እያረዱ የሚቀርፁ፤ ከሞቱ አሟሟቱ - ያ ሕዝብ የት ገባ?|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 748

  • @GebrehiwotGebremariam
    @GebrehiwotGebremariam 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +92

    ኢትዮ ፎሮም በጣም ነው ምንወድህ ቀጥልበት ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ለእወነት የቆምክ ወንድማችን

    • @AdamTadese-z5h
      @AdamTadese-z5h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቂጥክን በደንብ ስለበዳክ ነው ሰውየው ግብረሰዶማዊ ነው

  • @totallynotalphagamer3922
    @totallynotalphagamer3922 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thanks Ethio forum for being the voice to the voiceless people of Ethiopia. As a Tigraway, we will never forget what happened to our people. We’re working to build a sovereign nation. We will never ever shade blood with anyone to defend the so called ETHIOPIA!!!

  • @tekleweynitsdesse6799
    @tekleweynitsdesse6799 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    በጣም በጣም በመጠኑ ገለፅከው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ የሰጥህ የህዝብ ወገን ነህ

  • @AddisAddis-qs5qj
    @AddisAddis-qs5qj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡በርታ፡ይህም፡አንድ፡ትግል፡ነው።

  • @mameemiss
    @mameemiss 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ተሰምቶ ያማይጠገብ ጋዜጠኛ 🙏🙏🙏

  • @yeabsera-u7e
    @yeabsera-u7e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፍተኛ የሆነ የሞራል መበስበስ ውስጥ ነው::

    • @jemilnesru5769
      @jemilnesru5769 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም እንጂ ጨቅይተናል 😭

  • @nigusdebash8
    @nigusdebash8 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +201

    አሁን ሁኜ ሳስበው ሰልፍ ISS ለማውገዝ የወጡ ሳይሆን ኢህአዴግ ለመቃወም ይመስለኛል። ለምን ብባል አሁን እየታረዱ ያሉት በወንድም በሀገር ተወላጅ ነው። ዝም ጭጭ ብሎ ተቀምጧል። አስመሳይ ህዝብ

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

      @nigusdebash8 እውነትህን ነውለሞቱት እዝነው አይደለም የትግራዋይ ጥላቻ ነበር ሰልፍ ያስወጣቸው ታዲያ ምነው አሁን ክዛ የከፋ ስንት ጭካኔ እረመኔነት ያረጉ የለ ላውም በሺዋች እሚቁጠሩ ንፁህ ሰዋች እውነተኛ ቢሆን ያህዝብ አሁን ነበር እንድ ሳይቀር ሆ ብሎ መውጣት ግን

    • @CrazyTimeliketube
      @CrazyTimeliketube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      በትክክል ይመስላል። የDC ግብረ ኃይል የት ደረሰ? ኮንደምኔም ሊቀበል አራት ኪሎ ገባ?

    • @donyabereket5010
      @donyabereket5010 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሙገር መዉ መጀመሪያ መጠንቀቅ እያለ ከሆነ ቦሀላ ሰልፍ ለምን ኢትዮጵያ ሰፊ ሀገርናት ማን መቶ የሚወሸቅባት በተለይ ክፍለለገር መንጥሮ ማዉጣት

    • @Amdatsion
      @Amdatsion 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ​@@ሠላም-ጰ3ቸምነው ይህ ትውልድ የማን የእጅ ስራ ነው ? በማን ጊዜ ነው ይህ ትውልድ የፈራው? አብይ የማን ደቀ መዝሙር ነበር? ኦሮምያ እና አማራ ላይ ያሉት ሆድ አደር ብአዴን በማን የተመለመሉ በማን የተቀብ ሹማማንት ናቸው? እናንተ እንጂ አዲስ የሆነባቸ እኛ ከክልላችን ውጪ የምንኖር አማራዎች ህወሓት በስልጣን ለመቆየት ሲል ለጥቅም የተፈጠረ ሆዳም ህሊና ቢስ ዘረኛ ትውልድ እየፈጠረ መሆኑን በአይናችን እያየን ተው አንድ እንሁን ዘረኝነት ይቁም ክልል ብላቹ ከፋፍላቹ ይሄ ህዝብ እርስ በእርስ እንደ አውጭ እየተያየ ነው ስንል የድሮ ስርአት ናፍቂ በሞት ፈረስ ጋላቢ ትምክህተኛ ስትሉን ነበር እና ለእኛ ምንም አዲሰ ነገር አይደለም ለአማራዎችን መታገል ብቻ

    • @Amdatsion
      @Amdatsion 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምነው ይህ ትውልድ የማን የእጅ ስራ ነው ? በማን ጊዜ ነው ይህ ትውልድ የፈራው? አብይ የማን ደቀ መዝሙር ነበር? ኦሮምያ እና አማራ ላይ ያሉት ሆድ አደር ብአዴን በማን የተመለመሉ በማን የተቀብ ሹማማንት ናቸው? እናንተ እንጂ አዲስ የሆነባቸ እኛ ከክልላችን ውጪ የምንኖር አማራዎች ህወሓት በስልጣን ለመቆየት ሲል ለጥቅም የተፈጠረ ሆዳም ህሊና ቢስ ዘረኛ ትውልድ እየፈጠረ መሆኑን በአይናችን እያየን ተው አንድ እንሁን ዘረኝነት ይቁም ክልል ብላቹ ከፋፍላቹ ይሄ ህዝብ እርስ በእርስ እንደ አውጭ እየተያየ ነው ስንል የድሮ ስርአት ናፍቂ በሞት ፈረስ ጋላቢ ትምክህተኛ ስትሉን ነበር እና ለእኛ ምንም አዲሰ ነገር አይደለም ለአማራዎችን መታገል ብቻ

  • @fantishzegiorgis
    @fantishzegiorgis 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    እያረዱ የሚቀርፁ፤ ከሞቱ አሟሟቱ ያ ሕዝብ የት ገባ?

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ተስፋ አጥቶ ዝም ብሏል ወገኔ ደክሞናል ያላየንው ፀያፍ ወንጀል የለም በቃ ድንዝዝ ብለናል

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የልቤን ተናገርክልኝ😢😢😢😢😢😢😢​@@سبحانالله-ب7ف3و

    • @amanuelkahssay
      @amanuelkahssay 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በቃ ነፍሳቸውን እግዚአብሔር ይቀበላቸው እንጂ ዘንድሮ እንደሆነ ከፍቶብናል😢😢😢😢

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውሻ ሁሉ 😱😱😱የት አባቱ ይሄዳል ቤቱ ውስጥ ፈሱን ይለቃል 😂😂😂

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    በእግዚአብሔር እባክህ ጠይቅልኝ አቦ ተባረክልኝ ምድረ ነውረኛ ሁሉም የእጁን ያገኛል ቅርብ ነው

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    ያየ ሰው
    ሁሌም ስትዘግብ ሁሌም እንዳነባው ነው ድንቅ ጋዜጣኛ።😢😢

  • @Ahmyeዩቱብ
    @Ahmyeዩቱብ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +54

    የብልፅግና ሴራመቼይሆን የሚያበቃው

    • @moneylight7533
      @moneylight7533 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ኢትዮ ፎረም ያየሠው እድሜና ጤና የሀሣባችሁ አላህ ያሣካላችሁ ❤❤

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አዎ ይህን አንቸ ሰለሆንክ ዘር ብሔር ጎሳ ቋንቋ የማያግድህ ያሰተማረኝ የኢትዮጲያ ህዝብ ነው የተማርኩትና ስመረቅ በእግዛብሔር እና በታዳሚ ፊት የገባሁት ቃል ኪዳን ይዘህ በድፍረት ይህ ማንቂያ ለሚሰሙህ ህዝብ ሰው በሀገሩ ሰለምን ብለህ አወጣከው ተባረክ የእኛ ሰው ሰኔ ላይ ሆኦ ብሎ ወጣ ከላይ ፈጣሪ ያደነቅከው እንግዲህ ቻለው ነው እርሱ የተሰለበ ሰውነታችን ይመልስልን

  • @ChentoDire-v5o
    @ChentoDire-v5o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ጥሩ ማሰተማሪያ !!
    ማስተዋልን ይሰጠን!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    Wow አረ ምን ጉድ ነው ምታሳየኝ ሰንት የማላውቀውን አሳየኽኝ ያማል ኢትዮጵያ ዊ መሆኔን ጠላሁ እህህህህ

    • @dk2403
      @dk2403 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I used to feel so proud to be Ethiopian. Now I am ashamed to be Ethiopian. You don’t have to be Amhara Oromo or Tigraway any ethnic group. Just being human is enough to denounce the atrocities committed against a human being

  • @yewhanskebedeyewhanskebede188
    @yewhanskebedeyewhanskebede188 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +129

    በትግራይ የደረሰ ግፍ መቸም ብሆን አንረሳውም 😢😢

    • @saramengst1309
      @saramengst1309 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Never forget!!😢

    • @Rodi-q3k
      @Rodi-q3k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      yes . Never forget 😭

    • @assafunn5695
      @assafunn5695 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      We Amhara never forget what cruiel and inhuman act for 30 years

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      27 አመት የሰራህው ግፍ ነው በዛ ላይ አገሪቱን በዘር በሀይማኖ በመከፋፈል የሰራው ያ ጭራቅ መለስ ውጤት ነው።

    • @Haymiselemon
      @Haymiselemon 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Wegegna be Amara lay stfetmu aydel yenorachut yewelkaytn hzb 27 amet rasachu Tarik atargu😂

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ያዬ የእኔ ጀግና ሰላሙ ሁሉ ለአንተና ለባልደረቦችህ ይሁን ።ክበርልን❤

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    አለም ላይ እንደ ሐበሻ አስመሳይ እና አረመኔ ፈልገህ አታገኝም ።

    • @BurteAna
      @BurteAna 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      +++bewinet ewinet new +++

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      💯✅👌

    • @saramedia1710
      @saramedia1710 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በዘርና በጥቅም ከተከፋፈለ ህዝብ የሚጠበቅ ነው።

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yes yes thank you very much

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ያየሰውአተብቻኮነክ ለአገራችንየቀረሀት ተባረክ

  • @KaleGeta-d3n
    @KaleGeta-d3n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ኑርልን ወንድማችን!

  • @ayeratesfay4883
    @ayeratesfay4883 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ለታሪክ መቀመጥ አለበት !!!! ያያሰው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን!!!

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Ethio Forum, you make me again to cry.

  • @LemlemLemlem-d7x
    @LemlemLemlem-d7x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    27ጨላማ የላቹትን ትግራይ ስጨፈጨፍእሰይ የላቹቱን እ/ር ሆይ ይቅርታ እንጠይቀው ባካቹ አንድ ንሁን እ/ር ይቅር ባይ ነው

    • @ethiomusiclyrics5696
      @ethiomusiclyrics5696 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደ ደ ብ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የትግራይ ንፁሓን ደም ይጮሀል።እንዲህ አይነት ጉድ መጥቷል።

    • @getaniamri5189
      @getaniamri5189 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱን አባትህን ወያኔ ጠይቀው ህገ መንግስት ፅፎ ኢትዮጵያኖቾን ብሔርተኛ እንዲሆኑ አሁን ላለው ነገር ድርሰት ፅፎ እያበላላን ያለለው ወያኔ ነው ቢመርህም ዋጠው

    • @MelakuTesfaya
      @MelakuTesfaya 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደደብ አሜርካ ኮ ከአምሳ በላይ ክልል አለቸው ለምን አይባሉም😅😅 አንተ ብልፅግና ገዳይ

    • @Doorloveree
      @Doorloveree ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @CrazyTimeliketube
    @CrazyTimeliketube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እኔ ብበኩሌ በሕግና በመንፈሳዊና ስብዕና መርሕ ከገዳዮች ታዛቢው ሕዝብ የከፋና ተጠያቂ ወንጀለኛ ነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ።

  • @getugebre
    @getugebre 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ወይኔ አገሬ መጨረሻሽ እንዲ ይሁን አምላኬ ምን በድለን ነው ?? ፈጣሪሆ ማረን 😢😢😢😢😢 ኢትዮጵያዊ በመሆኔ አፈርኩኝ ኦ አምላኬ ማረን ኦ አምላኬ ማረን ኦ አምላኬ ማረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያየሰው በጣም እናመሰግናለን ድንቅ አዘጋገብ ሚዛናዊ ተባረክ ዋጋህ ከእግዚአብሔር ነው በርታ ወንድማችን። አሁን ከዚህ ጀግና ዘጋቢ አንፃር ጋዜጠኛ አለ ይባላል???

  • @BereketYohannes-k8f
    @BereketYohannes-k8f ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    What a journalist! Where are those your accusers? Good to see them silent. Ssh! Real journalist.

  • @dawit5817
    @dawit5817 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አንደኛ ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሀገረ እግዚአብሔር የተባለችውን የደመችውን ኢትዮጲያ ትንሣኤዋን አሳየን ግፈኞችን በቃ በልልን🙏😭😭😭😭😭

    • @TheKing-w1j8j
      @TheKing-w1j8j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን😢😢😢😢

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኛ የ ትግራይ ልጆች ይህን ረስትን ኢትዮጵያዊ የምንሆንብት ምንም ዘመን ኣይምጣም ከ ልባችን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውነት ከ ልባችን ፈልቅቀን ኣውጥ ትርናል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን

    • @temusin8259
      @temusin8259 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልክ ናችሁ እኛም አንፈልግም፡፡

  • @ፍጹምሰላም
    @ፍጹምሰላም 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አህህህህህህህህህህህህ ያማልልልልልልልልልልል

  • @alemkahsay1046
    @alemkahsay1046 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለሀቅ እና ለፍትህ መቆም ባምባገነኖች ባይወደድም እናንተን በመሰለዉ ሰዉ ሰላምን ይሰጣል ክብርና ጤና ለናንተ ( ኢትዮ ፎረም )

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እነዚህ ሰዎች ሀገር መምራት አይችሉም ሲሉኝ አላምን ነበር😢

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተ ለጋዜጠኝነት የተሰጠህ እንቁ ነፍስ ነህ ።ወንድሜ' ያየህ ሰው' ፈጣሪ የነፍስህን ስጦታ ይባርክልህ።
    መቼም ከሃቅ አይነጥልህ!!

  • @gedi94
    @gedi94 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያየሰው ዘገባህ እጅግ ይመስጠኛል እውነት ለመናገር ለባለፉት 35 አመታት በህግ የተደገፈ እስኪመስል ድረስ እየታረደ,...ላለው አማራ የሰጠኸው ነገር አናሳ ነው ራስህን መዝን ለሁሉም ልቦና ይስጠን፡፡

  • @FjgjBgkg
    @FjgjBgkg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አምላኬ ሆይ ኧረ በቃ በለን 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    God bless you

  • @godsgood6325
    @godsgood6325 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተከበርክ ወንድማችን ጋዜጠኛ ያየ ሁሌም ለእውነት የቆምክ ነህና ፈጣሪ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ🙏🏾

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋይ ትግራይ ዓደይ😢😢

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 39 นาทีที่ผ่านมา

    Zemenun yemetemeten gazetega yayeswe tebark wish all best. Keep it up good working

  • @cliojojo
    @cliojojo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አረ አንተ የተለየኽ የኢትዮጵያ ምስክር (ድንቅ ጋዜጠኛ❤❤❤)

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ተመልከት !!! በቃችሁ በለን!!!

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዞ ማረና ክርስቶስ😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    What a shocking reminder of brutality of killings in Ethiopia under Abey Ahmed. Thanks ethio forum for compiling few of this shameful massacres.

  • @sunnyh1607
    @sunnyh1607 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Peace for Tigray 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዚህ ለሀቅ እንደቆምክ እመቤቴ ማርያም በሠማይ ቤት ትቁምልህ። ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ።

  • @haftamuasmerom4586
    @haftamuasmerom4586 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በጣም እንወድሃለን።

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉my brother God bless you with your family 🎉always you tell the truth God bless you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤Tbarke Tbarke God bless you

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያየ ክበርልን እንወድሀለን

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😢😢አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን እረወላሂ እኔሥ ዴከመኝ😢 አሁንም ዳግም ወለጋ ላይ ሊጨፈጭፉ ነዉ

  • @Meesfin
    @Meesfin 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጥሩ አድርገህ የትላንትናውን ህዝብ እና ዛሬም ያለውን ህዝብ ገልፀኸዋል ያው ህዝብ ነው ዛሬም ያለው ታይተው ተሰምተው የማይታወቁ ነውሮች ከየት መጡ ለሚለው ሁሉም እራሱን ይጠይቅ። እኔን እንደ ግለሰብ የሚያሳስበኝ ወደፊት ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የመቀጠሏ ጉዳይ ህዝቡ ደግሞ የጋራ አንድነቱን ጠብቆ የሚቀጥል አይመስለኝም በርካታ የተሳሰርንባቸው እሴቶች በህዝቡ ዝምታ ተበጣጥሰው አልቀዋል መጪው ጊዜ ከባድ ነው በሰላም እንኳን መለያየት የማይቻልበት ሁኔታዎች ተፈጥረዋል ስለዚህ ሁሉም ሰው ወደ ልቦናው ተመልሶ ያስብበት።

  • @benai5241
    @benai5241 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይሄ ዘገባ በማስረጃ ያለ ሲሆን በድብቅ በጭካኔ የተገደሉት አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው😢የንፅሁዋን ደም ይጮሀል😢ግፈኞች የዘሩትን ያጭዳሉ!!ግፈኛና ጨቃኞች ዘር የላቸውም !!በሁሉም ቦታ አይተናል..ከአሲድ ሴት ፍቅረኛ ላይ መድፋት ጀምሮ የተዘረዘሩት ወንጀሎች በግለሰቦች :በታጣቂ ሀይሎች :በመንግስት... ተፈፅመዋል..ግፉና ሀጥያቱም እንደ ሀገር ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል😢አምላክ ግፈኞችን አስወግድልን😢

  • @Yonas-f8k
    @Yonas-f8k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኦ ኣምላኸይ ተሎ ናዓ...

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያን ታማለች ታማለች እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ናናናና

    • @Gebeta1964
      @Gebeta1964 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታማለች ። እንዴት እናድናት--?

  • @Yem-i6y
    @Yem-i6y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Your reporting is always to the point and based on thorough research and investigation.
    You are an exemplary in your reporting style too those lacking the basic principles of non basis, honest and sincere journalism.
    To me you are the epitome of truthfulness and self worthiness .
    Keep up the good work.
    With respect & admiration 🎉

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያማልልልልልል ልቤ እያዘነ ነዉ የሠማሁት ኡነት ያህዝብ የት ገባ ??ኣምላካችን እግዝአብሔር ፍረድ የኣብኤል ደም ነዉ😭😭😭😭ለናኣቡቴ ደም የተበቀልክ ለኢትዮጲያ ኣሪሶኣዶሮች ከጫፍ እስከጫፍ ለተገደሉ ድረሥላቸዉ ያማል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የድሮ ፍቅራችን ሠላማችን መልሥልን😭😭😭😭😭

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በመርሳ 27 የትግራይ ተወላጆች ከነ ቅጥቅጥ ባስ ከነሒወታቸው አቃጥለዋቸዋል

    • @DanielAsefa-sd4lq
      @DanielAsefa-sd4lq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቼ ከደብረብርሃን ሰንመለስ ነው

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ተጋሩ ግን መዓዝ እና ላብ ፍትሕይ ነቅርቦም?

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ናይ ብልብኻ ዲኻ ብዛዕባ ፍትሒ ተውግዕ ዘለኻ!
      ትግራዋይ ፍትሒ ረኺቡ ኣይፈልጥን።
      ካብ ኢትዮጵያዊያን ፍትሒ ትጽበ ለዋህ !

    • @moe3000
      @moe3000 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Getachew Reda keyisemaaka

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ናትና ፉሉይ እዩ። ሕዝብና አብ መረበቱ:አቦታትና አዴታትና መንዕሰይና ዕሸላት ቀቲሎሙዎም። ናይትና ፉሉይ ዝገብሮ ኩሎም ተሓባቢሮም ዝቀተሉና ብሙዃኑዩ።ንሕና ተጋሩ እንድሕር ነፊዕና ናብ ቤት ፍርዲ ክንግትሮም ኢና።

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን እረ ይሄንን መከራ ከሀገራችን ከህዝባችን አርቅልን አሜን፫

  • @MillionGebreslassie-o7e
    @MillionGebreslassie-o7e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks for your humanity ethio forem

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you EF

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይመቻቹ 👍

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    Rest in peace to all who lost their lives in this senseless time. Tigrai Teser, long live TDF 💛❤️❤️

    • @DoneIt-hh8oc
      @DoneIt-hh8oc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዓንዛር።ትግራይ ትግራይ ኣይትበሊ።ኢትዮጵያ ምባል እዩ ዝሕሸና።

    • @mekdeshagos5888
      @mekdeshagos5888 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @DoneIt-hh8oc You can say that for yourself. I don't!!!!

  • @FshatsionGebremikael-fv4nh
    @FshatsionGebremikael-fv4nh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Like ሰጡኝ Please 🙏 Ethio from ተሰምቶ ማይጠገብ እና ኣስተማሪ ጋዤጠኛ ሁሌም እውነት ነህ ምትዘግበው ቀጥልበት Please 🙏 እንዳታቋርጠው

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቤቱ ሰላም ርቆናላ እና እርዳን

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you my brother journalists that why all my people all off problems b/s us God bless Ethiopian.

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great media. Justice justice justice justice justice for Tigray

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome welcome ethio forum selamun yamtalen merci merci❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedaB-op5bq
    @MedaB-op5bq 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የምር የኢትዮጵያ ህዝብ ለስብእና ኣስቦ ነው የዛሬ 9 ኣመት ሰልፍ የወጣ ወይስ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ነው

  • @ZeradawitAbrha
    @ZeradawitAbrha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእዉነት ጋዜጠኛ ነህ! ፍትሀዊ ጋዜጠኛ ለሙያዉ ማች🙏

  • @mogig5869
    @mogig5869 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    AS A TIGRAYAN WE WILL NEVER EVER FORGET THIS !!!!!!!!!!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Don't play innocent .It is the party you support who introduced ethnic hatred and put the country into this mess.

    • @samuelhabte9209
      @samuelhabte9209 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Also don't fairly forget the massacre of Northern command and Mycadra massacre

  • @piterbaba3649
    @piterbaba3649 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Perfect analysis🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄን ያየነው አሁን በጋጋሎሎቸለ ጊዜ ነው እነዚህ አራጆች ኮሬነጌኛ ኢትዮ ፎረም❤❤

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ብሽቅጥቅጥ ግምትምት ባለ ፖለቲካ ምንም የማያውቀው ወገኔ ተሰቃዬ😢አይ ተሙቶ እኮን የማይታረፍበት ሀገር ሆንሽ እማማ ኢትዮጵያዬ😢

  • @zemenAbrha-yc6ys
    @zemenAbrha-yc6ys 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥህ ያየ ሰው

  • @molladagnew8672
    @molladagnew8672 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሙያዊ ስነምግባርና እውቀት ጋር ሲሰጥህ የህዝብን ግፍ እንዲህ ታቀርበዋለህ ጋዜጠኝነት ማለት እንዲህ ነው በርታልን
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @DaniMan-b3u
    @DaniMan-b3u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግራይ ፈጣሪ ኣለልሽ 🙏

  • @yergalemtekle
    @yergalemtekle 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ

  • @Tigist-vw5hq
    @Tigist-vw5hq 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የፖለቲከኞች ሴራ ሳይሆን አይቀርም እስኪ በደብ መርምሩት ህዝቡ በዚህ ደረጃ አይጨካከንም በፍፁም

  • @nuhaametulah2860
    @nuhaametulah2860 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ፍትህ ለማስፈን ለሚታገል ሀቀኛ ይሁን!!!!

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።

  • @belete.mengstuBelete.mengstu
    @belete.mengstuBelete.mengstu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል100%

  • @mimia7202
    @mimia7202 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አመመኝ ልቤ ደማ 💔💔😭😭 እንኳን አይቼ ሳላይ ታምሜያለሁ 😭😭💔💔

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነዚህ ወራሪዎች አራጆች አርደው የማይረኩ ከሰውነት ተራ ያወጡን ክፉዎች ጉዳችሁን ስሙ ኢትዮፎረም እናመሰግናለን

  • @Days-gg8ke
    @Days-gg8ke 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    This Is A Victory For The Invisible Enemey…Ethiopians be united and Use Your Resource Effectively!

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ፡ ጀግና፡ ጋዜጠኛ፡ ያየሠው፡ እግዚአብሔር፡ ይጠብቅህ፡ ባለህበት፡ ቦታ እንዲህ፡ አስጣልኝ፡ ግፍ፡ የሠሩ፡ ሁሉ፡ የግፍ፡ ተባባሪዎን፡ ጭምር፡ እግዚአብሔር፡ ይቀጣል፡ ይበቀላል።

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ደመኛ አብይ አህመድ የቃኤል ዘር

  • @tameruworku5667
    @tameruworku5667 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    "አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ" ተብሎ
    ተተረተ አሁን የተገለፀው ግፍ ነገ በኛ ላይ እንደማይመጣ ምን ማረጋገጫ አለን? ጌታ ይታደገን! 19:07

  • @TsigeTesfaye-zk9tf
    @TsigeTesfaye-zk9tf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያሳዝናል የኢትዮጵያውያን ፈጣሪያችን እፈራለን እንላለን ውሸት ነው😢

  • @abdungesa-dc7gx
    @abdungesa-dc7gx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ምነው የወያኔውን በደል የማጨምረው ግፍሁሉም ግፍነው አይመረጥ???

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ለሁሉም የእጅን ስጥልን ስንቱን አረመኔአየን 😭💔

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማይካድራን መቼም አንረሳም😢😢😢

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢እህህህህ እግዚአብሔር ሆይ ለህዝብ ድርስ እባክህን አምላክ ሆይ?!

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባማራ ህዝብ ለማማለኘት አሥበዉ ቆየ ተጋለጠባቸዉ ኢትዮ ፎረም በርታ ባማራ ህዝብ ህዝብ ያልተነገረ መከራ መቸ አልቆ

  • @bmag-c4w
    @bmag-c4w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያኔ እኮ ያዬ ስልጣን ላይ የነበሩ ካድሬዎች ቢያንስ ይሉኝታ የሚይዛቸው ነበሩ ። ህዝብ ሰልፍ ቢወጣ እኮ ምን አልባት ተተኳሸ እስካላለቀባቸው ድረስ በጭስ ሳይሆን በስናይፐር ነው እንበትነው እሚሉት ቢሆንም መጋፈጥ አለብን😢😢😢

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይዘንልሽ ይራራልሽ በቃን ሰልችቶናል ምንድነው ያደነቆረን ሰለቸን።

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigray needs real justice

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የቱ ጋ ነው ሀይማኖታችን?😭

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የሚገርመኝም ይሄ ነው ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ናት ይባላል ስራዋ ግን ርኩስ 😭😭💔💔

  • @yontig
    @yontig 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Tigrayyyyyyyyyy