''ኮሎኔል ስለሆንኩ እባረር ነበር ፤ ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም'' ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 559

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 2 หลายเดือนก่อน +163

    የአእምሮ በሽተኛ የሚመራት ብቸኛ ሀገር Ethiopia 😢😢😢😢😢

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 2 หลายเดือนก่อน +204

    የ27 ዓመቱ የጨለማው ዘመን ማረን።

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 2 หลายเดือนก่อน +11

      😂 Amen

    • @EsseyGezmu-gy3ym
      @EsseyGezmu-gy3ym 2 หลายเดือนก่อน +4

      @@samsonhabte884 ere awo 🙆‍♂️

    • @GgtUhg-ei7gn
      @GgtUhg-ei7gn 2 หลายเดือนก่อน

      ገና ጨለማ ይጨመረልሃል እናንተ የማትረቡ

    • @novelethio9891
      @novelethio9891 2 หลายเดือนก่อน +9

      አውነት ነው ያስብላል 🤔

    • @uneverseetube4667
      @uneverseetube4667 2 หลายเดือนก่อน +5

      የሱ ህገመንግስት አይደል ችግሩ

  • @TiruyeMekonnen
    @TiruyeMekonnen 2 หลายเดือนก่อน +74

    ያየ አንተ ልዩ ነህ❤💙💙❤! ይህንን ቆሻሻ ህፃን እንዲህ አጥበህ አስጣልን!!

    • @Berihun-l2c
      @Berihun-l2c 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ህፃን አይዋሽም ። አብይ እኮ ማለት አስመሳይ ገዳይ አይን አውጣ ውሸታም ነው

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 หลายเดือนก่อน +73

    የአብይ ሚኒስትሮች እዉነት ጤነኛ ናቸዉ አብረዉት የሚሰሩ ሁሉ እዉነት ጤነኛ ናቸዉ ልጆቻቸዉ ነገ ምን ይናገራሉ ወደፋት ሰለቤተሰቦቻቸዉ ???

    • @AbdelaBabaw-n4e
      @AbdelaBabaw-n4e 2 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጤነኛ ናቸው። ያውም ጤነኛ ሆድ አደሮች😂

    • @yamirinteriors2073
      @yamirinteriors2073 2 หลายเดือนก่อน

      I like to hear from you even I know you never tell the fact
      ..but you are a professional person who knows how to manipulate the truth.
      Keep it up

  • @Riverspet
    @Riverspet 2 หลายเดือนก่อน +90

    ያየ ሰው የኛ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤!!!

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 หลายเดือนก่อน +2

      AY ETHIOPIA ENDEZIHE YALE WERADA WESHETAM YEMINAGERWEN ENKWA YEMAYAWQ BALEGEA YEMERAT QELO ETHIOPIAN AQLELAT WERADA

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 หลายเดือนก่อน +83

    #ወንበር ናፋቂው መሪ እና #ገዳዮ ስርዓት በአማራ ትግላችን እናፈርሰዋለን።#የአማራ ንፁሀን ግድያ ይቁም ✊🇪🇹

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 2 หลายเดือนก่อน +1

      በላይነሽ አመዴ እምትሄድበትን ቦታ ቀየረች መሰለኝ🤗🤗

  • @AsrateAbera-o7w
    @AsrateAbera-o7w 2 หลายเดือนก่อน +48

    ወንድሜ ሁሉንም ያንተን ብቻ አያለሁ እንዳን የተነተነ የሚዘግብ ጋዜጠኛ አላየሁም
    አከብርሀለሁ 🥰

  • @EsseyGezmu-gy3ym
    @EsseyGezmu-gy3ym 2 หลายเดือนก่อน +31

    ሁሌም አንደምለው አብይና ካደርዎቹን ፈጣሪ ከ ኢትዮጵያ መድር ጠራረጎ ያጥፋልን.... ያየሰው እድሜ እና ጤና ይስጥክ ሁሌም ትንታኔክ ክ ማስርጃ እና እውቀት ጋር ነው

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 2 หลายเดือนก่อน +42

    1M ለምን አናስገባውም ላይክ ሼር ይደረግ

  • @TeferaSakuma-x4l
    @TeferaSakuma-x4l 2 หลายเดือนก่อน +31

    ያየሰው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሳከብረህ ከልቤ ነው❤
    በርታልን ወንድማችን❤

    • @Man-y2k
      @Man-y2k 2 หลายเดือนก่อน

      እነ አያልቅ......እበት !

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 2 หลายเดือนก่อน +25

    አብይ አህመድ የዜሮ ድምር ውጤት ነው

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 2 หลายเดือนก่อน +14

    ለእውነት የቆመ ያየሰው ኑሪልን

  • @bena5264
    @bena5264 2 หลายเดือนก่อน +27

    የየሰው ትንተናህ ድንቅ ነው በርታ

  • @AfriqaDesign-xm3rj
    @AfriqaDesign-xm3rj 2 หลายเดือนก่อน +12

    እግዝው አቤቱ ማረን አባት ሆይ
    ምን ጉድ መሪ እንደገጠመን !!

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 2 หลายเดือนก่อน +19

    ግድ የለም ይህንን መከራ እግዚአብሔር ያሳጥረዋል።

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 2 หลายเดือนก่อน +29

    የጉድ ሀገር

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 2 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር የሀገራችነን ሰላምይመልስልን

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 2 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለፋኖ💪💚💛❤

  • @realeagent
    @realeagent 2 หลายเดือนก่อน +13

    ጋዜጠኝነት ከልብ የተሰጠው❤

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 2 หลายเดือนก่อน +12

    ተባረክ ኣቦ

  • @WerdeSatta
    @WerdeSatta 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሆይ በምረት ጎብኘን: ከዚ ቅዠት አውጣን ማረን ማረን

  • @yimamnurye6345
    @yimamnurye6345 2 หลายเดือนก่อน +7

    እዚህ ላይ ግን አስኪ አንድ ነገር ልጠይቅ እውነት ኢትዮጵያ ምሁር አላት ምክኒያታዊ ጥያቄ የሚጠይቅ ሲቃወሙ ይቆዩና ስልጣን ሲሰጣቸው አፋቸው የሚዘጋው ሆዳም ሁሉ ። ከመሬት ሣይሆን ከአላህ ነው ተስፋችን ኢንሻአሏህ ።

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 2 หลายเดือนก่อน +20

    ዋይ ምን ዓይነት ተአምር ነው።
    እንደዚህ ያለ መውረድ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ በባለጌና ጨካኝ መሪዎች መገረምና ማዘኑን ትቸ የሚደንቀኝና ያልተፈታ ጥያቄ ያለኝ የሚመሩት ሕዝብ በምን ዓይነት የመተት ትብታብ እንደሆነ ነው። አራት አገዛዞችን ያለማቋረጥ የታገሉ ግለሰቦች አሉና።

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም እንቆቅልሽ ይኸው ነው

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 หลายเดือนก่อน +5

    የእኛ ቅድሚያና ግብ በቀን ሦስት ግዜ መብላት እና ሰላም ነው። የመረጥንዎትም ይህንንኑ እንዲፈፅሙ ነው። ቅድሚያችሁ ይህ መሆን የለበትም ካሉ ቦታውን ይልቀቁ ሌላ ቅድሚያችንን ለማሟላት የሚሠራ እንሾማለን። መቸም ከመቶ ሚሊዬን ውስጥ አንድ ከሰዎ የተሻለ አናጣም።

  • @Jigar-l6r
    @Jigar-l6r 2 หลายเดือนก่อน +9

    Congratulations, Ethiopians, you have prayed this to come. God has listened and gave you sunshine by removing 27 years darkness. Now don't complain. Just soak the heat of sunshine.

  • @Emuadonay
    @Emuadonay 2 หลายเดือนก่อน +8

    አብሽሽር አማራዬ❤🎉

  • @loveethiopia-21
    @loveethiopia-21 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም አናሊስስ ነው ያየሰው👌👌👌👌 short memory ነው እኮ ሰውዬው እንደዚህ በማስረጃ ንገረው አሳየው💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ድል ለፍኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
    🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @Bogale-gb3iy
    @Bogale-gb3iy 2 หลายเดือนก่อน +2

    የ21 ክ/ዘመን የኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 หลายเดือนก่อน +13

    Ethio Forum ❤

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማይክ ፓምፕዮ ለውለታህ ተጋሩዎች ና የ ኢትዮጰያ ጩቁኖች ያመሰግኑሀል !!! የሚቀር ቢኖርም

  • @zahrameloveislife1181
    @zahrameloveislife1181 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምረጥ ጋዜጠኞ በምን ቃል ልግለፅህ በጣም ትችላለህ መረጃን ከነማሰረጃው የምታሰቀምጥ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 2 หลายเดือนก่อน +16

    ድል ድል ድል ድል ድል ለፋኖ

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn 2 หลายเดือนก่อน +9

    Ethio forum number one.

  • @samisheger7871
    @samisheger7871 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከቀውሱ በላይ እንቶ ፈንቶ ሲያወራ ማስታወሻ የሚይዙት ይበልጥ ያዝናናሉ 😂😂😂😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው አይመስሉኝም ለምን ብትይ ሚጠይቅ እኮ አለም ሚከራከር😂😂😂😂

  • @abelmdehin8582
    @abelmdehin8582 2 หลายเดือนก่อน +7

    ያመቸው ይህ ሰውይ ጌታን ተጫወተብን እኛም አናፍርም ያመዋል እንላለን እሱም እያመመኝ እመራለው አለ እኛም ነዳጅ ጨመረ ዝም ጤፍ ጨመረ ዝም ይመቸው

  • @userahusenhussien786
    @userahusenhussien786 2 หลายเดือนก่อน +7

    አላህዬ ታረቀን

  • @EfHc-k4u
    @EfHc-k4u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤ኢትዮ ፎረም❤❤🎉🎉

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 หลายเดือนก่อน +11

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @AbateAyelegn
    @AbateAyelegn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችንን ከሴጣን መንጋ አውጥቶ ሰላማችንን ይመልስልን

  • @FikaduSebero
    @FikaduSebero 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ከዱሮ ጀምሮ ኢትዮ ፎረምን እከታታል ነበረ እና ለያያ ሰው ሽመልስ የነበረኝ አመለከካታ ጥሩ አልነበረም አሁን ግን ገባኝ የህዝብ ልጅ ነህ በእውነት ❤❤❤❤

    • @sophanii4488
      @sophanii4488 2 หลายเดือนก่อน

      askabach asmesay slehonk newa

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 2 หลายเดือนก่อน +6

    I admire you young man you treated him politely ,you are very special God bless you and protect you.
    Nice let Afternoon .

  • @agegnehumogninet603
    @agegnehumogninet603 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏እሚገርመዉ ግን ብልፅግና ነን ባዮች የዚህን እብድ ሰዉየ ፓራዶክስ የሆነ ንግግር በፍፁም አምነዉ መቀበላቸዉ በሰላም ነዉይ እሚል ጥያቄ ሁሌም ያጭርብኛል !!!

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰዎቹ ት/ ቤት ያሉ ይመስላሉ

    • @mesganewbirku7690
      @mesganewbirku7690 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤ ከጅ ዋንን አስታወሱኝ

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 2 หลายเดือนก่อน +5

    እነዚህ ጉዶች ምን እየሰሙ ነው የሚፅፉት? እግዚኦ እነዚህ ጉግ ማንጉጎች ናቸው ያቺን አገር እየመሯት ያለው...

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የተባረክ ሰው

  • @ethiotoptentube
    @ethiotoptentube 2 หลายเดือนก่อน +5

    በሊቢያ ነው የምኖረው TH-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትንተናውን እና ዜናውንስ ያየስው አተተንትንው በእውቅና ትችላለህ❤❤🎉

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 2 หลายเดือนก่อน +4

    በትንተናህ አድናቂህ ነኝ።😢

  • @AmazeHaddis
    @AmazeHaddis 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ አህመድ ማበዱ ሳይሆን የሚገርመኝ ብዙ እብዶች ማፍራቱ ነው!!

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 2 หลายเดือนก่อน +2

    You are special Yayesew, Thank you Brother!

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያየ ሰው የኛ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤!!!

  • @tizetaambaye8143
    @tizetaambaye8143 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሐገሬ መቼ ነው እፎይ የምትይው

  • @Tilahun-f1z
    @Tilahun-f1z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለመሆኑ ከአንተ ጋር የተማሩት ጋዜጠኞች እነማን ናቸው?በአፍረት ይጨማዳሉ።❤❤❤❤❤

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ያየሰውተባረክ

  • @TegegneSisay
    @TegegneSisay 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ እናመሰግናለን ክ በ ሩ ል ን ።

  • @Kirobelabreha
    @Kirobelabreha 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያየሰው በጣም ድንቅ ትንተና ነው ኮሜንት ላይ ብዙ ጊዜ ሰዎች ያደንቁሃል አንዴም ግን አመሰግናለሁ ብለህ አታውቅም

    • @bereketbiz
      @bereketbiz 2 หลายเดือนก่อน +1

      በስራዉ ነዉ የሚያመሰግንህ

    • @Kirobelabreha
      @Kirobelabreha 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@bereketbiz የሰራውን ስራ እኔ አድንቄለት እሱ ደግሞ ለአድናቆቴ አመሰግናለሁ ቢለኝ ችግር አለው?

    • @ethiopia432
      @ethiopia432 2 หลายเดือนก่อน +1

    • @bereketbiz
      @bereketbiz 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Kirobelabreha እሱማ ችግር የለዉም።

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 2 หลายเดือนก่อน +47

    እንጭጩ አብይ አህመድ አሊ """"በጭጮዋል እኮ """"😂

    • @tiyaabeki9164
      @tiyaabeki9164 2 หลายเดือนก่อน

      Enchich malet ant nk

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tiyaabeki9164ውጣ አንተ የመሃይም ልጅ አብይ እኮአይቆይላችሁ ይልቅ መጥፊያችሁን ፈልጉ ሳይመሽባችሁ

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 2 หลายเดือนก่อน

      @tiyaabeki9164 እናትህን ልብዳልህ

    • @habtamuhailemeskel6912
      @habtamuhailemeskel6912 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ወሬ ብቻ ኮተት

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@tiyaabeki9164 be comment sint new yemikefelsh abate 😂

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ያየ ሰው በርታ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @dagemtaye6682
    @dagemtaye6682 2 หลายเดือนก่อน +5

    yayesew u r voice 4 z voiceless , big up !!

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 2 หลายเดือนก่อน +2

    May God blessd the land, bordrs,
    Recrtionalplace, woreship, homes
    and the whole place of Ethiope God Guranty...

  • @sisayhaile460
    @sisayhaile460 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሰው አብይን ከዝናሽ በላይ የሚያውቀው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዳማ አትበል ናዝሬት የብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ናት የጋጋሎሎች ብቻ አይደለችም ድል ለፋፋኖኖ

  • @sisaygebre-r7l
    @sisaygebre-r7l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye etho forum ፈቅር መቸም ቢሆን አይለቀኝም❤❤❤❤

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekelegn Yayesew Shimelis!

  • @mahmmedsufiyan7083
    @mahmmedsufiyan7083 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ትንተና

  • @NureBune
    @NureBune 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኬንያ እያለህ ያስጠጣከው ደም ትዝ ይበልክ

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሰው ተባረክ

  • @EsubalewMolalign-k3e
    @EsubalewMolalign-k3e 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተቁላላህ ምርጥ ቅሽን ይመችህ በርታ አተን ለማዳመጥ ሥዐቱን በየደቂቃው የሚመለከተው ብዙ ነው ብየ አምናለሁ ለኔ ትለያለህ❤

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዕምሮው በታወከ ግለሰብ የምትመራ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት

  • @Kuruhabesha-s6m
    @Kuruhabesha-s6m 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄን መናጢ አማኑኤል የሚያስገባልን ይጥፋ 😢

  • @asmarinex4798
    @asmarinex4798 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚደነቅ ትክክለኛና እውነተኛ ትንተና!

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 2 หลายเดือนก่อน +2

    27 ሰባት አመት የደስታ ግዜ ማረን

  • @ElyasBaye-sd1cj
    @ElyasBaye-sd1cj 2 หลายเดือนก่อน

    Ethio forum ❤❤ 4 gize nw yehen program yayehut

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Ethio Forum ❤❤❤❤

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ዝግጅት ድራሹ አኪጠፋ ነው ያብጠለጠልከው። በርታ እውነት ነው አርነት የሚያወጣ

  • @ABUJAY-kd8qb
    @ABUJAY-kd8qb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሰው ምርጥ ሰው

  • @EathopiaStar
    @EathopiaStar 2 หลายเดือนก่อน +1

    Really realy yaye saw....I would like to thanks u for ur such balanced and true things ur reporting to us ...

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏ክበር ወንድሜ ።

  • @adamukassa77
    @adamukassa77 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በእውነት

  • @sisden5992
    @sisden5992 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ-ፎረም ብቻ መስማት በቂ ነው !!!
    ባደንቅህ ባደንቅህ አያልቅም ያየሰው ፈጣሪ ይጨምርልህ ...

  • @kindufantaw
    @kindufantaw 2 หลายเดือนก่อน

    ሰንሰማው እኛም ደንግጠናል

  • @Maya-m8r2u
    @Maya-m8r2u 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዳክተር አብይ 😮😮😮😮😮😮😮 ጀግና

  • @ArehmanTeman
    @ArehmanTeman 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስልጤ ዞን ላይ በግድ 700 ብር አምጡ በማለት አርሶ አደሮች እና ገበሬዎችን ብሎም አርብቶ አደሮችን አምጡ በማለት ማሰር ጀምሯል ብሩን ያልተሰጠ በህይወት ታስርበታል ወይንም ቤተሰቡ ይህ አገዛዝ ወዴት እየሄደ ነው ዝቡ ሁሉም ጠመንጃ እንዲታጠቅ ነው እንዴ የሚፈልገው የተኛው ሃይል ነውስ ይህንን ስርአት አስወግዶ ፍትሃዊ አስተዳደርና ፍተሐዊ የሃብት ክትትል የሚኖራትን ኢትዮጵያን የሚገነባው?????😢😢 16:00 😢😢😢😢

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 2 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing Journalist

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 หลายเดือนก่อน

    እፍረት የሚባል ነገር የለም::

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ካቤኔው ገና ጎህ ሳይቀድ አይናቸውን ሳይገልጡ ነው የሚበሉት እግዚአብሔር የሚያውቅ ሰው ይህን ግፍ በሰው በሀገር ዜጋ ላይ አይሰራም

  • @Weldu-x5n
    @Weldu-x5n 2 หลายเดือนก่อน +2

    Really and fair media

  • @iamfree347
    @iamfree347 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio from የሚድያ ንጉስ❤❤❤

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 2 หลายเดือนก่อน

    ወዳጄ ገና ብዙ የማናውን ያልሰማነውን እንሰማ ይሆናል በደርግ ወታደር እንደነበሩ በወፍ በረር እንኳ ሳንሰማ ኮሌነር ነበርኩ ማለታቸው የሆድ አደሮቻቸው ብቻ ሳይሆን የሕዝብ ንቀቱ እየገዘፈ ሁል እያጣ መምጣቱን ያመለክታል የኢያ ሥርዓት የሚያፈራቸው ዋሾዎችን ቢሆንም እንደማሞ ቂሉ የአሁኑ ይባሰ ማለትን መረጥኩ፡

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያየ ሰው እንደዘወትሩ በጣም ከፍ ያለምስጋና ይገባሀል!! ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ ያለ አረመኔና ፋሽስት ጠላት ገጥሟት አያውቅም።
    ጎበዝ የገዛ ወገኑን ሴት ሀፃናትን ሳይለይ በድሮን የሚገል ፣ ሴቶችን የሚደፈር ከደፈረም በኋላ ቆራርጦ የሚጥል፣ እንሰሳትን የሚረሽን፣ ሰብልን የሚያቃጥል ፣ በህይዎት እየለ ሰውን ጋዝ አርከፍክፎ የሚያቃጥል ፣ መሰረተልማትንና ተቃዋማትን የሚያወድም የአንድ አገር መሪ ነኝ የሚል ስምቼም አላውቅም። ስለ እውነት ከሆነ ለሚያስብ ሰው አምሮ ያስታል ለዚያውም በ21ኛው ክፍለ ዘመን።
    ሌላው በጣም ካስደነቀኝ ነገር ቢኖር እሡ ሲናገር ሁሉም አጎነብስው ሲፅፉ ሰመለከት በጣም ነው ያዘንኩት!! ለመሆኑ እሱ ከባጠረው ምን የሚጠቅም ነገር ኖሮ ነው ያሁሉ ሲሞነጫጭር የሚታየው?? አገራችን በቁሟ ሞታለች ማለት ይቻላል። ሌላው አስገራሚ ነገር ሕዝባችን በተለይም ከተሜው ምንነካው?? ኬኒያ ትላንትና ነፃነቷን ያገኘች እኛን ቀድማ ስትሔድ እንዴት አይሰማውም?? አንድ እዚህ ግባ የማይባል የበሻሻ ቆሻሻ ሲቀልድበት እንዴት አሻፈረኝ ማለት ያቅተዋል??
    ድል ለፋኖ!!

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent news

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦኦኦኦኦ ነው ብቻ🤔

  • @ibsaaabdallah
    @ibsaaabdallah 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abiyii king of king ❤

    • @Lee2005-w5v
      @Lee2005-w5v 2 หลายเดือนก่อน

      Goma ras

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለመታደል ነዉ 😢😢😢😢

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 หลายเดือนก่อน +1

    Our voice ❤❤❤

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረሜኔው አብይ አህመድ አሊ ከልጆቹ ጋር በቀን የፈለጉት ጊዜ እየበሉ በቀን 3 ጊዜ ቀርቶ አንድ ጊዜም መብላት የማይቻልበት የ"ብልፅግና" እርኩስ ጊዜ አመጣብን::

  • @TigrayChannel-j2k
    @TigrayChannel-j2k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤👌