🔴የበረሀው ምሥጢር ክፍል 8 ፡የንጉሡ ሽልማት |እውነተኛ ታሪክ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +32

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሚያችንን በቤትህ አርግልን የእናት አባቶቻችን ረድኤት በረከት በቸርነትህ ይደርብን🥺🙏

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ ปีที่แล้ว +3

    በረከታቹ ይደርብን

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ብለህ ይቅር በለን አገራችንን ሰላም አድርግልን በእውነት በረከታቸው ይደርብን ለእኔ ኀጢአኛዋን ልጃችሁ 🙏😢😢😢

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 ปีที่แล้ว +5

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @hanna1342
    @hanna1342 ปีที่แล้ว +7

    የገዳማውያኑ በረከት ይደርብን

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 ปีที่แล้ว +3

    ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን 🙏❤

  • @buzeayalew4674
    @buzeayalew4674 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍ አይ ይገርማል እመቤቴ ሆይ ጉዴ የት ይሆን መግቢባዬ

  • @zewdhabte6585
    @zewdhabte6585 ปีที่แล้ว +5

    በረከታቸው ይደርብን [በረከታቸው ይደርብን [ በረከታቸው ይደርብን

  • @gihi7732
    @gihi7732 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳን እናቶቻችንና አባቶቻችን ረደዔታቸዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ህሊናዘ-ተዋሕዶ
    @ህሊናዘ-ተዋሕዶ ปีที่แล้ว +6

    እፁብ ድንቅ የክርስቶስ ስራ ግሩም ነው እፁብ እፁብ እፁብ

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 ปีที่แล้ว +2

    አቤቴ የበረሀው አባቶችና እናቶች መታደላቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን።

  • @fikertekebede
    @fikertekebede ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +1

    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን 🙏😍

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 ปีที่แล้ว +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!ክርስቶስ ሆይ ክበር ተመስገን

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳኑ ፀሎት በረከት ይድረሰኝ በእውነት ይማረኝ

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @yordanosarega2613
    @yordanosarega2613 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይስጥልን ስለተረክልን።ገድለ ምንኩስናን ተርክልን የእማሆይ ወለተማሪያም ይፍሩ መጽሐፍን።

  • @almazabrha660
    @almazabrha660 7 วันที่ผ่านมา

    በረከታቸው ይደርብን😢🎉🎉🎉🎉

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ያንተ ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ያባቶቻችን የእናቶቻችን እረድኤት በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ይደርብን አምላኬ ሆይ ሀፂያቴንና በደሌን ሳትመለከት በቸርነትህ ያባቶቼንና የናቶቼን ታሪክ እሰማ ዘንድ ስለፈቀድህልኝ አመሰግናለሁ ምስጋናህ በሰማይ በምድር የሞላ የተትረፈረፈ ይሁን የኔ ጌታ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም የከበረ የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ስሟ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @enat8652
    @enat8652 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይዎት ያሰማልን ዬአባቶቻችንና ዬእናቶቻችን በረከት ይደርብን❤

  • @fadltube724
    @fadltube724 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው ያንተ ስራ ! የቅዱሳኑ በረኸት ይደርበን፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj ปีที่แล้ว +2

    ተዋህዶ የእዉነት መንገድ ጠባባዋ ብቸኛዋ የገነት መሰላል

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher ปีที่แล้ว +1

    ማናይነት መታደል ነዉ የቅዱሳን ረድኤት በረከት ያደረብን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ወለተ መስቀል ወለት ማርያም ወለተ ጨርቆስ ወለት መስቀለ 😢

  • @lemlemekoubegize787
    @lemlemekoubegize787 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ልብ የሚነካ ትምህርት ነው

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  2 ปีที่แล้ว

      እሜን አብሮ ያሰማን

  • @gufuc4671
    @gufuc4671 ปีที่แล้ว +2

    ዋ ነፍሴ ምን ይበጂሽ ይሆን አለምን ወደሽ😢😢😢😢😢😢በረከታችሁ ይደርብን

  • @ehetyewodaj6820
    @ehetyewodaj6820 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @የድንግልባርያ
    @የድንግልባርያ ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ሰንበት እያልከ አስበኝ ወንድማለም በስደት ነኝ ወንድሜ በርከትህ ይደረብኝ በእውነት አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ አገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 3 หลายเดือนก่อน

    ፅጹብ ድንቅ። መመረጥ፣እኛን ይህን የተቀደሰ እውነተኛ ታሪክ ያሰማንን እግዚአብሔር እጅግ አመሰግነዋለሁ🙏🙏🙏♥️♥️😭

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ቆሻሻዋን ይህን ድንቅ ግሩም የአባቶች የእናቶች ተጋድሎ እንድስማ ስለፈከድክልን እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 👏

  • @yordanosarega2613
    @yordanosarega2613 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ያክብርልን።ገድለ ምንኩስናን ተርክልን የእማሆይ ወለተማሪያም ይፍሩ መጽሐፍን።

  • @mahimahi4220
    @mahimahi4220 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ግሩም የአንተ ሥራ
    አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @የማርያምልጀ
    @የማርያምልጀ ปีที่แล้ว +4

    ለኔ ኃጢአተኛ ወለተ ህይወት በረከታቸው ይደርብኝ በፀሎት አስበኝ 😭😭😭

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እዴት ደስ እሚል ትረካ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 หลายเดือนก่อน

    ተመሰጌን አምላኬ በአሌም ወስጥ ይኼሞ አሌ እጅግ ድንቅ ነው ሜምራችን ቃሌሕይወት ያሴማልን ያልታዴልን በማይሞላው አሌም እዬቴባዜን በኬንቱ መድኬማችን እንዴት የምያስጤላ ነው አይኔ ልቦናችን ያብራልን እንዴ ነሱ እንሆን አምላኬ እስራኤል ይርዳን አሜን ቃሌ ሕይዎት ያሴማልን።

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ ሰለ ማይነገር ስጠታው ቅዱስ ስሙ ይክበር ይመስገን በጣም ሪቂቅ እና ከህሊና በላይ ነው ጥበቡ ብቻ በፀሎታቸው ይማረን

  • @raheil9917
    @raheil9917 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉

  • @berhantesfay1272
    @berhantesfay1272 ปีที่แล้ว +1

    Kal Hiwat yasemalen Berektahew yedareben 🤲🤲🤲 Le Eigzeabhar men yesanewal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌾🌿🤲

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @senayt1822
    @senayt1822 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተባረክ ወንድሜ አቤት እፁብ ድንቅ ው ስህ የኔ ጌታ በረከታቸው የደርብን የቅዱሳኑ እናቶቻችን አባቶቻን

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 ปีที่แล้ว +2

    ጥኡም ነው በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martagirma2316
    @martagirma2316 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @TeklayMeresa-k4g
    @TeklayMeresa-k4g ปีที่แล้ว

    Gebreteklehaymanot breketachew yderbn amen amen amen

  • @ሂወትወርቁ
    @ሂወትወርቁ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማለን በረከታቸዉ ይደረብን

  • @teweldeberhane7807
    @teweldeberhane7807 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዝቺ የቁዱሳን ሀሃገር ኤኔ ወራዳ ሃጣተኛ መፈጤረ ኣምላኬ በበረከታቸው ማረን ይቅር በለን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx ปีที่แล้ว

    በረከታቹ ይደርብን ወለተ ብርሃን ሓጥኣተኛዋ ልጃቹ በፆሎት ኣስብኝ ኢትዮጵያን ስለእናንተ ይማርልን👏

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሄር ይመስገን ይን እድስማየፈቀደልኝ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶቼ እናቶቼ ቡራኬ ይድረሰኝ

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማል

  • @alem7337
    @alem7337 ปีที่แล้ว +3

    ለኔ ሀፂያተኛ እህተ መላእኳ በረከታቸው ይደርብን አሚን ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች::

  • @የድንግልባርያ
    @የድንግልባርያ ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማሪያልጅ አማኑኤል ስራው ተነግር አያቅም እፁብ ድንቅነው በርከታቸው ፆለታቸው እረድኤታቸው ይደርብን እኔስ ምን ልበል በሀጢያት የወደቅሁ የዋዥቅሁ አቤት አተ ማሀሪ ነህ ማረኝም ይቅርበለኝ 😭😭😭በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብለው ያስቡኝ 😭🤲🤲😭😭

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱሳን እናቶቻችን እና አባቶቻችን አምላክ የፃድቃን የሰማዕታት የደናግላን የመላዕክት አምላክ እግዚአብሔር ከበረከት ከቸርነታቸው ተሳታፊ ያድርገን አሜን ።

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ እኔንም ይቅር በለኝ። ሳይገባኝ አባቶቼን በልቤ አምቻለሁ... ይቅር በለኝ😢

  • @mhret3644
    @mhret3644 ปีที่แล้ว +1

    My heart is touch so much God-bless wowwww. I hope our Lord Jesus Christ can help us to close to him. God bless you

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Adis-hx4wk
    @Adis-hx4wk ปีที่แล้ว

    Bereketacheew yidirbin

  • @habtamuebabu511
    @habtamuebabu511 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አብሮ ይሰጥን::

  • @fikertebelay9779
    @fikertebelay9779 ปีที่แล้ว +1

    BEREKETACHEW YIDERIBIN

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ስራ ዲቅነ❤❤❤❤😢

  • @ወለተማርያምቅዱስሚካኤልኣ
    @ወለተማርያምቅዱስሚካኤልኣ ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ብኡውነት ደስ የሚል ልብ የሚነካ ተረካ ፀጋው በረከት ያብዛሉት ኣባታችን ❤ የቅዱሳን ኣባታችን እና እናታችን በረከት ይደርበን😢❤

  • @wegenumekete2721
    @wegenumekete2721 ปีที่แล้ว

    የአማረ የምታቀርቡልትረካ በጠም የተማርበትነው አባካች በሀይማኖታች ን አያስተማራችሁን ስለሆ አናመሰግነለን

  • @መንገሻሰይፈስላሴ
    @መንገሻሰይፈስላሴ ปีที่แล้ว +1

    ድንድ ነው😢

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 11 หลายเดือนก่อน

    temsgen🙏🙏🙏😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +2

    በናትህ አትዝጋዉ ዳዉሎድ እያረግን እንድንሰማዉ ወንድሜ

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yemesgn egzaber yemesgn egzabher yemesgn serahe denk new temesgen temesgen temesgen keber neges kezelalem esk zelalem

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg ปีที่แล้ว +1

    ወይ የንተን ስራ እፁብ እፁብ ድንቅ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 ปีที่แล้ว +2

    በውነቱ የመጽሐፉ ደራሲ አውጥተው አውርደው በጣም ብዙ አስበው ከከተቡት በኋላ ማሳተማቸው፣ ተራኪውም ተመስጠው እንደዚህ በሚዲያ ማከስተጋባታቸው ድንቅ ነው። የመፍጠር የማስመሰል ችሎታ ብሎም የገቢ ማግኛ ዘዴ ይሏል እንደዚህ ነው። በዚህ "በክፍል ስምንት" ከተገለጸው ቅማል የሚፈጠረው ከሰውነታችን ላብ ብዛት መሆኑ እየታወቀ ሌላው ቀርቶ ከጻድቁ ሰው ሰውነት ላይ ደም የሚመጠው ተውሳክ መወደሱ ያስጠላል። እንዲሁም በረጃጅም ዛፎች በተሞላው ጫካ ላይ የሚወርደው በረዶ አዘል ዝናም ከኢትዮጵያ ውጭ ኢሮጳ ወይም አሜሪካ ነው እንጂ በእኛ አገር እንደዛ የለም።

    • @hanagossaye2910
      @hanagossaye2910 ปีที่แล้ว +3

      የእግዚአብሔርን አሰራር በአለማዊ እውቀት ለመገምገም መሞከር በራሱ እግዚአብሔርን አለማወቅ ወይ አለማመን ነው ልቦና ይስጠን

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ:- ስለ ትችትዎ አመሰግናለሁ። ደርሶ ከመተቸት የተተረከውን በሚገባ ተረጋግቶ ማድመጥና መገምገም (መመዘን) ሰዋዊ መብት ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እኮ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፣ መርምሩ እንጂ ብሎናልና። ልብን መሳጭ በሆነ አቀራረብና አጻጻፍ ተጽፎ የታተመውን ኹሉ እንደወረደ ከማመን በፊት ደጋግሞ ማስተዋልና መቀበል ወይም በማስረጃ ተደግፎ መሞገት ሌሎችን ከተኩላዎች ማዳን ይኾናል እንጂ "የኹሉ ፈጣሪ ገዥና ባለቤት ከኾነው አንድ እግዚአብሔር ጋር አያጣላም"። በያገሩ በየቋንቋው በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የተጻፉ ልብ ወለድ መጽሓፎች አሉ፣ አንብበናልም። ስልታዊ አጻጻፍ ስለኾኑ ጠቀሜታዎች ለፀሓፊዎችም ለአንባቢያንም ነው። ከዚህ መጽሓፍም በክፍል አንድ የተጻፈው:- መጽሓፍ ቅዱስ ተኮር ስለኾነ የብዙዎችን ብዥታ በትክክል ያብራራ በመኾኑ ትልቅ ቁምነገር በበኩሌ ገብይቸበታለሁ። እርስዎስ? እንደ ገመቱኝ:- ሃይማኖት አልቦ ብሆንማ ኖሮ ይህን የመሰለ ሃይማኖት ተኮር ጽሑፍና ትረካ በማድመጥ ጊዜ አላባክንም ነበር። ከመጠምጠም መማር ይቅደም እንዳሉ:- እህቴ ሌላ ጊዜም ቢሆን ባልተረዱት ጉዳይ ላይ በግልቡ አይተቹ። በተረፈ ሠናይ ጊዜ!

  • @SinduGetahun
    @SinduGetahun ปีที่แล้ว

    Betelotachu asbun emahoye yaw baygebagem hatiyatachnen yeker eindelen

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @lidiaassefa199
    @lidiaassefa199 ปีที่แล้ว

    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን::