ሴት ልጅ ተወለደችልኝ😋

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 160

  • @DagimMerid
    @DagimMerid 18 วันที่ผ่านมา +10

    በአንተው አገላለፅ በአምላክነቱ ስልጣን በአባትነቱ ፍቃድ በእናትነቱ ምህረት እንኳን ማራቹ❤️ ባል የነበረው በሀይሉ ተመችቶኝ ነበር አባት የሆነውን እስክተዋወቀው ጓጓሁ ብቻ በፍራቻ ውስጥ ነፃነቱን እንዳያጣ ሰጋለሁ!.
    .
    I'am so happy for u boss

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 17 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ደስ አለህ ዱሩዬው አስተማሪያችን አሁን ሴት ልጅ ስለወለድክ እየተነሳህ "ቆለጥ" ከማለት ይልቅ " የወንድ ልጅ መራቢያ አካል" ብለህ ትቀይረዋለህ
    እኛም ከሴት ልጆቻችን ጋር ሆነን እንከታተልሀለን

  • @JOFAN0707
    @JOFAN0707 18 วันที่ผ่านมา +15

    ትላንት Post ስታደርግ የተወለደው ልጅ ወንድ ከሆነ እንዴት ልታሳድገው እንደምትችል አስቤ ጉዱ ነው የሚፈላው ስል ነበር። እንደ አባት ሀላፊነት ወስደህ የምታስተምረን ስርዓት እንኳን አንድ ቤት ለሚኖር ልጅህ ለእኛም ከብዶናል 😁። ለነገሩ ለሴቷም የሚቀርላት አይመስለኝም 😂።
    Congrats ብያለሁ 🎉 ሌላ Authentic ሆና የምትኖር በሀይሏ እንደምታሳድግልን ተስፋ አለን።🙌

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 16 วันที่ผ่านมา +2

      አንዳንዴኮ ለሰው እና ለቤተሰብ ባህሪያቸው ፍፁም የተለያየ ሰወች አሉ። ለወጪ ያስፈራሉ ለቤተሰባቸው ለስላሳና አዝናኝ ይሆናሉ መገመት አይቻልም 😊

  • @Fre_ju
    @Fre_ju 18 วันที่ผ่านมา +7

    በሀይሉ እንደወረደ የምታወራው የዱሪዬ ወሬ በሚመስል ጥልቅ መንፈሳዊነት በመረዳት በራስህ ህይወት ሰወችን አስተምረሀል እግዛብሔርም በልጅ ከፈለህ ጌታ ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉B&R

  • @fereweyninegash5
    @fereweyninegash5 16 วันที่ผ่านมา +1

    ረድኤት እንኳን ማርያም ማረችሽ! ❤
    እንኳን ደስ ያለህ !😊እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልህ!

  • @Ashenafi-bi5uu
    @Ashenafi-bi5uu 16 วันที่ผ่านมา +2

    “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
    - መዝሙር 127፥3

  • @Liyou-ro8qk
    @Liyou-ro8qk 18 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደሰ አለህ ባለቤትህም እንኳን ማሪያም ማረቻት!🎉❤አሁን የሕይወት አተያይህ ይለያል፣ ለመኖር ትጓጓለህ፣የምትኖርበት አላማ ይጠራል።እንኳን ፈጣሪ አላማ ጨመረልህ🙌🏽

  • @abrahamg4149
    @abrahamg4149 17 วันที่ผ่านมา

    Congratulations 🍾🎊🎈🎉
    እንኮን ማሪያም ማረችልህ እገዚአቡሄር ከናንተ ጋ ይሁን ::

  • @AkilasHamid
    @AkilasHamid 13 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ በሀ ደስ ብሎናል🎉🎉 ደግሞ ካፕሪኮን ነች❤አፄ

  • @getachewterefe2404
    @getachewterefe2404 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለህ!!! 🧒 Beha

  • @AradaRas
    @AradaRas 15 วันที่ผ่านมา

    🎉እኳን ደስ አለህ መምህር ፈጣሪ ከአንተ በላይ ይባርክልህ 🙏🏿🫡🎉

  • @estif_2123
    @estif_2123 18 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አለህ ፅናት በሀይሉ ብለናታል

  • @qedamawitube9138
    @qedamawitube9138 18 วันที่ผ่านมา +2

    ደስስስ ብሎናል በሀይላቸው💐💐💐

  • @AbleErko
    @AbleErko 18 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አለህ my man des belogale

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደሰ አለህ ባያ ይመችህ እኔም በጣም ደሰ ብሎኛል ላንተ❤❤❤❤❤

  • @genetmeaza1038
    @genetmeaza1038 18 วันที่ผ่านมา +1

    በሐዬ
    እንኳን ደስ አላችኹ 🎉

  • @etsudiribssa784
    @etsudiribssa784 17 วันที่ผ่านมา

    Enkuan des aleh behailu...genuinely😊...eyitahin yemitasefalih, dink lij tihunilih!!!..

  • @mansa100
    @mansa100 17 วันที่ผ่านมา

    CONGRATS BEHA🎉🎉🎉🎉

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ባሂ ረድኤትንም እንኳን ማሪያም ማረችሽ🎉🎉🎉

  • @YohanseTizazu
    @YohanseTizazu 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ በሀ
    እንኳን ማርያም ማረችሽ ረዱ
    በጣም ደስ ይላል

  • @tesfaneshhailesilasie
    @tesfaneshhailesilasie 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን🎉🎉ረዱም እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤🎉

  • @amlakietemesgen
    @amlakietemesgen 18 วันที่ผ่านมา

    Enkoan des yalik Beha Brother❤❤

  • @abrahamtekle8177
    @abrahamtekle8177 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንዃን ደስ አለህ: ደስ ብሎኛል መምህር

  • @Nardos1
    @Nardos1 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ ደስ ብሎኛል ።እንኳን ደስ አለክ

  • @FitsumAbrham-v5k
    @FitsumAbrham-v5k 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በሀ

  • @danbole1233
    @danbole1233 18 วันที่ผ่านมา +1

    Congratulations 🍾🎈🎉

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 18 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍እንኩዋን ደስ አለክ ሴት መከታ ናት ለ ቤተስብ ደስታክ ደስታችን ነው 😍😍😍

  • @girmaterefe2514
    @girmaterefe2514 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ Beha

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 16 วันที่ผ่านมา

    Behaye Congratulations 🍾🎊🎉🎈 well come princesses 🥰

  • @amanuel.m4575
    @amanuel.m4575 15 วันที่ผ่านมา

    Congratulations, sir! Mad love ❤❤❤❤!

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ . . .

  • @ErmiyasZeleke-ki8pb
    @ErmiyasZeleke-ki8pb 18 วันที่ผ่านมา

    Enkuan des aleh beha, am really happy for you!

  • @engdateklu2910
    @engdateklu2910 14 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 18 วันที่ผ่านมา

    congra beha❤

  • @PawlosAlemyhu
    @PawlosAlemyhu 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለክ❤❤🎉🎉❤

  • @EyualZanba
    @EyualZanba 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እረዱ ባና እንኳን ደስ አለህ!!

  • @TadeNews2321
    @TadeNews2321 18 วันที่ผ่านมา

    Congregation Beha❤

  • @MapeA777
    @MapeA777 18 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን ደስ አለክ❤🎉🎉

  • @whatshot8613
    @whatshot8613 15 วันที่ผ่านมา

    Congrats Des ylal keze behuala nw engede Mirx video metbek

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ባሂ ደስ ብሎናል❤

  • @KidusTr
    @KidusTr 17 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ደስ ብሎህ አያቅም congra🎉🎉

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 18 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉 congra Baha

  • @tesfalemyalembrhan
    @tesfalemyalembrhan 14 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ
    ረዱ አንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 18 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውውውው እንኳን ደስ አለክ ደስ ብሎኛል በሀ❤

  • @Abel.masresha5162
    @Abel.masresha5162 17 วันที่ผ่านมา

    ባያአ እንኳዋን ደስአለክ ❤🎉🎉🎉

  • @bekalushumye4957
    @bekalushumye4957 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለን በሃ ❤

  • @Newbook_99
    @Newbook_99 18 วันที่ผ่านมา

    Congra bahe

  • @mikyasdemere6585
    @mikyasdemere6585 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያለህ በሀ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ረዱም::

  • @dawitfantu4568
    @dawitfantu4568 18 วันที่ผ่านมา

    congra des blogal 🎉🎉🎉🎉

  • @sieadayogwang8522
    @sieadayogwang8522 18 วันที่ผ่านมา

    Congratulations. Thank God. I can imagine how you will be the best Dad.

  • @SaadSaad-d3f
    @SaadSaad-d3f 18 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ በልልኝ በሀዬ ደሞ አባቶቻችን በሴት የበከረ እንጀራው የማታ ነው ይላሉ እናም ልክ ነው በተረፈ ኑሩልኝ እወዳችሁአለሁ🎉❤❤❤❤❤

  • @Devon-x4v
    @Devon-x4v 17 วันที่ผ่านมา

    Congra bahilu melkam yeabatenet zemen yehunelehe🎆🎆🎆❤❤❤🎉🎉🎉

  • @temisrachtefera7123
    @temisrachtefera7123 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤

  • @AddJbc-t4x
    @AddJbc-t4x 18 วันที่ผ่านมา

    Congratulations🎉🎉🎉

  • @Goal-z2p
    @Goal-z2p 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @mesfennegash8066
    @mesfennegash8066 18 วันที่ผ่านมา

    Congra bro🎉

  • @ebrahimaman6676
    @ebrahimaman6676 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለክ

  • @Mekonen-dt3mm
    @Mekonen-dt3mm 18 วันที่ผ่านมา

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉

  • @mihretsisay5649
    @mihretsisay5649 17 วันที่ผ่านมา

    Congratulations 🥰🥰🥰😍😍😍

  • @ibrahim18458
    @ibrahim18458 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ በሃ እና ረዱ

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉

  • @Save-k3c
    @Save-k3c 18 วันที่ผ่านมา

    CONGURA BRO

  • @abeltadios7402
    @abeltadios7402 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ባርኮ ያሳድግልህ!

  • @BiniyamBirhanu-gp3ib
    @BiniyamBirhanu-gp3ib 17 วันที่ผ่านมา

    congratulations bah

  • @adeytube1249
    @adeytube1249 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ በሃ

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 18 วันที่ผ่านมา

    Wowww Congratulations Baha 🎊 ረድኤት 👏
    Today we're all ባ ሃ ሬ ዲ ስ ት ስ
    Much Love ❤ all the best wishes and infinite ♾ Blessings 🙌 🙏
    Once again congratulations Beloved ones & Thanks for the Gospel ( Good news of the day ) 🙏

  • @kbgb-g7t
    @kbgb-g7t 17 วันที่ผ่านมา

    Congregation bro

  • @rezenehaile2828
    @rezenehaile2828 18 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን ደስ አላቹ

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 17 วันที่ผ่านมา

    Congrats dear

  • @alazartsegaye7004
    @alazartsegaye7004 17 วันที่ผ่านมา

    Congratulations.

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 13 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስስስ አለህ

  • @mikiastadele
    @mikiastadele 17 วันที่ผ่านมา

    Enkaun desaleh Baya!!❤

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለሕ

  • @TigistuAdane
    @TigistuAdane 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ

  • @antenehmamo2200
    @antenehmamo2200 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 18 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን ደስ ያለህ ወንድሜ

  • @Fimeku
    @Fimeku 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ከለህ!

  • @abdulmejidmenur5878
    @abdulmejidmenur5878 18 วันที่ผ่านมา

    Mashallah tebarekellah

  • @kidistGelan
    @kidistGelan 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያለህ ያላቹ!

  • @binishow86
    @binishow86 18 วันที่ผ่านมา

    Congratulations

  • @FalmeM
    @FalmeM 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ::

  • @EdeAshe
    @EdeAshe 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ፣እንኳን ማርያም ማረችሽ በልልኝ ባቤትን።

  • @kidestKidest-n5l
    @kidestKidest-n5l 17 วันที่ผ่านมา

    ባሃ እንኳን ደስ አለህ,

  • @elyasfitsum415
    @elyasfitsum415 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያለህ በሀ

  • @Emati-xh8ig
    @Emati-xh8ig 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ

  • @bizuayehuabiy9185
    @bizuayehuabiy9185 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ሃይሉ!

  • @mohamednuri2545
    @mohamednuri2545 17 วันที่ผ่านมา

    Enkuwaan deesssss Alek ❤❤❤❤🎉

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ባያ

  • @yohannstigabu-l4r
    @yohannstigabu-l4r 16 วันที่ผ่านมา

    Beha enkuan des aleh ❤❤

  • @wonjione6236
    @wonjione6236 18 วันที่ผ่านมา

    ኧንኳን ደሥ አለህ ብሮ። ወገኗን የምታሥከብር ልጅ ያርግልህ

  • @sophiaosman7258
    @sophiaosman7258 18 วันที่ผ่านมา

    Congrats ❤

  • @lillyhabte810
    @lillyhabte810 17 วันที่ผ่านมา

    Enkuan des aleh 🎉❤💫👑☀️🎉❤

  • @KidussDanel
    @KidussDanel 17 วันที่ผ่านมา

    Beha ደስታህ ደስታዬ ነው

  • @teras6691
    @teras6691 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ በሀ ለረድኤትም እንኳን ማርያም ማረችሽ በልንልን

  • @behailukifle624
    @behailukifle624 18 วันที่ผ่านมา

    እንኩአንም ደስ አለህ ❤

  • @gashawassefa5362
    @gashawassefa5362 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳ ደስ ያለህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ እንኳን ማርያም ማረቻት ረዱን!!!

  • @Birratube8960
    @Birratube8960 18 วันที่ผ่านมา

    Congra❤

  • @SendekuAbeje-fk2zw
    @SendekuAbeje-fk2zw 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያለህ

  • @michaeltsegaye4630
    @michaeltsegaye4630 17 วันที่ผ่านมา

    Enkwan des yaleh Behailu