ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብዙአየሁ ሳየው ማነው እንደኔ ማዲንጎን ያስታወሰ😭😭💔
ኧረ ተይኝ እህቴ እኔ የማዲንጎ ነገር ከውስጤ አልወጣ ብሎኛል ነፍሱን ይማርልን
@@blatob8799 ኡፍፍፍፍ💔💔💔😭😭😭
ማዲየ 😭😭😭😭ህመማችን
😭😭😭😭 yes me too I like Buzayhu too he is my favorite too
Enem nefsu be selam tref
በሃገራቹህ እና በናታችሁ የማትደራደሩ እስኪ ልያቹህ 💞
አለን አለን
@@ሔርሞን ውድድድድድ የኔ ፍቅር
Gena vidiown satayw lecomment rucha
አለን አለን ሠላም ብለናል
@@mikime1122 ሳታይ ነው እንዴ ኮመንት ለመስጠት የገባህ😭😭😭😭😭😭
እኔ ባዶቹ ስላሉ Live መሆኑን አመኩ እጂ ሲዲ የሚጫወት ነው የሚመስለው የምርም ድቅ ብቃት አለህ
አይ ብዙዬ ሁሌም ለኢትዮጲያ ህዝብ ብርቅነህ።ሰፖለቲካ እና ከወገንተኝነት የፀዳ ለአንድ ኢትዮጲያ እና ፍቅር ብቻ ነው የምትሰብክና ለኔ ልዩ ነህ።❤❤❤❤❤
በስደት የምንኖር አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ።
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም የኔ እህት
በእናቴና በአገሬ ኢትዮጵያ አልደራደርም ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጠፍተህ ነበር እኳንበስላም መጣህልን
የድምፅ መሮሀው ብዙአለም ደምሴ እንወድሀለን ሰላም ለማማ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በስደት ምትገኙ እህት ወንድሞች ያሰባችሁትን አሳክታችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃን ይብቃችሁ🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው የሚገርመኝ ለዚህም ነው legend የምንላቸው ብቃቱ 10 ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት ዘላለም ኑርልን አርአያ ነህ ለኛ 😍😍😍
ይሄንን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል እዚሁ ኢትዮጵያ ሁኜ ከአገር ውጭ ላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏👌👌
ለኢቲዮጲያ እናቶች ይሁንልን እማ ላንቺ ይሁንልኝ ቡዚ ግን ድምፅክ አንደኛ ነዉ የተመቻቹ ላይክ በሉ 👍👍👍
ቡዜ የምንግዜም የኔ ምርጥ ዘፋኝ ነህ አድናቂህ ነኝ
ተቀብላሃለች የምስራች ብለናል🙏 እንኳን ደህና መጣህ በድጋሜ ብዜ አድባር ትቀበልኽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ 90'sዎችን በስስት ነው የምናያችሁ ሙዚቃ በእናተ ቀረ😥
ሑሌም የማይቀየር ውብ ድምፅ 👌👌ቡዜ ስወድሕ ማዲዬ ናፈቀኝ 😭😭😭😭ምነው ታመሕ እግዚአብሔር ይማርሕ ብለንሕ ባረፍክ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ማዲዬ 🙏
ድምፃዊው ከባንዱ ሲበልጥ እንዲህ ነው 👏👏👏
ወይኔ በውነት በጣም የሚገርም ድምፅ የሚገር ግጥም ትለያለህ አቦ
ሙሉቀን መለሠ ለዘላለም የሚኖር ስራ ነው የሰራው ፣፣ ብዙአየው ደምሴ ፅድት ያለ ጎበዝ አርቲስት ።God bless you both.
አቤት ድምጽ ዋው
በጣም ነው የምወደው ይህ ሙዚቃ እናትየን በጣም ነው የምዳት ማሚየ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ለሁሉም እናቶች ከሰኪ እናቱን የሚወድ እጂ ወደላይ
ብዙዬ ያንተ ድምጽ እኮ ልዩ ነው ።
እግዚዓብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም።
ሀይ ዘመንብዙ ከኔ አንጀት ይመሰል የተሰራው ክሩያበድኩሁበት ዘፈን ነበረ😍
እኔም በጣም እወደዋለሁ
እናት ለዘላለም ትኑር
ድምፀ መረዋ እንኳን ደህና መጣህ 🙏
እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሳላውቅሽ ተስደድኩ ሳውቅሽ በናፍቆት አናባሁ 😭😭💚💛❤ለዘላለም ኑሪልኝ እማዬ ዙሮ መግቢያ ቤቴ
በጣም ትለያለህ ስለእውነት!!አሁንም በዚህ በስጦታ ድምፅን በፍቅር አጫውተን
አቤት ድምፅ 👌👌👏👏👏
Uko. Sewode
ሰላም እንዴት አላቹ የኢትዮጵያ ልጆች በስደት ያላቹ የልባቹ ምሻት በድንግል ማርያም ምልጃና በልጇ ቸርነት ተፈፅሞ ለሐገራቹ ያብቃቹ ያብቃን
እጅግ ፡ በጣም ፡ ሲበዛ ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ! ሙያህ ፡ እና ፡ ስነስርአትህ ፡ በጣም ፡ ያኮራል። የሰፈሬ ፡ ልጅ ፡ በመሆንህ ፡ ደግሞ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የምኮራው። ይህን ፡ ዘፈን ፡ ከእናቴ ፡ ጋር ፡ ስንሰማው ፡ እናቴ ፡ እናትህ ፡ ምን ፡ ያህል ፡ እንደምትወድህ ፡ እና ፡እንደነበር ፡ አጫወተችን።የተክልዬ ፡ ልጅ!
ቡዙአየሁ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ አንተ ድምፀ መረዋ እንወድሀለን እናከብርሀለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ❤
የእናት ፍቅሯ ጠራኝ በጣም የመወደዉ ሙዚቃ ብዙዬ እንወድሀአለን
የእናት ፍቅሯ ጠራኝ ሁላችንንም ትጥራን እምዬ 💚💛❤
ወንድምየው እንደዚህ ስላይየሁ ደስ ብሎኛል Vanus zeda እንወድሀለን
እውነት ነው ታናሽ ትልቁ ሲያከብር ደስ ይላል ❤
አጀብ አጀብ የወደድነው ስራህ ነው እስኪ ሰብሰብ ብላችሁ አርትን ታደጏት ታስፈልጉናላችሁ በርታ
እናት ዓለም ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ኦ ድምፁ በአልበሙ እንደሠማነው ነው ሲገርም አስታውሳለሁ ይሄ ሙዚቃ ሙሉው ሲወጣ ሀይስኩል ነበርኩ💜
መድረክ ስራ አይመስልም
የእናት ፍቅሯ ጠራኝ የእናት ፍቅሯ ጠራኝ ትቀበለኝ ስጓዝ ትቀበለኝ ልጓዝ በቄጠማ ጉዝጓዝ የድምፅ መሮሀው … ቡዜ የምንግዜም የኔ ምርጥ ዘፋኝ ነህ wow
ብዙዬ እማይቀየር ድምፅ wellcome to Ethiopia 🇪🇹
Enhm😂😂🙋♀️🙋♀️
በ CD ነው የሚመሰለው Nice PERFORMANCE
በጣም ከምወዳቸው ዘፋኞች ነህ nice to see you and 🙏
ብዙአለም ወይስ ብዙአየሁ?አስተካክሉት፡፡ድምፅ አሁንም ያው ነው፡፡ ያምራል
አቦ ይባርክህ ሌላ የምልልህ ነገር የለም
ብዙአየሁ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።
ይህ ነዉ ሙዚቀኛ ልክ እንደ ሲዲዉበመድረክም ተመሳሳይይመችህ ወዳጄ
ምን አይነት ድምፅ ነው። መድረክ ላይ ሰው እንዴት ነው በስቱዲዮ ጥራት ልክ የሚጫወተው።
Best singer ever, Bizayehu Demissie!
ሰላምና ጤና ለአንተ ይሁን ተወዳጅ ድምጻዊ ነህ ።ሙሉቀን መለሰን ተክተሃል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ብዜ እውነት ትለያለህ ለመጀመርያ ጊዜ live ድምፅህን ስሰማ እውነት አከበርኩህ ብዜ ማዲ አንተ ወንድሙ ጂራ የማይቀየር ድምፅ wow❤
አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን የሁላችንንም እናት እና አባት
ቡዜ እንኳን ደና ገባህ 🙏
ብዜ ሁሌም ፍቅር ነህ የወደፊት አልበምህን በጣም በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
MY GOODNESS እሚገርም ድንቅ አቀራረብ ተባረክ
ዋው ብዙአሁ በቃ ትችላለህ የለለ ድምጽ ነው
ብዙአየሁ አድናቂህ ነኝ አንተን ሳይ ማዲንጎ ናፈቁት ማድኒጎ ስታነሳ በገነት ያሩርልን እግዚአብሔር አይሳሳትም ብለሀል እውነት ነው እሱ የወደደው አደረገ።
ሙሉ አልበምክ ትዝታዎቼ ናቸው 💔💔💔
Buze betam yemigerm dimts new yaleh kante bizu emaralew i love this beautiful performance.
ድምፃዊ ቡዛየሁ,በእውነት # One, ከሆላ ሆነው በ music Instruments Entertains:-🎼🎸🪘🥁🎷🎹🎤የምትደርጉት ምርጥቶች!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
ሙሉቀን መለሰን አስታወስከን እኮ። እናመሰግናለን ቡዜ!
ድምፅ 100%ሁሉንም 10000000% 👑
Ohhh My ! I was too young but this Song of Muluken Melese took me 45 year back ! Thank you Muluken & Buzayehu…
የኔ ልዩ ቡዜ
ብዙየ አይዞህ በርታ በርታ ኢትዮጵያ በፀጋ ነው የምትቀበለው
እንኳደህና መጣህ ማዲየ ነፍሰህ ይማር 😭😭😭😭😭
ግባ በለው አቦ ተባረክ #fayyaa tahi
ብዙዬ ሠላምህን ጠብቅ ከማዲንጎ ትምህርት ውሠድ
ETHIOPIA ALWAYS AND IN ALL WAYS. 💚💛❤️
ቡዜ ጀግና👏👏👏👏👏👏👏👏👏
One of The grestedt singer in Ethiopia!
ይህ ሙዚቃ ብዙ ትዝታ አለብኝ 😔አየ ግዜ ትዝታ ባይኖር ምን ነበር እሚገርም ድምፅ ነው እኮ ያለው ሳላይሺ የሚለው ዘፈን ለኔ በጣም ከባድ ትዝታ 2015 ትዛታ
እግዚሐብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካብን ከነቤተሰብህ ጭምር 🎉አሜን አሜን አሜን 🍀🌼🌺💚💛❤️💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤗🤗🙏
የምንወድክ የምናከብርክ ቡዜዬ እንኳ ደህና መጣህ ሙዚቃዎችክን በጣም ነው የማአዳምጠው በፍቅር❤👍🙏
Uffffff jegina eko nah buzyaa
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን። ትችላለህ ቡዜ
ኧረ ድምፅ እንደ ውሃ ኩልል ያለ 🙌😍
Orginalu erasu endi aymerem amazing live performance
Wel come world class musician Buzuayehu.
ድምፅህ ምንም አልተቀየረም ቡዜ በጣም ይገርማል👌👌👌
ሙዚቃህን ስወደው
Demetsu yaw new mechem ayelewetem, wawwwww 🥰🥰🥰🥰🥰
I don't know how good this guy is. I use to think he just another guy mimicking muluken . Wow this guy really has a very good voice
በእውነት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
እናመሰግናለን ሰይፎሻ ና ብዙየሁ ቆንጆጅየ ሙዚቃ እንኻን በሰላም ወደ እናት ሀገር ወገን ገባህ ሰላም ለኢትዩጵያ ህዝብና ኢትዩጵያ
ቄጤማ የሙሴ በተር ተምሣሌት ነዉ አንዱለማይመስለዉ በረዱ👋😃👐👍😶💚💛💕
አይ ቡዜ ምርጥ ነህ መደርክ ላይ እንደዚህ ድንቅ ነው
ብዙየ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህእንወድሀለን
The legendary singer, Bize......
He so amazing 🔥🔥🔥🔥
He’s voice 🫡❤️
እስቲ ወንድ ነኝ ያለ የብዙአየሁ ደምሴን ድምፅ ለማስመሰል ይሞክር !#1 ነው።
የሰይፍ መድረክ ድምጸ ያሳምራል
ቡዜ እግዚአብሔር ይጠብቅ የኢትዮጲያ አምላክ ከአንተጋር ይውን
ለሀገራችን ያብቃን አስለቀስከኝ እኮ
ጀግናዬ እዴሜ የሚሉ ስጥህ የኔ መረዋ😭😭❤❤❤በጠቅላይ ም ወድሀለው ቡዜ
ጆሮዬን ቦታው ላይ አገኝውት ቡዙዬ ኑርልኝ 👏👏
ዋዉ ድንቅ ድምፅ አሪፍ ስራ ነው በርታ
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን ። የሀገራችንን ችግር ለአንዴና ለመጨርሻ ግዜ ለመፍታት የታቀደው እየተሳካ ነው ። በጦርነት ሳይሆን ኃይል ቢኖረንም አማራጩ በሰላም ተከባብረን መኖር ።
1ሚሊዮን ህዝብ ፈጅተህ አስፈጅተህ የታቀደው እየተሳካ ነው ስትል አለማፈርህ። ሀገር ማለት ህዝብ ነው እሽ መከላከያ ወይም መሬቱ አይደለም!
Buze👍👍👍👍👍
Ene enja mechem semeche altegebewem. Buze endegena selayeweh des belognal. Albumehin tolo awetalin pls❤
ኢትዮጵያ ፍቅር ነች
😭😥😥😥የልጅነት ትዝታዬ
ዋዉ ድምፅ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ💚💛❤
ብዙአየሁ ሳየው ማነው እንደኔ ማዲንጎን ያስታወሰ😭😭💔
ኧረ ተይኝ እህቴ እኔ የማዲንጎ ነገር ከውስጤ አልወጣ ብሎኛል ነፍሱን ይማርልን
@@blatob8799 ኡፍፍፍፍ💔💔💔😭😭😭
ማዲየ 😭😭😭😭ህመማችን
😭😭😭😭 yes me too I like Buzayhu too he is my favorite too
Enem nefsu be selam tref
በሃገራቹህ እና በናታችሁ የማትደራደሩ እስኪ ልያቹህ 💞
አለን አለን
@@ሔርሞን ውድድድድድ የኔ ፍቅር
Gena vidiown satayw lecomment rucha
አለን አለን ሠላም ብለናል
@@mikime1122 ሳታይ ነው እንዴ ኮመንት ለመስጠት የገባህ😭😭😭😭😭😭
እኔ ባዶቹ ስላሉ Live መሆኑን አመኩ እጂ ሲዲ የሚጫወት ነው የሚመስለው የምርም ድቅ ብቃት አለህ
አይ ብዙዬ ሁሌም ለኢትዮጲያ ህዝብ ብርቅነህ።
ሰፖለቲካ እና ከወገንተኝነት የፀዳ ለአንድ ኢትዮጲያ እና ፍቅር ብቻ ነው የምትሰብክና ለኔ ልዩ ነህ።❤❤❤❤❤
በስደት የምንኖር አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ።
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም የኔ እህት
በእናቴና በአገሬ ኢትዮጵያ አልደራደርም
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጠፍተህ ነበር እኳንበስላም መጣህልን
የድምፅ መሮሀው ብዙአለም ደምሴ እንወድሀለን ሰላም ለማማ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በስደት ምትገኙ እህት ወንድሞች ያሰባችሁትን አሳክታችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃን ይብቃችሁ🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው የሚገርመኝ ለዚህም ነው legend የምንላቸው ብቃቱ 10 ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት ዘላለም ኑርልን አርአያ ነህ ለኛ 😍😍😍
ይሄንን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል እዚሁ ኢትዮጵያ ሁኜ ከአገር ውጭ ላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏👌👌
ለኢቲዮጲያ እናቶች ይሁንልን እማ ላንቺ ይሁንልኝ ቡዚ ግን ድምፅክ አንደኛ ነዉ የተመቻቹ ላይክ በሉ 👍👍👍
ቡዜ የምንግዜም የኔ ምርጥ ዘፋኝ ነህ አድናቂህ ነኝ
ተቀብላሃለች የምስራች ብለናል🙏 እንኳን ደህና መጣህ በድጋሜ ብዜ አድባር ትቀበልኽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ 90'sዎችን በስስት ነው የምናያችሁ ሙዚቃ በእናተ ቀረ😥
ሑሌም የማይቀየር ውብ ድምፅ 👌👌ቡዜ ስወድሕ ማዲዬ ናፈቀኝ 😭😭😭😭ምነው ታመሕ እግዚአብሔር ይማርሕ ብለንሕ ባረፍክ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ማዲዬ 🙏
ድምፃዊው ከባንዱ ሲበልጥ እንዲህ ነው 👏👏👏
ወይኔ በውነት በጣም የሚገርም ድምፅ የሚገር ግጥም ትለያለህ አቦ
ሙሉቀን መለሠ ለዘላለም የሚኖር ስራ ነው የሰራው ፣፣ ብዙአየው ደምሴ ፅድት ያለ ጎበዝ አርቲስት ።God bless you both.
አቤት ድምጽ ዋው
በጣም ነው የምወደው ይህ ሙዚቃ እናትየን በጣም ነው የምዳት ማሚየ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ለሁሉም እናቶች ከሰኪ እናቱን የሚወድ እጂ ወደላይ
ብዙዬ ያንተ ድምጽ እኮ ልዩ ነው ።
እግዚዓብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም።
ሀይ ዘመን
ብዙ ከኔ አንጀት ይመሰል የተሰራው ክሩ
ያበድኩሁበት ዘፈን ነበረ😍
እኔም በጣም እወደዋለሁ
እናት ለዘላለም ትኑር
ድምፀ መረዋ እንኳን ደህና መጣህ 🙏
እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሳላውቅሽ ተስደድኩ ሳውቅሽ በናፍቆት አናባሁ 😭😭💚💛❤ለዘላለም ኑሪልኝ እማዬ ዙሮ መግቢያ ቤቴ
በጣም ትለያለህ ስለእውነት!!አሁንም በዚህ በስጦታ ድምፅን በፍቅር አጫውተን
አቤት ድምፅ 👌👌👏👏👏
Uko. Sewode
ሰላም እንዴት አላቹ የኢትዮጵያ ልጆች በስደት ያላቹ የልባቹ ምሻት በድንግል ማርያም ምልጃና በልጇ ቸርነት ተፈፅሞ ለሐገራቹ ያብቃቹ ያብቃን
እጅግ ፡ በጣም ፡ ሲበዛ ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ! ሙያህ ፡ እና ፡ ስነስርአትህ ፡ በጣም ፡ ያኮራል። የሰፈሬ ፡ ልጅ ፡ በመሆንህ ፡ ደግሞ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የምኮራው። ይህን ፡ ዘፈን ፡ ከእናቴ ፡ ጋር ፡ ስንሰማው ፡ እናቴ ፡ እናትህ ፡ ምን ፡ ያህል ፡ እንደምትወድህ ፡ እና ፡እንደነበር ፡ አጫወተችን።የተክልዬ ፡ ልጅ!
ቡዙአየሁ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ አንተ ድምፀ መረዋ እንወድሀለን እናከብርሀለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ❤
የእናት ፍቅሯ ጠራኝ በጣም የመወደዉ ሙዚቃ ብዙዬ እንወድሀአለን
የእናት ፍቅሯ ጠራኝ ሁላችንንም ትጥራን እምዬ 💚💛❤
ወንድምየው እንደዚህ ስላይየሁ ደስ ብሎኛል
Vanus zeda እንወድሀለን
እውነት ነው ታናሽ ትልቁ ሲያከብር ደስ ይላል ❤
አጀብ አጀብ የወደድነው ስራህ ነው እስኪ ሰብሰብ ብላችሁ አርትን ታደጏት ታስፈልጉናላችሁ በርታ
እናት ዓለም ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ኦ ድምፁ በአልበሙ እንደሠማነው ነው ሲገርም አስታውሳለሁ ይሄ ሙዚቃ ሙሉው ሲወጣ ሀይስኩል ነበርኩ💜
መድረክ ስራ አይመስልም
የእናት ፍቅሯ ጠራኝ የእናት ፍቅሯ ጠራኝ ትቀበለኝ ስጓዝ ትቀበለኝ ልጓዝ በቄጠማ ጉዝጓዝ የድምፅ መሮሀው … ቡዜ የምንግዜም የኔ ምርጥ ዘፋኝ ነህ wow
ብዙዬ እማይቀየር ድምፅ wellcome to Ethiopia 🇪🇹
Enhm😂😂🙋♀️🙋♀️
በ CD ነው የሚመሰለው Nice PERFORMANCE
በጣም ከምወዳቸው ዘፋኞች ነህ nice to see you and 🙏
ብዙአለም ወይስ ብዙአየሁ?
አስተካክሉት፡፡
ድምፅ አሁንም ያው ነው፡፡ ያምራል
አቦ ይባርክህ ሌላ የምልልህ ነገር የለም
ብዙአየሁ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።
ይህ ነዉ ሙዚቀኛ ልክ እንደ ሲዲዉ
በመድረክም ተመሳሳይ
ይመችህ ወዳጄ
ምን አይነት ድምፅ ነው። መድረክ ላይ ሰው እንዴት ነው በስቱዲዮ ጥራት ልክ የሚጫወተው።
Best singer ever, Bizayehu Demissie!
ሰላምና ጤና ለአንተ ይሁን ተወዳጅ ድምጻዊ ነህ ።ሙሉቀን መለሰን ተክተሃል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ብዜ እውነት ትለያለህ ለመጀመርያ ጊዜ live ድምፅህን ስሰማ እውነት አከበርኩህ ብዜ ማዲ አንተ ወንድሙ ጂራ የማይቀየር ድምፅ wow❤
አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን የሁላችንንም እናት እና አባት
ቡዜ እንኳን ደና ገባህ 🙏
ብዜ ሁሌም ፍቅር ነህ የወደፊት አልበምህን በጣም በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
MY GOODNESS እሚገርም ድንቅ አቀራረብ ተባረክ
ዋው ብዙአሁ በቃ ትችላለህ የለለ ድምጽ ነው
ብዙአየሁ አድናቂህ ነኝ አንተን ሳይ ማዲንጎ ናፈቁት ማድኒጎ ስታነሳ በገነት ያሩርልን እግዚአብሔር አይሳሳትም ብለሀል እውነት ነው እሱ የወደደው አደረገ።
ሙሉ አልበምክ ትዝታዎቼ ናቸው 💔💔💔
Buze betam yemigerm dimts new yaleh kante bizu emaralew i love this beautiful performance.
ድምፃዊ ቡዛየሁ,በእውነት # One, ከሆላ ሆነው በ music Instruments Entertains:-🎼🎸🪘🥁🎷🎹🎤የምትደርጉት ምርጥቶች!🙏🏾
💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
ሙሉቀን መለሰን አስታወስከን እኮ። እናመሰግናለን ቡዜ!
ድምፅ 100%
ሁሉንም 10000000% 👑
Ohhh My ! I was too young but this Song of Muluken Melese took me 45 year back ! Thank you Muluken & Buzayehu…
የኔ ልዩ ቡዜ
ብዙየ አይዞህ በርታ በርታ ኢትዮጵያ በፀጋ ነው የምትቀበለው
እንኳደህና መጣህ ማዲየ ነፍሰህ ይማር 😭😭😭😭😭
ግባ በለው አቦ ተባረክ #fayyaa tahi
ብዙዬ ሠላምህን ጠብቅ ከማዲንጎ ትምህርት ውሠድ
ETHIOPIA ALWAYS AND IN ALL WAYS. 💚💛❤️
ቡዜ ጀግና👏👏👏👏👏👏👏👏👏
One of The grestedt singer in Ethiopia!
ይህ ሙዚቃ ብዙ ትዝታ አለብኝ 😔አየ ግዜ ትዝታ ባይኖር ምን ነበር እሚገርም ድምፅ ነው እኮ ያለው ሳላይሺ የሚለው ዘፈን ለኔ በጣም ከባድ ትዝታ 2015 ትዛታ
እግዚሐብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካብን ከነቤተሰብህ ጭምር 🎉አሜን አሜን አሜን 🍀🌼🌺💚💛❤️💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤗🤗🙏
የምንወድክ የምናከብርክ ቡዜዬ እንኳ ደህና መጣህ ሙዚቃዎችክን በጣም ነው የማአዳምጠው በፍቅር❤👍🙏
Uffffff jegina eko nah buzyaa
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን። ትችላለህ ቡዜ
ኧረ ድምፅ እንደ ውሃ ኩልል ያለ 🙌😍
Orginalu erasu endi aymerem amazing live performance
Wel come world class musician Buzuayehu.
ድምፅህ ምንም አልተቀየረም ቡዜ በጣም ይገርማል👌👌👌
ሙዚቃህን ስወደው
Demetsu yaw new mechem ayelewetem, wawwwww 🥰🥰🥰🥰🥰
I don't know how good this guy is. I use to think he just another guy mimicking muluken . Wow this guy really has a very good voice
በእውነት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
እናመሰግናለን ሰይፎሻ ና ብዙየሁ ቆንጆጅየ ሙዚቃ እንኻን በሰላም ወደ እናት ሀገር ወገን ገባህ ሰላም ለኢትዩጵያ ህዝብና ኢትዩጵያ
ቄጤማ የሙሴ በተር ተምሣሌት ነዉ አንዱ
ለማይመስለዉ በረዱ👋😃👐👍😶💚💛💕
አይ ቡዜ ምርጥ ነህ መደርክ ላይ እንደዚህ ድንቅ ነው
ብዙየ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንወድሀለን
The legendary singer, Bize......
He so amazing 🔥🔥🔥🔥
He’s voice 🫡❤️
እስቲ ወንድ ነኝ ያለ የብዙአየሁ ደምሴን ድምፅ ለማስመሰል ይሞክር !
#1 ነው።