ለቅዱስ ቁርባን መደረግ ያለበት ዝግጅት በአቤል ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มี.ค. 2021
  • " ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና።"
    1ኛ ቆሮንቶስ 11:28-29
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 297

  • @ruthgirmay3594
    @ruthgirmay3594 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ምንም ሳይገባኝ መመላለሰ ነበር መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን አሜን

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r 21 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን በእውነተት ቃለህይወት ያሠማልን ትምህርቶችህን ተመሥጨ በደሥታ ነው የማደዳጣቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ያብዛልህ አሜንአሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ብድሮትን ይክፈሎት ንስሃ አባታችን እንኳን ያልነገሩንን ትምህርት ነው ያስተማሩን እናመሰግናለን።

  • @mamedinku5807
    @mamedinku5807 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አባት ሆይ ሀጥያታችንን ይቅር በለን አበርታን በሥጋ ወደምህ ፀንተን እንዲንኖር እርዳን አሜን

  • @derejeabebe8588
    @derejeabebe8588 หลายเดือนก่อน

    ቃለህዉት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z 3 ปีที่แล้ว +35

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን እኛ ስደተኞችን😭😭💔

    • @eteneshidea9156
      @eteneshidea9156 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @tirhastesfay2455
      @tirhastesfay2455 3 ปีที่แล้ว

      Kale hiwet yesemaln memhrachn

    • @tirhastesfay2455
      @tirhastesfay2455 3 ปีที่แล้ว

      Betsam des yemil tmhrt Now zmare melaekt memhrachn

    • @embitembit6071
      @embitembit6071 2 ปีที่แล้ว

      በዉነትቃለሂወትያሰማልን

  • @haymidestadesta7950
    @haymidestadesta7950 ปีที่แล้ว

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር በእውነት ✝️

  • @KsKaa-yn5jh
    @KsKaa-yn5jh 2 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ በእዉነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን

  • @fantafanta516
    @fantafanta516 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-pv3uu3qd8l
    @user-pv3uu3qd8l 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልውት

  • @lomeytola7836
    @lomeytola7836 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r 3 ปีที่แล้ว +21

    ተባረክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን አሜን😭😭😭😭😭😍😍😍

    • @birhn7948
      @birhn7948 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜንንን 🤲🤲🤲💔😭

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንኝ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን ለስጋው ደሙ ያብቃን በስላምለሀገራችንያይመልሰንቸሩመድሐኒአሌም❤❤ወንድማችንፀጋውንያብዛልህ❤

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለስጋወደሙ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሚካኤል የስጋ ፍላጎቴ አያሳስበኝም ልቤን ሰብሮ የድንግልልጅ ለስጋወደሙ ያብቃኝ አንድነገር ከብዶኛል ቁርባን ለመቀበል ያውም በጣም መጥፎነገር ይንቀልልኝ የልቦናየንመሻት እሱ ያውቃል ግን አልቻልኩም በሞትሳልነጠቅ ለስጋወደሙ ያብቃኝ

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ የከበረ የተመሰገነ ይሁን የሀይማኖት አባቶቻችንን የሰጠን አምላክቃለህ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ፀጋዉን ብዝት አድርጎ ይስጥልን አባታችን መምህራችን በትምህርትህ ነፍሴትረካለች ተስፋም ይኖረኛል

  • @leulayalew-xu3jl
    @leulayalew-xu3jl 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @user-lg4rh7ce7k
    @user-lg4rh7ce7k 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለሂወት ያሠማልን እኛንም ለዚሕ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን

  • @mebita6930
    @mebita6930 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡መምህር፡ቃለህይዎት፡ያሰማልን፡ለቁዱስ፡ቁርባኑ፡ያብቃን፡እግዛብሄር፡ይርዳን

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልህ መምህር በእውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @haymanotmeseret5341
    @haymanotmeseret5341 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z 2 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ መምህራችን ኣሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ራችን

  • @emmam5279
    @emmam5279 3 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እኛም ለሀገራችን በሰላም አብቅቶን የዚክብርባለቤትያድርገን እግዚአብሔር በጸሎትም አትርሱን ።

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @user-gx6sv3eo9x
    @user-gx6sv3eo9x ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና የኑረልን ወንድማችን አሜን

  • @agerye3021
    @agerye3021 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህርነት ን ቃለህይውት ያስማልን አሜን

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yitbarekmelaku4265
    @yitbarekmelaku4265 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ይስጥልኝ

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን አቤሎኑርልን

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር። ቃሉን ሰምተን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @monamona9259
    @monamona9259 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ያወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን አባታችን

  • @habtamutesfaye3152
    @habtamutesfaye3152 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰሸልን በእውነት በጣም ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፉልን እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም ስደተኞችን ለስጋወ ደሙ አብቃን አሜን፫

  • @user-uv8bj4xs4x
    @user-uv8bj4xs4x 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ አስቢያለሁ በፀሎትህ አስበኝ የጌታን ደም ጠጥቼ ስጋውን በልቼ ሕይወት እንጅ እዳ እንዳይሆንብኝ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተከታዮችም ወለተ መድሕን ብላችሁ እንዲሁም ጓደኛዩን ወለተ ሥላሴ በማለት በፀሎት አስቡን አደራ

    • @fantuhailu3641
      @fantuhailu3641 3 ปีที่แล้ว

      ይፈቅዳል
      አንቺም በርቺ

    • @seble106
      @seble106 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ታስበን

  • @user-do7in9ee7m
    @user-do7in9ee7m 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርትዎ ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጠው ይብላኝ እየተሳደቡ ለሚያስተምሩ ከእግዚአብሔር ለሚያርቁን
    የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ምርጥ መምህራችን

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @zenebeshimelis7274
    @zenebeshimelis7274 2 ปีที่แล้ว

    Amen!! Amen!!

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። አምላኬ ደግነትህ ሁሌም ያስለቅሰኛል እዲህ እየበደልንህ ሁሌም መሀሪ ይቅርባይ ንጉስ አባት ነህ ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አሜን ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን። ግሩም ትምህርት ነው ።ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን።

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫

  • @kokokoko7900
    @kokokoko7900 2 ปีที่แล้ว

    Mamihiracin Qalahiwatin Yasamalin ⛪️🤲🤲🤲

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin amen tebarek geta iyesus yimesigen

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት በመምህራችን ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ለገሰጸን ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30_60 _100_ ያማሬ ፍሬ እንድናፈራ የአምላክችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @werkegedamu1673
    @werkegedamu1673 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nigusmolla9862
    @nigusmolla9862 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን የበለጠውን ፀጋና ሞገስ ታድልልን የህይወት ቃልን ያሰማልን ለክብሩ ያብቃን አሜን የቅድስት ተዋህዶ ልጆች ያደረገን የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን፫።

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ በእዴሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልን ❤️❤️🙏🙏👍👍👍

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ለሀገራችን ምድር አብቅቶ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ይብዛልህ ወንድም አቤል እንዴት ነህ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እድሜ ማቱሳላን ይሰጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተማርነውን የህይወት ቃል የደርገልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፡መምህራችን፡እግዚያብሔርቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን፡በእውነት፡ግሩም፡ትምህርት፡ነው፡መዳኒያለም፡ለቅዱስ፡ሰጋው፡ለቅዱስ፡ደሙ፡ያብቃን፡፡በእድሜና፡በጤና፡ያቆይልን፡፡

  • @SentayehuAsefa-dh2bn
    @SentayehuAsefa-dh2bn 10 หลายเดือนก่อน

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u 3 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ መድሀኒአለም ቃለህይወትን ያሰማልን! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!!!

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ልብን የሚሰብር ትምህርት ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rv9yy3qe7d
    @user-rv9yy3qe7d 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛን ሰምተን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን👐

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንን

    • @wet6584
      @wet6584 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን

  • @meseretsitotaw5535
    @meseretsitotaw5535 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ በእዉነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-zo6dz2wl9n
    @user-zo6dz2wl9n 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያኑርልን እናመሰግናለን

  • @getalembirhanu4795
    @getalembirhanu4795 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቆሻሻነታችን ሳይጠየፍ ለክብር ያብቃን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen qala hiwote yasemalin

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ወንድማችን አቤል እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ቃለሂወት ያሰማልን እኛም የተማርነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @fatamadhoha9803
    @fatamadhoha9803 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሚ ይስጥልን አሜን

  • @emefer1272
    @emefer1272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬሆይ የአፍ ሳይሆን የልብ ክርስቲያን አድርገኝና በቤትህ አኑረኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ።
    በሰላም አገራችን ገብተን ለንስሃ ሥጋወደሙን ለመቀበል የበቃን የተዘጋጀን ያድርገን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በሀረብ ሀገር ያለነውን እየለወጥከን ያለህ ውድ መምህራችንነህ ፀጋውን ያብዛልክ ቸር አምላካችን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤️

  • @shewayetilahun3803
    @shewayetilahun3803 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 ปีที่แล้ว +8

    ማናችንም ፍፁም ንፁሁ አይደለንም ግን ወደ ቅዱስ ቁርባን ስንጠጋ እሱ እያደሰን እያስተካከለን ይመጣል ዋናው እኛ ከልብ መፈለግ መነሳሳት ነው
    ቃል ህይወት ያሰማልን!

    • @user-pi3ji6tl1t
      @user-pi3ji6tl1t 3 ปีที่แล้ว

      Unet memihir yihi timihirit betikikil lene new ameseginalew bemeseber wusit hogne new yadametikut ameni bebotaye yimelisegn

    • @rahelhabtamu7140
      @rahelhabtamu7140 3 ปีที่แล้ว

      Betekekel ehete bezu gize sewoch kedus kurbanen emenferaw hatseyat eneseralen belen nw gen demo yesew lij menem bihon ke hatseyat merak aychelm korben enkwan mulu bemulu hatseyaten metw banchel hatseyat senesera degami neseha gebto mekureb nw

  • @gataegziabharantetakaleh5041
    @gataegziabharantetakaleh5041 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማለሰን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ለሀገራችን አብቅቶን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @seble106
    @seble106 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ለስጋወ ደሙ ያብቃን

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላምመጣህ. እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    መምህር በጾለታችሁ አስብኝ ጭንቅብሎኛን ጠቦኛን የስውሀገር መርርኝ ስው ጡዋት ተነስቶ በተ ክርስቲያን ይሳለማን እኔ 8አመቴ ተነስቸ ሽት ቤት ማየት ምርርርርርርብሎኜን መምህር ነብሴ ተስፋ እየቆርጠችነው ሀፍታም ወለ ተማሪያም ።ብላችሁ አስቡኝ

    • @egodislove2289
      @egodislove2289 3 ปีที่แล้ว

      Ayezoeshi kene aelewe leulume gezae aelewe ehetae amlak kedusan yerdaeshi

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen

  • @betitube1576
    @betitube1576 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ ብጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ብቸርነትህ እጥብኝ ቆሽሻሎሆ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅርም በለን አሜን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እንወድሀለን በትምህርትህም ነፍሳችን ደስትሰኛለች ተስፋችንም ይጨምርልናል

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @huluagershkinfu6166
    @huluagershkinfu6166 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልነ በእድሜና በጰጋዬጠብቅልነነ አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመሰገነለነ

  • @aberashbekele688
    @aberashbekele688 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariamawitengdaye2303
    @mariamawitengdaye2303 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln

  • @lediy7350
    @lediy7350 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን ወንድሙን አቤል ያገለግሎት። ዘመን ይባርክ። ፀጋውን። ያብዛለ።

  • @tebtatube3875
    @tebtatube3875 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔ በጣም መቁረብ ፈልጌ ነበር የቆረብኩት ከዛ በኋላ ግን ከ ሰዎች ጋር በፍፁም መግባባት አልቻልኩም ጭራሽ ሃሜተኛ ፣ ፀበኛ ፣ ወረኛ ሆንኩ ስጋወደሙን እንደተቀበልኩ ትዝ ሲለኝ ደግሞ እፈራለው ያም ሆኖ ንስሃ ደግሜ ለመግባት ሞከርኩ ተመልሼ ግን እዛው ሃጥያት ውስጥ ስለሆንኩ በድጋሚ መቁረብ አልቻልኩም ይህ የሆነው በመጀመርያም ስቆርብ ዝግጅት ስላላደረኩ ስለ ስጋወ ደሙ ሳይገባኝ ስለተቀበልኩ ነው እና ፀልዩልኝ።

    • @elisabethgashaw587
      @elisabethgashaw587 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoshi berch tsely sgej be enba males albebsh tselote wdase amlak ye zewetr ena ye eletun tsely eshi

    • @tebtatube3875
      @tebtatube3875 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elisabethgashaw587 እሺ አመሰግናለው ወንድሜ በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @user-we3ms4st8g
      @user-we3ms4st8g 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፀሎት ስግደት ቁርባን አታቃርጪ አንቺ ሥታቃርጪ ጠላት እየበረታ ነው

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 3 ปีที่แล้ว

      ፈተናው ከባድ ነው ለምን ከዓለማዊነት የምንለይበት ስለሆነ ሰይጣን ይበሳጫል ስለዚህ ከፃም እና ፀሎት ጋር ስግደት ማብዛት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን

    • @rahelhabtamu7140
      @rahelhabtamu7140 3 ปีที่แล้ว

      Ayzosh ehete enem korabi negni gen salkoreb sekoy betam yerebeshegnal selezi anchim betechalesh akem tolo tolo neseha eyegebash tolo tolo kechalsh beye weru kurebi ena demo diyabilose enenem ke kurban bewala bzu lifetatenegni felgo nber gen temesgen ke keduse kurbanu bewala egziyabher tolo tefate endigebagni miyareg lebonan setognal wanaw sele hatseyat metseset malkese nw ehete ayzosh

  • @fikirtearmide3551
    @fikirtearmide3551 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @efriemmesafnt9825
    @efriemmesafnt9825 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቀሌወትያሠማልን እድሜወን እናፀጋውን ያብዛልን

  • @naomiweldezghi5617
    @naomiweldezghi5617 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    እግዚኣብሔር ኣምላካችን ለስጋውና ደሙ ያብቃን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ክብሩን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @Dubai825
    @Dubai825 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ባንተ ብዙ እየተማርኩ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
    መምህር ከይቅርታ ጋር ምክር የሚያስፈልገኝ ልጂ ነኝ በግል ባገኝህና ችግሬን ነገሬህ ምክር ብትሰጠኝ እፈልጋለሁ ሂወት ከበደችኝ እርዳኝ መምህር

    • @user-uk2ps7dx5f
      @user-uk2ps7dx5f 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ እነሱ ኮ አንዴ ከለቀቁ በዋላ ፕሮግራማቸዉን ለችግር መፍትሄ በግል አይሰጡም ቢሰጡም ሌላ እርህስ ይዘዉ ይለቃልሉ እንጂ ለብቻሽ አያገለግሉም እኔ ብዙ ጊዜ ሞክሬያለዉ

    • @user-uk2ps7dx5f
      @user-uk2ps7dx5f 3 ปีที่แล้ว

      @Yonas Yosief ወንድሜ አምላክ ይባርክልኝ በጸሎት በተቻለኝ አቅም ሁሉ እተጋለዉ ግን ደካማ ነኝ ሚስጥሩን ልገባኝ አልቻለዉ የወንድም ናቲንም በማለዳ ንቁ እከታተላለዉ የመምህር ተስፋዬ አበራንም ገጠመኝ እከታተላለዉ የብዙ መምህራን የወንጌል አስተማሪዎችን እከታተላለዉ ግን ሆኖም ደሞ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ቦታ ላይ ግዴታ ጠይቄ መልስ ማገኘት ያስፈልግ ነበር

  • @meazareda3593
    @meazareda3593 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen beunet qale hiwet yasemali leqdus qurbanu leqdus sgaw we demu kurstos yabqan wede hagerachn kesdet alem ymelsen

  • @haregbaccarani7558
    @haregbaccarani7558 3 ปีที่แล้ว +1

    amen memer kal hiwot yasmaln 🙏🙏🙏💕💕

  • @yekitehmicheal5266
    @yekitehmicheal5266 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @asteryegzaw7577
    @asteryegzaw7577 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ memehir. አመሰግናለሁ 🤲🤲🤲🤲አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว

    ቃልሕወትያሠማል
    አሜንአሜንአሜን
    እግዚብሔርይመሰገን🤲🤲🙏

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalin mhimer tsegawun yabizalek amen

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድር

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-je2gn5cz1f
    @user-je2gn5cz1f 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ምምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏💚💛💓