እኔ በማኔ podcast አይቼህ ነው የመጣሁት Brother Behilu, I understand that you have suffered a lot (carrying your cross) and therefore I see that you have been elevated in your spiritual life. Now you are helping me and others. keep it up and stay growing blessed.🙏🙏🙏 today's conclusion: ገላትያ 4 ⁶ ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። ⁷ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤.......።
እኔ በማኔ podcast አይቼህ ነው የመጣሁት Brother Behilu, I understand that you have suffered a lot (carrying your cross) and therefore I see that you have been elevated in your spiritual life. Now you are helping me and others. keep it up and stay growing blessed.🙏🙏🙏
today's conclusion: ገላትያ 4 ⁶ ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። ⁷ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤.......።
በውስጡ ያኖረናል! Thank you Bya
ለኛ እግዚአብሔር አባትም አምላክም ጌታም ነዉ። አባት ከሆነን ልጅ ነን አምላክ ከሆነን አምላኪዎቹ ነን ጌታ ከሆነን ባሮቹ ነን። ልጅም ባርያም ነን።
ቀጣይ ሀሳብ ካለ በሀ አልጠገብኩትም ትምህርትህን እባክህ ቀጣይ ስራልን እናመሰግናለን❤
አባ ሕርያቆስ ቅዳሴ ማርያም
Classu የበፊት አይነቱን ይዘት እየለቀቀ እየመሰለኝ ነው ይሰለቸኝ ጀመረ . መስማት የምፈልገዉን እያጣሁ ስለሆነ ይሆን
ይሄንንም እንልመደዉ እሱ እንዳለው ሐሳቡ ላይ ትኩረት እናድርግ brodcast የሚሰራዉ ለኛ ነዉ የሚጠቅመንን ይዘን የመሸንጥለዉን ጥለን ላጥጥጥጥ
የሱ ባሪያ ካልሆንን የሌሎች ባሪያ እንሆናለን
ቅዳሴ አባ ሕርያቆስ
ባሀዬ አሪፍ ግን የሀሳብና ትንሽ የስሜት መቆራረጥ Thank you bro
ሰላም ለአንተ ይሁን።ስለ ጀርባው የሙዚቃ ማጀብ ጉዳይ የተነሳው አስተያየት ።ለማለት የተፈለገው በኔ አረዳድ የተመረጠው ዜማ ላይ ሳይሆን ።ከጀርባ ሆኖ ሲደመጥ ።ይረብሻል ነው ።ይህም ማለት ድምፁ ሲወጣ አልተመጠነም ነው።ስለዚ የትኛው ይሁን ።ከአንተ ከሚወጣው የመልክት ድምፅ መብለጥ፣፤መወፈር፣፣ መቅጠን።የለበትም ነው።ድምፁ ይመጣጠን እንጂ ።የሙዚቃ ምርጫ ጉዳይ አልመሰለኝም ሰላም ቆየኝ
Back ground baynorew cheger yelewem bereta teru eyeta alehe
በሀዬ ለ background music አታስብ እኔ አለሁልህ
ላንተ የሚሆን ጥሩ backing music ልሰራልህ እችላለሁ አናግረኝ 👍
እመብርሃን በሆዷ ያለውን በእቅፉ ታድርግላት ለባለቤትህ እያልኩ ቀጣዩ ቪድዪ አባት ሆነክ በደስታ እደምንገናኝ ምኞቴ ነው ❤❤❤ እአስተያየቴ ደሞ እግዚአብሄር እናታችን እዲሆን ምን ማድረግ አለብን ? ይሄንን መመለስ አለብህ ባዪ ፕሊስ
Beha Ahun metshaf yegezana library, ye sport maekel, ye mediteshn center argew arif hasab bro❤❤❤❤
የዛሬው ተለየብኝ ምን አይነት መረዳት ነው?
welcome back baha,, backgroundu arif newu gn betam aychuh 😊😊
Why we can't solve our friend ship problem
why is blood is needed in redemption of the world sin
እግዚአብሔር የባሕሪ ልጁን ለፀጋ ልጆቹ ሰዋ!....እግዚአብሔር ለባሕሪ ልጁ አባት ሆነ፤ ለፀጋ ልጆቹ ግን አባት መሆን አቃተው፡፡ ብቻ አንተ ስለ ኢየሱስ ያለሕን አረዳድ ባውቅ ደስ ይለኛል፡፡አስተያየት የመስጠት መብት ከሰጠህኝ "ኢየሱስ ማን ነው" በሚል ሐሳብ ዙርያ ቪድዮ ብትሰራ እመኛለሁ፡፡ የዛሬውን ቪድዮ አፍቅሬዋለሑ፤ እርግጠኛ ነኝ ቀጣይ ቪድዮህ ላይ "ቁጣ" "ቁጣ" ይልሀል_የአባትነት ወጉ ነው ብየ ነው፡፡ ሚስትህን "የአጥር ወፍ አትስማሽ" ብያለሁ ፡፡