ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለህይወት.ያሠማልን
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎትዘመንህንይባርክልህ ፀጋውንያብዛልህየሰማነውንበልቦናችንያሳድርብን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር😢በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለዚህ መአረግ ያብቃን።
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አሜን፫ ይሁን ይደረግልን 🙇♀️❤️
ለዚህ ክብር ያብቃን
የህወትን ቃል ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒
አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን ለስጋ ለደሙ ያብቃን እንደኛ ሀፀት ሳይሆን እንደችረንቱ❤!! በጣም ልዩ ተመርት ነው እናመስገናለን ብርታ
Ameen ameen ameen Kalhiwot yasemalen rejim edeme yestilen
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምወዳት ልጅ የምትወደኝ እህትየ የሁለታችንን ቤተሰብ ትንሽ ከበድ አላቸው ብላ ተጨነቀች በምን ሀሳብ ላስረዳት ሁለታችንም የተገናኘን ዩንቨርስቲ ነው በቄ ማሰረጃ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!🙏🙏
Amen kale hiwet yasemalin
beiwunet Kale hiwot Yasemalin
በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋዎን ያብዛሎእኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በዕድሜ ጉዳይ ምሳሌ እኔ 26 አመቴ ቢሆን የማገባዉ( የአጋሬ ) 24 ቢሆን ችግር አለዉ? ማለቴ ቤተ-ክርስቲያን ስለዚህ ምን ትላለች? ከይቅርታ ጋር ብታስረዱኝ አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛለዎት መምህር ግን አንድ ጥያቄ ጉዋደኛዬ ዲያቆን ነው በእድሜ አመት እበልጠዋለሁ ግን ትዳር መያዝ አንችልም ማለት ነው ከእግዚአብሔር ሸሽተን ግን አይሆንም በንስሐ አባታችን እናስተካክላለን ብለን በፍቅር ብንኖር ትዳር እስከምንይዝ ምን ትመክሩናላችሁ መምህር
በቤት ክርስቲያን ህግና ደንብ ወንድ ልጅ በእድሜ መብለጥ አለበት ለዚህም አዳም ሄዋንን 15አመት ይበልጣታን ስለዚህ ቢያንስ እሱ በእድሜ መብለጥ አለበት ስለሁሉም ነገር ንስሀ አባት ጠይቁ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
አሜን ቃለ ሕይዉት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አንድ ጥያቄ ነበረኝ መምህር ጥያቄየም ባለማወቅ ልጅ እያለሁ እቃቃ በምጫወትበት ግዜ እድሜዬ 10 እና እንደዚያ በሆነበት ስዓት ዝሙት ፈፅሚያለሁ ባለማወቅ ??? እናስ ሥርዓተ ተክሊል ይገባኛል ወይ አንድ ይሄ ነዉ ??ሁለተኛ አሁንም ላቅም አዳም ባልደረስኩበት ግዜ በግዳጅ ተደፍሬያለሁ ሠዉ ሥርዓተ ተክሊል መፈፀም ይችላል ወይ ይሄን ግልፅ ብታረጉልኝ ??? በዚሁ ተያይዞ የትዳር ጎደኛ የከዳ ሠዉ እና የተከዳ ሠዉ ምንድነዉ መቀጮዉ አባቴ ካነጋገሬ ጥፋት ታለዉ በእግዚአብሔር ሥም ይቅርታ አድርጉልኝ ግልፅ አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለንስሀ ሞት ያብቃኝ
መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎት ፈልጌ ነበር ከእጮኛዬ ጋር ልንጋባ አስበን ነበር ግን እርግዝና ተፈጠረ በቁርባን መጋባት እንችላለን ወይስ አንችልም?
ትችላላችሁ እህቴ !
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛለወት መምህር እደው ድፍረት ካልሆነ ይህችን ጥያቄ እድመልሱልኝ በስላሴስም እጠይቃለው መምህር አድ ድያቆን ድንግል ያልሆነችን ሴት ማግባት ይችላል ማለቴ ሴቲቱ ንሰሀ ከገባች ችግርየለውምይላሉ እዳው ቢመልሱልኝይሄን ድያቆኑስ ስልጣነክህነቱ ሰላመእግዚአብሔርይብዛለወትመምህርእደውድፍረትካልሆነይህችንጥያቄእድመልሱልኝበስላሴስምእጠይቃለውመምህርአድድያቆንድንግልያልሆነችንሴትማግባትይችላልማለቴሴቲቱንሰሀከገባችችግርየለውምይላሉእዳውቢመልሱልኝይሄንድያቆኑስስልጣነክህነቱየእውነትነወን
ለጥያቄሽ መልስ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችያለሽ እህቴ ! 👇👇👇👇👇th-cam.com/video/ggAUtatMW4k/w-d-xo.html 👆👆👆👆👆
ቤተክርስቲያን ሁለት አይነት የጋብቻ ስራት አላት ስራተ ተክሊል የሚፈፀመው ለደናግላን ብቻነው ስለዚህ አንድ ዳቆን ድንግል ያልሆነቸውን ሴት ማግባት አይችልም ንስሀገብታ በቁርባን ሌላሰው ማግባት ትችላለች ባጭሩ ዳቆን ድንግል ሴትነው የሚያገባው ችግርየለውም እያልን ችግር ሀጢያት ውስጥ አንግባ እናስተውል😢😢😢
Ke lela sew gar yetesasame,gle wesib yefetseme gn dnglnawn yetebeke sew gn aychlm adel
Be menfesaywi ena be sigawi nuro lemeredadat Ke fitot fetena lemetebek ena le merak Tiwlid lemetekat Mesretawi alamawech nachew
Memhr and tyake neberegn ebakon melsulgn be teklil lemagbat dnglna ne miyasfelgew weys be hiwet zemen ke wend gar alemegenagnet mknyatum tegenagntew dnglnachewn mayatu slalu malet new endew be weladitua melsulgn
ke wend balemegenagnet dingilinan tebiko menor.
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አሜን፫ ይሁን ይደረግልን 🙇♀❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለዚህ መአረግ ያብቃን
ቃለህይወት.ያሠማልን
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎትዘመንህንይባርክልህ ፀጋውንያብዛልህየሰማነውንበልቦናችንያሳድርብን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር😢በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለዚህ መአረግ ያብቃን።
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አሜን፫ ይሁን ይደረግልን 🙇♀️❤️
ለዚህ ክብር ያብቃን
የህወትን ቃል ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒
አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን ለስጋ ለደሙ ያብቃን እንደኛ ሀፀት ሳይሆን እንደችረንቱ❤!! በጣም ልዩ ተመርት ነው እናመስገናለን ብርታ
Ameen ameen ameen
Kalhiwot yasemalen rejim edeme yestilen
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምወዳት ልጅ የምትወደኝ እህትየ የሁለታችንን ቤተሰብ ትንሽ ከበድ አላቸው ብላ ተጨነቀች በምን ሀሳብ ላስረዳት ሁለታችንም የተገናኘን ዩንቨርስቲ ነው በቄ ማሰረጃ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!🙏🙏
Amen kale hiwet yasemalin
beiwunet Kale hiwot Yasemalin
በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋዎን ያብዛሎ
እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በዕድሜ ጉዳይ ምሳሌ እኔ 26 አመቴ ቢሆን የማገባዉ( የአጋሬ ) 24 ቢሆን ችግር አለዉ? ማለቴ ቤተ-ክርስቲያን ስለዚህ ምን ትላለች?
ከይቅርታ ጋር ብታስረዱኝ አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛለዎት መምህር ግን አንድ ጥያቄ ጉዋደኛዬ ዲያቆን ነው በእድሜ አመት እበልጠዋለሁ ግን ትዳር መያዝ አንችልም ማለት ነው ከእግዚአብሔር ሸሽተን ግን አይሆንም በንስሐ አባታችን እናስተካክላለን ብለን በፍቅር ብንኖር ትዳር እስከምንይዝ ምን ትመክሩናላችሁ መምህር
በቤት ክርስቲያን ህግና ደንብ ወንድ ልጅ በእድሜ መብለጥ አለበት ለዚህም አዳም ሄዋንን 15አመት ይበልጣታን ስለዚህ ቢያንስ እሱ በእድሜ መብለጥ አለበት ስለሁሉም ነገር ንስሀ አባት ጠይቁ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
አሜን ቃለ ሕይዉት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አንድ ጥያቄ ነበረኝ መምህር ጥያቄየም ባለማወቅ ልጅ እያለሁ እቃቃ በምጫወትበት ግዜ እድሜዬ 10 እና እንደዚያ በሆነበት ስዓት ዝሙት ፈፅሚያለሁ ባለማወቅ ??? እናስ ሥርዓተ ተክሊል ይገባኛል ወይ አንድ ይሄ ነዉ ??
ሁለተኛ አሁንም ላቅም አዳም ባልደረስኩበት ግዜ በግዳጅ ተደፍሬያለሁ ሠዉ ሥርዓተ ተክሊል መፈፀም ይችላል ወይ ይሄን ግልፅ ብታረጉልኝ ??? በዚሁ ተያይዞ የትዳር ጎደኛ የከዳ ሠዉ እና የተከዳ ሠዉ ምንድነዉ መቀጮዉ አባቴ ካነጋገሬ ጥፋት ታለዉ በእግዚአብሔር ሥም ይቅርታ አድርጉልኝ ግልፅ አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለንስሀ ሞት ያብቃኝ
መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎት ፈልጌ ነበር ከእጮኛዬ ጋር ልንጋባ አስበን ነበር ግን እርግዝና ተፈጠረ በቁርባን መጋባት እንችላለን ወይስ አንችልም?
ትችላላችሁ እህቴ !
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛለወት መምህር እደው ድፍረት ካልሆነ ይህችን ጥያቄ እድመልሱልኝ በስላሴስም እጠይቃለው መምህር አድ ድያቆን ድንግል ያልሆነችን ሴት ማግባት ይችላል ማለቴ ሴቲቱ ንሰሀ ከገባች ችግርየለውምይላሉ እዳው ቢመልሱልኝይሄን ድያቆኑስ ስልጣነክህነቱ ሰላመእግዚአብሔርይብዛለወትመምህርእደውድፍረትካልሆነይህችንጥያቄእድመልሱልኝበስላሴስምእጠይቃለውመምህርአድድያቆንድንግልያልሆነችንሴትማግባትይችላልማለቴሴቲቱንሰሀከገባችችግርየለውምይላሉእዳውቢመልሱልኝይሄንድያቆኑስስልጣነክህነቱየእውነትነወን
ለጥያቄሽ መልስ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችያለሽ እህቴ !
👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/ggAUtatMW4k/w-d-xo.html
👆👆👆👆👆
ቤተክርስቲያን ሁለት አይነት የጋብቻ ስራት አላት ስራተ ተክሊል የሚፈፀመው ለደናግላን ብቻነው ስለዚህ አንድ ዳቆን ድንግል ያልሆነቸውን ሴት ማግባት አይችልም ንስሀገብታ በቁርባን ሌላሰው ማግባት ትችላለች ባጭሩ ዳቆን ድንግል ሴትነው የሚያገባው ችግርየለውም እያልን ችግር ሀጢያት ውስጥ አንግባ እናስተውል😢😢😢
Ke lela sew gar yetesasame,gle wesib yefetseme gn dnglnawn yetebeke sew gn aychlm adel
Be menfesaywi ena be sigawi nuro lemeredadat
Ke fitot fetena lemetebek ena le merak
Tiwlid lemetekat
Mesretawi alamawech nachew