Yaye-sew Shimelis, I listen to your broadcast every day also read your book. In my opinion, simply, you are the best. Thanks for the valuable information you share with us.
Thank you , Ethioforum .Wonderful and timely presentation. However, while the government of Abiye Ahmed is killing the country in all aspects, processing inteternal and external conflicts and thereby waging war in four corners of the country, destroying its diplomatic images ,and lastly but not list most people have nothing to eat people in Ethiopia are still sleeping. I don't know for how long and when to wake up.
ያየሰው የጋዜጠኛ ንጉስ💛❤️💙💙
ያየሰው በርታ እኔ አማራ ብሆንም የአንተን ሀቀተኝነት ያስረዱኝ የብልፅግና ካድሬዎች ናቸው ።
ያየ ሰው ታዲያ ጉምዝ ነዋ ሺናሻ?
Amara eyale eszi hager mnm amet aynesam
የጋዜጤኞች ሊቅ የነፃነት ተጋይ ነህ አይዞህ በርታ መ. ርጌታቸው ግደይ ከሽሬ ትግራይ
እውነት ያንተ ወቅታዊ ትንታኔዎች እጅግ ሚደነቅ ነው የማይሰለቸው ዜናዎች ለመስማት በጉጉት ነው የምጠብቀው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህማ የአሁን የኛው ታሪክም ነው ስም ቀይረን ማንበብ ብቻ ነው። አምባገነኖች ቢያድሩም አይሰነብቱም!!
Exactly
Be tekekele
ስለእውነት ያንተን ዝግጅት መለታተል ለማወቅ ለሚፈልግ ሁሉ ሱስ ያሲዛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ---
የኢትዮጽያ ሕዝብ ሆይ!!! ከዚህ ትርክት መማር አለብህ አለዛ ለሚቀጥሉት 20 ዓመታት የፊሊፕንስ ሕዝብ ያገኘውን ፍዳ ታጣጥማለህ ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
ትርክት😅😅😅😅
@@ummazinabinas6357 ኡም ማዚን አቡናስ ስምና ትርክት አብሮ አይሄድም....
ጀግናዉና ስመጥር ገዜጠኛ ተባረክ አቀራረቡስ እንዴት ማራኪ ነዉ
ማራኪ አቀራረብ በርቱ
@ያየ እናመሰግናለን የቅዳሜ ስጦታ ‼️የሰው በላዎች ታሪክ የኛም 7ተኛ ጨ እንዲህ ታቀርብልናለን የግዜ ጉዳይ ነው ‼️📌
ትናንተ የቀረበው መረጃ በአፋርና ኢሳ በሌሎች ሚዲያ ትኩረት ያልተሰጠው በመሆኑ በኢትዮ ፎረም ትኩረት የተሰጠው በመሆኑ tnx ብለናል
ስላም❤❤❤❤❤
ድንቅ ጥንቅር ነዉ ያየሰዉ ይህ አምባገነንነት ከዚህም በተባባሰ መልኩ | ፊቱን አክፍቶ | ሀገራችን ላይ አለ ሕዝባዊ እምቢተኝነት በምን መልኩ ነዉ ግን የሚጫረዉ ?
አጃኢብ የሆነ ትንተና♥ ከክፉ ይጠብቅህ
ያየሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤
በእውነት Ethio form የሚያስተላልፋቸው መልዕክት ስሚ ቢኖር ጥሩ የትግል ስልት ነው
ፍትሕ ለትግራይ ህዝብ
So good & Amazing peresentation
Good job❤❤❤ 👏👏👏👏👏
Today as well, I'm 1st listener and viewer of Ethioforum. Amazing
ዋው ትመቸኛለህ አቅራቢው
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤
We'll come ethio forum
መልካም ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks again
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንተና ከእውቀትና ከብቃት ጋር
Am great respect for u God long live for u really jegna bertaa
Sure 👍 ❤ ❤ ❤ Great analysis
የኢትዮጵያ አህያ ነው ምንም ብትጭንበት አይሰማም የውጭ ሐይል ይጠብቃል።ሕዝብ ይሞታል አገሪቷም በኢኮኖሚ ትደቃለች
Thank you for sharing 💚💛❤️💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💪💪💪💪💪
Yaye-sew Shimelis, I listen to your broadcast every day also read your book. In my opinion, simply, you are the best. Thanks for the valuable information you share with us.
ይመቻቹ 👍👍
❤ትለያለህ ❤
Wow- Ferdinand Marcos Vs Abiy Ahmed- the right match
አትዬ ፎረም ሳትሰማ መዋል አይቻልም ለኔ በርቱ
አብይ አህመድ የሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ደም አለብህ ከነ ግብረ አበሮችህ ለፍርድ ትቀርባለህ 😭😭😭
ያየ ሰው ኢውነት ሁሉን የሚያይ ቲሊቅ ሰው ሰምተህ የማቲጠቂግበው ቲኒታኔ አስተማሪ ቲኒታኔ ያየ ሁሉን ያያል ይተነትናል
Absolutely right!!!!!
@EthioForum exemplary reporting. Thank you
እጅግ ግሩም ታሪክ የኛዎቹም እጣ ፋንታቸዉ እሄዉ ነዉ
በርታልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር የኛንም ግፍ ይቁጠርልን አሜን ያንሳልን።
Thank U...
Ethio Forum ❤❤❤❤
Ethio Forum is the best Media.
Wow yezemenachin talak gazetegna yemigerm tinitane. I qmso proud of you brother
edmie le internet ... mezref new. Ashmurun le mennagger.
እናሲዝ እኛም ሀገር ወዳዱን መንግስቱን የሚስንቅ አባገን እዳይመጣ እንፀልይ
Special speacher
WAWE FESUMAWE DENKE TARIK NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏AWONE YETEME YEHUNE YETE YE HEZBENE MAEBELE YEMIYAMELETE ANDACE MEDERAWE HAYEL YELEWEMENA::
አይ ጭቅላት የጸጉር ተሸካሚ ብቻ ያልሆነ ጭንቅላት እናትህ 50ትውለድ ጋዜጠኛ ባንተ የተነሳ እንዲህ ይክበር ክበርልን ያዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ትንተና
ያየሰው ስወድክ ❤❤❤🙏
እኔ ደሞ አንቺን ስወድሽ
@@papyjetu ፓፒዬ የኔ ጨዋ ❤
ኢትዮ ፎረም እዉነተኛ አቻ የማይገኝነት ተመራጭ የመረጃ ምንጭ🥰🙏🙏
በጣም ምርጥ ኣቀራረብ👍🏽የገረመኝ ግን የኣሁኑ ፕረሲደንታቸው የፈርዲናንድ ማርቆስ ልጅ መሆኑ ነው::
ውብ የሆና አቀራረብ 👏👏👏👏
ይህቺ ምናምንቴ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብትና ንብረት መቀናጣቷ ሳያንስ: መብቷ ማድረጓ የባሏንም ማንነት ያንፀባርቃል!
Love your voice ❤
ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!
መልካም
Ethio Forum ❤
ታዲያ የኛ ውሾችስ መቼ ይሆን ቀናቸው ናፈቀንኮ ?
Yaye jenga ❤❤❤❤❤
Good job
Welcome
There is no word, just purfect!
Very true
ለአብይ ተመሳሳይ ማለት ይህ ነው ይህንን ነውጰየሀገሬ እጣ
የብልፅግናን ታሪክ ይመስላል
ኢ ፎሮም🎉
የጋዜጠኛ ጥግ ያየሰው ሽመልስ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ የአብይን ማንነት በትክክል አቻዎቹን አንባገነኖችን እያመጣህ የኼንን ፈሪ ቦቅብቃ ሕዝብ የሚገጥመውን እጣ ፋንታ አስተምረው አንቃው ጥንቆላ እንደሚሰራ የተረጋገጠው አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ እነዲህ አፍዞ ድመት በሞተች አይጥ እንደምትጫወትበት እየተጫወተበት ነው ተ
ዓለም ስንቱን አየች፡፡
ኢትዮጵያዊያን ዛሬ የግፍ ግፍ እየተፈፀመብን ነው።
Happy Saturday Everyone
Ethio forum ❤
እና እኛስ 😮😮😮
ዱኒያ አታላይ ናት! ፈጣሪ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ!
Super journalist , please help Ethiopia be wuub andebeteh zelalem muur.
ሸበላው በርታ
Well come first one to watch😂😂😂😂❤❤
Welcome 🎉
እግዚአብሔር አንተ የልብ አምላክ ነህ ።
The exact story of our p.m
Countries that have similar history ! History repeats itself
ይህ ዘጋቢ በአቀራረቡ በፅሁፍ አደራደሩ ይመስጠኛል።ከየተኛዉም የፖሊተካ ወገንተኝነት ሳይዘም ሁሌም በእዉነት ላይ ተመስርቶ እኛን የሚመለከትና የሚጠቅመን ነገር ቢያቀርብልን መልካም ነበር።ጠቅላይ ሚኒስትሩን ብቻ ሳይሆን በመቀሌ ዉንብድና እንዲነግስ ያደረጉትን በህወሓት ሰዎች የሚፈፀም ግድፈት በመስራት ሚዛናዊ ብትሆን።ካልሆነ ግን ይህ ሚድያ የደብረፂዮን ወይ የታደሰ ወረደ ነዉ ብለን አምነን የሚጠቅመንን ተቀብለን ማጠልሸቱን ዉድቅ እናደርገዋለን።
History will repeat itself in Ethiopia for sure.
yihi legna newu meselegn
ህዝባዊ ማዕበል አሁኑኑ!!!!!
#የአብይ ፣#ዝናሽ እና የብል$ግና ሰራዊት ታሪክ ነው #የማርቆስ።#የአምባገነኖች አለቃ ነው የኛው።👎👎👎🇪🇹
❤❤
ጀሮ ያለው ሁሉ ይስማ
ይገርማል የኛው ጉድ ኮፒ ነዋ ያደረጉት
ህዝቤ ሆይ ከዚ ምን እንማር?????
የሂትለር የእብዱ ግራኝ አሀመድ ወንድም ነበረእንዴ
Thank you , Ethioforum .Wonderful and timely presentation. However, while the government of Abiye Ahmed is killing the country in all aspects, processing inteternal and external conflicts and thereby waging war in four corners of the country, destroying its diplomatic images ,and lastly but not list most people have nothing to eat people in Ethiopia are still sleeping. I don't know for how long and when to wake up.
አቦ ትለያለህ ያየሰው
ያየሰው ትለያለህ አክባሪህ ነኝ ሙሉ የመረጃ ሰው ስለምታረገኝ
What a surprising story of the Philippines? It resembles the story of many leaders of Africans.
🙏🙏🙏❤
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
የስም ለውጥ እንጂ ይህ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው
የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘር አቧድነው እርስ በራሱ እያናከሱ ስልጣናቸውን ያራዝማሉ...ሕዝቡ አንድነት ቢኖረው ሰውበላው ስርዓት ሦስት ቀን የመቆየት አቅም የለውም...