እጣ ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 718

  • @ባቹ
    @ባቹ 6 หลายเดือนก่อน +425

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛን እህቴ ጠፍታ ስጨነቅ ነበር አሁን ደህና ነኝ አለች አብሳሪ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ያብስራቹሁ ❤❤❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 6 หลายเดือนก่อน +6

      ባለፈው እህቴ ጠፋች ያልሽው አች ነሽ ውዴ እዃን ደስ አለሽ ❤

    • @maezaSaed
      @maezaSaed 6 หลายเดือนก่อน +5

      እንኳን ደሳለሽ❤❤

    • @lindaraymond4536
      @lindaraymond4536 6 หลายเดือนก่อน +2

      All glory be to the most high God!!!

    • @bekeludechassa4547
      @bekeludechassa4547 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @MuletaWeld
      @MuletaWeld 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የኔዋ ነሽ እዴ😅😅😅❤❤❤❤

  • @MuletaWeld
    @MuletaWeld 6 หลายเดือนก่อน +121

    ተመስገን የጣፋችው እህቴ ዛሬ ደወልች ቅድስ ገብርኤል አባቴ እደኔ የጨነቃቹ ጡሩ ነገር ያብስራቹህ አሜን ♥♥♥♥♥♥♥

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 5 หลายเดือนก่อน +5

      እንኳን ደስ አለሽ ውዴ አሜን አሜን አሜን

    • @seasea3347
      @seasea3347 5 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤❤

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @edantirfe8994
      @edantirfe8994 หลายเดือนก่อน

      Amen enkuan des alsh yene wed

  • @AynalemEfrem-c5u
    @AynalemEfrem-c5u 6 หลายเดือนก่อน +347

    ከመብረቅ ወደ ስብራት ከስብራት ወደ እጣ ፋንታ እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤

    • @uouo441
      @uouo441 6 หลายเดือนก่อน +3

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 6 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😂

    • @ፋገግ
      @ፋገግ 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @NaimaNaima-p9t
      @NaimaNaima-p9t 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኳን ደሥ ያላችሁ

    • @سلامسلام-س4ت
      @سلامسلام-س4ت 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 6 หลายเดือนก่อน +93

    በሰላም ኣስጀመሮ ያስጨረሰን የስደት እህቶቼ🥰🥰🥰ወንድሞቼ

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @tirusatmulu3586
      @tirusatmulu3586 5 หลายเดือนก่อน

      ፀሎት አደረግሽዉ አዪ እህቶቸ

    • @amaamm-fe9sv
      @amaamm-fe9sv 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን❤❤

    • @Molla-pe8rs
      @Molla-pe8rs 5 หลายเดือนก่อน

      ❤️👌

    • @LemiKetema
      @LemiKetema 4 หลายเดือนก่อน

      Atafrim inde le film indezi sityi

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 6 หลายเดือนก่อน +110

    😂😂😂😂አይ እደቃና የማዳም ቅመሞችን እንባ ጠባቂ የለም እኮ እስኪ ደሞ በዚህ እንደበራለን ቃና ባይኖር እንዴት ስራችንን ስንሰራ ነበር የሚሰማው ሁሉ መከራ ስቃይ ነው ያንን መከራ ስቃይ ከዚህ ብቅ ስንል ለትኝሽ ደቂቃም ብትሆን እንረሳለን መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ ከእጣ ፈንታ ጋር በዚሁ የኛንም እጣፍንታ እናያለን❤❤❤

    • @Merryhello
      @Merryhello 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂❤❤❤

    • @የናቷንግስት
      @የናቷንግስት 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል 😂😂😂

    • @mariamm3645
      @mariamm3645 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😂😂😂😂

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 6 หลายเดือนก่อน

      on korse😢😂😂😂😂

    • @haregnegusu6432
      @haregnegusu6432 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @TinaTina-ov4sh
    @TinaTina-ov4sh 4 หลายเดือนก่อน +21

    እባካቹ የሰው አገር መኖር ከጀመርኩ 12 አመት ሆነኝ አላውቅም ለካ ለሁሉም ነገር እድል ያስፈልጋል በዚም በዚም ብል ምንም አልሳካ አለኝ😭 እኔ ደከመኝ በጣም ቤተሰቤን ካየው 12 አመት ሆነኝ እባካቹ ፀልዩልኝ መተንፈስ እራሱ አውን አውን ደከመኝ ያሰብሽው ይሳካ በሉኝ😢

    • @AstAst-sg7hy
      @AstAst-sg7hy 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ውዴ 😢😢😢😢

    • @EQa-o8n
      @EQa-o8n 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yena wed fetare yerdashe 12 amet kebad nawe

    • @BanchiYedenkachew
      @BanchiYedenkachew 2 หลายเดือนก่อน

      ለካ እኔን የሚመስል ምንም ቢሰራ ትርፉ ድካም ብቻ የሆነበት ስው አለ

    • @TinaTina-ov4sh
      @TinaTina-ov4sh 2 หลายเดือนก่อน

      @@BanchiYedenkachew አው ናት እኔ ያልሞከርኩት ስራ የለም እውነት አውን ምሰራው ያሮጊት ሽንት ጨርቅ መቀየር ነው የሚያውቀው ያውቀዋል ስራ ንቂ አላውቅም ግን ይሄን ስራ የናቁት ኩጭ ቡለው እንኳን ከኔ የተሻለ ነው ሚኖሩት አንዳንድ ቀን ይገርመኝል ቢነግሩን በውነት እንኳን ቁጭ ብቢያ ሰርቼም አልሆንልኝ እውነት እንደው እዚ ድፍት ብያ እቀራለው እንጂ አሳቤን ሳላሳካ አልሂድም ብያ ቀረው በፊት አላማያ 3 መኝታ ያለው ቤት መግዛት ወይም መስራት ነበር 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹 አውን ግን አምላኬ ሆይ የውሻ ቤት ምታክል አንድ ፍራሽ ሚዘረጋ ካገኝው ይበቃኝል ቡያ ጠዋት ማታ ፀሎት አረጋለው እድሜም እየጨመረ ጉልበቴም የሰው ቤት ጨረሰው የዚ ሁሉ ተጠያቂ አንድ የሰው አውሬ በልቶኝ ነው ማለቴ ደፍሮኝ በ16 አመቴ ባይሆን ኖሮ ይሄኔ አገሬ ላይ ዶክተር ነበርኩ የልጅነት ህልሜን እኔን ቀጭቶ ለነገሩ🥹🥹🥹ሳይደግስ አይጣላም ነው ሚባለው እንደዛ አደጋ ደርሶብኝ ባልወልድ ኖሮ አውን ያትኝው ወገብ ነው ሚያምጠው አንዱን ሺያርግልኝ 🥹🥹🥹🥹🥹ምን ልበል ይሄን ስጽፍ እንባያ ደረቴን እያራሰ ፊቴማ ድሮ ያቃጥለኝ ነበር ሳለቅስ አውን ለምዶታል አረ እኔ ሳለቅስ ይቀለኝል ካላለቀስኩ ያመኝል አውን አለቀስኩ አይደል ገላውን እንደታጠበስው ቅልል ቡሎኝ ነው ምተ ኝው 🤣🤣🤣🤣አረ እንደውም በጠረባ እንደተዘረረ ሰው የታጅተኝውበትን ሳላቅ ነው ሚነጋው በሉ ይሀው በጠረባ ዘረረኝ ደና እደሩ

    • @shamistube8203
      @shamistube8203 หลายเดือนก่อน

      ይሰከልሽ እህቴ

  • @Tigi_16
    @Tigi_16 6 หลายเดือนก่อน +205

    በቃ😮እንቅልፍ የለም ማለት ነዉ ማነዉ እደኒ የይቱብ ዘበኛ የሆነ😂🤟🤒🙆

    • @selanch22
      @selanch22 6 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ😂😂😂😂

    • @ሀይማኖ
      @ሀይማኖ 6 หลายเดือนก่อน +4

      😂

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 6 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂

    • @BalayiBekele-qq3oq
      @BalayiBekele-qq3oq 6 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ በጣም😂😂😂😂😂

    • @hawagetnet
      @hawagetnet 6 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅😅😅😅😢😢

  • @ሱርበሱር
    @ሱርበሱር 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፊልም እወዳለዉ ግን እንደ የቆሠለ ፍቅር የተመቸኝ የለም ምእራፍ ሁለት ይለቀቅልን

  • @FetiyaTofik-oi1hg
    @FetiyaTofik-oi1hg 4 หลายเดือนก่อน +10

    ቃና ስደት ማስረሻዬ🌹🌹

  • @selameyasu-hb7xo
    @selameyasu-hb7xo 6 หลายเดือนก่อน +10

    ይሀ ደሞአድስ ነው በጣም ደስ የምል ይመስላል ከኩዝ ጉኒ በሃላ❤️❤️❤️❤️✌️✌️

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እነ ኪዛን አልወዳቸው በተለይ ከምሬና እናትዋን ጀምሬ ተውኩት

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 6 หลายเดือนก่อน +86

    ሰው ከሃገር ወደ ሃገር ይዛዋወራል እኔ ደሞ ከኣንድ ፊልም ወደ ሌላኛው ፊልም እዛዋወራለው🥺😂

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +29

    እጣፈታችን ቃና ሆና በስተመጨረሻ😂😂በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን

  • @hirutshalo7930
    @hirutshalo7930 5 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ከኩዚ ወደ እጣ ፋንታ አሸጋገረን እናመሰግናለን ቃናዎች❤

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 5 หลายเดือนก่อน

      ኩዚ ኣለቀ ኣልጨረስክትም እስካሀን😢

  • @Hayaa-se2ki
    @Hayaa-se2ki 4 หลายเดือนก่อน +4

    ልንጀምር ነው ፈጣሪ በሰላም ያስጨርሰን

  • @ሚጡየመዳምቅመምነኝ
    @ሚጡየመዳምቅመምነኝ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ይሄን ድራማ አይቸዋለው በአርበኝ ደስ ይላል❤

    • @fatumanurye2534
      @fatumanurye2534 5 หลายเดือนก่อน +1

      ስሙ ምድነው በአረበኛ

  • @NegstiKmariam
    @NegstiKmariam 5 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት እላቹሀለው በጣጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እንዳታቋርጡት😍😍😍😍😍😍😍

    • @HgihfGgljh
      @HgihfGgljh 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወ

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 5 หลายเดือนก่อน +8

    ጎሽ 😂😂 ደግሞ ምን የሚል ዕርዕስ ነዉ😂😂 አሁን የቀረዉ የመዳም ቅመሞች የሚል እርዕስ ብቻነዉ😂😂 ለማንኛዉ የራሞ እህት ፋቱሽ ስለመጣች ደስ ብሎኛል ያዉም ሰነ ድምጿ ❤

    • @SadSad-o4h
      @SadSad-o4h 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek วันที่ผ่านมา

      እውነትሽነው❤😂😂

  • @iloveu5348
    @iloveu5348 5 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ይላል የአዳ ቅብጠትን ስወድላት 😌 እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @yabetstadesse5740
    @yabetstadesse5740 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስይላል ቀጣይ ክፍል ቶሎይለቀቅ❤

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
    @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ግን በሰው ስሜት መጫወት ይብቃችሁ ኩዚ ጉኒ መጨረሻው የታል

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj 6 หลายเดือนก่อน +10

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው ይሄን ፊልም ሥወደው በቱርክ 2 ጊዜ አይቸዋለሁ ስወደው በተለይ ኤዳን ሥወዳት የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤ ቃናዎች እናመሰግናለን

    • @yod47
      @yod47 5 หลายเดือนก่อน +1

      Simu bitngeregn ameseginslhu

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@yod47mn yaragilashal zim bilash eziew eyiw😂

    • @RozaBedru
      @RozaBedru 5 หลายเดือนก่อน

      baut Yonun​@@yod47

  • @mesafintdaniel
    @mesafintdaniel 6 หลายเดือนก่อน +35

    የማዳም ቅመሞቸ ፈጣረ ከክፉ ነገረ የጠበቀቹ ጋባ ጋባ በሉተ ካለእናተ ዓያምረ

    • @MeronMeron-lu9wf
      @MeronMeron-lu9wf 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አንቺም ይጠብቅሽ❤❤❤

    • @ننىن-ذ7ب
      @ننىن-ذ7ب 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @mubeMhamhad
    @mubeMhamhad 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ከሀገር ወደ ሌላ ሀገር ይቀየያረል ኢኔ ግን
    ከአንዱ ወደ አንዱ ድረማ እቀየይረለሁኝ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 6 หลายเดือนก่อน +35

    ከመዳም ኩሽና ከቃና ላይ አፍጠን ቀረን ቅመሞች😂😂😂😂😂😂አንዱ ሲልቅ ሌላው ይተካል የኛ የስደት ሂወት አላልቅ አለጅ 😂😂😂😂😂

    • @ማርታአየልኝ
      @ማርታአየልኝ 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @hshs437
      @hshs437 5 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅

    • @ZemzemNurya
      @ZemzemNurya 5 หลายเดือนก่อน +2

      😢 አንድ ቀን ያልቃል ውዴ አይዞን

    • @Rahma-vr1md
      @Rahma-vr1md 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@ZemzemNurya እሽ ኢንሻ አሏህ

  • @genettadese832
    @genettadese832 6 หลายเดือนก่อน +57

    ኩዚ ጉኒ ሳያልቅ ማዬት እንፈልግም ባይ ስስታሞች

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +3

      ቴሌግራም አለ እይዉ

    • @MerhawitTesfamichael
      @MerhawitTesfamichael 6 หลายเดือนก่อน

      Telegram lay ale kana cinema

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@መሲቲቲዩብየለም አላገኘዉም እኔ

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@DastaBashir አለ ኩዚ ጉኒ ብለሽ ጻፊ

    • @አነ.የ
      @አነ.የ 5 หลายเดือนก่อน

      በዝ ቻናል ነዉ​@@Sara-nd3ds

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 6 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ድራማ ነዉ ባረበኛ አይቸዋለሁ

    • @Tinnak-l2k
      @Tinnak-l2k 5 หลายเดือนก่อน +1

      በአረብኛ ስሙ ምንድነው ?

    • @RozaBedru
      @RozaBedru 5 หลายเดือนก่อน

      ​@user-wo3ee9ir7p مسلسل لعبه الحظ

    • @selamealemue3819
      @selamealemue3819 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@RozaBedru🎉

    • @gualasmara1803
      @gualasmara1803 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@RozaBedru embi alen eko endet lifelgew bnatish nigerin

  • @EskedarGetachew-u7i
    @EskedarGetachew-u7i 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ድራማው አጭር እና ቆንጆ ነው ግን መጀመሪያ በዚህ ቦታ ይጀምራል የተባለው አሪፍ ነበር እሱንም ልቀቁልን😢

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ገና እየጀመረ ነዉአ ????

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน +40

    ማነው እንደኔ ፈሪሃ ም እራፍ ሁለት እዲተረጎምለት የ😢😂ሚፈልገው

    • @YehaulawerkA
      @YehaulawerkA 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለ ምዕራፍ ሁለት

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน

      @@YehaulawerkA እኔ ደነዝ ነኝ እንጅ በ አረብኛ አለ።

    • @mihret1319
      @mihret1319 5 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ይቅርብን ጭንቅ ነው😢

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน

      @@mihret1319 ግን ያስተምራል

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน

      @@YehaulawerkA አለ በ አረብኛ ግን ያሳዝናል ኢምር ይሰቃያል በ ፈሪሃ ሞት።ምክንያት የተረገመ ደራሲ ገደላት የሰርግዋ ቀን ያንን ሁሉ።ስቃያ። ካሳለፈች በኋላ

  • @VioBip-q2d
    @VioBip-q2d 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወዉ በቃ የእትዮ ፍልም ማይት ትቸዋሎ ማለት ነዉ ትርክወቹ ስወዳቹ

    • @Mariam-s6x3r
      @Mariam-s6x3r 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ትቻለሁ

  • @HelenEshete-li3hs
    @HelenEshete-li3hs 5 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁን ቃናዎች kitalik ask ወይም በእንግሊዝኛ Love for rent የሚለውን ፊልም ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata 6 หลายเดือนก่อน +29

    በቃና ፈታ አርጉን እንጂ የሀበሻ ድራማ ከሆነ አንድ ሳምት ይለቀቃል ከዛ የለም 😂😂😂

  • @Mekiya-d8g
    @Mekiya-d8g 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከመብረቅ ወደ ስብራት ከስብራት ወደ እጣ ፈንታ አይዞን ውዶችየ ❤

  • @Eyob-raduzt3wg
    @Eyob-raduzt3wg 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቃናወች መጀመር ሳይሆን መጨረሽም መልመድ ኣለባቹ❤❤

  • @Bituu16
    @Bituu16 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እባካቹን ለአንድ part ብላቹ አታሰቃዩን በፈጠረአቹ" ኩዚ ጊኒ" 187 ክፍል ልቀቁልን ስለምናቹ plsssss plssss 😭🙏🙏

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 6 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ከኩዚ ጉኒ ወደ ዕጣ ፈንታ በሰላም ተሸጋገርን 😁😜🧐 ውዶችየ

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 6 หลายเดือนก่อน +11

    ምናልባት የኛ የማዳም ቅማም በላቹ እርሱን በታመጡ ቡዙ አየን ኮ ሆ😂😂

  • @user-Sada-w2l
    @user-Sada-w2l 6 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ልእልት❤ፋቱሽዬ ሁለተኛ መጣችልኝ ግን ከዚህ ፈታ ነው የምታረገን የኔ አልቃሻ😂😂

    • @TitiDesu-vd3qp
      @TitiDesu-vd3qp 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም💋🥺

  • @sdmiraWollo
    @sdmiraWollo 6 หลายเดือนก่อน +6

    ቀጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
    በአረበኛ አይቸዋለሁ ግን
    ድምጿን አበላሽተውታል 😂😂
    ያረበኛው ደምጿ ነበር ሚሂድባት
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 5 หลายเดือนก่อน

      Lmn anchi aterergumem😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @mmn6045
      @mmn6045 5 หลายเดือนก่อน

      rasu bearebga ngerig ❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ እዳችን ይህዉ አቋረጣችሁ ደግመን እያየን ነዉ ተዉ ግን ቃናዎች 😮😊😢

  • @natshoa
    @natshoa 5 หลายเดือนก่อน +9

    ደስ የሚል ፍልም ነው

    • @sarabaley4239
      @sarabaley4239 5 หลายเดือนก่อน +1

      በአርቢና ሪእሱ ምንድ ንዉ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቦራ የያዝኤጌማንን ድምጽ ነዉ ስወደዉ

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en 4 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ እንቅልፍ አጣን ማለት ነው የማደም እቃ አለቅ😢😢😅😅😅

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 6 หลายเดือนก่อน +30

    ኧረ ኡኡኡ ካንዱ አንዱ ላይ መዝለል ሆነ ስራዬ ቢቀርስ እንቅልፌን አጣውኮ እዚህ ላይ አፍጥጬ አመሽና ነገ ጠዋት በመከራ ነው የምነሳው ቢቀርስ😂😂😂😂

    • @aai3499
      @aai3499 5 หลายเดือนก่อน +2

      እንዴ ጥዋት ማይት ነዋ 😅

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 5 หลายเดือนก่อน +1

      Tekotatarun eko ohhh

    • @dhvfuh1387
      @dhvfuh1387 5 หลายเดือนก่อน +1

      እጧጥ እጧጥ ስትይ እዳትሰበሪ😂😂😂😂

    • @kidistkidy1914
      @kidistkidy1914 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@dhvfuh1387 እኮ ይሄንን ነው መፍራት

    • @micasfaw
      @micasfaw 5 หลายเดือนก่อน +1

      Download Argiw wda

  • @Umuzubeyr-mg3ux
    @Umuzubeyr-mg3ux 6 หลายเดือนก่อน +6

    በአረብኛ አይቼዋለሁ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

    • @RozaGidey
      @RozaGidey 5 หลายเดือนก่อน +1

      በአረብ ስሙ ምን ይላል ውዴ

    • @Umuzubeyr-mg3ux
      @Umuzubeyr-mg3ux 5 หลายเดือนก่อน

      @@RozaGidey مسلسل لعب الحظ

  • @Mahderabebe2223
    @Mahderabebe2223 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ አሁንስ እንቅልፌ መተኛት አልቻልኩም በቃና ምክነያት😂😂

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔየምለዉ ቱርኮች ከፊልም ዉጭ ሌላ አይሰሩምእዴ ደራሲወቹ ሀሳብ አለማጣታቸዉ የወሪሱስ😂😂😂

    • @mekiyaSehycho
      @mekiyaSehycho 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mekiyaSehychoአላልሺም 😂😂😂😂 ቱርኮ ስራ አይኑቅም ሁልንም ስራ የሰራልው የቤትስራትንኝ ለራሱው አይቀጥሩውም ብዙም ብለዋል

  • @MkskqkDokrky
    @MkskqkDokrky 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም እህቴ ጠፍታ በጣም ጨንቆኝ ነበር ደናነኝ ብላደዎለችልኝ አልሀምዱሊላህ

  • @senayttantu4709
    @senayttantu4709 6 หลายเดือนก่อน +5

    ያሁኑ ቆንጆ ፊልም ነዉ

  • @susukehara
    @susukehara 6 หลายเดือนก่อน +18

    ቃና የመዳም ቅመሞች መፅናኛ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ዉዶችዬ♥️♥️♥️

    • @lili-of7qm
      @lili-of7qm 5 หลายเดือนก่อน

      ምነው.ጾምአደረጋችሁትእኮ😂😂😂😂

    • @mekyimekyi7584
      @mekyimekyi7584 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅አምንን

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይቸዋለሀ በቱርከኛ ምርጥ ነው 2021

  • @HrhDff
    @HrhDff 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆጆ ፋቶሽ መጣችልኝ❤❤❤❤❤

  • @فاطمة-ع4ر
    @فاطمة-ع4ر 6 หลายเดือนก่อน +2

    በቃና እዲመጣ ሜኞቴ ነበረ ይሄፊልም❤

  • @MahilteDemise
    @MahilteDemise 6 หลายเดือนก่อน +22

    ዕጣ ፈንታ መጣ ደግሞ የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንሹፈው እስኪ😂😂

    • @FatiyaEshi
      @FatiyaEshi 5 หลายเดือนก่อน +2

      የበለጠ በአረብኛ በጣም ነዉ የምያምረዉ ወላሂ

    • @MahilteDemise
      @MahilteDemise 5 หลายเดือนก่อน

      @@FatiyaEshi ምንድነው በአረበኛ ስሙ አላየሁትም

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ ግን የሚያዝናና ፌልም አይወድልንም ያለዉ ማን ነዉ

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ፈልም ነው ዕጣ ፈንታ😇☺️

  • @zarazaraaa4467
    @zarazaraaa4467 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ምርጥ ድራማ ነው ገና ገመጀመሪያው እኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😂😂😂😂😂

  • @SamrawitAlemu-th9vl
    @SamrawitAlemu-th9vl 6 หลายเดือนก่อน +3

    እውይ ቃናዎች ደሞቸ ናችሁ እኮ አዲስ አመጣችሁልን❤😂😂

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ነው ቤተሰብ እንሹፈው ያምራል😘

  • @WafaJani-ze2cy
    @WafaJani-ze2cy 6 หลายเดือนก่อน +7

    አሰለሙ አለይኩም ዎራሀመቱላህ ዎበራከቱሁ ሰላም

    • @samdam8909
      @samdam8909 3 หลายเดือนก่อน

      አች

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx
    @KalkidanBirhanu-tt2kx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይህ ፊልም ቃናዎች በጣም እናመሰግናለን ቅመሞችዬ አደራ ስለፊልሙ እንዳትተርኩብን

    • @user_selagg
      @user_selagg 6 หลายเดือนก่อน

      ከተናገሩ ማ ኣናታቸው ብየ ነው የምደፋቸው 😁😁😁

    • @KalkidanBirhanu-tt2kx
      @KalkidanBirhanu-tt2kx 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@user_selagg እኔም ኮብል በማቃበል አግዝሻለው🤣🤣🤣🤣

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 หลายเดือนก่อน

      ዉደ ይሄ የመጀመሪያዉ ክፍል ነዉአ😊

    • @KalkidanBirhanu-tt2kx
      @KalkidanBirhanu-tt2kx 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-ሚጣ አዎ እማ

  • @unmotivated1276
    @unmotivated1276 5 หลายเดือนก่อน +1

    offaa i miss ada hayatım benim happy to see this movie on kana❤

  • @Hichv
    @Hichv หลายเดือนก่อน +1

    እንቅልፌ😂😂😂😂😂

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 หลายเดือนก่อน +40

    ኩዚ ጉኒ ሳያልቅ እሄ የምትለቁት ለተመልካች ያላቹ ንቀት ያሳያል

    • @ZeynebaMuhammedadem
      @ZeynebaMuhammedadem 6 หลายเดือนก่อน +3

      ይሄ አድስ ነው ኩዚ ጉኒ 10 አመት በፊት በቃና የታየ ነው ቴሌግራም ላይ ማይት ይቻላል

    • @aynlenladefris9702
      @aynlenladefris9702 6 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ላይ የለም

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ ጥሩተከታታይ አጥተዉልናል አሁን ልክ እደጣፋጭበቀል ኮሜዲ ነገርነዉ ​@@ZeynebaMuhammedadem

    • @Mireyesamen
      @Mireyesamen 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@aynlenladefris9702 ውዴ ቴሌግራም ላይ ኩዚ ጉኒ ብለሽ ሰርች አርጊ ይሠራል እኔ አይቻለው

    • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
      @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ማሬ

  • @لمتب
    @لمتب 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዕጣ ፈንታወቺ እንኳን ደህና መጣቹ ❤🥰

  • @selanch22
    @selanch22 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራል መሰለኝ ግን የኢቶ ፊልም የማይ

  • @SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153
    @SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጀምረውእደትነው🎉🎉🎉🎉

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 5 หลายเดือนก่อน +19

    ወይኔ አሁንስ ይሂ የቃና ፊልም እያለ ሊላ ነገር መስራት አልቻልኩም ጭራሽ ባለቀልኝ ስል ሊላ ይተካሉ እኔም አያስችለኝ አይይይ😢😂😂😂😂😂

    • @abc12452
      @abc12452 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኸረ መጥፎ ሱስ ነዉ እኔ ትቼ ነበር ደሞ ጀመርኩ😢😢😢

    • @asdaassd6265
      @asdaassd6265 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ቅመሞችየ ልየው ምን ትላላችሁ ነገሩኝ 😢❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@asdaassd6265እኔም ልይደ 😢

  • @Habtam123
    @Habtam123 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሯ እንደው አንዱን ሲያልቅ አንዱን የምትተኩልን ነገር እኮ ነው የኛ አሳቢወች 😜በሉ ቅመሞች ዕጣ ፈንታችሁን ፈልጉ ዳይ

  • @amaamm-c4b
    @amaamm-c4b 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኩዚ ጉኒ ነገርሳ መጨረሻ ሳናይ ቀረ ማለት ነው ኧረ ይደብራል ቃናዎች ግን አይደብራችሁም 😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 5 หลายเดือนก่อน

      ትል ግራም ላይ የመጨረሻው አለ

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከቅጣት ወደ መብረቅ ከመብረቅ ወደ ስብራት ከስብራት ወደ እጣ ፋታ ወይ ጉድ😂😂😂😂

  • @HcJf-o5n
    @HcJf-o5n 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል ፊልም ነው🎉❤

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ 6 หลายเดือนก่อน +8

    በሰላም ጀምረን የምጨርስ ያርገን😂😂😂

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 หลายเดือนก่อน

      ገና እየጀመረ ነዉደ?

  • @Enshaallah-px9vp
    @Enshaallah-px9vp 5 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነውግን በቴሌግራም አልተለቀቀም በዚህ ማስታወቂያው ያዝገናልእህ

  • @WafaJani-ze2cy
    @WafaJani-ze2cy 6 หลายเดือนก่อน +5

    የጃመአ አሰለሙ አለይኩም ዎራሀመቱላህ ዎበራከቱሁ ሰላም

    • @NaimaNaima-p9t
      @NaimaNaima-p9t 6 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም ወራ ወበ

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie 5 หลายเดือนก่อน

    እንዲ ዘና የሚያደርግ አምጡልን የምን ጭንቀት ነው

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 6 หลายเดือนก่อน +13

    እስኪ ልጀምረው መቼም የቃና ድራማ በተንኮል የተሞላ ነው ጨጓራችንን ልልጡት ነው በቃ ደግነቱ እኔ አልናደድም እንጂ ለምጄዋለዋ 😂😂

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @RozaBedru
      @RozaBedru 5 หลายเดือนก่อน

      Comedy new😂

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ ይሄ ገና እየጀመረ ነዉደ

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ሚጣ ከተጀመረ ሁለት ወር ነው አሁን ክፍል 32 ደርሷል ደሞ በጣም አጭር ነው በእነሱ 17 ክፍል ብቻ ነው በእኛ ምንአልባት እሰከ 55 ቢሆን ነው ብዙም አይቀረውም ልያልቅ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 หลายเดือนก่อน

      @@mekdi7550 አመሠግናለሁ ዉዴ ያኔ ምእራፍ የለዉምአ ክፍል እያለ ነዉ የሚቀጥለዉ?እና ይሄ የመጀመሪያዉ ክፍል ነዉ ከዚ በፊት የለም? ልጀምረዉ ስለሆነ እንዳያምታታብኝ ብየ ነዉ 😊

  • @Arsiema97
    @Arsiema97 6 หลายเดือนก่อน +2

    የምወደው ድራማ በጣም ቆንጆ ነው🥰💙

  • @SelamSelam-li2gg
    @SelamSelam-li2gg 6 หลายเดือนก่อน +10

    ቺቫን ደሞ ኣለ በቃ ለሱ ብዬ ልጀምረው እስኪ ኣይ የኔ ነገር ከፊልም ወደ ፊልም እየዞርኩ መኖሬ ነው በቃ 😢መቸ ነው እምያልፈልኝ ኑ እስኪ ኣብረን እንየው የመዳም ቅመሞቼ😂😂😂😂

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂ደሞ ምርጥ ነው በአረብኛ ጀምሬው ነበር በጠም ነው የሚየስቃው

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by 6 หลายเดือนก่อน

      እጣ ፋንታሽ ነው ምን ታረጊዋለሽ😂😂😂😂😂😂

    • @HayatHayat-f3j
      @HayatHayat-f3j 5 หลายเดือนก่อน

      metan tebkin yemefam kmem

    • @ተመስገንአምላክየ
      @ተመስገንአምላክየ 5 หลายเดือนก่อน

      ​🤣🤣🤣😪

  • @obesinanhinefa5989
    @obesinanhinefa5989 5 หลายเดือนก่อน +1

    Be English baleyw teru nber meselgn uf cemre yene wede anchi yalshibet film hulu yamiral ❤

  • @tsedi-z3n
    @tsedi-z3n 6 หลายเดือนก่อน +5

    ደሞ እናንተ መጣችሁብን😅አይመከራ

    • @mekiyaSehycho
      @mekiyaSehycho 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከሥብራት ይሄ ቆጆ ይመሥላል

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከቅጠት ወደ ስብረት ወደ መብረቅ እተ ፈተ ጉድድ 😂😂ወይኔ እቅልፌ 😂😂😂

  • @Hadya18
    @Hadya18 6 หลายเดือนก่อน +7

    እናተ ቃናዎች ግን ተናንቀናል ኩዚን ሰርግ ሳናይ ቆረጣችሁት አጀታችሁ ይቆረጥ እዳጓጓችሁኝ

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 6 หลายเดือนก่อน

      ሰርጉ ብዙ ደስ አይልም ቴሌግራምላይ አለ ጉኒ ታሰረ ፈርሀትን ስለገደለ ባኑ ራሷን አጠፋች

    • @asfd9681
      @asfd9681 6 หลายเดือนก่อน

      በቴሌግራም እዩት

    • @Hadya18
      @Hadya18 5 หลายเดือนก่อน

      @@asfd9681 የለም

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 6 หลายเดือนก่อน +1

    መገን ቃና ታመጡታላቹህ እኔም አለሁ እስካሁን😂 እሰሰኪ እንየዉ

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 6 หลายเดือนก่อน +1

    መብረቅ ከዛ ስብራት ከዛ እጣ ፋታ እኳን ደህነ መጣችሁ😂😂

  • @HikmaHassan-d9v
    @HikmaHassan-d9v 12 วันที่ผ่านมา

    የጠሐይ ልጆች አልተለቀቀም

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 6 หลายเดือนก่อน +2

    ችቫን የኔ ዉዴ💘💘ስወደዉ እዝ ሰለ ኣየሁ ደስ ቡሎኛል❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምል ፈሊም ነው ያዝንጋል 😂😂❤❤😂😂

  • @salemabey
    @salemabey 5 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ የኔሥ ጉዴ ነዉ በቃ የቱርክ ፍልም ማሥዴድ ሆነ የኔ ሰራ

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 6 หลายเดือนก่อน +12

    ማነዉ ይህንን ድራማ እደኔ በአረብኛ ያየ 😮❤

    • @NolawitNigussa
      @NolawitNigussa 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አይቸዋለው

    • @ramausu7405
      @ramausu7405 6 หลายเดือนก่อน +5

      እሺ ኣፍሽን ዘጎልን😢😒😫 Please

    • @anshafntew
      @anshafntew 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምድነው ርእስ ባረበኛ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ግን የተቆራረጠነበር ሙሉዉክፍልየለዉም

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน

      ሀሪፍነዉ ሞት የለበትም

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይሄ በጣም ኮሜዲ የሆነ ድራማ ነው እንኳን ተጀመረ😂

  • @furtuadamatube1993
    @furtuadamatube1993 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ye madam kimamoch iski sira feligulign saudi memtat ifeligalew

  • @Eyob-raduzt3wg
    @Eyob-raduzt3wg 6 หลายเดือนก่อน +9

    ጉኒ እና ኩዚ የት ኣለ መጨረሻ

    • @MerhawitTesfamichael
      @MerhawitTesfamichael 6 หลายเดือนก่อน

      Telegram lay ale kana cinema wey kana tiv

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 5 หลายเดือนก่อน

      ​@Merhawsher litaragilgn techiyaleshitTesfamichael

  • @ሀዩቲዩቲብ
    @ሀዩቲዩቲብ 5 หลายเดือนก่อน

    ያለለት ካሀገር ወዴ ሀገር እየቀያየረ ይዝናናል እኛ ቅመሞች ከተከለከለ ፍቅር ወዴ መብረቅ ከመብረቅ ስብራት ከስብራት እያልን መሸጋገር ይች ሂውት ሚዛናዌ አይዴለችም😢 ሰብ አድርገኝ

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 6 หลายเดือนก่อน +4

    እጣ ፍታ ችን በቃና እና በመዳም ኩሺና😂😢

  • @HayatMohammed-wx7wg
    @HayatMohammed-wx7wg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቱርክ ውሰዱኝ ወይ እዴት እደምንሄድ ንገሩኝ😂

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 5 หลายเดือนก่อน

    ስንት ያበደ የቱርክ ፊልም እያለ ይሄን ምትለቁልን 😢

  • @asfd9681
    @asfd9681 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከምህረት መብርቅ ከመብረቅ ስብራት ከስብራት እጣ ፈታ ወይ ዘንድሮ አለ ኢፍም😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eyob-raduzt3wg
    @Eyob-raduzt3wg 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከመትኩ ኣፈር ይበላኛል ኣፈሩ ደሞ ስር ያበቅላል ሳሩ ደሞ እንስሳው ይበላዋል 😂😂😂😂