ከእረጅም አመት የባህር ማዶ ቆይታ በኋላ አንጋፋዋ ድምፃዊት የዝና ነጋሽ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 160

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +80

    አባቴ ፋኖ ነው
    ወንድሜ ወታደር
    ባገር በድንበሩ
    የማይደራደር 💚💛❤👍👍👍

    • @haymi410
      @haymi410 2 ปีที่แล้ว +5

      ፋኖ ኩራታችን 🥰💪💪💪

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      የኔውዴበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 2 ปีที่แล้ว +4

    የዝና በጣም አከበርኩሽ፤ የግጥም ስንኞችሽ እውነተኛና ወቅታዊ ሁኔታን የሚገልጹ ናቸው። መልዕክትሽን በሚገባ ያቀረብሽ ጀግና፣ የፋኖ ልጅ ፋኖ። ይኽ ነው አገርን ወገንን መውደድ፤ ይኽ ነው አማራ ማለት። ተባረኪልን።

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 2 ปีที่แล้ว +10

    ዝኑ የፋኖ ልጅ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ድምፀ መረዋ❤😍🖐

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +44

    ፋኖ የሀገር ኩራት የአማራ ጠበቃ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +15

    ተባረኪ ዝንዬ ልዩ ምስጋና በእውነት ለፋኖ!!!

  • @rahmet123
    @rahmet123 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛን ነገር በግጥም ገለፅሽው አየ።እያልሽ ውዴ የዝና ያገሬ ልጅ እናመሰግናለን

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ቆንጆ የተረጋጋሽ ነሽ እግዜር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 ปีที่แล้ว +2

    ትህትናዋ ጨዋነቷ እደት ደስ ትላለች ዋው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ😍

  • @haymi410
    @haymi410 2 ปีที่แล้ว +25

    የዝናዬ ገዳሙ የሚለው ዘፈንሽ ስወደው 🥰🥰

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +2

    የዝና ገና ወጣት ናት ድምፅዋም ገና ያልተነካ የሃገር ፍቅር ሰሜትን የሚቀሰቅስ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይሰጥሸ ከነመላው ቤተሰብሽ !!!

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 ปีที่แล้ว +2

    ebs thankyou very much, this Lady is my favorite, I had a good time with you😘

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 6 หลายเดือนก่อน

    ዝናናዬ ተዋሕዶ መዝሙሯ የድንቅ ነዉ የቡዴና ጉዳይና የኢትዮጵያዊኛዋ እንጂ መነፈስዋ የባሕታዊ ፃዲቅ ነዉ ሠዉ የሚመለክ ቢኾን ዝናንየ ቀዳማይ ተመላኪነተን ዐኻዱ ሥፍራ ለብቻዋ ትንሠራፍታ ተይዛለች
    ኣማርኛዋም አስ ም ቶ ያ ሠ ሠ ማል
    መታደል ነዉ የልዑል ራሥ መንገሻ ሥዩምን ባይተካከልም ያለኝ አክብሮት ለዝናንየ የኔ አለጣሽ ካሣ ግግዙፍ አዕላፍ ነዉ
    ከሣኹን እሸቱ አርባምንጭን እንዲያሣያት ቢኾን ደሥታዉን ኣልችለዉም ከአርባምነጭ ከወጣኹ ወደ 50 ከኢትዮጵያ36 ሞላኝ.ሽማግሊት ኾንኩኝ አለማየኹ ቴዎድሮሥ ኻገር ቴዎድሮሥ እሸቱ የሚባልም ንግሥቲቱ የሸለሙት ልጅ አለኝ ብርሐኑ ዘሪኹንም ያኛዉ ሞትም ይሙት ያለዉም ሞተ. እሣቱ ተሠማ ፀጋየን እርግማኔን መለሥልኝ ብሎ ተቀኜ ይቅርታ በቅኔ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 2 ปีที่แล้ว +4

    የዝናየ ትህትናሽ በጣም ልዩ ነው!!!

  • @madinamadina5054
    @madinamadina5054 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ሴት ፋኖን ሥላወደሽልኝ በጣም አከበርኩሽ ፋኖየ የኔ አንበሶች ኑሩልን ክፉ አይንካብን

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 2 ปีที่แล้ว +13

    We proud of you fano 💪🇪🇹

  • @titimesfen472
    @titimesfen472 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው በጣም ጥሩ ሰው ነች ሴቶ ልጅ አያን ከልጀጋ አንድ ክፍል ውሰጥ የሚማሩት ጉደኝሞች ናቸው ዝንዬ በጣም ነው የምወድሽ ናፈኩሽ 💚💛❤️

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +4

    የዝናዬ ገዳሙ በጣም የምወድው ዘፈንሽ ድምፅሽ እንዳለ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @antenehbezabh2721
    @antenehbezabh2721 2 ปีที่แล้ว +6

    ግርም ያደርገኛል ያሰብኩት እንደሆን
    ሰው በአገሩ ላይ ስደተኛ ሲሆን። well said Artist zinash.

  • @yemariamfikir7
    @yemariamfikir7 2 ปีที่แล้ว +2

    So heart touching ...proud of fano...thank you ebs for bringing zinaye to the interview

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሁለቱንም ሰወዳቸዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው የዝኛዬ አይ ድምጽ

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝንዬ ሃዘናችን በግጥም በዜማሽ ገለፅሽው ይወዘውዘኛል ይወዝውዝ አባቱ ወገኔ ሲሰደድ ሲወጣ ከቤቱ 💔💔💔አዬ አዬ ግርም ያደርገኛል ያሰብኩት እደሆን ሰው በሃገሩላይ ስደተኛ ሲሆን 💔💔💔

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት ነዉ ያልሽዉ ሰዉ እዴት ስደተኛ ይሆናል ባሀገሩ ላይ ይመችሽ ግን እዳያአስሩሽ ከሱ እኮእዉነትን የሚያአወራ ሰዉ ይታሰራል ።

  • @leyouworkmenkir251
    @leyouworkmenkir251 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝንየ መልካም ሰው በሰላም ገባሽ።በጣም እንወድሻለን

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ኩራት የኢትዮጵያ ኩራት ልለአገሩ ደሙን ሂወቱን የሚሰጥ ክብር ይገባዋል

  • @demekferede5566
    @demekferede5566 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር እርዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህል ዘፈን በጣም ነው የምወደው

  • @bisrat9501
    @bisrat9501 2 ปีที่แล้ว +8

    የዝናዬ በጣም ነው የምወድሽ ። ወፍረሻል ደሞ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢት/ ተስማምቶሻል ወፈር ብለሽ ጥሩ ሆነሻል♥️🌺ዝንዬ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ👍

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቢ ኤስ እናመሰግናለን አላሕ ይዳች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ግርም ያደርገኛል ያሰብኩት እንደሆን
    ሰው በገዛ አገሩ ስደተኛ ሲሆን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 ปีที่แล้ว +1

    አስፊ ለዘላለም ኑርልን በጣም የማከብርህ የምወድህ ወንድም ነህ

  • @meseretmeseret6621
    @meseretmeseret6621 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምወድሽ በተለይ ገዳሙ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 2 ปีที่แล้ว +1

    የዝና እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ!

  • @meseretmeseret6621
    @meseretmeseret6621 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ድምፅ ሲያምር እኮ

  • @titimesfen472
    @titimesfen472 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝንዬ i am so proud of you darling 💚💛❤️

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 ปีที่แล้ว

    አስፍዬ እንኩዋን በስላም ተመልስህ ይህችን ቆንጆ አቀረብክልን

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much!

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ የጀግና ዘር

  • @hagrehagre2664
    @hagrehagre2664 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እወድሻለሁ የዛሬዉ ልዬ ነዉ እግዜኣብሔር ይባርክሺ

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 2 ปีที่แล้ว +3

    So proud of Fano.

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወዳት ዘፈኝ

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእንሁንውዴበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Ethopia22 ቤተስብእንሁንውዴበቅንነት

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 ปีที่แล้ว

    የዝና ነጋሽ እወድሻለሁ ♥️

  • @የራያዋ-ዘ4ፈ
    @የራያዋ-ዘ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖ሰወዳት ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወዳት ዘፉኝ ናት

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 2 ปีที่แล้ว

    እንደው ይህንን መልክት የምታነቡ አምላክ እንዲረዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመሰግናለሁ

  • @eskedartemesgen9740
    @eskedartemesgen9740 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ የኔ ጀግኖች

  • @dagiman2188
    @dagiman2188 2 ปีที่แล้ว +1

    የዝናዬ ፍቅር❤

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሪ💚💛❤

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +4

    ድምፆችሁ ሢያምር😘😍

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ውጫሌወች የት ናችሁ ላይክ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 2 ปีที่แล้ว

    የዝና ነጋሽ ዘፈን እንድታቆሚ በተለይ የባህል ዘፈን እኔ በበኩሌ አልስማማም በጣም ነው የምታውቂበት ስለዚህ ባታቆሚ እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ።

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ ปีที่แล้ว

    ትክክል ዝንዬ ሰው በሃገሩ ላይ ስደተኛ ሲሆን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ወንዲሜ ፋኖነዉ ፋኖመከታየ የአማራኩራት ፋኖን አትዩብኝ

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 2 ปีที่แล้ว

      ፋኖን በክፉ ያየ አይኑ ይጥፋ እድሜው ይጠር በኛም ብዙ ፋኖዎች አሉ ከቁጥር አይጉደሉብን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእንሁንበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ የኔውዴበአላህቤተስብእንሁን

    • @azebabebe3702
      @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ

  • @geramitube5539
    @geramitube5539 2 ปีที่แล้ว +5

    ሚገርም ድምፅ

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 2 ปีที่แล้ว +1

    Yes I know her

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔማር

  • @tigis5540
    @tigis5540 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjooo yezinayee ♥️♥️♥️♥️endet endemiwedish

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @kenukenu6672
    @kenukenu6672 2 ปีที่แล้ว +1

    E vero ethiopia ye vince 💚💛❤🥰

  • @genetadane9683
    @genetadane9683 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ባገሩላይ ስደተኛ ሲሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selambanchibelay5143
    @selambanchibelay5143 2 ปีที่แล้ว +2

    ግርም ያደርገኛል ያሰብኩት እንደሆን
    ሰው ባገሩ ላይ ስደተኛ ሲሆን ::

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo newe enamesegenalen

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በርችልኝ

  • @habeshawinetkurate3173
    @habeshawinetkurate3173 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድድድድድበጣም ነው የምውድሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +1

    የዝና ስወዳት ስታምር

  • @PreppyxNannyPlum
    @PreppyxNannyPlum 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamerale konjo

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 ปีที่แล้ว +1

    እነትም እንዴት ሰእ ቡሃገሩ መሄጃ ያጣል ??? የጉጠመው ህዝቡ ቁላል አውሬ እዱለም
    ፍጥሪ ይገላግለን

  • @sada4603
    @sada4603 2 ปีที่แล้ว +1

    አስፍዉ ስላየዉሁ ደስ ብሎኛል

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว

    💚💛💓💐💐💐💐💐💐
    እንወሽ አለን👍👍👍💋💋💋✈✈

  • @saraabraham5553
    @saraabraham5553 2 ปีที่แล้ว +1

    Lovely Zenya

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 6 หลายเดือนก่อน

    ሐገሬ ሥትል የዝና ጎንደር ማለቷ አይደለም ይኽች ጎንደሬ የዝና ነጋሽ ብለዉ የጎጃሜ አረፍተነገር ሥም ሠይመዋት ኼዳ ሰለ በላይ ዘፈነች ቡዳ ነዉ ባልዋ ባለዝኾኑ ሎተሪ ደረሠዉ..ዚኒም አፍሣለች..ተፋፈሡ
    እሸቱ ጫቦ በዚኒ አጠራር "ጫቦዬ"

  • @ayenewasress5806
    @ayenewasress5806 2 ปีที่แล้ว

    "Aayat kedeme Ayate arbegnoche neberu
    Abate fano new wondeme wotader behager bedenber yemayederader" Edeme yesetesh jegena yejegena lij

  • @DagmYotube
    @DagmYotube 2 ปีที่แล้ว

    FaNoYe FaNoYe Memekiyaye Kbrye

  • @dagiman2188
    @dagiman2188 2 ปีที่แล้ว +4

    ፋኖ ነው ሐኪሜ❤❤❤

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo sitamri.

  • @ታሪክታሪክ-ዘ7መ
    @ታሪክታሪክ-ዘ7መ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍኖንነት ይለምለም

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳት ኮ

  • @zawdiederibe4273
    @zawdiederibe4273 2 ปีที่แล้ว

    Sewadeshi ergem edmna tana yestshi mamye

  • @alenema87
    @alenema87 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw yamral gedamu 🥰🥰

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእንሁንውዴ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว

    yezenayeee❤️❤️❤️❤️❤️

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 2 ปีที่แล้ว

    yene derbaba sewedesh kuratachin

  • @mintewabshita9884
    @mintewabshita9884 2 ปีที่แล้ว

    💚💛♥️

  • @tigistfentie6193
    @tigistfentie6193 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤ ፉኖ

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 ปีที่แล้ว +1

      Woww💚💛❤️💚💛❤️👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💚💛❤️💚💛❤️💖💖💖👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Ethopia22 የኔውዴቤተስብአርጊኝበፈጣር

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 ปีที่แล้ว +1

    😍👍🇪🇹

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 11 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️💘💘💘💘💘❣️

  • @loveswear1832
    @loveswear1832 2 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abebeeshetie8170
    @abebeeshetie8170 2 ปีที่แล้ว

    41 Years old ?

    • @fatumaahmed8338
      @fatumaahmed8338 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ የሠዉ እድሜ ቆጠራራ

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 ปีที่แล้ว

    Siwedat yichen gondere ye jegna zer

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +2

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇
      th-cam.com/video/zOTuwJWhNy8/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@minaleshtera1049 የኔውዴቤተስብእንሀን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababanazareth1525 ቤተስብእንሁን

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ፋኖ ነኚ ፋኖ አርበኚነት የዘሩ ነው

  • @helenzeleke5036
    @helenzeleke5036 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobze enate dess stele derbabe yalche enate Rejem edmeya

  • @alenema87
    @alenema87 2 ปีที่แล้ว

    I am first 💪💪💪💪💪

  • @messimessi4387
    @messimessi4387 2 ปีที่แล้ว

    Benatachu lenbo bado egire akirbulin

  • @yengetnet6920
    @yengetnet6920 2 ปีที่แล้ว

    Web setwezero

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 2 ปีที่แล้ว

    Abte demse

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 2 ปีที่แล้ว

    Fote adwan ersut adewa ye tigray ena tegaru new,fote yetarik zerafi keahun bewehala yelem

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 2 ปีที่แล้ว

    Anechi fota ereste kebre fesam ney torenet bota tekebereyalesh aheya

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 2 ปีที่แล้ว

    Tekeberachew??kikikiki

  • @tsinumedia
    @tsinumedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዶች ደምሩሩሩኝኝኝ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว

    እስቲይመለስ ያብላን ሰርቶአደር ገበሬው ከሞት
    ይውጣ ደግ መሪ ይስጠው ለዚህ ለጥንት አማኙ።