Seifu on EBS: ድምፃዊት የዝና ነጋሽ "ገዳሙ" | Yezina Negash Live Performance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 125

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 5 ปีที่แล้ว +123

    ይሄ ዘፈን የተመቸው like ያድርግ

  • @vvbzbsskwbdb2835
    @vvbzbsskwbdb2835 5 ปีที่แล้ว +32

    አቤት ድምጽ ሲያረጁ አያረጅ
    አይቀብጡ ምነው ድሮ በነሱ ጊዜ በተፈጠርኩ 😭😭

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +25

    ውበት ከድምጽ ጋር አለባበሡ የኔ ቆጆ ሥወድሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +4

    የዝናን በጣም ነው ድምፅዋን የምወደው:: ከስይፉ ሾው ሙዚቀኞች ከዘፋኝዋ ሁዋላ ያለው ማሲንቆ የሚመታው ወይም የሚጫወተው ልጅ በሁሉም ሙዚቃ ላይ እንቅስቃሴው ደስ ይላል ዋዉ ወዝወዝ ነው👏👏👏👏

  • @tube2134
    @tube2134 5 ปีที่แล้ว +15

    አቤት ድምጽ ኦርጅናል ነው የድሮ ዘፋኞች ትለያላቹ ምርጥዬ ናችሁ

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 5 ปีที่แล้ว +6

    ያመኝ የነበረው አያመኝ ተውኩት
    ያስታማሚ ነገር ሲቸግር አየሁት
    በፈረሱ ናልኝ በሚለሰልሰው
    መቼ በእግሩ ያውቃል እንዳንተ ያለ ሰው❤❤

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስወድልሽ ይሄን ሙዚቃሽን በዛ ላይ እጁን ታጥቦ ነው የሰራሽ እርጋታሽ እና ንፁ ውበትሽ 1ኛ ነሽ 👌👌👌😍😍

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ይህ ሙዚቃ አባቴ ጣም ይወደው ነበር እስካሁን ካሴቱ አለ አባቴ ናፍቀህኛል እስከማገኛህ ሰላም ሁንልኛ የኔ አባት

  • @fkrehabeshawt1071
    @fkrehabeshawt1071 5 ปีที่แล้ว +15

    እደዙ አይነት ዘፈን ውስጤ ነው እደኔ ወስጡ የሁነ lik እነ ቤተሰቡ እንሁን

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ውብ ድምፅሽ አምላክሽን በዝማሪ ምታመሰግኝምበት እንዴሆንልሽ መልካም ምኞቴ ነው ጤና ይስጥሽ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ሙዝቃ ስወደው የዝናዩ ይህንን አልበም ስታወጣ እኛ ህፃን ነበርን እሶ ደግሞ 20 ቤት ነበርች አሁን እሶ ጎልማሳ ሁናለች እኛም ወጣቶች ሆን

  • @baybmy2936
    @baybmy2936 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሲንቆ የሚመታው ልጅ ሳልወድው አልቀርም 💖❤😍😘

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 ปีที่แล้ว +6

    ጋሽ ስሞን ሳክስፎኒስት ሳያቸው በጣም ደስ ይለኛል እግዛብሄር ሰላሙን ያብዛሎት

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว +7

    የዝናሽ ስወድሽ የማይቀየር ድምፅ ዘፈን በናተዚዜ ቀረ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ሥወድሽ ድምጽሽ ሢያምር ሸኙኝ የሚለውን ሙዚቃሽን በቁጥር አላውቀውም ሥንቴ እንዳዳመጥኩት .....

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 5 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ በጣም ነው የምወድሽ......ያሰብሽው ተሳክቶ በዚህ ድምፅሽ አምላክሽን የምታመሰግኚ ያድርግሽ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ድምፅ ስወድሽ እረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @touch3206
    @touch3206 5 ปีที่แล้ว

    የኔአንደኛ የዝናየ ስወድሽ አድናቂሽነይ
    እረዥም እድሜ ከጤናጋር ኑሪልን
    እንወድሻለን

  • @امتالا-غ9ق
    @امتالا-غ9ق 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ስወድሽ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 ปีที่แล้ว +12

    በማሲንቆ :ቢሆን አሪፍ ነበር: ድምፃ አሪፍ ነወ: ኪቦሪሰቶች: የባሀል: ሲሆን በአገራችን መሰሪይአ ተጠቀሙ
    ማሲንቆ
    ክራር
    ዋሸንት
    ከበሮ
    እንዲሁም በገና: ቢሆን የበለጠ ውበት አለው:አመሰግናለው።
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @phone2489
    @phone2489 5 ปีที่แล้ว +14

    ክክክክክክክ ተቀባዩ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂
    ድምፅሽ አንደኛ ነው

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 5 ปีที่แล้ว +2

    I have so much memories when 2013 thanks 😊 seifu

  • @selamlove1325
    @selamlove1325 5 ปีที่แล้ว +49

    ያንቺን ድምጽ እያሰሙ ነበር ሳራ ቲን መግረፍ

  • @Selnatmo
    @Selnatmo 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዮ ሰውድሺህ እደሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጥሺህ የዝናይይ

  • @abim2224
    @abim2224 5 ปีที่แล้ว +2

    Mebre mengestu seifu show like👌🇪🇹

  • @ሱሱቢንትኡመር
    @ሱሱቢንትኡመር 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ይሄን ዘፈን ስወደዉ

  • @tedworku3686
    @tedworku3686 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ድምጽ። በርቺ ጎበዝ ቆንጆ አኩሪ ኢትዮፕያዊ ነሽ።

  • @bitany6236
    @bitany6236 5 ปีที่แล้ว

    Luv it,n ur esksta is wow good job in general

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 5 ปีที่แล้ว +5

    እንግሊዝ ሐገር ሚኖሩ አርቲስቶች ግን ከነ ወዘናቸው ነው ሚያረጁት ምንም ሜካፕ አልተቀባችም ግን ስታምር

  • @berhane7472
    @berhane7472 5 ปีที่แล้ว +3

    I like you. God bless you 👍❤️❤️

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ዛሬ እንዴት አስቻለው ሳይጨፍር? ወዝወዝ ሲል ደስ ይላል::

  • @senait3323
    @senait3323 5 ปีที่แล้ว

    ከፍቶኝ ነበር። ግን በዚህ ሙዚቃ። ውስጤን አስረሳሁት በተለይ ባገራችን ባለው ነገር። ያማል

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 5 ปีที่แล้ว

    ዝናሽየ ውይ ስወድሽ ይህንንማ ሙዚቃሽ ሊገለኝ ነው በእውነት

  • @ፀደዋየቦረናልጅ
    @ፀደዋየቦረናልጅ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎዳዳ ስወድሽ የዝናየ

  • @mickeyasbayu5696
    @mickeyasbayu5696 7 หลายเดือนก่อน

    ባለማሲንቆውን በጥፊ ብለህ አባረው ....አበላስሃችሁት የምወደውን ዘፈን

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እርሜ እና ጤና ይሥጥሽ እወድሻለሁ በፍቅር😍😍😍😍

  • @asmaramelody3153
    @asmaramelody3153 5 ปีที่แล้ว +2

    Yezenash, we are eagerly waiting for your spiritual songs MEZMUR, I am happy to hear that you are going to shift to MEZMUR, you killed the Devil

  • @امتالا-غ9ق
    @امتالا-غ9ق 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይሄሙዚቃ ደስ ሲል

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 5 ปีที่แล้ว

    እስካሁን ቆንጆ ነሽ💚💛❤️👍 ያለ ሜካፕ፡ እረ አርቲስቶቻችን ያለ ሜካፕ እናንተን ማየት እንዴት እንደናፈቅኩኝ😝

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +2

    Love you,you are beautiful !!

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 ปีที่แล้ว +1

    Yana konjo sewadesh ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ ስታምሪ❤️😘😍😍

  • @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
    @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ስወድሽ እርጋ ያልሽ እናትየ ሸኙኝ ሸኙኝ የሚለውን ሙዚቃሽን ሲከፋኝ ሲከፋኝ ሁሌም አለቅስበታለው

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ሳልሰማው አሉልም

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍 ሁሉም ሥራዎቿ ምርጥ ናቸው

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว

      አማራነኝ ከእግዲህ ምጭንቅ ያውም የጎንደሯ
      ከሙዚቃዋ የሚመቸኝ አሱ ነው አንደኛ ምርጥ መተከዣ ነው ያ ሙዚቃ

  • @seniyetkebede7974
    @seniyetkebede7974 5 ปีที่แล้ว

    የዝና የኔ እህት አንደኛ ምች ምታ

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ የዝናየ ነጋሽ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ሀበሻ ቀሚስ ሲያምር ባገራችን ህብረ ቀለማት አምሮ

  • @urur7735
    @urur7735 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ስወድሺ ዜድየ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሲንቆ መቹ ሰወደው

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሳራቲና የኔ ቢጫወባ ተደበቁልን ከንግድህ

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 5 ปีที่แล้ว

    ስወድሺ

  • @rahelkidanei8116
    @rahelkidanei8116 5 ปีที่แล้ว

    Gebera and yazena betam arif 👌😱👍👍👍

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 5 ปีที่แล้ว

    የደጉ ዘመን ሙዚቃ ዛሬ በፖለቲካ ነቅዘው አርቲስቶች 😭😭😭😭ቃሉም ጠፋቸው 😭😭😭

  • @arsemaenate610
    @arsemaenate610 5 ปีที่แล้ว

    Yane konjo 💚💛❤️

  • @masibirhanu1368
    @masibirhanu1368 5 ปีที่แล้ว

    ነፍሱን ይማርና ወንድሜ በጣም ነበር የሚያደንቅ

    • @elham0902
      @elham0902 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikersisaye3605
    @fikersisaye3605 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwww yen konjoo sis ❤️😘😘😘😘

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 5 ปีที่แล้ว

    Voice belo zmmmm😷🤦‍♀️
    wooowww👌👍👏👏👏😍😍

  • @almaztchome2291
    @almaztchome2291 4 ปีที่แล้ว

    የዝናምርጥሰው፡፡የኔምፎቃ፡ፅይምነውይህውበስደትላይልርሳውአልቻልኩም

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @hiyabmelak4867
    @hiyabmelak4867 5 ปีที่แล้ว

    uyii wuddiddddd😍😍😍😍

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 ปีที่แล้ว

    *ሊቀ መኳስ ከየዝና ጋ ውስጤ ነው ፣ ጭራሽ አለባበሳችሁ ደግሞ ኢትዮጵያውያን የሆንን በፍቅር የምንወደውና ቄሮ መንጋው ደግሞ የሚጠላው ነው ።*

  • @bitany6236
    @bitany6236 5 ปีที่แล้ว

    Betam arif new

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

    አንቺን ያለ ማነው
    እግሩን በቴስታ ነው
    😂😂😂😂😂😂
    ይቺ አባባል የተመቸው #Like

  • @አልወሀብ
    @አልወሀብ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥነሽ

  • @sekinamuzemil2900
    @sekinamuzemil2900 5 ปีที่แล้ว

    Ephrem tamiru miss ya😍😍

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 ปีที่แล้ว

    Hey 👋 Seifu,
    I like your program!
    also why don’t you invite artiste Ephream and Dawit they are famous Europe and North America should invite them,

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +1

      U talkin about Ephrem Tamiru? He was on Seifu show a couple of years ago! Search for it on TH-cam, you will find it! By the way, Ephrem Tamiru is my most favorite singer ever!!!

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 5 ปีที่แล้ว

    ተመቼኝ አችም ውብ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamuzerihun8099
    @selamuzerihun8099 2 ปีที่แล้ว

    የሚዚቃ መሣርያዎቹ አልተገጣጠመም ሁካታ በዝቷል

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 5 ปีที่แล้ว +1

    ,❤️💛💚✌️✌️🙏

  • @misrachigonderwa3092
    @misrachigonderwa3092 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉ ዉበት ከድምፅ ጋር

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 ปีที่แล้ว

    woww

  • @nahomb2784
    @nahomb2784 5 ปีที่แล้ว

    Any new artist with this kind of music genre?

  • @mulualene3700
    @mulualene3700 5 ปีที่แล้ว

    Sewadeshe eko

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወድሽ እኮ

  • @almaztsegaw7126
    @almaztsegaw7126 5 ปีที่แล้ว

    abiti dmitsi kewubet ga tekebayu gin alitemechegm

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    ዋውቆንጀየዝናስወድሸ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ውበት የሚገርም ድምፅ አብሮሽ አረጀ ስታረጂ ይቅርታ በዚህ እድሜኳን እያለሽ ድምፅሽ ከውበትሽጋ አሸገዙሮ ይደፋል ልዩ ነሽ የድሮ ድምፀያኖች ስወዳችሁ

  • @tsedeniagebre4061
    @tsedeniagebre4061 5 ปีที่แล้ว

    😘😘😘

  • @medina6870
    @medina6870 7 หลายเดือนก่อน

    ተቀባዩ😂😂😂😂😂😂😂በቴስታእግሩንአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 5 ปีที่แล้ว +2

    እሾህ ብቻ ሆነ እግሬን ብዳብሰው
    እንዴት መራመጃ መሄጃ ያጣል ሰው??

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 ปีที่แล้ว

    #wow ♡♡♡♡◇💚💛❤🌹

  • @nanifirometube7116
    @nanifirometube7116 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yemaresh balugne est wed ye hagera lijoch be sigdat lay negn ena

    • @bshx2857
      @bshx2857 5 ปีที่แล้ว

      Minew Enatye Amoshinew

  • @ከአላህዘንድስሜማንነው
    @ከአላህዘንድስሜማንነው 5 ปีที่แล้ว

    ነጭ የበህል ሸምዝ ለበሹ ልጅ ግን ስወዳው

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ከባለማሲንቆው ፍቅር ገብቶልኛል በፈጠራቹ አድሬሱን ስጡኝ❤❤❤👈

    • @tees1045
      @tees1045 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ሀገሬ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ esuma yene new!!

    • @shewayeeshetulemalijlema4904
      @shewayeeshetulemalijlema4904 5 ปีที่แล้ว

      Me too 😲😍😅

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 5 ปีที่แล้ว

  • @sekinamuzemil2900
    @sekinamuzemil2900 5 ปีที่แล้ว

    😮

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 ปีที่แล้ว +4

    እሷአ ብቻዋን ብዘፍን ጥሩ ነበር ሙዚቀኞቹ አበላአሹት

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 3 ปีที่แล้ว +2

    ባለማሲንቆ ዜሮ ነህ በትክክል የሙዚቃውን ዜማ አላወከውም። ተመለስና ኦርጅናሉን ዘፈን አዳምጥ።

  • @jokojoko9395
    @jokojoko9395 5 ปีที่แล้ว +1

    11111111111ga

  • @liyllali4606
    @liyllali4606 5 ปีที่แล้ว +1

    ከታደሉም አይቀር እንዲ ሙልት ትርፍ ያለ ጥበብ የጠራቻት ሳትሆን የፈጠረቻት ትችያለሽ

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆጆ ድምፅ አለሽ በፊት እሰመዋለሁ አንች መሆንሽን አለቀውም ነበር

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 ปีที่แล้ว

    Wey gud dimish tekeyere mekena bizu gize ke kome yizigal 4 amet zefen tiche neber bila neber bicha tena minabatu

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ቢዘረፍ እነ ቢጫወባ እነየኔቆንጆኑሪ ይዘርፉሽነበር

  • @Hiwot-l2g
    @Hiwot-l2g ปีที่แล้ว

    Wub.nat.eko.andega

  • @hayimnotgesesse6539
    @hayimnotgesesse6539 5 ปีที่แล้ว

    ኮምፒዩተር ያልከው መረዋ ድምፅ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    አይ ማሲንቆ??? እውነት ነው!!!!

  • @selamtaswe5050
    @selamtaswe5050 5 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ኦርጅናል
    መልክ ኦርጅናል አለባበስ ኢትዮጵያዊ
    ጸጉር ኦርጅናል አሳያቸው ለነዛ ዱቄታም ሁሉ ነገራቸው አርቴፊሻል ለሆኑት አርቲስት ነኝ ባይ ዮች

  • @tamiratendris6257
    @tamiratendris6257 5 ปีที่แล้ว +1

    What I learned from her she is needed to quit singing and start worshipping God her spirit is fighting in her you can't Serv two kingdom

  • @mylifedad5818
    @mylifedad5818 5 ปีที่แล้ว

    አላስኬድ አላስኬድ አለኝ ይሄ ጫማ እኔም ልቤ ቢስ ቢመክሩኝ አልሰማ!