በየቀኑ ሊደመጥ የሚገባው "መናዘዝ ለቄስ ወይስ ለኢየሱስ" ንስሐ ክፍል 9 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/ Aba Gebrekidan Girma New

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 424

  • @አልሚየድንግልማርያምልጂ
    @አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +38

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚ አብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ አባ እኔስ ቃል ያሰኛን ከእስልምና ወደ ክርስትና የመለሱኙ አባ ትምርት ወት ነው እግዚ አብሄር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆይ አበርቱኝ በፆለት አጠንክሩኝ በያላቹህበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድህን አለም ይጠብቃቹህ አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

    • @weldetekelhaimanotwegebrem1284
      @weldetekelhaimanotwegebrem1284 2 ปีที่แล้ว

      አልሚ የድንግል ማርያም ልጅ
      እንኳን ከሞት ወደ ሕይወት በሰላም መጣሽ!!! ሰው ሁሉ እንዲድን እንጅ እንዳይጠፋ አንድያ ልጁን እስከሟት አሳልፎ ሰጥቶናልና:: ልጁም እስከሟት ወዶናልና:: በክርስቶስ እህቴ አይዞሽ በርች ቅዱሳንን ያፀና ያስፈፀመ አምላክ አፅንቶ ያስፈፅምሽ:: የእናታችን የድንግል ማርያም ፍቅር ይብዛልሽ:: በርች መጀመር ሳይሆን መጨረስ ነው አክሊልን የሚያሸልም::

  • @mekbebfetene9246
    @mekbebfetene9246 3 ปีที่แล้ว +154

    ምን አይነት አንደበት ነው? ይህን ከማርና ሶከር ይበልጥ የሚጣፍጥ ቃል የሚመግብ ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ።

    • @mebachu
      @mebachu 3 ปีที่แล้ว +2

      0926512659111100

    • @faithwithreason7544
      @faithwithreason7544 3 ปีที่แล้ว +2

      በእርግጥ እኛ ኃጢያታችንን መናዘዝ ያስፈልገናል ፣ ግን ለኢየሱስ እና ለሌሎች አማኞች ብቻ ፡፡ እነሱ ይቅር ሊሉ ስለሚችሉ አይደለም ነገር ግን እኛ እርስ በእርሳችን እንድንነቃቃ እና እርስ በእርሳችን እንድንፀልይ እንድንችል ፡፡

    • @amanuel7934
      @amanuel7934 3 ปีที่แล้ว +3

      ይህን ኅብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምህረቱ ለዘላለም ነውና አሜን አሜን
      ስለዚህ ምግብ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

    • @temesagenamalaka4511
      @temesagenamalaka4511 3 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🙏🙏❤

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +66

    በእውነት የእኒህ አባት ትምህርት ግሩም ነው ብዙዎችን ሰምቺለው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ ተምረን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

  • @Etegea
    @Etegea 3 ปีที่แล้ว +69

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን። እንደዚህ በግልፅ ብንማር ኑሮ ማንም ተኩላ እየሰረቀ አይወስደንም ነበር። እግዛብሔር ይስጥልኝ አባቴ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልኝ።

    • @faithwithreason7544
      @faithwithreason7544 3 ปีที่แล้ว +3

      በእርግጥ እኛ ኃጢያታችንን መናዘዝ ያስፈልገናል ፣ ግን ለኢየሱስ እና ለሌሎች አማኞች ብቻ ፡፡ እነሱ ይቅር ሊሉ ስለሚችሉ አይደለም ነገር ግን እኛ እርስ በእርሳችን እንድንነቃቃ እና እርስ በእርሳችን እንድንፀልይ እንድንችል ፡፡

    • @jubaluba1532
      @jubaluba1532 3 ปีที่แล้ว +1

      እስከዛሬ በድብቅ የተማራችሁት ምንድነው?

    • @eshetumulugeta5075
      @eshetumulugeta5075 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ያፅናዎ አሜን

    • @aberhambeyene9060
      @aberhambeyene9060 3 ปีที่แล้ว

      @@faithwithreason7544 kkkkkkkkkkk^ol

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 3 ปีที่แล้ว +6

    ማነው ያባተችን ጣፍጭ አደበት ለመስማት እሚጓጓው ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖወትን ያርዝምልን አባታችን

    • @RMetica
      @RMetica 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ይለያል በእዉነት🙏🙏🙏

  • @tesfayeteshome2222
    @tesfayeteshome2222 3 ปีที่แล้ว +18

    ንፁህ ትምርት ማለት ይሄ ነው። እኔም መቁጠሪያ እና ቅባ ቅዱስ ላይ የነበረኝን ብዥታ ስላብራሩልኝ አመሰግኖታለሁ። እድሜዎትን ያርዝምሎት አባታችን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว +16

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባየ ሰምቸ የማልጠግባቸው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!❤🙏

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መራራውን እውነት እንዲነው ባይዋጥላችውም ግድ ነው ክብር ይስጥልኝ ሲኖዶስ ውሳኔ የግድ ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን !
    ዕንቁ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን ጥርት ያለ ድምፅ
    የአባታችንን ትምህርት ሁሌም መስማት እፈልጋለሁ የድምፅ ጥራት ግን የለም ዛሬ ግን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን !ይልመድባችሁ

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዛብሄር ምስክሬነው እራሴን ደግሜ ደጋግሜ እራሴን ፈተሽኩት አንድ መልካም ነገር ምንአንድ አላገኝሁ እናም ስለንስሀ አሁን በደንብ ገባኝ እናም በአባታችን አድሮ የነገረኝን የሰማይ የምድሩን አምላክከምወደው በላይ ወደድኩት እናም መምህራች በእውነት መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልህ ቃል የለኝም ምንኛ ከመጠራት በፊት መመረጥ ነው ቃሎ ለዘላለም እውነትነው

  • @tewahedoorthodoxmezmur9961
    @tewahedoorthodoxmezmur9961 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አምላክ ይህን ድንቅ መምህር ጠብቅልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 3 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 3 ปีที่แล้ว +9

    ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ የሒወትን ቃል የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ እንደሚመጥኑ አድርገው አጉርሰውናል ለሐይማኖት ፍሬ ያድርግልን!!!

  • @senitekelebrehan8418
    @senitekelebrehan8418 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሄር ባስተማሩን መጠንና በገባን ልክ እንዲረዳን ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @azebtekletsion5704
    @azebtekletsion5704 3 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ባጣም ጥሩ ልብን የሚፈትሽ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት ልብ ያለው ያስተውል ለኔ በጣም ነው የተረዳሁት እድሜና ጸጋ ይሰጦት ጌታ መድሃኒዓሉም። በስላም ያገናኝን

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ከመልካም ፍሬ ጋር ይስጥዎት።

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን
    የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን
    ኋጢአታችንን ለማን እንናዘዝ ለእግዚአብሔር /እግዚአብሔር ለሾማቸው ካህናት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን የመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @FasilTe
    @FasilTe 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 3 ปีที่แล้ว +11

    የልብ አድርስ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!! በእርሶ ትምህርት ህይወቴ ተቀይሯል። እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ያርዝምልን !

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን ኑሩልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 ปีที่แล้ว +3

    አባ ቃለ ሕይወት ያሠማልን። አቤቱ ይቅር በለን። ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 ปีที่แล้ว

    ኑኑኑኑኑ በአባ ዮሀንስ ንሳሀ የገባች ልጅች ኑ እስኪ በቂ ትምህርት ተማሩ ንሳሀ ባህታዊ እደማይቻል ተማሩ ለአባታችን አባ ገብር ኪዳን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን በእውን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @וורקהציקלה
    @וורקהציקלה 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ናን እድሚያቸው ለዘላለም ያኖራቸውን መታደል ነው በእውነት እንደዚህ ያሉ አባትን ያላየውን ማይ ደክሟቸው በዚህ ሚያቀርቡት ሰዎች እግዚአብሔር ወረታችንን ሊያስብለን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን +++ የሚያንፅ ትምህርት !
    ለኛ ለደካሞች እናንተን ያስነሳልን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @አዴየማሪያምልጅ
    @አዴየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፆለተዎ ያስቡኝ ወልደ ሀዋርያት ብለው

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ አምላካችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว +5

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይል
    ልቦና ይስጠን

  • @yezinamulalem5328
    @yezinamulalem5328 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋመግስተስማአትንያዉረስልን የስማነዉንበአይነልቦናችን ያሳድርብን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhote!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያድልልን ለኛ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን ፆመን ፀልየን ለማበርከት ያብቃን ቸሩ መድሃኒትአለም እግዚአብሄር እመ አምላክ አትለየን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ምህራችን በእርሰዎላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ
    @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱስ ስሎሞን ይጠብቅልን አባታችን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስምልን መምህራችን!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +5

    ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ አንደበተ ርቱእ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን +++

  • @semroadugna
    @semroadugna 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን።

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይውት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ያድልልን አባታችን ጸጋውን ያብዛላቸው

  • @sisaytafessetadesse8152
    @sisaytafessetadesse8152 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ለአገልግሎትዎ ትጋትን ያድሎት።በተሰጥዎት መክሊት አትራፊ ያድርጎት።እስከመጨረሻው ያፅናዎት።በእግዚአብሔር ቃል መካሪነት ንሰሐ በመግባት መርዝ የሆነውን ሐጢአት ለካህናት ተናዘን ዕንቁ የሆነው ክረስቶስ በልብ ከታሰበው ሀጢአት እንዲያነፃን ፀሎትዎ ያግዘን።መካሪ ዘካሪ በጎ አገልጋይ ካህናትን ያብዛልን።

  • @tewahdobetie5088
    @tewahdobetie5088 3 ปีที่แล้ว +11

    የህይወት ምግብ የምትመግብ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር:: ሠላም ለናተ ይሁን አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏❤

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው
    @ነገረቅዱሳንወንጌልነው 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እሽ አባ አዳምጣለሁ ቃለሕይወት ያሰማልን የፍሬ ያድርግልን የሰማነውን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን ፈጻሚ ያድርገን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 10 หลายเดือนก่อน

    ብፁእ አባታችን ክበሩልን ። ቃልህይወት ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን በፀጋው ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አንድ ቀን እግዚአብሔር የፈቀደ ጊዜ የርሶን ጉባኤ ለመሳተፍ ያብቃኝ አፀደ ማሪያም ነኝ በረከትዎ ይድረሰን❤❤❤

  • @tesfahiwetalem8385
    @tesfahiwetalem8385 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና ኣቦና፡ኣብ ጸሎትኩም ዘክሩና።

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 3 ปีที่แล้ว

    አባ ትምርቶት ልብ ይኮረኩራል በጣም ደሰይላል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @masaramasara4350
    @masaramasara4350 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ስልካቹን በኮመት አስቀምጡልን ይቅርታ ያለንበት ቦታ ቤተክርስቲያን የዎዴን ልገርዎት አባቴ ስልኩን አደራ በረከቶት ይደርብን 💓💓💓💓

  • @ወለተማሪያምየተዋህዶልጅ
    @ወለተማሪያምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎትወት አይለየን እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልወት

  • @dasashdasash6487
    @dasashdasash6487 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን
    እሄንአባት ሥፈልግ አሁን በሥተመጨረሻ
    አገኘሁት ተመሥገን በቲክ ቶክነበር
    ያየሁት አምላኬ እድሜ ፀጋውን ያብ ዛልን አሜን የሠማነውን በልባችን ይፃፍልን ።

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን ድንቅ ትምህርት እስከዛሬ አለማወቄ አለማዳመጤ ቆጨኝ ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን።አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን አባታች እድሜ። ጤና ይጠብቅለን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @hulethawariya5264
    @hulethawariya5264 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ቃለሂወት ያስማልን እዲሜወትን ያርዝምልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @melkambeyene7452
    @melkambeyene7452 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሂውት ያስማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል
    @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል 3 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያውልብን ያሳድርብን በተግባር ለማኖር ታብቃን ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @መንበረሥላሴ
      @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን በድሜ በጤና የጠብቅልን አባታችን

  • @katehajra5065
    @katehajra5065 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድኃኒአለም ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ ጌታዬ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሌናችን ጨምር 🙏🙏🙏

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ መንግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንን እረዘም ያድርግልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +50

    እንኳን ለእናታችን ባዕታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @m.kalkedanm.kalkedan6399
      @m.kalkedanm.kalkedan6399 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @aronyemane4182
      @aronyemane4182 3 ปีที่แล้ว +2

      Nsha megbat efelgalehu slk maggnet emchl kehone tebaberegn amesegnalehu

    • @faithwithreason7544
      @faithwithreason7544 3 ปีที่แล้ว

      በእርግጥ እኛ ኃጢያታችንን መናዘዝ ያስፈልገናል ፣ ግን ለኢየሱስ እና ለሌሎች አማኞች ብቻ ፡፡ እነሱ ይቅር ሊሉ ስለሚችሉ አይደለም ነገር ግን እኛ እርስ በእርሳችን እንድንነቃቃ እና እርስ በእርሳችን እንድንፀልይ እንድንችል ፡፡

  • @alemayele1985
    @alemayele1985 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን መምህር

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin Egziabher Edeme katenaga yesetilin memerachin yageligelit zemenoten yarizemelin

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን ።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማሌን የሰማሁትን በልቦናዬ ይፃፍልኝ

  • @erinatey2165
    @erinatey2165 3 ปีที่แล้ว +1

    Qalehiwet yesmealna abona, edmen teanan yhabkum fetari kulu alem

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃሊውት ያሰማልን

  • @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ
    @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🙏⛪️❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @helentekleberhan9318
    @helentekleberhan9318 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤና ይሰጥወት አባቴ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 3 ปีที่แล้ว +2

    I am very lucky to hear your preaching
    Egzhbehere yebarekwote
    Thank you

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን አባታችን

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Kale Hiwot yaseman Abatachin Edme Ystln

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አኞምሰምተን ለመጠቀም ያብቃን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን::

  • @tigistalemu900
    @tigistalemu900 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን

  • @וורקהציקלה
    @וורקהציקלה 3 ปีที่แล้ว +7

    ሁልግዜ በጉጉት ጠበቃቸው አለሁ አባታችን አይጠገብም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin. Amen Amen Amen.

  • @hiwifkr5379
    @hiwifkr5379 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ኣታችን እድሜዎት ያርዝምል

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን :: ጥሩ የህይወት ምግብ ነው ፈጣሪ ከእድሜና ከጤና እብዝቶ ይስጥልን ::

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖ ይባርከው ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን🙏👏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว +1

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏 ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @yeshimebetworku1226
    @yeshimebetworku1226 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አባት ኤሳጣን ፡፡

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አባየ በእድመ በጠና ይጠቦቅልን

  • @የክርስቶስባርያ-ጀ5አ
    @የክርስቶስባርያ-ጀ5አ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ኣባታችን በእውነቱ ጥዑመ ኣንደበት ፀጋውን ያብዛልዎት የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን ደንግል እመቤቴ ሆይ የሰማነውን ቃለ እግዝኣብሄር በልቦናችን ሳይልን ኣሳድርልን ኣሜን🤲🤲🤲

    • @almazalemu9203
      @almazalemu9203 3 ปีที่แล้ว

      ፀጋው በእምነት አድኖናል

  • @tigistseyoum5411
    @tigistseyoum5411 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ትምህርቶ ምግብ ነዉ
    እድሜ ይሰጦተ

  • @gosloww297
    @gosloww297 2 ปีที่แล้ว

    አቤትአቤት አቤት አጥንትን ሰርስሮ ነው የገባው እድሜውን ያርዝምልን በእንባ እየታጠብኩ ነው የሰማሁት

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ⛪💚💛❤ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን🙏

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትንያስማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @sarateddy2302
      @sarateddy2302 3 ปีที่แล้ว

      @@Hiyawsim እሺውዴ

  • @teklehaymanotkiros1916
    @teklehaymanotkiros1916 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።❤️❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @ኣሰምእዬ
    @ኣሰምእዬ 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ በመምህራችን እና በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይውረድ ያላመሉት እህት ወንድሞቻችንን ወደ ቤቱ እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳልን እኛ በቤቱ ያለነውን አጽንቶ ይጠብቀን አሜን አሜን

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወትያሰማልንመምህር👏👏👏
    💚💛❤💐💐💐💐

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃሎት ያሰማልን።

  • @alemachg.michael4466
    @alemachg.michael4466 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።

  • @tamirukidus811
    @tamirukidus811 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሳማልን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  3 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ትምህርቱን ያጋሩ።

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ፅጋውን ጨምሮ ይስጥልኝ
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይስጥልን ይፍቱኝ አባታችን።

  • @serkalmtefera5627
    @serkalmtefera5627 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
    @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር በተሰቧች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሀና ብላችሁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡