የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ሃና ሰሞኑን ተጨናንቃለች። የጤና ክበብ ልትጀምር ነው፤ የቤት ውስጥ ስራዋም እንዳለ ነው፤ ፈተናም ደርሷል፤ እንዴት ይሄድላት ይሆን? በቂስ ማጥኛ ግዜ ታገኛለች?
    Subscribe: bit.ly/2wPney7
    Connect with Yegna
    Facebook: / yegna
    Instagram: / yegna_official
    Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
    Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
    Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
    የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
    አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
    ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
    የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
    ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
    Facebook: / yegna
    እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
    የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
    እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
    ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
    • ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
    • ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
    • ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
    • የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
    • ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
    የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
    YEGNA IS FOR ALL OF US!!
    Dear viewers,
    We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
    We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
    - Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
    - Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
    Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
    - your real name (make up a nickname)
    - your age,
    - your address,
    - the name of your school,
    - your email address or phone number, or
    - any financial information or passwords.
    Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' TH-cam so you can visit under an adult’s supervision.
    #Yegna
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 752

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 ปีที่แล้ว +65

    ማነው እንደኔ የነ ሀናን ቤት ሲይ ልቡ የሚረበሽ የገጠር ልጅ ብቻ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሀይሌ ተላላፊ ፍቅር ነው የያዘህ በቃ ባደዬ ካአለም ላይ ተነስቶ ሰላም ላይ ክክክክ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር እንኳን ተመለስሽ ማን እንደ እናት ቤት

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว

    የኛ ❤

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦችዬ እንኳን በደህና መጣችሁ
    ከኮሮና በሽታ ይጠብቃቹ

  • @waqqayotikksekotiwaqqayoti2102
    @waqqayotikksekotiwaqqayoti2102 4 ปีที่แล้ว

    Well come yegna

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ድራማ ከየኛዎች የቀጠለ ነው ወይስ ከየኛዎች የተኮረጀ ነው???

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @kiyyaumer5518
    @kiyyaumer5518 4 ปีที่แล้ว

    Hhhhhh dawit hayle guggube dhugaa 😅😅😅

  • @motherfather9607
    @motherfather9607 4 ปีที่แล้ว

    betam mrt new gn btkortu land kfal behulet lenante hagez neber

  • @masigirma9134
    @masigirma9134 4 ปีที่แล้ว

    ((ከ❤የምትዋደዱ ቤተሰቦች))wel 🙋‍

  • @tube2192
    @tube2192 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አገራችንን በ ኮሮና ቫይረስ ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን %%% ሰብስክራይብ 🔔

  • @albadr666
    @albadr666 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛወች ሰወዳች

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 ปีที่แล้ว

    ኢነቴ ደሞ የዬነው አይደል

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
    @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 4 ปีที่แล้ว +188

    ማነው ፍቅር እናቷን እና አባቷን ስታቅፋቸው ያለቀሰ እህ እኔም መቸ ነው እናቴ እቅፍ አድርጌ ይቅርታ የምጠይቅሽ

    • @mmmh7409
      @mmmh7409 4 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ቀን

    • @SalamSalam-hx5lv
      @SalamSalam-hx5lv 4 ปีที่แล้ว

      Ayezosh adekn ancem takfacew alseh ede egzabher fikad esh ehtu

    • @Tube-qj5tn
      @Tube-qj5tn 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ለራሱ አለቀስኩ አይ ስደት ከቤተሰብ አለያይተሀን በናፍቆት ሊደፋን ነው

    • @መሲየድንግልልጅ-ጀ4ሸ
      @መሲየድንግልልጅ-ጀ4ሸ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እማዬ እንደዛ አድርጋትለሁ ❤️😥

    • @ህልምአለኝያልተቋጨ
      @ህልምአለኝያልተቋጨ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ይቅርታ ስትጠይቅ ሰውነቴ ውርር ነው ያለው አልቅሻለሁም 😭😭

  • @sisaygetent3080
    @sisaygetent3080 4 ปีที่แล้ว +11

    የነ ሀነ አባት እንጅ የእጀራ አባት አይደለምይመችህ

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 4 ปีที่แล้ว +70

    ፍቅር ምንም አደጋ ሳይደርስባት በመመለሷ ደስ ብሎኛል

  • @መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ
    @መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ 4 ปีที่แล้ว +27

    ውይይይይይ የሀና የጀራ አባት እኩል የነ አለም አባት ጋ እኩል መወለድ ቋንቋ ነው ፍቅር አስለቀሽኝ እናቷን ስትለምን እናት ለዘላለም ትኑር እናት ከለለች አለም ጨለማ ናት እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ እወድሻለሁ

  • @አሚራአሙቲ
    @አሚራአሙቲ 4 ปีที่แล้ว +9

    ማነው የፍቅር መመለስ ያስደሰተው

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 4 ปีที่แล้ว +72

    ይሄ ድራማ በጣም ነው ደስ የሚለው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኑሮ ነው ባማሩ ቤቶች የተሽሞነሞነ ፍልም ድራማ ስልችቶን ነብር

  • @haymiwinta5917
    @haymiwinta5917 4 ปีที่แล้ว +58

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ስለ ሀገሬ ህዝብ እጨነቃለው ስለኔ እጨነቃለው ኤረ ይሄ ኮሮና የሚሉት የሰጠን በሽታ ከዚህ ምድር ላይ እንዲጠፋ አብዝታችሁ ፀልዩ 😭😭

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +74

    አዋጂ አዋጂ የኛዎቹ መተዋል ኑኑ
    የስድት እህት ወዱሞች. ከዘመኑ ወረርሽኝ ፈጣሪ ይጠብቀን. በዱአ በጾሎት አትረሳሱ
    ድግሞ ቨድወዉን ድገማችሁት ልበል 😂😂
    በስንት ጌዜ ጠብቄ ብትመጡ ያየነዉን ኧረ ምነዉ ምነው. በአንድ ጊዜ ከድስታ ወድ ሀዘን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +29

    አላህ ይሄን ኮረና ያጥፋልን ያርብ አላህ ያልታሰበ ደስታ ይስጠን, 🙏🙏🙏🤲🤲

  • @አልሀምዱሉላህአለኩሊሸይ
    @አልሀምዱሉላህአለኩሊሸይ 4 ปีที่แล้ว +55

    መጡ መጡ ዋው አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ከዝህ ከበሽታም አላህ ያውጣን በስደት አለም ላይ ያለነው በጭቀት አለቅን

    • @munabinttemam1702
      @munabinttemam1702 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ያረብ

    • @freetamirat1403
      @freetamirat1403 4 ปีที่แล้ว

      Endet endenafekachut

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @meyimunahassen6600
      @meyimunahassen6600 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን ያረብ

    • @NitanTube
      @NitanTube 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/nOyDPOg3LYuCYADlKYML8w.html የአርቲስት ሰላም ተስፋዬ አድናቂዎች ዩቱዩብ ከፍታለች ገብታችሁ መመልከት ትችላላቹ

  • @endager3217
    @endager3217 4 ปีที่แล้ว +13

    ሀይሌን እያየው ስቂ ሳልጨርስ ሀናን እያየው አለቅሳለው ሁላችውም ታምራላችው

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 4 ปีที่แล้ว +7

    እፍ እንደዚህ መልካም እንጀራአባት ደስ ሲል

  • @n630
    @n630 4 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደና መጣችሁ ይሄን የምታነቡ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ እንድያስብ ፀልዩ

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 4 ปีที่แล้ว +11

    እሄ ደራማ ደስ ከሚለኝ ነገሩ ሀገራዊ ኢትዮጲያዊ ያለ አርቴፌሻል ነገሮች ሳይጠቀሙ በትክክለኛ ማንነታቸው በባህላቸው በድህነታቸው ሳያፍሩ ሁሉንም ቁልጭ አድርጎ የሚያቀርቡት ነገር በጣም ደስ ይላል እሄነው ኢትዮጲያዊነት በርቱ ለኔ በአሁን ሳአት ካየኃቸው ድራማ አንደኛ ዬ ነው ይመቻቹ 💚💛💝☑👍👏

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 4 ปีที่แล้ว

      አድሥልቀቁአትኩሩእኔደሞመሮጦ

  • @እማእወድሻለሁ-ሐ5ኸ
    @እማእወድሻለሁ-ሐ5ኸ 4 ปีที่แล้ว +32

    የኮሮና ጭንቀት የመዳም ስራ ብዛት ሊገለኝ ነው ኦፍፍፍፍፍ አሁንሥ

    • @joneysebman9618
      @joneysebman9618 4 ปีที่แล้ว +2

      ማዳምሽ እግርሽ ላይ የምትወድቅበት ሰአት ተቃርቧል !! ሀገርሽ የኮሮናን መድሀኒት ለመፈልሰፍ ቀናት ቀርቷታልና አይዞሽ የኔ እህት !

    • @Ksa-wz5dw
      @Ksa-wz5dw 4 ปีที่แล้ว

      አይዞኘ

    • @yebabalijhabeshawit8537
      @yebabalijhabeshawit8537 4 ปีที่แล้ว

      @@joneysebman9618 wayne baderegew

    • @በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
      @በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ 4 ปีที่แล้ว

      @@joneysebman9618
      ምነው ባረገው አሁስን አሳበዱን አረበች እኔማ ትቻት ወጥቸ ውጭ ልል ነው

    • @chalikelbeche4190
      @chalikelbeche4190 4 ปีที่แล้ว

      Fetaterishen lemagni selot argi enji ahe ahel atefire yemadem sera ke hone lemarshu ayekebdeshim fetiri mamenaw wenaw

  • @ፅናት-ጨ7ዠ
    @ፅናት-ጨ7ዠ 4 ปีที่แล้ว +81

    ስትገርሙ በድጋሜ?😫😏🏃‍♀️

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +14

    የሀና አባት የሚገርሙ ደግ ሰው ናቼው
    ፍቅር ወደ ቤቷ ምንም ሳቶን በመመለሷ ደሥ ብሎኛል

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር እንኳን በሰላም ወላጆችሽ ጋር ተገናኜሽ ሳላስበው እንባዬ ባይኔ ሞላ ድጋሜ ስተት እንዳትሰሪ ምንም ነገር ቢሆን ወላጅን ማማከርና ማሳወቅ መልካም ነው ምንም ቢሆኑ ዞረን ዞረን ማረፊያችን ናቸው ብንታመም ብንቸገር ምንም ብንል ማን እንደ ወላጅ ላለለት😒💗

    • @Vip-fh7iv
      @Vip-fh7iv 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እህቴ

  • @hayatahmed3871
    @hayatahmed3871 4 ปีที่แล้ว +17

    አይ ኮማቾች ለካሥ ሣታዩ ነው የምኮምቱት😂😂😂😂

  • @የየመኑየየመኑ
    @የየመኑየየመኑ 4 ปีที่แล้ว +26

    አዳራ ጌታየ አደራ ያገሬን ልጆች አደራ አንዳያይብኝ መከራ በተለይ በስደት የሚኖረትን ከዚህ በሽታ ጠብቅልኝ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 ปีที่แล้ว +6

    እረ ሃይሌ እጅህን ሳትታጠብ ዝም ብለህ አትብላ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว +5

    *እረ በደንብ እዩ አልተደገመም መጀመራያ ላይ ከባለፈው ቀንጫብ ይላል እንጅ አታየም ክክክክ ወይኔ ሀይሌ በሳቅ*

    • @ayshaa8864
      @ayshaa8864 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በትክክል ተያችዉ እነሱን😂😂

  • @አሚራአሙቲ
    @አሚራአሙቲ 4 ปีที่แล้ว +23

    ውይ የነ ሀይሌ አባት ደስ ሲል ኡፍ ውድድፈ

  • @megersaalamayobiru9237
    @megersaalamayobiru9237 4 ปีที่แล้ว +1

    Galatoomaa baay'ee jaalladheera fiilmii keessan.

  • @ፅናት-ጨ7ዠ
    @ፅናት-ጨ7ዠ 4 ปีที่แล้ว +14

    የኔዎቹ እንኳን ደህና መጣቹ♥
    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ እህትና ወድንሞቼ❤🙏🙏🙏

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 4 ปีที่แล้ว +4

    "ፔሬድ" ከማለት " የወር አበባ" ብሎ ትምህርት መስጠት አይሻልም ትላላችሁ?? ብዙ ታዳጊዎች ተኮትኩተው የሚወጡበት የመጀመርያ ትምህርት ቤት ስለሆነ ጥንቃቄ ቢደረግ እግረ መንገዱንም ቋንቋችንን እያሳደግነው እንሄዳለን።

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 4 ปีที่แล้ว

      አስተዋይ

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል አንደኛ አስተዋይ ሰው ውስጤ ነው

    • @misteryemane4749
      @misteryemane4749 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ የኢትዮ አክስት የኔ ፍቅር እናት ልጆቿን አልጋላይ አስተኝታ የእህቷን ልጅ እመሬትለይ 😀

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ 🙆ፍቅር😥😥 ወይኔ ሀና ሚስኪን 🤔

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ መልካም አባት የነሀኒ እጀራባት እዲህም ጥሩ አለ

  • @ኤልዱየተዋህዶልጅ
    @ኤልዱየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክ እኔም እንደ ፍቅር ጠፍቼ ነበር እኔ ግን አልተመለስኩም ውነተኛ አፍቃሪ ስላገኘሁ የኔ ፍቅር እወድሀለሁ

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ጸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ምለው ድራማም ይሰርቃል እንዴ አይተነዋል ሚል በዛአ

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 4 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት የሁላችን ታሪክ ነው ምትሰሩት። ጎበዞች

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 4 ปีที่แล้ว +6

    የጌታችን፡የኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ወንጌል፡
    ቅዱስ፡ማርቆስ፡እንደ፡ጻፈው።
    የማርቆስ ወንጌል Mark 1
    ምዕራፍ፡1፤
    1፤የእግዚአብሔር፡ልጅ፡የኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ወንጌል፡መዠመሪያ።
    2-3፤እንሆ፥መንገድኽን፡የሚጠርግ፡መልክተኛዬን፡በፊትኽ፡እልካለኹ፡የጌታን፡መንገድ፡አዘጋጁ፡
    ጥርጊያውንም፡አቅኑ፡እያለ፡በምድረ፡በዳ፡የሚጮኽ፡ሰው፡ድምፅ፡ተብሎ፡በነቢዩ፡በኢሳይያስ፡እንደ፡ተጻፈ፥
    4፤ዮሐንስ፡በምድረ፡በዳ፡እያጠመቀ፡የንስሓንም፡ጥምቀት፡ለኀጢአት፡ስርየት፡እየሰበከ፡መጣ።
    5፤የይሁዳም፡አገር፡ዅሉ፡የኢየሩሳሌምም፡ሰዎች፡ዅሉ፡ወደ፡ርሱ፡ይወጡ፡ነበር፥ኀጢአታቸውንም፡
    እየተናዘዙ፡በዮርዳኖስ፡ወንዝ፡ከርሱ፡ይጠመቁ፡ነበር።
    6፤ዮሐንስም፡የግመል፡ጠጕር፡ለብሶ፡በወገቡ፡ጠፍር፡ይታጠቅ፡አንበጣና፡የበረሓ፡ማርም፡ይበላ፡ነበር።
    7፤ተጐንብሼ፡የጫማውን፡ጠፍር፡መፍታት፡የማይገ፟ባ፟ኝ፡ከእኔ፡የሚበረታ፡በዃላዬ፡ይመጣል።
    8፤እኔ፡በውሃ፡አጠመቅዃችኹ፡ርሱ፡ግን፡በመንፈስ፡ቅዱስ፡ያጠምቃችዃል፡እያለ፡ይሰብክ፡ነበር።
    9፤በዚያ፡ወራትም፡ኢየሱስ፡ከገሊላ፡ናዝሬት፡መጥቶ፡ከዮሐንስ፡በዮርዳኖስ፡ወንዝ፡ተጠመቀ።
    10፤ወዲያውም፡ከውሃው፡በወጣ፡ጊዜ፡ሰማያት፡ሲቀደዱ፡መንፈስም፡እንደ፡ርግብ፡ሲወርድበት፡
    አየና፦የምወድኽ፡ልጄ፡አንተ፡ነኽ፥
    11፤ባንተ፡ደስ፡ይለኛል፡የሚል፡ድምፅ፡ከሰማያት፡መጣ።
    12፤ወዲያውም፡መንፈስ፡ወደ፡ምድረ፡በዳ፡አወጣው

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይኔ የሀይሌ የጀራ አባት ደስ ሲል በርቱ ቀጥሉበት

  • @mexuibaba8789
    @mexuibaba8789 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወዳችሁ ቀጥሉበት የኔልዩዎቺ ትምህርት በጣም ነው እሚያስለቅሰው. እውነ ት ቀጥሉበት

  • @retareta8675
    @retareta8675 4 ปีที่แล้ว +4

    የሃኒ አባት ጋሼ ኡፍ ምስኪን አባት ምርጥ አባቴን አስታወሰኝ

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 ปีที่แล้ว +7

    የጅብ ችኩል ቀድ ይነክሳል አሉ የዛሬ መስሎኝ ስጣደፍ ተደፍቼ ነበር

  • @Eነኝስደተኛዋ
    @Eነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ሰሰላም መጣቹ ውዶች ስወዳቹ ግን ድጋሚ ነው ከዚ ቀጥሎ ያለው ልቀቁልን በጉጉት እጠብቃለን

  • @selamselam9389
    @selamselam9389 4 ปีที่แล้ว +4

    በረቱ በረቱ በጣም ነው የሚያስተምረው አመሰግናለሁ

  • @የልኡልሸጋእናትየልኡልሸጋ
    @የልኡልሸጋእናትየልኡልሸጋ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ነው በኡነት የኡነት የኛ ታሪክ ሁሉ በቤታችን ነው ያለው የህንን ታሪክ ቀጥልበት

  • @እማያኔንግስት
    @እማያኔንግስት 4 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች በአየለቹባት አላህ ይጠብቀቹ
    ኮሮነን ከአለም አላህ የጥፈው 💕💕😘😘

  • @እሙሰልማን-ነ3መ
    @እሙሰልማን-ነ3መ 4 ปีที่แล้ว +16

    ምነው ኮማቾች ቸኮላችሁ የሳምንቱ እኮነው ይሄ አይተነዋል

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      እሙ ሰልማን እሙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ

    • @milon166
      @milon166 4 ปีที่แล้ว

      አችዬ ምነው በድጋሚ ያማቸዋል እንደ

    • @afiyaabdu3559
      @afiyaabdu3559 4 ปีที่แล้ว

      Awo Ewnat

    • @hami1628
      @hami1628 4 ปีที่แล้ว

      Sigeremu

    • @hami1628
      @hami1628 4 ปีที่แล้ว

      የናቶች ምርኮኛ ቤተሰብ እንሁን ማሬ

  • @dhxxxbcg3820
    @dhxxxbcg3820 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀይሊ የምትፈልግህን ትተህ ያላሰበችዉን ታስጨንቃለህ እዳዉ ግን ሎሚዬ ታሳዝነኛለይ ዉድ እናም እደሳ የሚት ልጅ ነኝ ሁሉንም ያጣሁ አይዞሽ ሂዎት ትፈትናለይ

  • @selamyemaryamliji5592
    @selamyemaryamliji5592 4 ปีที่แล้ว +6

    ስታናዱ የሳምንቱ ዛሬም ደገማቹት እኔደሞ ሰፍ ብዬ ለማየት ስሄድ

    • @ሪላክሲሀፒሪላክሲሀፒ
      @ሪላክሲሀፒሪላክሲሀፒ 4 ปีที่แล้ว

      ውይ እኔ ራሡ ኡፍ እቅልፌ አጥቼ

    • @አላህከሪም-ጨ6ጸ
      @አላህከሪም-ጨ6ጸ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ራሱ አድስ መሥሎኝ

    • @ስህንነኝ
      @ስህንነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ኸረ አድስ ነው ኮረና ቅጣችሁን አዙሮት የለ መለየት አቃታችሁ ክክክክክክክክክክክክ አይዞን ወገኖቸ ፈጣሪ አለልን

    • @Zየዱባይዋቅመም
      @Zየዱባይዋቅመም 4 ปีที่แล้ว

      @@ስህንነኝ 😬😬😬😷😷😷😷

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ገና እያየሁ ነው

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች ግን ፒፕሉ እንዳይሰለች ሁለቴ ባትለቁት ደስ ይለኛል ይሄንን ከ5 ቀን በፊት አይተነዋል! በተረፈ በርቱ!🙏😍😘

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 ปีที่แล้ว +8

    እስቲ እንደኔ የኛዎችን በጉጉት የሚጠብቃቸው ያሳየኝ 👍👍🌹🌹🌹

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +1

      Kadija Kadija ማማየ ሰብስክራይብ አርጎኚ

    • @አይጊዜ
      @አይጊዜ 4 ปีที่แล้ว

      ደገሙት

    • @kadijakindu7258
      @kadijakindu7258 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 እሽ የኔ ቆንጆ

  • @etholovetheorthodox9013
    @etholovetheorthodox9013 4 ปีที่แล้ว +2

    2]ሀኪም ቤት ሄዳ ምላሹን መስማትና ለምላሹ እርምጃ መውሰድ

  • @leensaabookii5445
    @leensaabookii5445 4 ปีที่แล้ว +1

    wel come❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌿🌿🍃🍃🍃🍃🍃

  • @abrhamassefa2323
    @abrhamassefa2323 4 ปีที่แล้ว +2

    ያስቃል እኔ ተመችቶኛል ቀጥሉበት።☺☺☺

  • @shshsh2666
    @shshsh2666 4 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር መጣት እዴት ደስ እዳለኝ የአለም አባት የኔ አባት መሳይ ነው ኡኡ እናት እና አባት ሲጣሉ በጣም ነው ሚጨቀው ደሀ ሆነው ፍቅር ሲኖራቸው ደስ ይላል አባቴ ሁሌም ያው ነው

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว +5

    የነ ፍቅር እናት ደስ ስትል የኔ ድንቡሽ በቃ ሁላችሁም የነ ሀይሌ አባት ኡፍፍ

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
    @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ ስወዳችው እውነት ቤትሰቦችጋር እንዳለሁ ይሰማኛል እናትን ሳይ እውነት እናትስ አይመስላችሁም እና አይዟችሁ

  • @semharkiroskiros1960
    @semharkiroskiros1960 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @አለምነሽ-ፀ8ጨ
    @አለምነሽ-ፀ8ጨ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሰኞ ሳየው ደግመው እንደሚለቁት ተናግሬለሁ

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 ปีที่แล้ว +2

    እዴ ድጋሜ ትለቃላችሁዴ ባለፈው አይተነዋልኮ 🙄በቃ ገና ሳምንት ልጠብቅ ነው😕

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ደና መጣችሁ የኝያዎች 😘
    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ራራልን 😭😭😭

  • @ghtcnhgchkb4760
    @ghtcnhgchkb4760 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ኣይተነዋል ድጋሜ ነው ምትሉት ካያቹት ለምን ደግማቹ ታዩታላቹ ለማንኛውም ኣሪፊ ስራ ነው የና ዎች በጣም ነው እምወዳቹ

  • @Titay2348
    @Titay2348 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የፍቅር እናት ምን እንደምታደርግ ለማየት ማነው የቸኮለ እንደኔ

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ። እና ሀና። ስወደችሁ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 ปีที่แล้ว +3

    *ፍቅር እንዴት ሆና ይሆን?*

  • @kapture1950
    @kapture1950 4 ปีที่แล้ว +1

    የነ ሀይሌን ቤተሰብ ውድድድድድ በተላይ ሀንዬ ፈገግታሽ ደስስስስ ሲል

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
    @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እኳን በሰላም መጣቺሁ 😍
    የፍቅር ሁኔታ አሳስቦኚ ነበረ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ቀላቀላችሁት ሳምንት የቀረ ነበር ማለት ነው ዛሬ ከመጀመሪያው ለቀቁት ምነው ከቀልባችሁ ሁናችሁ ልቀቁልንጂ😒

  • @NitanTube
    @NitanTube 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/channels/nOyDPOg3LYuCYADlKYML8w.html የአርቲስት ሰላም ተስፋዬ አድናቂዎች ዩቱዩብ ከፍታለች ገብታችሁ መመልከት ትችላላቹ

  • @skalalefewuyoutube1530
    @skalalefewuyoutube1530 3 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ኢትዮ ሄጄ የሀብታምእንቅልፊ ነውያማርኝ የመዳምጥሪ ሰልችቶቾኛል

  • @ekramdelil5185
    @ekramdelil5185 ปีที่แล้ว +1

    Wow !!!

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌና ደዊት ስጨቃጨቁ ደስ ይለኝ የፈቅር ሰለሆነ

  • @hayatali9259
    @hayatali9259 4 ปีที่แล้ว +2

    እህ ፍቅር ተርፍለች

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜተሮች የታየነው ትላላችሁደ እኔ ገና እያየሁት ነው

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว +1

    የነ ሀይሌ እናት አቤት አተዋወን ትጠላለህ አባየ ይሙት ደግሞ የት ነበረች ይሄን ሁሉ ዘመን

  • @ayalkibetadem802
    @ayalkibetadem802 4 ปีที่แล้ว +2

    Dear Admin, this is the last week episode. What you released as a trailer and what you have uploaded are not the same. This discrepancy is repeated in this third episode.

  • @abeas9623
    @abeas9623 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ሀና የሚመቸኝ ማንም የለም

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 4 ปีที่แล้ว +3

    ስታስጠሉ በሉ ጓድኞቸ ጌዜቹን እንዳታባክኑ ይህ ድጋሚ ነው አር ላሽ🙄
    ውድ ያገሬ ልጆች ይህን የመጣብነን በሽታ ከምድርገፅ ያጥፋልን🙏🙏

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      ሰብለ የማሪያም ልጅ ሰብሊየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @Eemabetkassa
      @Eemabetkassa 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 ይሺ 😍😍😍

  • @Waldba_Media
    @Waldba_Media 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ ማሮቼ
    th-cam.com/video/ao70qGtuic0/w-d-xo.html

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃናዎች ይቀድማሉ አይተነዋል
    #በርቱ_ማሮች♥

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +1

      ነኝ ስደተኛ የኔ ስደተኛ ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ

    • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
      @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 እሽ የኔ ቆንጆ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 4 ปีที่แล้ว +2

    ገሽ አበራ ስወዳቸው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም ደስ የሚለኝ የሀና እና የወንድሟ ውዴታ

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    በናታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ዋን ኬ ልሞላ ትንሽ ቀርቶኝ ነው ተባበሩኝ

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 ปีที่แล้ว

      መረዳት ይቻላል በሰብስክራይቭ

  • @ሣሪ.የማየልጅ
    @ሣሪ.የማየልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ድራማውየኢትዩጲያድራማማለትይህነውሙልጭአርጎገጠርእሥከከተማየሚያሥተምር፣ትከከለኛታሪክያለውማንምሠውየማንኛችነምታሪክያለበት፣ፈጣሪይባርካችሁእነሀኒቾእናእነዲቪ

  • @seadaaragaw290
    @seadaaragaw290 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል በርቱ ጠንክሩ

  • @GoogleGoogle-us5qw
    @GoogleGoogle-us5qw 3 ปีที่แล้ว

    Ethiyoia wuss.kamisarawu dirama huluhihe lane1nyanawu

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 4 ปีที่แล้ว +2

    ገሽ ኮሮናን ፈረቹ እንዴ ድጌ ያለቃቀቹልን?

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff97 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛዎች (2) በሀክም መታየት እና ውጤቱን መጠበቅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ና እዝቦቿን ይተደግ ልብ በሉ እኔ የምርቅ ስለምዋድክ ነው አንቴም ለምትዋደቸው ስትል ረቀቸው እበከቹ

  • @yewibdarassefa1762
    @yewibdarassefa1762 4 ปีที่แล้ว

    Mn honachu nw zare 27 yalakerbachut betam enwedwqln eko ebakchu asayun

  • @titititi8003
    @titititi8003 4 ปีที่แล้ว +1

    አበራ እና ቆንጅት የነ ፍቅር ቤተሰቦች ደስ ይላሉ

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 4 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻውን ቡሀላ ትለቃላችሁ ብዬ አስባለሁ