abelo it is because of you i know many countries and their sensational and breathtaking nature and i always watch your videos imediately after you release. great man just keep going!!!
Abela you're the best !!❤ I appreciate your work and program. I love you habibi from jimma University. You're the most person that I appreciate his work. !!
አቤል እንዳንተ የታደለ የለም Traveling is my very fever thing to do I already know some countries by visiting I have dreams to travel more if God willing. Keep up what you’re doing and good luck 👍
interesting video i am learning a lot through your videos and also fun to watch keep going abela!!!!!
🙏🙏🙏
Thank u abela
@@abelbirhanu1አባቴ በጣም ነው የምወድህ 🙏🙏
@@JoelTalargie Brother
@@abelbirhanu1አቤል ከአንተ መረጃ ማግኘት ፈልጌ ነበር እንዴት ላግኝህ ?እባክህ?
አለማችን ላይ ያልተወራ እንጂ የሌለ የልም ይላል አቤሎ፣ እስኪ የአቤል አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አቤላ የጫካው ጉዞ በሳቅ ጨረስነው አብሮህ ያለውልጅ ደሞ😊
እኔም😂😂
ማሻአሏህ በጣም የሚያሥገርም ነገር አየን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
AMEN😊😊😊
አንበሳ ልጅ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።እናመሰግናለን!
አቤል ሲሼልስን ስታስጎበኝ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን:: ነገር ግን የቀረፋ ዛፍ በምኑ እንደሚራባ መረጃ እየጠየክ ማስታወሻ እየያዝክ አገርህን የምትጠቅምበትን አጋጣሚውን ተጠቀምበት
አውቀህ እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን አቤላ ጀግና በርታልን
የኔ ፈዞ መቅረት አቤልዬ ካንተ ጋር ስንት ሀገር ተጓዝን ምርጥ ዩትዩበር ❤❤❤❤
ተባረክልን በውነት አለትራንስፖርት ዘና ስለምታደርገን❤❤❤❤❤
በጣም ፡ደስ፡ይላል፡ከሰዉ፡ጋር፡መሆንህ፡ይበልጥ፡እንድንስቅ፡አድርጎናል፡በርታ፡፡
በጣም የሚጠቅምና አምሮን የሚያሰፋ በጣም ነው ያሳቃችህኝ :: ተባረኩ::በጣምአስቀናችሁኝ
አቤሎ #1👍 በጣም ነው የምትመቸኝ አንድቀን ጉዞ ብትጋብዘኝ ታሪክ በጣም ነው የምወደው አተደሞ በጆሮዬ የሰማዉትን ኤዳይ ስላረከኝ አመሰግናለሁ 🙏
ኣቤላ አነበረታታዉ የኛ ጅግና ነህ
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ማንም እይመስልውም ስራው ድንቅ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
ወቸው ጉድ❤❤❤ መቼ ይሆን አንድ ሀገር የማየው 🤔 ይመችህ አቤሎ
ልጆቹ እየጦሩት ነው 😂😂😂 ዛሬ በጣም ነው ያሳቃቹኝ
በጣም 😂😂😂😂😂
አቤላ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም ተባረክ አቤት እግዚአብሔር አለምን እንድትጎበኝ እድልንሰጠህ ክብር ለእርሱ ይሁን
በጣም ያምራል ቦታው❤
አቤል በያገራቱው ስትሄድ በገራችን ያልታዩው ፍሬዎች ወዳገር ብታመጣና መልካም ነው እኔ ወዳገር አስገብቸዬ በብዛት ተወዳጅእና ባካባቢው ገበሬ እያመረቱት ነው ድጋሜም እያሰብኩነው
@@ymeralcd4850 የቱን ይሄ እሱ ያሳነውን ፍሬ?!
ምን ይሆን ያመጣኸው፣ መቼ እንየው
ለአቤል ብርሃኑ
እዚች ዓለም ስንኖር 1000 አመት አንቆይም ስለዚ ፈጣሪም ካንተ ጋርሆኖ በረከት እንዲበዛ ከሆነ ለ ሜቂዶንያ የአገራዉያን መርጃ ማዕከል እርዳታ ብታደርግ የበለጠ ትጠቀማለህ እንጂ አትጎዳም ስለዚ ልክ እንደ ብንያም እንኳን ባይሆን ካለህ ባጀት እርዳታ እንድትሰጥ እንጠይቃለን በርታ
ማርያምን በጣም እድለኛ ነህ ምን ስትል ጀመርከው አቤል? የዞካቸው አገሮች አንዱም አልቀረኝ ሁሉን ነው የተከታተልኳቸው እና ምነው እኔም እንደሱ አለምን በዞሩኩ ብዬ እመኛለሁ
አደኛ ዩቲዩበር አቤላ ይመችህ 👏👏👏
በጣም ሲታምር አገሯ ደስ ትላለች በአርንጓደ ደንና ና በሰመያዊ ባሕር ያሸበረቀች ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች እቤቴ ቁጭ ብዬ አስጎበኛችሁኝ
የእግዚአብሔር ስራ ሁሉም ድንቅ ነው 26:38
እየሳኩ ነው የጨረስኩት ኦኬ🤣🤣 ከምር ያምራል በጣም ልጁን ከየት አጊንተህው ነው 😊አቤሎ ቀጣይ ማዳጋስካር ሀሪፍ ነች ይባላል
አቤላ አንተኮ ትለያለህ👍👍👍👌👌👌👌👌
አብልየ ታድለህ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ይጠብክህ
በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይስጥልን
ዋው በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን አቤሎ
ወይ አቤል በቃ የማትደርስበት የለም ጀግና ነህ ።
አቤላ እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬው ደግሞ ይለያል በጣም ነውየሚምረው ጫካ ግን ቡዙ አትዳፈሩ አውሬ ራሊኖር ይችሌል
abelo it is because of you i know many countries and their sensational and breathtaking nature and i always watch your videos imediately after you release. great man just keep going!!!
ይህን ውበት ያየነው ብርቱ ባለራእይ መሪዎችና ትጉ ሕዝቦች አንድ ወቅት ለፍተው ዋጋ ከፍለው ነው 🙏 ዛሬም በኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ይኸው ነው። የነገው ትውልድ ከኛ ወቅት በተሻለች ሁኔታ ይኖራል...... /የወይኗ ልጅ በርታ ጀግና ነህ ስርዐትህ ሁሌም ያስደምመኛል❤
አፈር ብሉ
አብይ ይሄን እያስፈፀመ ነው ባላልክ እያወደመው እያየህ ትግራይን አውድሞ አማራን ቀጥሎበት አዲስ አበባ እያመሳት ምኑን አበለፀጋት አንተ እራሱ የሱ ቢጤ ነህ
አይይይእስኪይሁና፣ባለቀዩከረባትሰውየበልማትስምግንየጥፋትአድማ፣ስራውያደረገመሪነው።
አንተም ድንቅ ነህ ድንቃድንቆችንም ነገሮች ታየየናለህ ❤🎉
ወይ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
What a beautiful country! Seychelles is my dream vacation place. አንድ ቀን ይሳካልኛል መቸም።
ሡባሀና አላህ እንደ ተፈጥሮ ሠላም የሚሰጥ የለም
አቤል ትመቸናለህ አፈር ክልል ና ኤርታአሌን አሳይልን
❤የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
አቤልየ እኔ መዳም ቤት ቁጭ ብየ ስቱን ሀገር አሳየህኝ ይህንን ቪዶ ግን ስተኩስ ፈዝዠ የሰዉየዉን ጥምጣም አቃጠልኩት
በዉነት በጣም ነዉ የማደቅህ አቤልየ ❤🎉
አቤሎ በጣም ያምራል
በስመ አብ በጣም ነው የሚያምረው ከስከዛሬው video የዛሬው ያስቃል ዘናም ያደርጋል ሌላም ቀን ይዘህው ናአ
I can't explain what you are showing us. Really, amazing ! You are committed, courageous, and lovely brother Abela! Thank you very much!
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ፀጋዉን ያብዛልክ ወነድሜ
ኢንሻ አላህ እሄዳለው በጣም ያምራል ሱባሀንአላህ
አንበሳ ልጅ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር በ 😅ጀምሬ 😅 ጨረስኩት የምር አብሬአችሁ የተጓዝኩኝ አይነት ስሜት ነው የፈጠራችሁብኝ
ሁሌም ነው የምያስገረመኝ አቤልዬ ተባረክ 🥰🥰
በጣም እናመሰግናለን።with out transport ጉዞ ሲሸልስ
Amazing Nature Abela i loved it !!
በጣም የሚያምር ግሩም ሀገር ነው ለብቻ ግን በጣም አስፈሪ ይመስለኛል አቤሎ እናመሰግናለን❤
“እንሽላሊት በእጅ ይያዛል፥ በነገሥታት ግቢ ግን ይኖራል።”
- ምሳሌ 30፥28
ዋው እኛንም አዝናናችሁ እናመሰግናለን የኛንም ኢትዮጵያ ከዚህ ትበልጣለች እኮ ኘላየናትም እጂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤል ሁሌም እንዳስደመምከኝ ነው❤
Abela you're the best !!❤
I appreciate your work and program.
I love you habibi from jimma University.
You're the most person that I appreciate his work. !!
Betam new yemtmechegn yemtlekew negeroch bemulu des yelalu
አንተ ልዩ አንደኛ ነህ ❤❤❤
❤ ውይ በጣም ደስ የሚል ነው ተመስጪ ነው ያየኅችሁ ❤❤❤❤❤❤
THE BEST ONE.
አቤላ ምርጥ ሰዉ❤
በአላህ ❤በማርያም ❤ ብያቹሀለሁ 10ሺ እድገባ እርዱኚ እሲ ደስ ይበለኚ🎉
አቤላ ጀግና በርታ አለምን ዙር እሺ
በጣም እናመሰግናለን።with out transport ጉዞ ሲሸልስ 20:55
ወይኔ በሳቅ ዛሬ አዝናናኸን እናመሰግናለን
ዋው ቦታው በጣም ያምራል🎉🎉🎉🎉
የሚገርም እና የሚያምር ከተማ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው አቤላ እናመሰግናለን
ፈረንጅ ሰርቶ ሰርቶ አመሻሹላይ ነው የሚዝናናው
በመስራት አጠገባቸውም አልደርስም
ግን ለስራ ባሕሬን እና ቆጵሮስ ኖሬለሁ
የእድሜ ሐብታም ያድርገን እንጄ ሲሳካልኝ
ሲጋፖር , ሲሼልስን, ኬኒያን ...
እንጎበኛለውን እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን
ውይ ተጫወተብህ ደስ ይላል የሚያምር አገር
Abelo🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Fertek New adel ayezoh🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍ያኔ ጀግና በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ የመችህ አቤልዬ ❤❤🎉የኛ ምርጥ🎉🎉🎉
😆😆😆😆😆😆😂😂😂😂 ግን የ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
አቤል እንዳንተ የታደለ የለም
Traveling is my very fever thing to do I already know some countries by visiting
I have dreams to travel more if God willing. Keep up what you’re doing and good luck 👍
ያቤላቤተሰብ በመሆኔ እኔ ሳለፋ ሁሉንም ሀገሮች ጎበኘሁ😂❤❤❤😅
መሄድ እፈልግነበር በአንተ አየሁት ስታምር
I learned a lot from your video! You are very amazing Abel! Thank you 💙💙💙🙏🙏🙏👏👏👏
አቤላችን❤
Wow so beautiful! Thank you ❤
ወይኔ እደት ያምራል ያሰላምም
በርታ አቤላ
በጣም ደስ የምትል ሀገር ናት wow ሺ ሼልስ ሀገር እውነትም በተፈጥሮ የታደለች ሀገር ናት 😮😮😮
ወይኔ የጫካው ጉዞ😅😅😅😅😅ልጆቹ የጦሩት ነው አላለም ዛፍን😅😅😅😅😅
ዓቤል እጅግ እናመሰግናለን ።በቀጣይ የካታሎኗን ባርሴሎና ከተማ ብታሳየን ምኞቴ ነው😊❤
Very high quality. Thank you ❤
Egziabhare kefekde mehade ayekerme
እኔ ግን በጣም ኡሳቀኝ 😂😂 ማለቴ ምልክቶቹ
Yes የአለም ዋነኞቹ ስደተኞች ቻይና ህንድና የመኒወች ያልረገጡበት ሀገር አታገኝም በጣም ስደት ባህላቸው የሆኑ ሀገሮች ናቸው በየደሴቶች ሳይቀሩ በምድር ዳርቻ ሁሉ በመቀጠልም ይሁዲወች ናቸው።።።
This’s amazing! Very entertaining and the same time informative. Well done!
ጀግና ታድለሀል።
Ablo yemch sent agr agur alm yezhn tegwazk❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Yemtamir Hager thank you abela
Abela getan betam nw zare dase yalegni, demo Brother or Friend .......aberachu setehonu setedegagefu dase yelale esekezare bechaken selemayek zare betam dase alegni endi abrok feta eyale yemihed sew ga selalek
Oh I enjoyed your video brothers good job keep it and stay safe 🙏
Abelye berta dese yemale ❤️❤️❤️
የእግዝአብሔር ድንቅ ኖው
አቤላ ካንተ ጋር የለዞርኩት ሀገር የለም የዛሬው ደግሞ ይለያል እናመሰግናለን ❤❤❤
እደት አባቱ ያምራል
ማሻላህ
Batam fare nake laka😂😂😂 thanks lala gezam erajem video seralen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ebakih sile Jordan city siralin🙏🙏🙏🙏🙏 am learning alot from your videos abela❤