Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay Interview With Meaza Birru ስለ ገና በዓል

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 ปีที่แล้ว +12

    አለማየሁ ምንም በቃ ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ደራሲና ምሁር ነው። ሸገር እናመሰግናለን ።

    • @nesufufu4662
      @nesufufu4662 4 ปีที่แล้ว

      Anchim mirt adamach nesh🥰

  • @masheamanuelagip3075
    @masheamanuelagip3075 4 ปีที่แล้ว +12

    አለማየሁ ገላጋይ ማለት እኮ ቁጥር /ሁለት /ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ማለት ነው እጅግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።

  • @mudaywworku2600
    @mudaywworku2600 4 ปีที่แล้ว +6

    ምን ይሻለኛ እናንተን ስሰማ ስራዬን ትቼ ቆሜ ቀረው በጣጣም ወደውሀላ መለሳችሁኝ በውነት ደስ ስትሉ ጨዋ አነጋገር አደበተ ሩሩሆች በጣም ደስ አለኝ እንደፊልም ነው ይየሁት (የሰማሁት) እንኳን አደረሳቹ

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 ปีที่แล้ว +4

    አለማየሁን የለም እንጂ ኖሮ በ ቀን 25 ሰአት ባዳምጠውም አይሰለቸኝ እንኳን አደረሳቹ ማዚና አሌክስ 🙌

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስ እና መዓዛ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ወሬችሁ የማይሰለች የማይጠገብም ጭምር ከአለማየሁም የገረመችኝ መአዛ ነች ሰወችን እንዲያወሩ የምታደርግበት ችሎታዋን ነው ያየሁት እደዘመኖቹ ጋዜጠኞት የማትሰለች ነች ኑሪልኝ

  • @dawitkahsay1736
    @dawitkahsay1736 4 ปีที่แล้ว +4

    No matter what happens I can't ignore when alemayehu talk, yeminbeb teum metsehaf nw sewyew

  • @ሳርየዉይኗልጅ
    @ሳርየዉይኗልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    አለማለሁ ነብሰ ዉድጀዉ ልሞት ነዉ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል መአዝየ እና አለማየሁ ገላጋይ የገና ጨዋታው ለዛ የተሞላበት ነበር እናመሰግናለን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏

  • @lastadvice3803
    @lastadvice3803 4 ปีที่แล้ว +2

    Love ❤😘you muaza and alemayu gelaguy

  • @nardoswolanewos497
    @nardoswolanewos497 4 ปีที่แล้ว

    I got no words to say how much I love both of u , Me'azi and Alex !!!

  • @alem8640
    @alem8640 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Meaza and Alemayehu

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 ปีที่แล้ว +2

    Alex and Mazi Enkon abro aderesen dehna senebetachehu zemedochai,
    Bertu Bertu Techelalachehu Yeamete sewe Yebelen

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your knowledge we learning a lot.

  • @mekey185
    @mekey185 4 ปีที่แล้ว +1

    Alemayewn mawerat eflegalew betam

  • @berihundesale6694
    @berihundesale6694 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነዉ

  • @yeneazeema8977
    @yeneazeema8977 4 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ማለት ቤተመዘክር ማለት ነው

  • @tulu027
    @tulu027 4 ปีที่แล้ว

    ከጭውውታችሁ ቀጥሎ የጣመኝ በመሸጋገሪያነት ያደመጥኳት ቁንፅል instrumental ሙዚቃዋ ናት ርዕሷ ምን ይሰኛል እባካችሁ
    ከዓመት ዓመቱ አይለየን

  • @nuredinbedewi9789
    @nuredinbedewi9789 3 ปีที่แล้ว +1

    I want to know the person who touch the unlike sign ....

  • @jmblessed4633
    @jmblessed4633 4 ปีที่แล้ว +2

    Alex Mert Denk Enku Kalatoch yaterugale Enkwan Adresachu

  • @francescozana7656
    @francescozana7656 4 ปีที่แล้ว

    Andebet retu

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 4 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ደምቢያ ውስ እሩሩ "እንቁር" ይባላል። ጨዋታ ላይ ዐይን ያጠፋ ልጅ በአመቱ ዐይኑ ጠፍቷል ይሄን አውቋል።

    • @eshetuerkihune6832
      @eshetuerkihune6832 4 ปีที่แล้ว

      ሰይ-ሰይ እኮ አደለም አለም::

  • @TesfuTefera-b6d
    @TesfuTefera-b6d 3 หลายเดือนก่อน

    Selassie i

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 4 ปีที่แล้ว +1

    አዳዲ ስየስኬትና የቢዝነስ ቪዲዮ ማየት ከፈለጋችሁ ይሄንን ቻናል ይጎብኙ