"ምሳሌያዊ እጮኝነት" በፓ/ር ቸሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

ความคิดเห็น • 127

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 ปีที่แล้ว +10

    መቼም አንተን ለመወደድ ፔንጤ መሆን አይጠበቅብኝም የገባህ ምርጥ የአራዳ ጭማቂ ጁስ እኮ ነክ ፓሰተርዬ አቦ ሰወደህ 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @amemaalll4656
    @amemaalll4656 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንን ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንክ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክ ተባረክ በብዙ ፀጋ በሁሉ ፍሬያማ ሁን 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏

  • @semertorma4449
    @semertorma4449 ปีที่แล้ว +36

    ፓስተርቴ እኔ ፕሮግራምንህ ሁሌ እመከታተለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ልክ ልክ ንገርልኝ ቸርዪ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህ

  • @ጏልባህረነጋሲመርዱእ
    @ጏልባህረነጋሲመርዱእ ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ፓስተርዬ ቤተክርስትያን ማረፍያ ናት እንጂ መራገጫ አይደለችም ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ይለምልም ፓርተርዬ

  • @dunbodunboye4026
    @dunbodunboye4026 ปีที่แล้ว +19

    እውነት ባለቤትህ ታድላለች ልጆችህ የታደሉ ናቸው
    ተባረክላቸው ዘመንህ ይባረክ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i ปีที่แล้ว +21

    እንደ ተነገረን እንደ ቃሉ መኖር እንድንችል መንፈስ ቅዱስ ይርዳን 🙏ቸሬ We love you❤❤

    • @teklitfkadu8783
      @teklitfkadu8783 ปีที่แล้ว

      በደም የጨቀየ ሰይጠን ሰው ፕሮፋይል ኣድርገህ እንደ ቃሉ ስትል ትንሽ ኣታፍርም

    • @dagmawitbirhanu2250
      @dagmawitbirhanu2250 ปีที่แล้ว

  • @EnatEnat-w8k
    @EnatEnat-w8k 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንክን ቤተሰብክን አገልግሎትክን ይባረክ ቸሬ

  • @meselefosha4362
    @meselefosha4362 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ነው ! ጌታ ይባርክህ ፣ ፓስተር።

  • @solyanahadera5632
    @solyanahadera5632 ปีที่แล้ว

    ምናለበት ድሮ ባወቅሁነበር ሂወተይ መሰቅልቅሉ ባልወጣ ኸእግዛቤሄር ያልኝ ትስስርን ባልተዛባ ቸርየ ግን አሁንም አልረፈደሞ እድናለሁ ያንተነን ትምህርት ሰምቸ ማልቀሰን ትቸ እመለሳለሁ ኸሰቴ አጌታየን አሰቀድሜ ሳይሆን ዓይነይ አየሁት ብየ ላንተ እሜና ጠና ይሰጥልን አሜን

  • @LouLou-jy2ll
    @LouLou-jy2ll ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ልክ ልኬን ነው የነገርከኝ ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም🙏❤

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 ปีที่แล้ว

    Betam turu timaret new betalye legna le watatoche egzabehar sel ante amsegenalew pastor chare ❤

  • @tesfahunmulualem-dr7it
    @tesfahunmulualem-dr7it ปีที่แล้ว

    Thaks paster cherie🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው አምላኬ እደባለፀግነቱ መጠን ፀጋውንይበልጥ ያብዛሎዎት

  • @getahunmuler3093
    @getahunmuler3093 ปีที่แล้ว +4

    እውነት አሁንስ እግዚአብሔር ይርዳኝ ረመጥ ውስጥ ነው ያለሁት

  • @romangina5121
    @romangina5121 ปีที่แล้ว

    አተኮ ትለያለሄ ተባረክክ

  • @bereketzerihun4084
    @bereketzerihun4084 ปีที่แล้ว +1

    ለካ የሰባኪ ችግር እንጂ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሚጣፍጥ ነገር የለም 😍😍 ከ መጋቢው ነው ! ተባረክ ወንድሜ የ አግልግሎት እድሜህን ያርዝምልን !

  • @bertukanberehanu8754
    @bertukanberehanu8754 ปีที่แล้ว

    Amen nnn

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 ปีที่แล้ว

    Tebarkee

  • @bebe9143
    @bebe9143 ปีที่แล้ว +1

    I am not following your religious but I always watch what you are teaching

  • @nigatudaniel7326
    @nigatudaniel7326 ปีที่แล้ว +2

    የቤተክርስቲያንና የምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠውን እግዚአብሔርን በመጀመሪያ አመሰግነዋለሁ ደግሞም የጠራው እግዚአብሔር ጸጋውንና ምህረቱን ያብዛልህ አሜን፡፡

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ ጸጋ ይብዛልክ ለሚሰማ ሰምቶም ለሚቀበል ጠቃሚ ትምህርት ነው እንደ ቃሉ መኖር እንድንችል ጸጋ ይብዛልን ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ።❤👏

  • @adanemekdes4658
    @adanemekdes4658 ปีที่แล้ว +1

    አንተየየሱስ ጀግና ምርጥ እኮ ነህ ተባረክ😍😍😍😍😍😍

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ይብዛልህ ውድ ቸሬ ትምህረትህ ሁሉ ብሰማው የማይሰለች የማይጠገብ የጌታ ቃል ነው ውድድድድ ነው የማረግህ ዘመንህ ይባረክ ለዘመኑ ያስነሳ እግዛብሔረ ይባረክ በጣም ትክክል ነው 🙏❤❤

  • @eyasuselamu9282
    @eyasuselamu9282 ปีที่แล้ว

    egziabeher yibarkh

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 ปีที่แล้ว +1

    በውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 ปีที่แล้ว +8

    ቅዱስ የተፈራ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ለሚናገረን እግዚአብሔር የሚመለስ ልብ እንዲኖረኝ እጸልያለዉ ግራ ያጋባን ያስደነገጠን የግለሰብ ቤት እስኪመስለን ቤቱ የማንስተካከልበት ጆሮዋችንን ሁሉ አስጨንቆን ነበር በቃሉ ታማኝ የሆነ እንዳንተ የከበረዉን ቃል እንድናስብ እንድንመለስ ይነገረናል ሁሌም እንድትሰማዉ ይርዳህ

  • @yuotub-
    @yuotub- ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ የውነት ትምህርት ያስፈልገናል ተባረክልን ፀጋው ከዚ በላይ ይጨምርልህ 💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alfredo-mz2wl
    @Alfredo-mz2wl ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቼሬ እድሜ ያስረዚሞዉ እግዚአብሔር

  • @zd820
    @zd820 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፓስተር

  • @mayatilahun8918
    @mayatilahun8918 ปีที่แล้ว +1

    This guy is amazing be blessed 🙌 😇

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ ปีที่แล้ว +2

    Paster chare erajim edime yistihi ❤❤❤❤❤

  • @veronicaz3351
    @veronicaz3351 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው!

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 ปีที่แล้ว +1

    ሻሎም ❤️🤝
    ቻሬ ዘማንክ ይለምልም

  • @rahelgirma9986
    @rahelgirma9986 ปีที่แล้ว +2

    Tkikil pasterye!
    Tebarek!

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 ปีที่แล้ว +3

    God bless you paster

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሆር ይርዳን

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @habesha2171
    @habesha2171 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘመን እዛች ሀገር ላይ ያለን ክፉ መንፈስ ፊት ለፊት እየተጋፈጠ ያለህ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከባድ ርዕስ ነው ዓለም ላይ የገነነ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይሁነን

  • @user-dj7fc8ls7t
    @user-dj7fc8ls7t ปีที่แล้ว +1

    Paster chereye Geta Eyesus yibarakh 😇🙏❤️❤️

  • @mekdeseshetu3530
    @mekdeseshetu3530 ปีที่แล้ว

    💯💯💯 በትክክል 🥰🥰

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ቤተክሲያን ማረፊያ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @lilym6501
    @lilym6501 ปีที่แล้ว

    May God bless you ❤ ❤❤

  • @reality4842
    @reality4842 ปีที่แล้ว +2

    God bless you ❤️❤️😍😍

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว

    ከዚህ በሃላ በቃ ሰነል ግን እግዚአብሔር አስገራሚ ተአምር የሰራል። ሰለዚህ ክራይቴሪያ ትተን ዝምብለን እንኑር ::ገና ሳናገኛቸው በሩቅ ከኛ ጋር አብሮ የሚሄድ ባህሪ ያላቸውን የሂወት አጋሮች እግዚአብሔር ይሸልማል::
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    """"God is the Miracle maker """'

  • @buzeabebe3536
    @buzeabebe3536 ปีที่แล้ว

    Anten semto yemayiqeyer kalee, azinalew mechem ayilewexim maleetnew, geta zemenihin yibark,

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing!!🙏 God bless you more!!!

  • @yenetube582
    @yenetube582 ปีที่แล้ว +1

    Tebark❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 ปีที่แล้ว

    Amen you are main

  • @emushjesus3913
    @emushjesus3913 ปีที่แล้ว +1

    PRAISE THE LORD

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠን ብቻ ልክ ነህ ቸሬ በርታ ት ት ቆንጆ ነዉ ይሄ ትዉልድ የልብ አይኑ የታወራ ነዉ የዉጪ አይኑ ብቻ ነዉ ሚያየዉ

  • @wubedemamu9718
    @wubedemamu9718 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية ปีที่แล้ว

    wuyiiiiii Bayesusim ታበሬክ😭😭😭😭😭😭❤😘

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 ปีที่แล้ว

    bezi zemen woxatochi tadiluwali biye hasibalewo yonatan& cheruyee tebarukulijjjnn

  • @SaraK2020
    @SaraK2020 ปีที่แล้ว +2

    Absolutely you are right, it happened to me with liar person relationship.

  • @ruthdawit1146
    @ruthdawit1146 ปีที่แล้ว

    Thank you stay blessed ❤😊

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Feben353
    @Feben353 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቸር ጌታ ይባረክ ስትጋአ ያባል ❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏻🙏🏽🤲🏻🤲🏻💯💯💯💯💞💞👍👍👍👍✊️

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 ปีที่แล้ว

    mihn ayenet liyu timrtinew tebarkkk

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 ปีที่แล้ว +1

    እስገዛሬ የት ነበርክ መምህር ከስት እባብ ታስጥለን ነበር የስንቱ ቆንጆ መንፈስ ደቅዋል መሰለህ ምነው ቀድሜ ባወኩህ ሁሉም ሲመጣ መልአክ የመሰለ ሰንብተን ስናቀው እባብ እየሆነ ስን ዋጋ አስከፈለን መሰለህ

  • @mesiyegetaleji9285
    @mesiyegetaleji9285 ปีที่แล้ว

    Paster chere bewenet geta tsagawn yabzlhi egnenim yirdan

  • @tigiwudsew2479
    @tigiwudsew2479 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ትምህርት ነው

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    Amennn Amennn Amennn geta yibarek paster cherye tebarek betifu edilegnoch nen

  • @meheretnegash1118
    @meheretnegash1118 ปีที่แล้ว

    Tebareke edemena tena yisteh!!

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 ปีที่แล้ว

    Egzbiher amilak behulu yibark paster chere

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 ปีที่แล้ว

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk kekfu hulu ysewrk

  • @fathimafathima5747
    @fathimafathima5747 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeennn

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 ปีที่แล้ว

    geta eyesus yebarkeh be ewent

  • @tesfahiwetzerehaimanot722
    @tesfahiwetzerehaimanot722 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንንን እግዚኣቢሄር ኣብቶ ይባርክህ

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 ปีที่แล้ว

    waw amazing thank you bles you more we love you bless your family 😍😍😍

  • @comceil7045
    @comceil7045 ปีที่แล้ว

    🙏❤

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 ปีที่แล้ว

    Gata zamanih yibarake yegzabher saw

  • @jessus2607
    @jessus2607 ปีที่แล้ว

    wow God bless you

  • @tautsolo5212
    @tautsolo5212 ปีที่แล้ว

    ፓስቴር ጌታ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 ปีที่แล้ว

    ውውው ደደደደደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታነውእወነትአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 ปีที่แล้ว

    Pasterye ur the best reall man of God
    Temhrte 1sebject biset am agree 👍

  • @ezanakarnasa7523
    @ezanakarnasa7523 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንክን ይባርክ

  • @kalikdankalikdan91
    @kalikdankalikdan91 ปีที่แล้ว

    Pasteriye geta iyesus ybarek

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 ปีที่แล้ว

    Egziabher yebarkehe

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 ปีที่แล้ว

    Powerful

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek

  • @eyerusalembaysa8050
    @eyerusalembaysa8050 ปีที่แล้ว

    muIu tmhrtu yeney mannet new ewnet erasen enday new yaregegn tebarek

  • @dunbodunboye4026
    @dunbodunboye4026 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @yordanossolomone9486
    @yordanossolomone9486 ปีที่แล้ว

    Exactly

  • @joinesamel6103
    @joinesamel6103 ปีที่แล้ว

    ውውውውውው ዋውውው

  • @eyuaragayoutubelakiadirigu9066
    @eyuaragayoutubelakiadirigu9066 ปีที่แล้ว

    wowowo

  • @almaztwsfa6903
    @almaztwsfa6903 ปีที่แล้ว

    Tabark tsege yabezark xuru timirti,mikiri uuuuuffff p,chur,tabark🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 ปีที่แล้ว

    Definitely true all u say are ahunma betlye besdetu alem bet leben kemya honal wendum setum please neg bene blu waga mekfle kalflgachu becha endzi lemtrgu sewoch gen yehe temhert ende kors wesdut thanks pastorye

  • @johndansamo1177
    @johndansamo1177 ปีที่แล้ว

    Realy idea

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH THANK you 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tarekegnheramo1500
    @tarekegnheramo1500 ปีที่แล้ว +2

    ለዘመኑ አስፈላጊ ሰው!!!

  • @PT-yn7bx
    @PT-yn7bx ปีที่แล้ว

    አስደናቂ ነው

  • @meseretgirma2330
    @meseretgirma2330 ปีที่แล้ว

    ታባራክ ፓስቴር ሳምቴን እንዴ ቃሉ እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን

  • @eyobyonas6457
    @eyobyonas6457 ปีที่แล้ว

    ቸሬ ...የአንተን ትምህርቶች እከታተላለሁ በቅርቡ በጄመርከው በብስራት FM

  • @bethlehemkidane8097
    @bethlehemkidane8097 ปีที่แล้ว

    🙏😘

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 ปีที่แล้ว

    Thank you pastor

  • @tagazetch1864
    @tagazetch1864 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tegistegis5190
    @tegistegis5190 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ቸሬዬ ደነኔኪ ጢየቄ አሌኚ ዘረ አነድ ሰወዮ ሲለሀየማኖተ ጠየቀኚ ጌታችኒ የኢሱሰ ክርሰቶሲ አማለኪ አየዴሌሚ አሌኚ በቤቴሰቦቼ በእማነቲ የሰለጠነ የሌሚ አነተ ግን የሚነወዶ ቤተሰበቸነኪ ሲለአሚለኬ ኒገረኚ አማሰጊነሎ