Beautiful work , Takur you've captured the heart and soul of Wollo perfectly. The melody and lyrics feel so authentic. This is a song that truly honors your roots. Takur Legend
It is not about how long the video is, it is about how powerful the message is! In just 3 minutes, you've managed to showcase the essence of your homeland....Wolo.
as a kenyan fan of this song who came across this song at random, i love it already and are seeking the lyrics or meaning to appreciate it better. this song needs to be viral
እሄንን የምታነብ እናታቹ 1000 ሺ አመት ትኑር አሜን በሉ 🎉🎉🎉🎉
aminnn❤😢😢😢
Amen❤🎉
Amiinnn gn yhenen ye TikTok comment trend ezi batametut😊
Did this song about mother's?
Ameen
የታኩር ዘፈን የተመቸው በጣም ይለያል 🎉 አንተ እያለህ የእነስጢፍ መጨዋች እንሁን ታኩሬ
ኣሽቃባጭ😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ማሽቃበጥ 😂😂😂
😂😂😂@Natanking64
ታኩሬ በዚሁ አጋጣሚ ባህላቺንን በኩራት ስላስተዋወክ በጣም ደስ ብሎኛል ከወሎ ከሚሴ ከተማ የፃፍኩልህ ወንድምህ ነኝ ✌️
ጅል ጋላ
ዛሬ ደስ ብሎኛል የ6 አመት ዉጤቴን ቤት ገዛሁ ይለቅልሽ በሉኝ 💪💪💪💪💪💪
Mashaallah Mashaallah mabruk sis❤
Yelekelesh 18 amete new sera yenoral anchi gar please 🙏
ዱባይ ነሽ@@user-frindes1
I wanna be your husband ❤
6 አመት ቤት አረ እኛም አሰሪን 60 ሳይሞላን
ቲክቶከር ሆኖ ጥሩ ዘፈን ያወጣው ታኩር ብቻ ነው የምትሉ🙌🙌
አበቃል
@@TigistDilnesake takur aybeltem
Mn aynet zefen
ታኩሬን ደሴ ከተማ አስተዳደር ቤት ይሸልማት የምትሉት❤❤❤🙏🙏💪💪💪💪
😂😂😂😂😂እንኳን ለሱ ለራሱ የለው አብይን ባስከፋ ግዜ ይነቀጣል
Exactly 💯❤
የ2025 ምርጥ ነጠላ ዜማ👌👌👌
😂😂😂😂
Alteghahum zara ha hepap kettu merba mereba besak demo enatochachen gtm sayku ylal enatenachu yalawekachu
ቋጭተህ ልበሰው 😂
ምን አስቀናክ ክክ@@unkn5033
😂😂😂
እንደኔ የታኩር ለውጥ ያስደስተው❤❤
እኔ ማርያምን ያርግለት❤❤
እኔ ራሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ
Ine
Me
ጌታን ምርጥ ስራ ነው ታኩሬ በርታ💪💪💪 ቀጣይ ጠብቃላው❤❤❤❤
Getan tilaleh ትንሽ እፈር? ጌታና ዘፈን ምን አገናኘው?
የፍቅር ሃገር ወሎ ናት ቤቱ! ❤️🥰
ለመጀመሪያ ግዜ መለቀቁን ስስማ ሰርች አርጌ የሰማውት ክሊፕ ያውም ደጋግሜ🥰🥰🥰
me😊
😊😊😊😊እኔም
Me too😍
clip yitayal enji aysemam
ታኩሬ መልካም እድል በጣም ምርጥ ስራ ደግሞ ቪዲዮ ላይ የሰፈርህ ልጆች አብሮ አደጎችህ ጓደኞችህን ስላየሁ ደስ አለኝ ጎበዝ ልጅ በርታ ወደፊት❤❤🎉🎉🎉🎉
ታኩር ተነሳ ሊያስመልስ ታጥቆ ❤❤❤❤ልጅ ማክ & ቴዲዬ በፀባይ መልሱለት ❤ታኩር አንደኛ
👏👏
youtube.com/@lilendaweklyrics?si=S-X_B6YBXmdLHSWN
ታኩርን ሳየው ታናሽ ወድሜ ነው የምትመስለኝ ትመቸኛለህ አይገልፀውም ❤❤❤❤ታኩር አንደኛ
Beautiful work , Takur you've captured the heart and soul of Wollo perfectly. The melody and lyrics feel so authentic. This is a song that truly honors your roots. Takur Legend
It is not about how long the video is, it is about how powerful the message is! In just 3 minutes, you've managed to showcase the essence of your homeland....Wolo.
You well said 👏 🙌
ናቲ ምርጥ ጀለሴ ነበር ታኩር ደሞ የሀገሬ ልጅ ነው ዛሬ በስደት ላይ ሁኜ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ
አንደኛ ስራ ነው ታኩዬ እንደዚህ አልጠበኩም ጀግና ማርያምን በረታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የፍቅር ሀገር" ወሎ ናት ቤቱ🎉❤ወሎዬዎች የት አላችሁ
አለን አለን❤
😅😅😅
አለን❤❤❤
አለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Alal
ሀገራችን ሰላሟን አንድነቷን ይመልስላት አሜን በሉ
አሜንብራየተምመርቅጅ አዉጣና
አሜን❤❤❤❤
Aminnnn
Amen
በጣም በጣም ያበደ ነው... For sure this music will be stay long❤️🙏
First comment
😊😊😊❤❤❤
Yaa
የምር ታኩር ፈጣሪ ያሳድግህ
ታኩር ከንቱ።
👹👺👹👺👹👺
ግጥሙን ብወደውም ድምፅ ግን የለህም።ፈፅሞ ፈፅሞ ፈፅሞሞሞሞሞሞሞሞሞሞሞሞ የለህም።ቀፋፊ።
ያለሙያችሁ አታቡካኩ ከንቱዎች። የከንቱ ከንቱ።
Fetari eko zefen aywedem@@HasnaSeid-d7d
የፍቅር ሀገር ወሎ ናት ቤቱ❤
Bushti
ታኩሬ የኔ ወሎዬ ትለያለክ ❤❤❤
ታኩርን የምወደው ለምን እደሆነ ታቃላቹ እናቱን ሀገሩን ስለሚወድ ማንነቱን ስለማይረሳ ትልቅ ሂወት እዲገጥመው ከምመኝለት ሠው አድ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ታኩሬ የኔ ዘፈን ግጥም አለው ያልከው አሳየህን አባቴ በርታ ታኩር ወደፊት
ይህንን የምታነቡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
teyknek le like belk new anaregm
ማርያምን ሚገርም ስራ የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ 👌 👏 👏
ለዘፍ ማርያምን በለሽ አታድንቂ
😮😮😮😮😮
😂😂😂
❤❤❤❤❤
I love it...❤❤❤❤ Good job.. from eritrean
የኔ አንበሳ 1ኛ እኮ ነህ ❤❤
ወሎ የመቻቻል እና መከባበር የባህል መዕከል። ግሩም ስራ ነው በርታ።
አነተ እኮ ትለያለህ ታኩራችን ወሎን በደንብ የገለፃት ዘፈን ተባረክ❤❤❤❤
💚💛❤️ድል ለተገፋው አማራ 🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅር ሰላም ይሁንልን🎉🎉🎉🎉
አሜን🙏🙏🙏
Esume yansachwael
መረባ ታኩር ተነሳ፣ እንድኔ የተመችው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Greetings from Eritrea
Well done takur
Keep it up
ታኩራ ምርጥስራነዉ ከዚህ በተሻለ ድጋሜ እደሚመጣ እርግጠኛነኝ
ትችላለህ ታኩሬ❤❤
ታኩር እሚገርም ሂፓፕ ነው ዋው መረባ መረባ❤❤❤❤
ታኩርን የምትወዱ ብቻ like 🎉🎉
ታኩር ትለያለህ
ጎንደር, ጎጃም, ሸዋ, ወሎ አንድ አማራ💚💛❤ ፍቅር ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
ወሎዬ ነን ኢትዮጵያ ብቻ ❤ ወሎ ማለት ጥንሿ ኢትዮጵያ ናት
kkkk ቅኔው ገብቶሃል አይጠየፍ ሆኖ ይታያል ከሚሴ ...ጎንደር ጎጃም እያልክ አደበላልቅ ወሎ ወሎ ነው ይለያል የሃይማኖትና የብሄር እኩልነት የተላበሰ ማህበረሰብ የሚኖርበት አካባቢ ነው
ወሎ ነን አንድ ኢትዮጵያ 🥰በዘር አንጠብም
እሱን ላያትህ ንገረዉ። ወሎን ከዚያም ከዚያም የተለቃቀመዉን ድሪቶ እያነሳህ በታሪክ መንገድ ወደ ኋላ ብትሄድ ወሎ የአማራ መነሻ ፣ የክርስቲያን ደሴት የነገስታት መናገሻ ሆኖ ታገኘዋለሕ። የምን አባህ ትንሿ ኢትዮጵያ ነዉ ምትለዉ መሃይም።
@@khalidahmed394 እሱን ላያትህ ንገረዉ። ወሎን ከዚያም ከዚያም የተለቃቀመዉን ድሪቶ እያነሳህ በታሪክ መንገድ ወደ ኋላ ብትሄድ ወሎ የአማራ መነሻ ፣ የክርስቲያን ደሴት የነገስታት መናገሻ ሆኖ ታገኘዋለሕ። የምን አባህ ትንሿ ኢትዮጵያ ነዉ ምትለዉ መሃይም።
ታኩሬ የሚገርም ነው በርታ❤❤❤❤
ታኩሬ ግጥም አለው ሙድ አለው ❤
በ እውነት ታኩርን በቀልዱ ሰው ስለሚያቀው ማድነቅ ከደበረው አላቅም እንጂ.. በጣም ጥሩ ዘፈን ነው።
Berta Takure❤ you are about to hit 1Million view just with in two days. That's who you truly are. Maninm atisma keep going... Congratulations bro❤
የመጀመርያ ግዜ ሙዚቃ ሰርች አድርጌ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ስሰማ ታኩር በርታ ❤❤
ጥሎብኝ ለወሎየ ትልቅ ፍቅር አለኝ😢❤❤
ታኩሪዋ የኔትንሽ በርታልኝ ይለያል መርባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
let's go 1.5M views ታኩር መረባ🔥🥰🥰🥰
እደኔ ተመችቶት ደጋግሞ የሰማ👍👍
Good job 👏
Let's go 10M Views🎉🎉
የታላቺሁ የደሴ ልጆች 🙌
አማራውያን በይ
አለን
betachew teytewal
በርታ ታኩርየ የወሎው ሸጋ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Who came after elatrik story 😂🙌🏾
😂😂✌️
ምርጥ ነው ቀጥልበት❤❤❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያችን💚💛❤
ታኩር ከነማ Respekt ከ #አላማጣ ወሎ።✌🍷🔥
አብሽር ወሎ
ታኩሬ እደግልን የወሎ ተምሳሌት ገና አገራችን ታስጠራለህ❤
as a kenyan fan of this song who came across this song at random, i love it already and are seeking the lyrics or meaning to appreciate it better. this song needs to be viral
እንኳን ተሳካለት ምረጥ ልጅም ነው ታኩር እንወድሃለን 😊😊
I'm from Fiji 🇫🇯 I don't now the meaning of music but ያበደ ነው ትላለህ ❤😅
😂😂😂😂
አሚን ብለናል ታኩር ትልቁ🎉😊
ድሮስ ከወሎ ወተኸ 💜💜💜💜👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍ታኩሪ ትችላለህ💜💜💜💜💜💜💜💜 ማይ ወሎ
ከእስታፌ ይሻላል ለክፉ አይሰጥም በቀጣይ መንሱር አባቴ የሚለው ልቀቅልን
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
wow🎉🎉🎉🎉❤❤ማርያምን በጣም ነው ደስ ነው የሚለው አልጠበቅንም እንዲህ🎉🎉🎉❤❤❤2m ያንሰዋል🎉🎉🎉🎉❤❤
I'm from Saudi Arabia 🇸🇦 i love this songs 🎵 ❤️ 😊
اكتب عربي
የፍቅር ሀገር ወሎ ነዉ ቤቱ ፍቅርም ክብርም ማን እንደ ወሎ በልማ አንተዉ ❤የኔ ሀገር እምዬ ወሎ ታኩራችን በርታማ ዘመዴ ስለ መረባ ወሎዬ ካልሆንክ ፍፁም አይገባህም የኔ ሀገር እምዬ ወሎ ቤተ አምሀራ❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗
መረባ ትችላለህ ብሮ 1m view let's go
እስኪ የታኩር video 24 ሠአት የኢትዮጵያ ሪከርድ ይስበር የምትሉ
ሠባበርውኮየኛጀግናወሎየው
የኔ አልበም የተመረቀ ያህል ነው ደስ ያለኝ አንደኛ ታኩሬ🎉🎉
ታኩሬ እነ እስጢፎን በልጧል ምትሉ 👍 አልበለጠም የምትል ዶም👎 ተጫኑ
👎
👍👍👍👍👍👍👍❤
❤
የ 2025 ታኩር ኣንደኛ ይሆናል እምቱሉ ላይክ ግጨን❤
ታኩርየ የኔ ወሎየ 😁😍😍😍💃መርባ
አለም ቢሰለጥን ወሎን ይመስላል ❤❤👍
😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Proud to be amhara 💚💛❤️
ታኩር ይሄን ያህል ጨካኝ መሆንህን አላዉቅም ነበር
ምነዉ እስከዛሬ አቆየኸዉ 101% great
ወሎየ ብቻ ላይክ ያድርግ ብዛት ለማወቅነው🎉🎉 #2:8❤
የፍቅር ሀገር ወሎ ናት ቤቱ❤ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን በሉ
እውነት ነው ምንም ግነት የሌለበት መልዕክት ነው ወሎ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ በፍቅር ሚኖርበት ሀገር ነው ለጥምቀት ሙስሊም ወንድሞቻችን አብረውን መንገድ ጠርገው የታቦት ምንጣፍ ተሸክመው ነው ሚያከብሩት
እኛም ሮመዳንን አብረን የመፆም ያክል የአፍጥር ስዓትን ጠብቀን አፍጥረን የጎዳና አፍጥርን አብረን አስፈጥረን በዱዓ በፀሎት ምንኖር ወሎዬዎች ነን😘😘
ወላሂ ይላያል እነ እንትና እረፉ በቃ ታኩር መቷል አሁን እያለ መረባ 😂❤
ዛሬ መርቆሪዎስ ነው እንኳን ለወርሀዊ መርቆሪዎስ በአል አደረሰን
ታኩርየ ይለያል መርባ❤በርታልን ከሁሉም ያንተን መሥማት ይሻላል ትንሹየ❤ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤
ግጥም ያለው የመጀመርያው tik toker ሙዚቃ ❤❤😂
ታኩዬ የሰፈሬ ልጅ ትለያለህ በረታ🎉🎉
የሙዚቃ ቢቱ የግጥሞቹ ስንኝ ቅንብሩ ክሊፑ ሁሉ ምርጥ🥰🥰🥰
ኢየሱስ ያድናል ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ወዳለዉ ጌታ please ቅረቡ በህይወት እያላቹ
ተበዳ
ሰላም ለሀገራችን 🤲🤲 ፈጣሪ ኢትዮጵያ ጠብቃት❤❤❤🤲🤲
wow በኢድ በጥምቀቱ አብሮ የሚያሳልፈው የወሎ ሰው ብቻ ታኩር ትለያለክ መልካም እድል 🥰🥰
እሄን comment የምታነቡ በሙሉ እናታቹ ሽ አመት ትኑርላቹ ❤❤❤❤❤
አሜን
ታኩር በርታ የወሎ ፈርጥ 👍👍
የፍቅር ሀገር ወሎ ናት ቤቱ❤️❤️📝
እስኪ ደሴዎች የት ነን 👍
መረባ!!!!!!!!!! takurae keep it up bro
ታኩር ቁም ነገርኛ አቦ ይመችህ በርታ የሰው ልጅ እንደዝህ ሲለውጥ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
ታኩር መልካም እድል 🎉🎉
ይህን ኮመንት ያነበበ ሁሉ ያሰበው ይሳካለት ብየ መርቄዋለው❤❤❤❤
mereba blenal😂
አሜን
አቤት ታኩር የምር ምርጥ ልጅ ይመችክ 🎉🎉🎉🎉
I like Ethiopia Music I'm From America 🇺🇲
Thank you bc my mom from Ethiopia and I glad you like the music
የሀገራችን ልጅ በርታልን ታኩራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤