OMG!!! I just listened to the exact story describing the current Ethiopian Mobutu S......ko,wow, guys, long live to you. My deepest appreciation. Thank you. Believe it or not, I listened to this story over and over again. 🎉❤✌️💚💛❤️
For your information, Mobutu studied at the sister schools of St. Joseph AA, Adama and St. John Baptist de La Salle Catholic School, AA. Brothers of the Christian or De La Salle Brothers have many schools in 80 countries in the world.
ኢትዮፎረም. ወላሂ. በጣምየንወዲህ. ጋዜጠኛ. ነገሮቺንሁሉ. በመርህ. የምታቀርብ❤❤❤❤
ትንሽ ጠብቅ የኢሰያስ ተማሳሳይ ነው cia
@@samuelgezabanda9733ማነዉ የኢሳያስ ተመሳሳይ😂😂
ኣፍሪቃ የተረገመች መሬትና እና የተረገመ ህዝብ ያላት ኣህጉር ናት
በጣም የሚያስደምም ጋዜጠኛ ትልቅ ልንማርበት የሚገባ መረጃ ነው።ሁሌም እንደምለው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ።
❤❤❤እብይን በእነዚህ ዲክታታሮች ውስጥ ልክ የሚወለድበት ቀን ያለፈበት ጽንስ ሆኖ አየዋለሁና thank EthioForum ❤❤❤
ያይዬ ምርጡ ጋዜጠኛ ኑርልን ለእኛ ለድሃዎቹ ከምንገልፅህ በላይ ነህ ፈጣሪ አንተንም መላው ባልደረቦችህን ያክብርልን!!!
L
P
ጋዜጠኝነት ውስጥህን ሲነካህ ይህን ይመስላል❤❤❤
ያየ ሰው ሽመልስ ለኔ መምህሬ ዳይሬክተሬ ዶክተሬ ፕሮጘሰሬ ነህ much love ❤& respect!
ከአንተ ብዙ አውቀት አገኘሁ።
ይህ ለአገርህ ያለህ ፍቅርና ለህዝብህ ያለህ የመብት ጉጉግትና ኢትዬጵያ በነማን አጆች አንደወደቀችና የኢትዬጵያ ትኩስ ትውልድ ማለትም የኢትዬጵያ ወጣቶች የሚማሩበትና አገራችንን ለማዳንና ከጫናና ከግድዬ አንድንወጣ የሚያነቃና የምንነሳበት ታላቅ ትምህርት ነው።
አዚህ ውስጥ የምንሠማው ኢትዬጵያውን አንድነታችን ፈጥረን ይሔ የአብይና ግብረ አበሮቹ የተሣሠረ ሠንሠለት ቁልፍ አንዲበጣጠስ በአንድነት ሆነን መነሳት አለብን
አገራችን ውስጥ በየቀኑ የምንሠማውና የምናየው ነገር ከስድስት አመት በላይ ስር መስደድ የለበትም።
ያየ ሰው ስምን መልአክ ያወጣል ይሄ ነው ጋዜጠኝነት የሚድያ ሰው ማለት ከህዝብ ጋር የሚቆም ለሆድ ያላደረ ራሱን መስዋእት የሚያደርግ በአለም ላይ እየኖረ አለምን የናቀ ለሙያው የታመነ ፍርድ ተጉዋደለ ደሃ ተበደለ የሚል ነው ብቻ ምን ብዬ ልግለጠህ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ!
ይህ ማለት እኮ አሁን ያለንበት የሀገራችንን ስቃይ እራሱን ነው የገለፅከው
ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲደገም
የኛዋ ኢትዮጵያ ይህን ትመስላለች really ወየ ዉለህ ባለጊዜ ነኝ ብለህ ደሀን የጨቆንህ ህዝብህን የገደልህ እመነኝ የሞብቱ እጣ ፈንታ ይደርስሀል ።
Ethio Forum is the best media of all Ethiopians' TH-cam....!!!
What a jornalist ! The way how you presented the political issues are so beautiful. Ethio Forum keep on your job.
ያየ የህዝብ ልጂ የአባገነኖች ራስ ምታት❤❤እወድሀለሁ ጀግና ነህ አንተ ።የኛወቹ ከዚህም በላይ ታይቶ የማይታወቅ ሰቆቃ አድርሰዋል በዚህ የዋህ ህዝብ ስለዚ ከፈፀሙት ግፍ በላይ መገረፍ አለባቸው ።
ገራሚ ጋዜጠኛ ነህ ያየሰው አንተን የወለደች እናት በጣም የተባረከች ናት ፈጣሪ የመረጣት ነች አንተን የመሰለ ሙሁር ሰታናለች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልኝ
Thank you for introducing the past and the present dictators of our world. Shime, you are the best.
ሙህርነት ከእውቀትና ከእውነት ጋር ሲጣጣም
አለማችንን እያመሡ የሚገኙት መናጤ የድሀ ልጆች ናቸው !!
😂😂😂
😅😅😅👌👌👌
😂😂😂😂😂
😅😅😅
🤣🤣🤣🤣መ..ና..ጢ
እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ቤተ ሰሪ በከንቱ ይደክማል ።
እግዚአብሔር ሃገርን ካልጠበቀ ሀገር ጠባቂ በከንቱ ይጠብቃል ። ይላል መዝሙረኛው ዳዊት። ካለ እርሱ ፍቃድ የሚሆን ነገር ሁሉ ከንቱ ነው።
OMG!!! I just listened to the exact story describing the current Ethiopian Mobutu S......ko,wow, guys, long live to you. My deepest appreciation. Thank you. Believe it or not, I listened to this story over and over again. 🎉❤✌️💚💛❤️
ኢትዮ ፎረም ሚዲያ የእውነት በጣም እናመሰግናለን ለህዝባችን በምታቀርቡት ለጆሮ የሚመች ዜናዎች እና በጣም አስተማሪ የፖለቲካ አምባገነን መሪዎች በህዝብ ላይ በሚያደርሱት ሰቆቃ እና የሀገሪቱን የህዝቡን ሀብት ላልተገባ አላማ በማዋል የራሳቸውን ፍላጎት ለሚያሟሉ ቆሻሻ መሪዎች ህዝቡን ለማንቃትም ለማነሳሳትም አምባገነን መንግስታትም በአጭሩ ከመጥፎ አካሄዳቸው በሀይል ለመገልበጥ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋልና የእውነት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ስም ከልብ እናመሰግናለን ።
እናተን ያለማመስገን በጣም ኑፎግነት ነውደ
ስጨነቅ ኣንዳንዴ ከእግዛብሄር በታች Ethio form ሳዳምጣቹ እውነት ጭንቀቴ ይቀልልኛል ፡ስወዳቹ ንሩልኝ❤
ቅዳሜ ይለሀል‼️የኣምባገነን ውርዴት በኸፊል‼️thanks ethio forem 🙌📌
ይሄን ዘገባ እየሰማሁ ኢትዮጵያ ሰማይ ስር እየሆነ ያለውን ሲመሳሰልብኝና በሂደት ሊሆን እንደሚችል ሳስብ ደስ ይለኛል እሰይ እላለው ለምን ይሆን😂😂😂😂
በጣም የሚገርመው በዚህ በሰለጠነ ዘመን የሱን አይነት መሪ ሀገራችን መገኘቱ ነው ተመሳሳይ
ይሄ ታሪክ ከግማሽ በላይ በእኛ አገር እየተደገመ ነው ። የእኛን መከራ እግዚአብሔር እንዲህ እንዳያረዝመው መፀለይ አለብን።
ግን እኮ ህዝቡም አጨብጫቢ ነዉ በእጁ ደም አለበት መቀጣት ይገባዋል ።
ልብ ያለው ልብ ይበል" ይህ መልእክት ለህፃኑ ንጉስ ቢደርስ መልካም ነበር "
በረከታቸው ይደርብን🤲
ጀግና ሚድያ
የኦናንተ ጋዜጠኝነት መምህርነት ነው ፣ እውነተኛ ዜጎች ፣ የአሁኑ ሪፖርታችሁና አገራችን እየተደረገ ያለው ዘመቻ በእጅጉ ይመሣሠላል ፣ ውድቀቱ ስ ይመሣሠል ይሆን በህይወት ካለን አብረን እናየዋለን አሊያም ሌሎች ፈጣሪ የፈቀደላቸው ያዩታል ላ !!!
እስከዛሬ የጠቀስካቸውን አባገነኖች ባህሪ በ አንድ የያዘው መሪ 6 ዓመት ሞላው...
Thank you bro, wish you the best ❤
God bless you Yaye!
አምባገንኖች ከድህነት ስለሚመጡ ያሉት ሁሉ ያምራቸዋ በዚህም ምክንያት ያለምንም ይሉኝታ ሁሉም ነገር ላይ ይንገበገባሉ ያለህፈረት ይሰርቃሉ
ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤
ሁሌም ቢሰሙት ሲደሙት ቢሰሙት ቢሰሙት ቢሰሙት ሲደሙት ቢሰሙት ቢሰሙት ቢሰሙት ሲሰሙት ቢሰሙት
ቢሰሙት የማይሰለች ፣ የማይጠገብ ዘገባ !
አቶ ያየሰው ሁሌም ኑርልን ሁሌም ዘግብልን ።
waw entay matu eyu tarik 😢😢😢😢 bzkone tigray adey selam tkuneley enamsegnale ethio forum 🙏🙏🙏
ያያሰው ሽመልስ ግን እናትህ እዳንተ አይነት ምናል ሁለት ሶስት ወልዳልን በሆነ 👌አቀራርብ ከእውቀት ከእውነተኝነት ጋር አተብቻ ጋዜጠኝነትን ስራ
He is
#ብልፅግናን ለማጥፋት የሚደረገውን #ቅዱስ ጦርነት በፈጣሪ አጋዥ እናሸንፋለን።#አማራ 🙏🙏🙏🇪🇹
ቅዱሴ የእግዚአብሔር እንጃ የጦርነት ቅዱስ የለም ፈጣሪ ግን ለዘላለም ጦርነትን ይሽራልና የንፁሀንን ደም መፍሰስ በቃ ይበለንብሎ ወደ ቅዱሱ ጌታ መፀለይ ነው
🙏 🙏 🙏
@@PurimPurim-ye8of ወገንን የመከላከል ጦርነት ቅዱስ ነው ።
@@skylimit1423 ብሩኬ አትሣት ሁሉም ወገን ወንድማማች ነው ፈርዶብን ሰይጣነ አዕምሯችንን ተከራይቶት ነው እንጂ ሁሉም የዘራውን ያጭዳልና መሀል ቤት የሚሞተው ደሀ ያሳዝናል በሚዲያ ማራገቡ ቀርቶ ወደ ሰማይ ማንጋጠጡ ሳይሻለን አይቀርም
እዉነት ነው የሉሲፈር መንገድ ጠራጊ ጋር የሚደረግ ፍልሚያ ምንጊዜም የፈጣሪን መንገድ ማቆያ ቅዱስ ጦርነት ነው
The same is happening in Ethiopia, rare to get service with out bribe!
Best journalist
በጣም እንወድሀለን ጀግና ነህ
የሚገርም ነው እና ሁሉም የምታቀርባቸው አምባገነን አንድ አይነት ሃሳብ ነው ያለቸው
ኢትዮ ፎረም እወዳችኃለሁ❤❤❤
Yayesew Shimels a hero journalist
የኛው ወደ ሆስፒታልነት እንዲቀየር ተወስኗል
ከድል በኋላ
ሽሜ የዛመናችን ምርጡ ጋዜጣኛ ናው እድሜና ጤና ሁሉ እመኝልሀለው የአብይ ራስሚታት እኮ ናህ
ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ🎉❤👌👌👌
Ethio forum, እና ሞባይሌ ሱስ ሁናቹሁብኛል 👍 የ ሁሉም ሚድያወች ተጨምቀው Ethio forumn አያክሉም!! አዉነቴን new 👌ይመችህ biro👍
ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
እወደሃለን ያየ
ይገርማል መንግስታዊ ዘረፋ። ይህንን ነው መፍራት።😢😢😢
ሸበላው እናመሰግናለን እንደዚሁ በጥበብ የተሞላ እና ገለለተኛ ጋዜጠኛ በዚህን ጊዜ አይታሰብም፣ ግን መረጃው ሰፊ ሽፋን እንድያገኝ በቴለግራምም ብትጀምሩ ለአብዘኛው ህዝብ የመድረስ አጋጣም ይፈጠራል ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
ይሄ ታሪክ በቅርብ ቀን እናያለን።
ጉድ በል ህዝቤ ሆይ !
የአብይም ታሪክ ከጥቂት አመታት በሁዋላ እንንዲብ ይፃፋል እንዲህም ይነበባል ምንአልባት እኛ ላንደርስበት ብንችልም ልጆቻችን ይሰሙታል እኛም ይሄን ዘመን ውጭ እንኳን ብንኖር ለል ለልጆቻችን በትክክል መንገር አለብን ታሪክ ስለማይዋሽ
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር በየ ሀገሩ ያሉ ሁሉም በሀሪያቸው ሚመሳሰልበት ምክንያት ይገርማል
ye beshetaw haheri nw
❤❤❤❤❤THE HERO MEDIA❤❤❤❤❤
Wow thank you for sharing
ያየ ሰው እውነት አንተ ግን ትለያለህ!!!❤❤❤
የምታቀው ታርክም ቢሆን ያየሰው ሲያቀርበው እንደወተት ደስ እያለክ ትግተዋለህ ያየሰው ዝም ብሎም ታርክ አንስቶ አይተርክም ለሚገባውና ለሚያደምጥ ትልቅ ትርጉም ትልቅ ምክር አለው ጆሮ ያለው ይስማ
ያዬ ድንቅ ዝግጅት ድንቅ አቀራረብ !
እናመሰግናለን
Viva yaye❤❤❤❤❤❤
Yaye❤❤❤
እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ...!!!
እትዮ ፎሮም ድንቅ ሚድያ❤❤❤❤
የማንስማው ጉድ የለም እኮ አፍሪካ ውስጥ ያሉ መሪዎች
ያየሰው 💛❤️💙💙
የኛወቹን ዋልጌወቺ መቼ ይሆን የምንገላገላቸዉ
የኛዉም መሪ ልክ እንደ ሞቡቱ ነዉ አሳዳጊወቹ በመጥፋ ባህሪዉ ስለተማረሩበት አሳልፈዉ ለህዉሀት ሰጡት
ከዛም ከሱ በከፉ ዋልጌና ተንኮለኞቺ ጨካኞቺ አሳደጉት ያሳደጉት ዉሻ ጀመረኝ ንከሻ እንዲሉ ዉለታቸዉን እረሳና ፈነቀላቸዉ ገደላቸዉ አሁን ደግሞ ለራሱ ቤተመንግስት እያሰራ ነዉ ።
ድሆቺን አፈናቀለ ተማሪወቺ ሲታገቱ መልስ የለም የድሆቺን ቤቶቺ በማፍረስ ህገወጥ ድሀ ነበሩ ህጋዊ ድሆቺ አደረግናቸዉ ብለዉ ተሳለቁበት አሁን ደግሞ አማራዉን የዘር ማፅዳት ሊያደርግበት ተነሳ ነገር ግን ጀግና የወለዳቸዉ ጀግና ያሳደጋቸዉ ነበልባል ፋኖወቺን መቋቋም ስላቃተዉ ሽምግልና ድርድር የሰላም ኮሚቴ ማለት ጀመረ የጨነቀ ለት አለ ዳኝ ዋለ
ድል ለጀግናዉ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያውያን ብቻ
It's a message for evryone shoud belive it
ሠላም ሠላም ሠላም የኢትዬ ፎረም ቤተሰቦች we'll come my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባመሰግንህ ሁሌም አይበቃኝም
በርቱ! keep it up!
ጋዜጠኝነት በመረጃ።❤❤❤❤❤
በርታ ድል ለፍትህ
ይመችህ
AMAZING, exactly the current dictator Abiy Ahmed Ali 😅 i wish he get the same end or even worse with all his ministers. AMEN 🙏🏽
Wow,which is same senario with today's our country ,Ethiopia
ሁሉም አምባገነኖች አንድ አይነት ነው ባህሪያቸው። ይገርማል!
የኛዎችን አምባገነኖች ድርጊት ከሞቡቱ ባሕሪ ተመሳሳይነት ጋር በማነጻጸር ብታቀርቡት የተሻለ ይሆን ነበር::
እንደ ሀገራችን መሪዎችና ባለስልጣኖች በድንቁርና የታወሩ በግፍ የሰለጠኑ፣ በማረድ በማሰር በመዝረፍ ንጹሐንን በመግደልና ሴቶችንም በመድፈር የተካኑ ህሊናቸውን የሸጡ፣ የሀገርሀብት በመሸጥ ወደር የሌላቸው መሆኑ ያስገርማል።
Yayesew.❤❤❤
ኢትዮፎረም የምታቀርበው ሁሉ በኢትዮጵያም ወደፊት የሚሆን ነው።
ምርጥ ጋዜጠኛ እንዲህ የአንባገነኖችን ጉድ እያወጣህ አሳውቀን የገዳዩ አንባገነኑ አበይ አህመድም ከድህ አፍ ነጥቆ አገሪቱን በእዳ ወስጥ ዘፈቆ የሰራው እንዲህ ፍርስርሱ ይወጣል ምንም ጥርጥር የለውም ወይ ጉድ የሞቡቱ ፀባይ ከመለስ ዜናዊ ጋር ይመሳሰላል መለስ እኮ እስከ አልተያዛችሁ ድረስ ስረቁ
ብሎ ነበረ አንደ አብይ ለእራሱና
ግብረአበሮቹ ብቻ እየሰረቁ እንዲኖሩ አላደረገም
Welcome abyi
የቋንቋ ዉበት፣ይሀቅና ፍትሀዊነት የተጣመሩበት፣ ልብ አንጠልጣይ፣ ተደማጭ ፣ የሆነ ጋዜጠኝነት የሚታየበት ስራ ነው ።በዚሁ ቀጥል
ሞቡቱ የጠራው ኣምላክ ኣረመኔው ኣብይ ኣህመድን ይጥራው።
ሁሌም ያየሴው ሺመልስ ብቻ ያቅርብ
አሪፍ ዘገባ ነው ግን ሞቩቱ የሞተው በጉሮሮ ካንሰር ሳይሆን በ prostate ካንሰር ነው ።
አብይንስ በምን ካንሰር ይሆን የምንገላገለው?
ያዬ ይሄ ኮ የተደገመ ነው ስንት አዲስ ነገር እያለ መድገም አይነፋም
Yane ene alesemahim enen yemeselu bizuwoch alu hidena comment temeleket zare yesemu nachew ena des belonal
Well come bro
ይህን ጋዜጠኛ ማየት እፈልጋለሁ መሳጭ ነው
አብይ በቅርቡ ከዚ የከፋ ያገኘዋል ኢትዮ ፎረሞች የህዝባቹ ድምፅ ናቹ በርቱልን
ክሽን ዘገባ👍
አቦ ተባረክ
Ethio Forum ❤
Bertu
Our voice ❤❤❤
Mobtu inde Abiy
For your information, Mobutu studied at the sister schools of St. Joseph AA, Adama and St. John Baptist de La Salle Catholic School, AA. Brothers of the Christian or De La Salle Brothers have many schools in 80 countries in the world.