Seifu on EBS: የቀድሞ የቦለል አባል የዝና አዲስ አበባ ላይ ድንገት ተከሰተች | Yezina Negash

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว +46

    የማይቀየር ድምፅና ቁጅና ከዱቄት የፀዷ ውበት እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ናት እኖድሻለን

  • @love-gp7of
    @love-gp7of 5 ปีที่แล้ว +5

    አቤት አለባበስ አቤት ቁጅና እህህህህህገዳሙ እናት አለም ጎደር በይልኝ የኔ ናት ወላሂ ስውዳት ኮ💚💛❤️

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 5 ปีที่แล้ว +14

    😍😍😍በጣም ነው የምወዳት የስራዎቿ ሁሉ አድናቂ ነኝ ይበልጥ ጀግናው በላይ የሚለው ስራዋን ስወደው❤

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እና በመዝሙር መጥሽ ለእግዚአብሔር አመሥግነሽ እደምናይሽ ተስፋ አለኝ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ሰይፍሻ ከቀሚሶ ፍቅር ያዘኝ እደትነው የሚአምረው 💚💛♥

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +24

    አለባበሥ ቁጅና የተፈጥሮ ውበት ዝናዬ ሁሉን ያደለሽ እድሜ እና ጤና ተመኘሁ😍😍😍😘😘😘😍😍

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን በንስሃ ተመልሰሽ እግዚአብሔር በቅዱስ ያሬድ ዝማሬ አመስግኚው :: የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ !

  • @phone2489
    @phone2489 5 ปีที่แล้ว +51

    የኔ ውብ ስወድሽ
    አለባበስሽ አንደኛ የኔ ቆንጆ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 หลายเดือนก่อน

    NOT Just an AMAZING Crooner, But also Woman Of Remarkable Perspective and Patriotism: Singer Songwriter, Yezina Negash!!! a LOVELY Woman😁❤️❤️❤️👍👍!!

  • @mesibarkotk5485
    @mesibarkotk5485 5 ปีที่แล้ว +11

    No make up no human hair all natural 💚💛❤️

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
    @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የመረረኝ ዱቄት እና በወፍራሙ ቅንድባቸዉን የሚስሉት ነገር ነበር የሚያቅለሸልሸኝ። ዝናዬ ከዚህ ነጣ በመሆንሽ በራስ መተማመንሽ ደስ ብሎኛል። ድምጥሽን ከድሮም እወደዋለሁ።

  • @hayimnotgesesse6539
    @hayimnotgesesse6539 5 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሤት ማለት አንቺ ነሽ

  • @ሜሮንሐበሻዊት
    @ሜሮንሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ውብ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @أحلامالكلامالكراهية
    @أحلامالكلامالكراهية 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝንየ ደርባባ የኔ ሰዉ ስወድሺ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥሺ💚💛💝💚💛💖💚💛💝💚💛💖🙏💒🙏💒🙏💒💞💕💞💕💘💘💘💘💘💘💘💘💘🍷🍷🍷🍷

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 5 ปีที่แล้ว +4

    The real beauty without makeup(powder)... such a gorgeous women!!!!

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 5 ปีที่แล้ว +26

    ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቀን አሜን

  • @lemfromdubai8417
    @lemfromdubai8417 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡፍ ደስ ትላለች እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ❤!!

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው አለበባስ እና ራቁታሞች ከዝንዬ ተማሩ ስወድሽ የኔ ደርበባ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    በተለይ እናመስግናቸው የሚለው ሙዚቃ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያለው::ይዝናዬ እናመሰግናለን🙏🏾💚💛♥️

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 ปีที่แล้ว +44

    አቤት አክብሮት አቤት አለባበሰ የትም ተወለድ የኢትዮጵይን ሰንደቅ ውደድ💚💛💟💚💛💟💚💛💟👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 5 ปีที่แล้ว +3

    She is such a sweet heart, also, still gorgeous.
    Thank God... I own everyone of your CD.

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 5 ปีที่แล้ว +6

    She is gorgeous and beautiful.

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝናሽ ቆንጆ ድምጸ መረዋ እንወድሻለን😍😍😍😍

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ማማየ

  • @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
    @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ 5 ปีที่แล้ว +51

    ጎሽ ካለሜካፕ እንድ እንስት ተገኝታለች እልል በሉ እስቲ

    • @አዮየወሎልጅ-ጠ7ከ
      @አዮየወሎልጅ-ጠ7ከ 5 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልል

    • @fetikedir3383
      @fetikedir3383 5 ปีที่แล้ว

      እዴ አላየሻትም ማለትነው ሂውማን ሄሩም የለም ናቹራል ያምራል ዘኒ

    • @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
      @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ 5 ปีที่แล้ว

      @@fetikedir3383 እዋን ይመስገን ለሌቹም ተምስሌት ትሆናለች በራሳችን ውበት ብናጌጥ እናምራለን የህንድ ጸጉር እና በእትጥብ ፎጣ የሚለቅ መብለጭለጭ የምር ሰለቸኝ

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 ปีที่แล้ว +7

    #yene konjooo 💚💛❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ምን ግዜም ሙዚቃሽ ላይ ሁሉ አለባበስሽ ደስ ይላል!!!የዝናዬ ድምፀ መረዋ ነሽ::

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ የኔ ደርባባ እናቴ ስትወድሽ ህፃን እያለሁ እህህ ገዳሙ ስትል አስታዉሳለሁ ዛሬ ግን አልሀምዱሊላህ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አደኛ ነሽ አቦ ስታምሪ ዉነትም የዝና

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ እዴት ነሽ አለባበስሽ ብቻ በቂ ነው ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @WowWow-l5h
    @WowWow-l5h ปีที่แล้ว

    ዋው እርጂም እድሜ

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom5974 5 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @liyllali4606
    @liyllali4606 5 ปีที่แล้ว +4

    የማያረጅ ውበት ♥️

  • @hayatfiker2453
    @hayatfiker2453 5 ปีที่แล้ว +1

    wowwww sewdeshi❤️❤️

  • @troywedderburn2603
    @troywedderburn2603 4 ปีที่แล้ว +4

    I want a pretty woman like her to marry one day and have my children

  • @story497
    @story497 3 ปีที่แล้ว

    She is naturally beautiful,

  • @wudaseassayehegn6007
    @wudaseassayehegn6007 5 ปีที่แล้ว +4

    የዝና ቆንጆ ስወድሽ

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 5 ปีที่แล้ว +2

    አላቅም ይችን ልጅ በፍቅር ብቻ አደለም ሚስቴ ብትሆን ሁሉ ምመኛት ናት አቤት ሙዚቃ ክሊቦ ላይ ያላት እርጋት በናታህ ሰይፉ ቤንስ አንዴ ሃይ ልበላት

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 5 ปีที่แล้ว +6

    ፐ እንዴት ነው የምታምርው ሴት ልጅ እንዲህ ስትለብስ ነው የምታምርው

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳትኮ

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว +3

    She’s gorgeous

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 ปีที่แล้ว +8

    ነይልን በመዝሙር እኔ ዘፈን ከተውኩ 3አመት ሁኖኛል እመብርሀን ትፍቀድልሽና የፈጠረሽን አመስግኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አለባበስ ያምራል ስወዳት

  • @sadahassen43
    @sadahassen43 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍ ፍፍፍ አዬሽ አምሳ አመዳም አዬሽ ይችን ቆንጆ ያለሜካብ ስታምሪ

  • @amogneanley4279
    @amogneanley4279 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ

  • @rahelrahel8522
    @rahelrahel8522 5 ปีที่แล้ว +11

    ዱቄት የለ ንፁህ ዉበት ስታምሪ

  • @bettyabegaz51
    @bettyabegaz51 5 ปีที่แล้ว +1

    So pretty

  • @senait3323
    @senait3323 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮ

  • @fkrehabeshawt1071
    @fkrehabeshawt1071 5 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪአገራቸን ሰላም ያሬግልን

  • @Trust768
    @Trust768 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣምነው ምታምሪዉ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ ምነው ተረጋግተው ይናገሩበት እንጂ አንተ ጠይቀህ አንተ ልትመልስ ነው እንዴ የምትጠራቸው እህህህህ

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 5 ปีที่แล้ว +8

    እረ ሰይፍ ለምንድነው ጥልቅ ጥልቅ የምትለው እስኪ ወሬዋን አስጨርሳት ለመደብህ እኮ ወሬ ማቆረጥ ስታስጠላ

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 ปีที่แล้ว

    ሀየሎም የኔ እንቁ ነብሱን ይማረው

  • @የራያዋ-ዘ4ፈ
    @የራያዋ-ዘ4ፈ 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigis5540
    @tigis5540 5 ปีที่แล้ว +2

    Yeznayee yene fikirr😍😍😍😍😍

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 5 ปีที่แล้ว +5

    የተፈጥሮ ቆንጅና ደስ ሲል አሁን ግን ትንሽ ወፍረሻል ቆንጆ

  • @bakavelirizla8015
    @bakavelirizla8015 5 ปีที่แล้ว +27

    ሰይፉ ጫት ቤት ወሬ ሚያስመስለው ነገር በጣም ያስጠላል ሰዎቹ አውርተው ሳይጨርሱ ሊላ በደረብ ከየት ወዴት እንደሚወራ አለማወቅ ስለሀየሎም ትልቅ ወሬ አንስቶ ሳያስጨርስ ወደእንግዝ ገበቶ እንደገና አስቴርን ጠይቆ ደሞ መልሶ እስኪ ዝፈኚ ይላል እንዴ በአንድ ደቂቃ ውስጥ what the ficks wrong wit you fool?

    • @ሀያትአሊ-ገ9ዸ
      @ሀያትአሊ-ገ9ዸ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 5 ปีที่แล้ว +2

      😁😁😁

    • @madynahomar9365
      @madynahomar9365 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው በአንድ ፕሮግራም ብዙ ሰው ስለሚይጋብዝ ስአት እያጠረው መሰለኝ

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 5 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነው ። ጥልቅ ጥልቅ ይላል እንደ ወተት ዝንብ ። አይችልም

    • @salemmarzooq5685
      @salemmarzooq5685 5 ปีที่แล้ว

      J9

  • @jojolove791
    @jojolove791 5 ปีที่แล้ว

    ❤ስወድሽ

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 5 ปีที่แล้ว +3

    Kaltoch yatrugnal min biye ladnkishi indew bedfnaa andegna nesh mare

  • @adelvideoadel3484
    @adelvideoadel3484 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆጆነሽ

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 5 ปีที่แล้ว

    Yen konjo egzabher yetbkshe yen konjo

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 ปีที่แล้ว +4

    የማርሳው ዘፈንሽ ጀግናው በላይ በላይ የሚለው

  • @bdhdjjsjsj2887
    @bdhdjjsjsj2887 5 ปีที่แล้ว +4

    yamara setochi eko betefetiro web nachew des silu

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር አብይን አቅርብልን ሀሀሀ ሠይፌ ለመዳም አንድነገር እድልልኝ መልአእክት አለኝ

  • @ብሩክቲቤተአማራጊዮናዊት
    @ብሩክቲቤተአማራጊዮናዊት 5 ปีที่แล้ว

    የዝና የኔ ልእልት

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว

    Ya Ethiopian konjooo fikerrrrr

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว

    አለባበስሽ ያምራል

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 ปีที่แล้ว

    ምንም የማይደብስ ውበት እድሜ ሲገፍ ውበት ይጠፍል ይባላ ያንችግን እያማርሽና እየተዋብሽ ነው እምትሄጅው

  • @etsubetsub7533
    @etsubetsub7533 5 ปีที่แล้ว

    Woow

  • @emawayeshmamo7096
    @emawayeshmamo7096 5 ปีที่แล้ว

    Bezih gize zefen woyes mehelela?

  • @TK_1448
    @TK_1448 5 ปีที่แล้ว +1

    Gedamu best song

  • @linaayalwe7059
    @linaayalwe7059 5 ปีที่แล้ว

    Yane konjooo setmrei mertei Ethiopia nsei

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልእልት ስወድሽ

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 5 ปีที่แล้ว

    የዝና በፍቅር ነው የምወዳት

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 ปีที่แล้ว

    በቃ ምን ልበልሽ በቃ ሰው ነሽ ።በጣም ነው የምወድሽ

  • @edeneden7028
    @edeneden7028 5 ปีที่แล้ว

    yene wub sitamiri konjo

  • @Sarasara-ol3bh
    @Sarasara-ol3bh 5 ปีที่แล้ว

    Wowo Yazina mirt sew yala make up betam new metamrew beza lay alebabesish andegna new Hulu negerish yamral

  • @bettyabegaz51
    @bettyabegaz51 5 ปีที่แล้ว +2

    Amazing women

  • @teddywendmu9877
    @teddywendmu9877 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ሀቢቢ ምነው ጠፋህ ሰይፉሻ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሰይፉ የምትለው ሁሉ ይገርማል???

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 5 ปีที่แล้ว +2

    Swodesh

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አዲስ አበባ ?ወይ አዱ ገነት?🙏🏾

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ 5 ปีที่แล้ว

    ሴታሴት ውብ ነሽ♥♥♥

  • @bahilensofinyas897
    @bahilensofinyas897 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yemiwedishi

  • @samrialemnew5360
    @samrialemnew5360 5 ปีที่แล้ว

    እህህህ ገዳሙ ስወድላት የኔ ደርባባ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว +8

    ምናለበት ወሬዋን ብታስጨርሳት ኤጭ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว +9

    እስኪየምታወራውንአስጨርሳት፡አንተ፡ቱልቱላ፡ለምንትቾክላለሕ፡ኤጭ

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว +22

    እህህገዳሙ። የምትለዋናት

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 ปีที่แล้ว

    ልብስም ሜካብሽ ቀለል ያለ ከፊትሽ ጋር የሚመሳሰል ነው እደሌሎቹ አይንሽን የአሻሮ ወፍጮ ከፈርሽን የበርበሬ ወፍጮ እዲሁም ፊትሽ ላይም የሽሮ ወፍጮ ፀጉርሽን የፈረስ ሳቀጥይ በመቅረብሽ ውብ ኢትዮጵያዊ የኔ ቆንጆ እናት ደስ ትይኛለሽ ዘፈንሽን አሁንም አዳምጠዋለሁ እወድሻለሁ

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 5 ปีที่แล้ว

    Yena derebaba egzihaber yetebekesho

  • @መኖርደጉመኖርደጉ-ቘ8በ
    @መኖርደጉመኖርደጉ-ቘ8በ 5 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ሰይፉሻ ለኛ የስደተኞች አብይ በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት እንድሰጠን ድምፅ ሁነን

    • @ማርቲስደተኛዋከርታትዬ
      @ማርቲስደተኛዋከርታትዬ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይ ዉዴ እደዉ ልፊ ቢልሽ ነው እጂ አለም ቤት እስኪ አገራችን ሰላም አደርጎልን በሰላም በገባን እና በሰራን በሆነዉ ነገር

    • @samgreat8918
      @samgreat8918 5 ปีที่แล้ว

      Korokonda

  • @Emabet755
    @Emabet755 5 ปีที่แล้ว

    ድቄት ማየት ሰልችቶን ነበር እንድህ ነው በራስ መተማመን

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 5 ปีที่แล้ว

    አቤት እርጋታ !!! እንግሊዝኛ አንድ እንኳ ሳትደባልቅ። በራሷ ጸጉር።

  • @abrahamwolde9036
    @abrahamwolde9036 5 ปีที่แล้ว

    መላጣው ዛሬ ፕሮግራሙን ለመዝጋት ተንቀዥቀዥክ ብር አልበጠሰችህም መሰለኝ

  • @MA-wm1tq
    @MA-wm1tq 5 ปีที่แล้ว

    Seyfsha tlk ststih hayolom kelal sew adelem

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว

    Sewdddat eko konjooo ya fiker sawi nati

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 5 ปีที่แล้ว

    YENA.ANDEGAAAAA

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 5 ปีที่แล้ว +1

    አክስታይ ማር ዉድድድድድ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 4 ปีที่แล้ว

    ሀየሎም ስለሞተ ከሀዘኑ የተነሳ ይላል?