MK TV ከቅዱስ ቁርባን የሚገኘው ጥቅም ምንድን ነው? || ምስጢረ ቁርባን || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @zereyashsahle996
    @zereyashsahle996 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባታችን

  • @melakulegesse1392
    @melakulegesse1392 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @ketemahailu
    @ketemahailu ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @TairTemui
      @TairTemui ปีที่แล้ว

      እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም፤ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ የእናንተ ሚድያ ለምንድነው ከአድስ አበባ አገረ-ስብከት የተባረሩ የትግራይ ተወላጅ ካህናቶችን ለምን አታቀርቧቸውም የአማራ ፖለትካ ድርጅት ስለመሆናችሁ ምንም ጥርጥር ባይኖረኝም፤ ትግራይ አስተማርሆቻችሁ ናቸው እኮ፤

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ቃለህይወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ሰሜወቺ ብቻ ሳንሆን ተግባራወቺም እዲንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @حليمهال-ب6خ
    @حليمهال-ب6خ ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MulugetaLemma-o3e
    @MulugetaLemma-o3e 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።ከብዙ ዓመታት አየሁዎት።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ

  • @lidiyat
    @lidiyat ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል አባቴ

  • @liltya3613
    @liltya3613 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Seble7
    @Seble7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @sabagizawgizaw8606
    @sabagizawgizaw8606 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p ปีที่แล้ว +1

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @AeAa-j5g
    @AeAa-j5g ปีที่แล้ว

    Amenamenamen❤❤❤

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 ปีที่แล้ว

    Amen ❤🙏

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq ปีที่แล้ว

    Abatachin qalehiwot yasemalen rejim edmena tena ystlen

  • @MulugetaLemma-o3e
    @MulugetaLemma-o3e 6 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዶቻችሁ መተቸትን ብታቆሙ ጥሩ ነው።ማስተዋል ይስጣችሁ።

  • @TairTemui
    @TairTemui ปีที่แล้ว +2

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም፤ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ የእናንተ ሚድያ ለምንድነው ከአድስ አበባ አገረ-ስብከት የተባረሩ የትግራይ ተወላጅ ካህናቶችን ለምን አታቀርቧቸውም የአማራ ፖለትካ ድርጅት ስለመሆናችሁ ምንም ጥርጥር ባይኖረኝም፤ ትግራይ አስተማርሆቻችሁ ናቸው እኮ፤

  • @adenchch5829
    @adenchch5829 ปีที่แล้ว

    😊😊😊😊😊

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 😂😂

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 ปีที่แล้ว

    ከቅዱስ ቁርባን የሚገኝ ምንም ጥቅም የለም ። ምክንያቱም " ለመታሰቢያዬ አድርጉት " ነው ያለውና ሉቃስ ፳፪ : ፲፱ ። የልቦና ትንሳኤ የሚገኘው ደግሞ ዳግም በመወለድ ብቻ ነው ዮሐንስ ወንጌል ፫ : ፫ ። ሰው ዳግም ሳይወለድ የልቦናው ዓይን ሳይበራ ኤፌሶን ፩ : ፲፰" ሳይገባው ወይም ሳይገባው " ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፩ : ፳፯ - ፳፱ የእግዚአብሔርንም መንግስት ሳያይ ወይም ሳይረዳው እንዴት ነው ለመታሰቢያው ሊያደርገው የሚችለው ?

    • @tewoldenahu5249
      @tewoldenahu5249 ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመርምኮ እርስዎ የሚሉትን ሂደቶች አልፈን ነው የክርስቶስን ክቡር ስጋውን የምንበላው ቅዱስ ደሙን የምንጠጣው:: "ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው" (ዮሐ 6:56) የሚለው ቃሉስ? ድህነት ለእርስዎ ምን ድረስ ነው? ቅዱስ ቁርባንን (የዘላለም ሕይወትን) አያጠቃልልም ማለት ነው?