በኃላ ከምትፀፀቱ ይሄን አድርጉ ...... መምህር እዮብ ይመኑ....Memihir Eyob Yimenu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 221

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw 11 หลายเดือนก่อน +17

    ቃለህውት ያሰማልን መምህር ለእኔም የንስሀ ዘመኔን ያፈጥንልኝ አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ

    • @godislove9841
      @godislove9841 9 หลายเดือนก่อน

      It is good to keep your religion and think your sins are all paid by our lord Jesus Christ. You are free. Once we are free, we have to follow Jesus’s foot steps and try to live by obeying his words. That is Christianity.

    • @darartuarsii
      @darartuarsii 9 หลายเดือนก่อน

      ​117i

    • @Ttgyy-ly1vq
      @Ttgyy-ly1vq 5 หลายเดือนก่อน +1

      ንሰሀ በስልክ መግባት ይቻላል

  • @ahhs9393
    @ahhs9393 ปีที่แล้ว +31

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እደዚህ አይነት ግባዮ መግኘት ናፍቆኛል የኔ አይነት ስደትኞቺ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን⛪

  • @አቡዬአባቴ
    @አቡዬአባቴ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራቤት የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን 🙏

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 11 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በሀይማኖቴ አፅናኝ🙏
    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ ከምንሰማው ከምናየው አድነን ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማነው እደኔ ።በስስት የሚዎድህ ቃል ህይወት ያሰማልን ትምርትህ ሁሉ ማራኪ

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 ปีที่แล้ว +22

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን😢 እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይመልስልን

    • @ejiguakebede457
      @ejiguakebede457 ปีที่แล้ว

      Ameeen Ameeen Ameeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ የሠማንዉን አምላካችን በልባችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tewabdagne3002
    @tewabdagne3002 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምለዎት እግዚአብሄር በጤና በእድሜ ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @asameriwzewdu1614
    @asameriwzewdu1614 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእርግጥ የዘመኑ ትልቅ እና ወቅታዊ ትምህርት ፈጣሪ እግዚአብሔር ከበባ ይሁንልህ አሜን። የልቤን አወጣህልኝ ልብ ያልው ልብ ይበል።🙏🙏🙏

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia ปีที่แล้ว

      Ferawe😭😭😭😭😭😭 kezhe mkesefet endayatefagn🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 betselotachu asebugn🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😥😥😥😥😥 yezhe temehiret wanawa yetefahute😢😢😢😢 bedelegna enae ngn😭😭😭😰😰😰😔😔
      Yenawe tarike nw:::::::
      Wah.!!! Ferawe btam.!!?😥😥😣😴😓

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን ልቦናችንን ይመልስልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሒር በድሚ በ ጤና በቢቱ ያኑርክ አሜን አሜን አሜን

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ልብና ይስጠን ስምተን ለመተገብር ቃሉን በልባችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @saasaa320
    @saasaa320 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማን የእኛ እቁ✝️✝️✝️✝️

  • @kedrukedru
    @kedrukedru 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልኝ ሀይማኖት አጥብቄ እዲዛታ ያደረገኝ ያተ ትምህርት ነው ኑርልን

  • @senkesartube
    @senkesartube ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን እንዲማር የሚፈልቀውን አንደበትህን ይጠብቅልን እንዳንተ ከአብራክ የተወለዱ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @serenahamieh6619
    @serenahamieh6619 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኔንኝ የቆሸሽኩት አቤቱ እጠበኝ ቆሺሻለው💔😭 እባካችሁን በፀሎት አስቡኝ ክፉ መንፈስ አለቅም ብሎኛል የብልግና ፊልም በማየት ተለክፋለው እና አግዛ በፀሎት እህተ ሚካኤል እየላችሁ😭

    • @AzmerawAyele
      @AzmerawAyele 11 หลายเดือนก่อน +1

      መዝሙረ ዳዊት አንብቢ።እግዚያብሄር መሐሪ ነው።

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራች👏👏👏

  • @እየሩስአስፍ
    @እየሩስአስፍ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ክቡረ አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን በረከታችሁ ትድረሰኝ እዴዚህ አይየት አባቶችን ያብዛልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 ปีที่แล้ว +81

    ማን ነው እንደእኔ መምህራችን ሳስተም እንባው የሚቀድመው😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ጤናንን ያድልልን

    • @mulugetaworku8329
      @mulugetaworku8329 ปีที่แล้ว +3

      😊😊😊

    • @gut7948
      @gut7948 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🎉

    • @AdisTaTeq
      @AdisTaTeq 11 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TsehayAsrat-nc3py
      @TsehayAsrat-nc3py 8 หลายเดือนก่อน

      Vjy5źvŝjjklnnmnbvcxz⅞nqà😊​@@mulugetaworku8329

    • @kidumy-x4p
      @kidumy-x4p 5 หลายเดือนก่อน

      amene amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @KadejaKadeja-x8z
    @KadejaKadeja-x8z 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 😢አስተዋይ ልቦናን ይሳልብን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ❤❤❤አቤቱ አምላኬ ሆይ በሰላም ለደጃፍሕአብቃኝ ለንሰሐአብቃኝ 😢😢😢😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪😭😭😭

  • @ayele6074
    @ayele6074 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናች ያሳድርብን❤🙏🙏🙏

  • @mamamulu
    @mamamulu 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው በተለይ ለዚህ ትውልድ በጣም አከብርሀለሁ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ አብዝቶ እስከነ ቤተሠብህ ይባርክህ

  • @haregmaryam2590
    @haregmaryam2590 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን እንደኔ የቆሸሸ የለም አምላኬ ሆይ እኔን በደለኛውን ሰው ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ተፈስሒማርያም
    @ተፈስሒማርያም 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @Demisbefikda
    @Demisbefikda 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን መ ምህራችን እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን የምትናገርው ነገር ልብ ላይ አርፎ ይህወት ይቀይራል❤❤❤

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እንቆ መምህር ባንተ ትምህርት ተለወጫለሁ ቃለህይወት ያስማልን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጠልን❤❤❤❤

  • @Beki6D
    @Beki6D 11 หลายเดือนก่อน

    አምላክወይ አጽናን እባክ የድግልጅ እርዳን ፈጻምጂ ሰም ሁሌ ተማራ አንሁን የመምሬንንም ድካም ከቱእዳይሆን በፍሬ እንብቀል አሜን 🙏 እንሞታታለን እጂ አናስቀንስም 😎 አይነት አንሁን አለማመናችንን እርዳው ✝🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አንደበተርቱ መምህራንን ያብዛልን

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾💚💛❤️ይኑርልን

  • @promobil5835
    @promobil5835 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በደጅ ፀንተህ እንድትኖር እ/ር ያድርግህ እኛም ባ30 60 100 ፍሬ ለሜፍራት ያብቃን

  • @SalamSalam-g3i
    @SalamSalam-g3i ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እንዴት ልቤ ላይ እንደሚወድቅ የአንተ ትምህርት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏❤🙏

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማል 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShabelAlemu
    @ShabelAlemu 7 หลายเดือนก่อน +3

    መህምራችን ሲስተምሩ ልብ ብላቹህ ከሠማቹሆ ህይወት የሚለመልመውን የግዚብሔር ቃል ያስተምራሉ

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመንዎ ይባረክ መምህር ❤🙏🙏🙏

  • @samuelchala9516
    @samuelchala9516 6 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwotn yasamalen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @የደንግልልጅ
    @የደንግልልጅ ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @BirtukanKassaye
    @BirtukanKassaye 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማለን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርከው❤❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen Egziabher Yimesgen kale hiwot yasemalehn abetachen

  • @MariDubai-c5x
    @MariDubai-c5x 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን 😢😢😢ቃልሒውትን ያስማልን 😢😢

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በልባችን ህይወት ነው የዘሩብን እግዚአብሔር ይመርቆት

  • @MulugetaNesibu
    @MulugetaNesibu 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን (3)አባታችንን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GrmemLbay
    @GrmemLbay 2 หลายเดือนก่อน

    እፁድቅ መምሕር እዮብይመኑቃለሕወትያሠማልነን

  • @temesgen637
    @temesgen637 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ፀግኡ የብዝሓልኩም መምህር

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ዘመንህን እግዛብሔር ይባርከዉ ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን ፀጋውን ያብዛልወት

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 6 หลายเดือนก่อน

    Amen. 🙏 amen 🙏 🙏

  • @xohszgd
    @xohszgd 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሠማልን👏👏👏🙏🙏🙏

  • @BurtukanaAdana
    @BurtukanaAdana 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህረችን 30 60 100 ፍሬ እንድነፋራባት ዬልዕል እግዚኣብሔር ፍቃድ ይህሁንልን አሜን 3

  • @سلامسلامة-ط1ن
    @سلامسلامة-ط1ن ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Earmiyas
    @Earmiyas 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመን ህ። ሁሉይባረክ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @KhanKhan-ex9fi
    @KhanKhan-ex9fi 10 หลายเดือนก่อน

    ብሓቂ ቃል ህይወት ይሰመዐና ክብር መምህርና ብዓይኒ ለባና ይህብና ፍጣር እ ጎይታ ምሕርትኽ ለአኽልና አምላኽይ ኦ ግዚዮ ማህርና ክርሰቶስ😢😢

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️🤲🙏

  • @MesretAlemayw
    @MesretAlemayw 9 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ቃለ ህይወት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ 4 หลายเดือนก่อน

    😢አቤቱ ፈጣሪየ ለንሳ ሞት አብቃኝ 🙏

  • @SerkalemTememe
    @SerkalemTememe 10 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢
    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @user-habtam
    @user-habtam ปีที่แล้ว

    አሜን፫ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BjdbvsKzbzvjz
    @BjdbvsKzbzvjz 10 หลายเดือนก่อน

    የኛ አበረታች መምህራችን እግዚአብሄር ያቆይልን

  • @taiba8635
    @taiba8635 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @EmebetBezabih-gx1fg
    @EmebetBezabih-gx1fg 5 หลายเดือนก่อน

    ኣባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @selamawitdubalewelde2706
    @selamawitdubalewelde2706 ปีที่แล้ว +1

    Abetu Getahoy raralen yekerem belen😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @GirumGmesikel
    @GirumGmesikel ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hdlidet
    @hdlidet 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላሜን አገኜሁት 🎉🎉🎉

  • @Topg-f5g
    @Topg-f5g หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tube-cs2mb
    @tube-cs2mb ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏መምህራችን❤

  • @TezzitaGheton
    @TezzitaGheton 5 หลายเดือนก่อน

    Amen qal hiyot yasemalen

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว

    አንተ አሳልፈህ አትስጠን ማረን ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን እመብርሃን ድንግል ወላድት አምላክ ይጠብቁናል በምልጃቸው እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠንም ግን ልጆቻችሁን ተከታተሉ 😢😢🙏

  • @MoloShohoni-zz4vw
    @MoloShohoni-zz4vw ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ
    @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @masi334
    @masi334 ปีที่แล้ว

    Memirherach waqqayyoo Gooftaa sagalee jireenyaa issin haa dhagesisuu bara tajajilaa keessaan isinnif haa dheressuu dhugumaa ebbifamaa barumsaa boqqonnaa lubbuu fi boqqonnaa foonif kennuu

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @RafcaHanna
    @RafcaHanna 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሠማልንመምራችንእዴሜናጤናይሥጥልን

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsagetsage8555
    @tsagetsage8555 11 หลายเดือนก่อน

    Memherachena bawnta qala haywtna yesmelana agzbhera bebrktuna tsegwna yebzlchuu ❤❤
    AGZBHERA MESTWLNA YADLNA 😢AMLKEE BEHYMOYTA ATSNGANGA❤😢

  • @MalkiBiest
    @MalkiBiest ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎተዉን ያሰማልን እግዚቢሔረ አምላክ

  • @ertselam
    @ertselam ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ይወት ያሰማልን ❤

  • @gfj9851
    @gfj9851 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 หลายเดือนก่อน

    Ewunet new amen amen amen kale hiwot yasemalehn abetachen

  • @MessiMessi-ix3eu
    @MessiMessi-ix3eu 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏qali hiweti yesamani🙏🙏🙏

  • @DestaMamo-z5v
    @DestaMamo-z5v 8 หลายเดือนก่อน

    አበተችን እድሜ ከጤነ ጋ የመንግሰቱ ወረሽ የድረጎት

  • @weleteekidan1890
    @weleteekidan1890 ปีที่แล้ว

    Kale hywoten yasemalen Memihirachin bewnetu Bedmee betsega yakoyilen

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወተ ያሰማልን😢😢

  • @BruktawitAbera-p7o
    @BruktawitAbera-p7o ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን