለሽ
የልብሽን መሻት እግዚያብሄር ይሙላልሽ ትልቁ ልጅማ በእናት ፍቅር ተጠምቶል ዉይ😭 ታላቅ እህት እኮ የእናት ምትክ ናት
አሏህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ እናታይሁምን አሏህ ያስገኛት እህት ፋጡማ ወደነበርሽበት ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራሽ
ጎበዝ ሴት ነሽ ነገር ለልጆቹ ሞራል መጠንቀቅ ይገባል አባታቸው ላይ ጥላቻ እንዳይድርባቸው
ሱብሀን አላህ በሰላም ከል ጆችሽ ያገናኝሽ
ፈጣሪ በሠላም ያገናኝሽ እናትሽ ጋር አይይይ ወንድ ያመነ
ጀግና ነሺ በርች እግዛብሔር ይርዳሺ❤❤❤
ከባድ ነው ከባድ ረቡል አርሺል መጂድ ያገናኛችህ☝
አሁን እነዚህ ልጆች አባት አለን ብለው ያወራሉ
እመብርሀን በሰላም ያገናኛችው ስደት ከባድ ነው በተለይ መለያየት
እስከመቸነው እማለቅሠው 😢😢 አላህ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ እህቴዋሁላችንንም የእረፍ እጀራ ይሥጠን
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው
እኮን ደስስስስ አለሽ የኔቆጆ😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር በሰላም ያገናኝሽ ከልጆችሽ ጋር ❤
በፈጣሪ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ❤❤❤❤
እህቷ የኔውድ
በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ❤
Ayi eshetu😢 yihe program liben akoselew😢😢Masebhi rasu yogermal exabher bagerhi bekibrr yanurhi🙏 ehityewa exabher yistat yibarek🙏
ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ እዳለቀስኩ አለቀ ወላሂ አላህ ከእናታኝሁምጋር ያገላኛችሁ ልጆችሽምጋር አላህ በሰላም ያገላኝሽ የኔህት
እኔ ራሱ😢
እሽዬ እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይሥጥህ!!!!
Ayzosh yene eht ljochsh ydegulshanchm yasebshw tesakto le hegersh yabkash😢😢😢😢❤❤❤❤
የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው፣ እንደናት ግን ማን ጀግና አለ፣ እስኪ ለሁሉም እናቶች በ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እናት እናት እናት😭😭😭😭😭😭😭 አለውያ አብሽሬ የኔ እህት
እኔ መመዝገብ ፈልጋለሁ
የልጅ ናፍቆት ያለበቻሁ በላይኪ
እኔ በናፍቆት ውስጤ ተቃጥሎብኛል😢😢😢😢
አለሁ በልጅ ናፍቆት እየተገላታሁ
አሚናየ የኒዉድ አለሽ የጠፋሰዉ
እኔ ተመስገን ከሰባት አመት በዋል በሰላም በጤና ተገናኝተናል ፣ሁላችሁንም የእኔ ደስታ ይድረሳቹ።
እኔ አልሁ 😢😢😢
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከደገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሜንንንን ሳርየ ሁላችንም ይጠብቀን
Amen
አሜን ሁላቺንም ይጠብቀን ✝️🙏✝️🙏
ሳምሪዬ እንደምነሽ አድናቂሽ ነኝ
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ነች
አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ 🎉🎉🎉
አሚን
አላሁመ አሚን
አሚን😢
አሚን ያረብ
አሚንንን😢
ጀግና ሴት ነሽ አንቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ 🙏❤
ከልብ አመሰግናለሁ እሸቱ❤
አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋር ያገናኝሽ የኔ ጠንካራ እህት❤
ጀግናእናትነሺወላሂአላህበሰላምያገናኛቹህ❤
ሀዊ እህቴ አለሀ በሰለም ያገናኝቹ❤❤
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ያገናኝሽ አስለቀሽኝ😢😢😢
የኔውድ አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋርያገናኝሸ የኔእህት❤❤❤😥🥺
አንቺኮ በጣም እድለኛ ነሽ አላህ በስላም በጤና ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃሽ ውዴ በርቺ
ወይ የማስመሰል ጉድ አሁንእኮ ሙስሊሞቹእግዚአብሔርብለው አይፅፉም ይፀየፉታል ዘሎቱስብሀት ያችማሺቃበጥገረመኝ ሙስሊሞቹባድበኩል ደስይሉኛል ማሺቃበጥአይወዱም??
Men malet newu bey sladeno achenn anshe ho ymshekabetm lk alewu medanalem yt hedo bshe newu yalemu gata😏😏😏😏😏😏
አረ አይባልም መፀየፍ ምን አመጣው ለቀልድም ቢሆን ማለት አይቻልም ነውጅ የመፀየፍ አይደለም እህት የቃላት አጠቃቀምሽን አሳምሪ ውዷ! @@sarahmohammed6895
ወላሂ በጣም በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😢
እናት ከአላህ በታች የልጆቿ ትምህርት ቤት
የአላህ በማጣት ከልጆቻችን የተለየን ከልጆቻችን ጋር በማግኘት ያገናኘን
አሚን
አሚንን ያረብብብብ
በእውነት የዛሬ ደግሞ የተለየ ነው😢😢
፩'የልጆቿና የእሷ ናፍቆት😢
፪' የትልቀኛው ልጅ ንግግር ምን ትፈልጋለሕ ስትለው አንች ብቻ ነይ እኛ እንቀጥለዋለን ስራውን፣ የተለየ ነው ከእሱ ይልቅ ለወንድሙ አሰበ ለእሱ ስትይ ነይ
፫' የእናትየዋ ጥንካሬ ብርታት ለልጇቿ ኗሬ ናት
፬' የእኀትየዋ ቃላን አክባር በቃ ምን ልበል ቃል የለኝም😢 ተባረኩልኝ ከስደት በሰላም ይመልሰን❤❤❤
ሀሎውያ አይዞሽ ጠንክሪ ደስ እያለኝ በለቅሶነው የጨረስኩት አይዞሽ 👏👏
በጌታ ታናሽ ወንድሜ እንዳይጎዳ ነይለት አላለም💔💔💔💔 በሠላም ተመለሺ ለልጆችሽ
ያገሬ ልጅ የኔ የፀይም ቆንጆ አላህ ከናፈቅናቸው ሁሉጋ ያገናኘን ያረብ
ወይኔ ሀለውያ የኔውድዋ አላህ እናትሽን ያስገኝልሽ❤❤
እኔም የአንቺ ታሪክ ተመሳሳይ ነዉ በርች
እስከመጨረሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዚአብሄር በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
ይሄ ፕሮግራም በተለቀቀ ቁጥር አልቅሼ ምትክ ልጄ የኔ ናፍቆት እመጣልሻለሁ
😢😢😢
የኔ አብሮ ማልቀስ 😢አምላኬ ሆይ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን ፈጣሪ ይጠብቀን 💞😢😢😢
ወይኔ ደግሞ ሲያምሩ ማሻላተባረካላህ አይመለየት😢😢😢😢😢
ጀግና ነሽ እህቴ የልጂን ናፍቆት የደረሰበት ያውቀዋል በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ ፈጣሪ እሼ ተባረክ እናመሰግናለን
ሀሎዬ ተገናኝተሽ ሳቅሽን ያሳየን የኔ ውድ😢
በጣም ጀግና ነች በስላም በጤና ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃሽ ከልብ አመሰግናለሁ እሸቱ❤
አሏህ በሠላም ከልጆችሽ ያገናኚሽ አብሽሪ የሥደቷ ጀግና
ሀለውያ እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሁላችንም ካንቺ የምንማር አለብን በጣም እንወድሻለን አላህ ይጠብቅሽ ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ነሽ
ተጀምሮእስከሚጨረስ እኔ አለቀስኩ😢😢😢😢አላህ በሰላምከልጇችሽእናከእናትሽያገናኝሽእህቴ
ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ድሞ ሲያምሮ የኔ ናት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ልፋትሽን ስቃይሽን በልጆችሽ አላህ ክሶሻል ይክስሻልም አብሽሬ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ማሻእላህ እሸቱ የእዉነት በጣም ነዉየማክበረህ ፊጣሪ ከክፊነገረ የጥበቅህ
በርች አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
እኔም ልጄ ናፍቃኛለችችች😢❤
ያረብ የተራራቅነውን እናትና ልጅ አላህ በሰላም ያገናኘን
እሼ ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ አጋጣሚውን ባላገኝም ለምታገናኛቸው እናትና ልጅ ደስተኛ ነኝ ቀጥልበት❤❤❤❤
አቤት እናትነት ስደርስ ተረዳሁት አላህ ያጠክራችሁ ከልጆቻችን ጋር አላህ ድካማችንን ናፍቆታችንን ያውቃልና በስላም ያገናኝን እኔ ላለማልቀስ ምከርኩ አልቻልኩም እህቶቸ በርቱልኝ ልጂ ትታችሁ እደኔ በናፍቆት ለምትስቃዩ ላልወለዳችሁ ደግም ፈጣሪ ለናተም ይረዝቃችሁ
እግዚአብሔር ያግዝሽ የኔ እናት በርቺ አትረበሺ እሺ በርቺ ልጆቹ አሳዘኑኝ😢😢
ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ በሠላም ያገናኛችሁ ፋጡማ በጣም መልካም ሰውነሽ ልጆቿን ሰብስበሽ ይዘሽ እንደሌሎቹ ቤተሰቦች ገንዘቧን ሳታጠፊ ቁምነገር ላይ ስላዋልሽላት ልጆቿን ስለያዝሽላት ፈጣሪ ይባርክሽ ፋጡማ ተባረኪ
ኦፉፉፉ አምላኬ የልጂ ናፍቆት ያሰቃየን እናቶች ከልጆቻች ጋር በሰላም አብረ ቸው አድናሳድጋቸው በፀሎታችሁ አስብ ልጂ ከተለየወት ከተለየውት (13)ሞላኝ ግንምን ምን አልሞላ አለኝ ሁሌ ልጂ የሚለኝ እናቴ ነይ ቆሎ ቆልተሺ ሰጭኝ አድጌልሺ አለ ተይወ ነይ በቃ የሚልኝ ልጂ አለ እውነት የልጂናፍቆት ያቃጥል ከሁለሙ በላይ😭😭😭😭
“አደራዬ ነሽ" ትልቅ ሚስጥር ያለው ንግግር:: ሰላም ያገናኛችሁ:: ድንቅ እህት አለሽ ያኑርልሽ
የጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወዳጆች ጻድቁ ይጠብቋችሁ።
አሜን፫ደምሪኝ እማዬ
አሜን 😢😢😢😢❤❤❤😊😊😊😊😊
አሜን😢
አሜንንንን 🙏
አየድሌ አይኔ መጥፋቱ ነው ያለቀሰው ጋ እያለቀስኩ አላህ ከልጆቻችሁ ጋ ያገናኛችሁ
የኔ ጀግና ሀለውይ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆች ደስ ሲል 😢😢😢 ያአምሪ እኔ እራሴን ነው የምሰጣት አለ😢😢😢😢
ተባረኪ እህት የእውነት እህት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን።
ጀግና ሴት ነሽ አንቺ እግዚአብሔር ልጀችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏🙏🙏🙏
የሰው ልጂ ሒወት መሳሰል ፈጣሪ አይዞሽ እህቴ ሁለሙ አድቀን ይሳካልና ከፈጣሪጋር እማ
እህት የናት ምትክ ነች አላህ ጤናዋን ይስጥልሽ እናት ደግሞ መተኪያ የሌላት ነች
አይዞሽ እህቴ አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ😢❤
ኡፍ ፈጣሪ ከልጀቻች የተለያያች ሁላችኡም በሰላም ያጋናናchu 😢😢😢😢😢 ማርያምን ይከብዳል 🇪🇷
እፍፍፍፍ የኔ እህት አላህ በሰላም ያገኒኚሺ ያረብ 😢😢😢
ምን እናዘጋጅልሺ😢 በሰላም ነይ አስለቀሱኝ ወይ የኔእናት ትንሺ ከያዝሺ ግቢ ወደሀገርሺ እዛ ሆንሺ እየሰራሺ አሳድጊቸው በእርግጥ በምግብ በአኗኗር አይጉድም እህት እደእናት ነች ግን ልጆች የሚፈልጉት ወላጆች ከጉናቸው እዲሆኑነው የሚፈልጉት
ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ጤና ይስጥሽ በሰላም ሀገርሽ ግቢ
የኔ እናት ሃሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ. የኔም ታሪክ ካንች ጋ ይመሳሰላን 🥺
የኔ እናት በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ 😢😍😍😍😍😍😍
እሸቱአላህይስጥህእዳተአይነቱንያብዛልንወድማችን❤❤
የኔውድ እህት እናትሽን ለማገኘት ያብቃሽ
አላህ ያሳድግልሽ እናትሽንም አላህ ያስገኝልኝ ያረብ😢
ኡፍ የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢አላህ በሰላም ያገናኛችሁ😢
ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ አቦ 😊😊😊 አታልቅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ❤
ጓደዴኛዬ እንኳ ደስአለሽ
❤❤❤❤ወይኔ እንዴት እንዳስለቀሰችኝ የኔ እናት ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ በሰላም አገርሽ ያግባሽ ❤❤❤❤❤እንወድሻለን ተባረኪ።
የመዳም ቅመሞች ሁላችሁም ዱአ እና ፆለት አርጉልኝ እናቴ ነገ ቀዶ ህክምና ታርጋለች እናቴ እኔንም ልጀንም ልፍታ ነው ያሳደገችን ከባድ ነው የኔ እህት አላህ ሰላም እድርጎልሺ ባለችበት ሰላም ሁና አላህ ያገናኛችሁ
አላህ ያሽርልሽ ውዴ
አላህ ይማርልሽ እናትሸን ለኔም ዱአ አርጉልኝ እናቴ ታማብኛለች😢
@@SadiyaSadiya-vh3xb አሚን
አላህ አፍያዋን ይመልስላት እማ
Fichi satadergi new ende bet eyeserahu new yemitiyiw.
Yikafelishal eko
Ere biselu
የኔ ቆጆ አብሽሪ አድ ቀን ታቅፊያቸዋለሽ
በእናትሽ ሁሉም ይቅብሺና ጊቢላችዉ
በምን ታሣድጋቸው
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 😢❤❤❤❤
እሸቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እናትና ልጂን በማገናኜትህ በጣምደስብሎኛል ለኔ
የኔ አርጎባ አብሽሪ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አልሃምዱሊላህ ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ እናትሽንም ያረብ አላህ ያስገኝልሽ
እህት እኮ እናትናት እህት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እኔእንኳን አልታደልኩም
የልጅ ናፍቆት ከባድነወ ማርያምን 😢😢የኔ ውድ ስደትሽን ያቅልልሽ በሰላም ከልጅሽ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አበባ ልጆች አሉሽ በልጆችሽ ያሳርፍርሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤እህትሽ ደስ ስትል እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ክፉሁ አይንካሽ ለአባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አላህያሰብሽውን አሳክቶ ከልጆቺሽ በሰላም ያገናኝሽ
ዋውውውው እሸቱ መለሰ ወሎን በደንብ ገልፃሀዋን እናመሰግናለን🎉❤
ፈጣሪ እናትሸ ጋ ያገናኝሸ የኔውድ❤❤
የኔ እናት ከነልጆችሽ አስለቀሽኝ አሏህ ሀሳብሽን ሞልቶ በሰላም በፍቅር የምገቢ ከልጆችሽጋር ያገናኝሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን መልካም እህት መኖር መታደል ነው ስብስብ ብላቹ ስትደሰቱ ያሳየን
ሴቷ ልጂ የህቷ ናት የሷ አላህ ይርዳቸው
የህቴ ነች
ታድለሽ በልጆችሽ ቀናው ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ 😢😢
የሁላችንም ታሪክ ነው
ስደት ለያየን ከልጆቻችን 😢😢
በጣምነውደስየሚሉት
አላህያሳድጋችሁማሻአላህ
አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
ታላቅ እህት እናት ናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር እረድቶሽ ጤናሽን ስቶ ለልጆሽ በስላም ያገናኝሸ መልካም ቤተስብ ነው ያለሽ የላክሽውን ገንዘብ ለምትፈልጊው አላማ ያዋሉልሽ እግዚአብሔር ይስጣቸው በሰላም ከልጆሽ ለመገናኘት ያብቃሽ እህት እናት ናት እግዚአብሔር ይስጣት ❤
Yaa garaa hadhaa😢😢namnii Akka koo ilmoo kessaan yaddaan jirtumee😢😢😢
የምር በጣም ልብ ይነካል ኡፍፍ እናትና ልጅ የምታለያይ ፈጣሪ ይይልህ😢😢😢😢
አይዞሽ የኔውዴ እኔም ብዙነገረ አልፍብኛል አብሽሬ
Namni akka koo dhuma irratti imimmani wojjin fixan vidiyo kana uuufffff 😢😢😢😢
እግዜአብሄር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ ❤🎉🎉🎉🎉
Waw ያገሬ ልጅዋን እንኩዋን ደስ አለሽ
የልብሽን መሻት እግዚያብሄር ይሙላልሽ ትልቁ ልጅማ በእናት ፍቅር ተጠምቶል ዉይ😭 ታላቅ እህት እኮ የእናት ምትክ ናት
አሏህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ እናታይሁምን አሏህ ያስገኛት እህት ፋጡማ ወደነበርሽበት ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራሽ
ጎበዝ ሴት ነሽ ነገር ለልጆቹ ሞራል መጠንቀቅ ይገባል አባታቸው ላይ ጥላቻ እንዳይድርባቸው
ሱብሀን አላህ በሰላም ከል ጆችሽ ያገናኝሽ
ፈጣሪ በሠላም ያገናኝሽ እናትሽ ጋር አይይይ ወንድ ያመነ
ጀግና ነሺ በርች እግዛብሔር ይርዳሺ❤❤❤
ከባድ ነው ከባድ ረቡል አርሺል መጂድ ያገናኛችህ☝
አሁን እነዚህ ልጆች አባት አለን ብለው ያወራሉ
እመብርሀን በሰላም ያገናኛችው ስደት ከባድ ነው በተለይ መለያየት
እስከመቸነው እማለቅሠው 😢😢 አላህ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ እህቴዋ
ሁላችንንም የእረፍ እጀራ ይሥጠን
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው
እኮን ደስስስስ አለሽ የኔቆጆ😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር በሰላም ያገናኝሽ ከልጆችሽ ጋር ❤
በፈጣሪ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ❤❤❤❤
እህቷ የኔውድ
በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ❤
Ayi eshetu😢 yihe program liben akoselew😢😢
Masebhi rasu yogermal exabher bagerhi bekibrr yanurhi🙏 ehityewa exabher yistat yibarek🙏
ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ እዳለቀስኩ አለቀ ወላሂ አላህ ከእናታኝሁምጋር ያገላኛችሁ ልጆችሽምጋር አላህ በሰላም ያገላኝሽ የኔህት
እኔ ራሱ😢
እሽዬ እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይሥጥህ!!!!
Ayzosh yene eht ljochsh ydegulshanchm yasebshw tesakto le hegersh yabkash😢😢😢😢❤❤❤❤