Lidetu Ayalew’s profound political knowledge stands as a beacon of hope amidst Ethiopia’s current political turmoil. His insights, drawn from years of active engagement and scholarly pursuits, offer not just a fresh perspective but a pragmatic roadmap to navigate the complexities of governance and ethnic diversity. His advocacy for an all-inclusive transitional government and his nuanced understanding of Ethiopia’s unique political landscape are more than just commendable; they are essential and potentially transformative strategies that could lead Ethiopia towards a more stable and prosperous future. In a time when conventional approaches falter, Lidetu’s innovative ideas shine as a testament to his outstanding political acumen and dedication to his nation’s progress.
Thank you EF, thank you Yayesew. Ato Ledetu has been truly the source of hope for Ethiopia. The road map he has outlined here should be discussed by all the parties of the country individually and collectively. If the regime rejects Ledetu’s noble master plan then the alternative is the fragmentation of the country and continuation of mayhem of death and destruction as pointed out by Ledetu.
An amezing and thoughtful Ato Ledetu is saying it as it is, honest with deepest love to his people, country and Democratic principles, am striving to see and witness. Keep up with your great vision my brother Ato Ledetu. We owe you appreciation. Asfaha Hadera.
The best politician I have ever seen in my 30 years of age is Lidetu A. He has experience with deep knowledge of the complex Ethiopian politics. Let us give him a chance.
We hereby declare that Lidetu by himself is a science that has to be studied. Lidetuism, yelmlem....I am happy I just supported you since 1997....We named you THE GOAT of Ethiopian politics ....my God bless you
Good guidance and good initiation and changing us where to start and inviting for open discussion to strengthen or for better solutions to come forward. Let us focus on the main points not on the words we may interpret differently. he used the words to explain his solution. That way the discussion will be clearly civil, respectful and focused on the solution to bring an end to the present dangerous direction of the country, end suffering of the people and proceeds to civilization to compute with the contemporary world standards. Thank you Ethiopia-Forum
There is a severe societal decay in Ethiopia and Abiy knows it and is using it to his advantage. Honestly it’s hard to see the country continue as a country.
The profound optimism in handful GALANT politicians like HE Lidetu Ayalew is the mere reason, which keeps my heart enlighten that there might be scanty window of opportunity for peace and reconciliation in the chaotic Ethiopian politics of today. Irrespective of our political stands/ethnic origin/or what so ever motives behind, Nobel-minded people like this gentleman (Lidetu) deserves a leading role in the current political space, otherwise - the future of the country is as DARK as any healthy humanbeing can imagine - Mark My Words. Just my neutral opinion!
I am disappointed to realize that even Mr. Lidetu's version of representation doesn't go below regional states. I feel like he should revise his proposal to include mechanisms of inclusion for marginalized group in the country. We are talking about grassroot level transition here aren't we? How does he think this arrangement works out for the newly established cluster regions in the south or the different minority groups in the Amhara National Regional State???
Lidetu’s ideas look very conducive to the to bring peace. But I believe Lidetu is closing his eyes is loss of trust that is created among the ethnic groups. This proposal is paving the way to weakened political groups and asking the ethnic groups to surrender. If the ethnic groups were short sighted they could have been attracted by this smooth like political gesture. The proposal is dividing the Ethiopian political spectrum into two equal parts namely ethnic political group and the non-ethnic political group. Currently political dominancy in Ethiopia and ground fertility is for ethnic politics. But Lidetu’s road map a path of survival for the non ethnic groups. Rationally, I can not see the chance to give upper hand for the non ethnic groups. Because the ethnic groups is very suspicious and furious I am afraid it will invite more blood share. Instead I suggest to separate the army from the government and try to make it independent. Abiy or one could be the leader of the army separated from politics. Democratic election should be conducted through out the country and all parties should be allowed full freedom. The army should monitor peace and fair election. The parliament should be established and form the government. This government should have no control power over the army. If there is unfairness or fraud the army should have the right to investigate and resolve. Such government establishment should be repeated for 3 or 5 terms and see if the political thermal stability is maintained then gradually establishment of formal government will be exercised gradually. I know the difficult part is making the army neutral. But this will be easier and more practical than the Lidetu’s road map. This will give way out for Abiy from the political steam. In addition the ethnic tension and loss of trust could be resolute. The suggestion of smashing the ethnic group will be very Wishful thinking and any attempt will lead to catastrophic consequences.
ሁል ጊዜም ምርጥ ምንጊዜም እውነተኛ መሆን የሚቻለው ለተከበሩ አቶ ልደቱ አያሌው ብቻ ነው።😍😘🥰🙏👒
ሀገር እንደትድን ልደቱን 50% ሀሳቡ ሊሰማ ይገባል አወ ሀገር እየፈረሰ ነው
ውሸትልደቱ ከሀዲና ወላዋይ የወያኔ ፓሊሲ አራማጅ ነው ማንም የትግራይ ሚዲያ ኢንክሉዲን ኢትዪ ፎረም የሱን ነገር የጌታ ቃል
አርገው ያቀርባሉ ይህ ክሀዲ ዲሞክራት መስሎ እነሱ ወደፊ የሚያመጡት ስነው ይህ ከሀዲ የሚያወራው የምናውቀውንነገር ነው ደኑኅ!!
Lidetu Ayalew’s profound political knowledge stands as a beacon of hope amidst Ethiopia’s current political turmoil. His insights, drawn from years of active engagement and scholarly pursuits, offer not just a fresh perspective but a pragmatic roadmap to navigate the complexities of governance and ethnic diversity. His advocacy for an all-inclusive transitional government and his nuanced understanding of Ethiopia’s unique political landscape are more than just commendable; they are essential and potentially transformative strategies that could lead Ethiopia towards a more stable and prosperous future. In a time when conventional approaches falter, Lidetu’s innovative ideas shine as a testament to his outstanding political acumen and dedication to his nation’s progress.
የልደቱን የፖለቲካ ድንቅ ብቃት እና ተዕግስቱን አደንቃለሁ::የህዝብ የፖለቲካ መምህር ነው
ይሄ ዘገባ ከቀረበ 12 ሰዓት አልፎታል እስካሁን የተመለከተው ሰው ብዛት 40 K ብቻ መሆኑን ሳይ አንድ ነገር ገባኝ!!
ሁሉም ሰው መስማት የሚፈልገው ነገር ቢኖር #የጦርነት_ዜና ብቻ እንደሆነ ነው። ያሳዝናል😢 የመፍትሄ ሀሳብ ለመስማት እራሳችንን እስካላዘጋጀን ድረስ ሀገሪቷን በቅርብ እናጣታለን።
እኔም ገርሞኛል ጎንደር ፍንዳታ ተሰማ እንደዝሰዉ ሞተ ስባል በእጥፍ ያዩታል 😮😅 ዮገርማል መፍትሄዉ መስማት ኣይፈልጉም ።
Belew kuretew new yelemdew hizbea yasaznal
L
Thank you EF, thank you Yayesew.
Ato Ledetu has been truly the source of hope for Ethiopia. The road map he has outlined here should be discussed by all the parties of the country individually and collectively. If the regime rejects Ledetu’s noble master plan then the alternative is the fragmentation of the country and continuation of mayhem of death and destruction as pointed out by Ledetu.
NO!! He is not !
@@zenimoges2834 አንተ ምን ለሀገር አበርክተህ ነው፤ የድንቁርና መገለጫ በሀሳብ የበለጠህን ሰው በጥላቻ ለማሸናፍ ትሞክረለህ፤ የሞተ ትውልድ፤ ጋጠወጥ ማህበረሰብ ነው ያለው፤ ዘረነኛ ሁላ፤ 😢በዚ ጋጠወጥነታችን ተያይዘን ነው ምናልቀው። 😢
ልደቱን በሀሳብ ማንም አያሻንፈውም፤ ኢትዮጵያ ህዝብ ያልተማረና የሚከተለውን የማያቅ በዘረኝነት የተተበተበ ማህበረሰብ ነው በአብዛኛው፤ ይብላኝ ለናንተ፤ አቶ ልደቱ የሚችለውን ባለው እውቀት ለሀገሩ አበርክቷል እያበረከተም ነው፤ እኛ እንደህዝብ እራሳችንን ማስተማር አለብን ከድንቁርና እና ፅንፈኝነት እንድንወጣ፤
This is a. Very good road map please use it for Ethiopia 🇪🇹 reanesa. Thank you Lidetu .You showed you are really the best
ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኞች ልክ ክፉ አይንካህ
from South Ethiopia
@@FNeway ደቡብ ሲባል በቃ ኦርቶዶክስ የሌለበት የሚመስላችሁ ነገር እንድሁም ኋላ ቀር አድርጋችሁ የምትቆጥሩት ነገር ይገርመኛል። ሰውን በሰውነቱ እንጂ በሀይማኖት አትመዝን።
አቶ ልደቱ አያሌው እንደሌሎች ውጭ ሐገር ተቀምጦ ከርሱን እየሞላ የሚኖር ሰው አለመሆኑን ምን ያህል ለአገር: ለሕዝብ ተቆርቋሪ መሆኑን በተደጋጋሚ አሳይቷል። ይኸው ይናገራል: ይፅፋል እባካችሁ ከዚህ የከፋ ችግር ውስጥ ሳንገባ እንወያይ እንመካከር እያለ ይጮሀል። አቶ ልደቱ አንተ የራስህን ተወጥተሀል። ጆሮ ያለው ይስማ። Thank you Lidet!
@@BekaAman605 በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ አትግባ አለበለዚያ እንደ ኢራን የሚሳዔል ዝናብ ነው የሚያዘንብብህ። ሳትጠራ አቤት አትበል።
ይህ ትንታዜ የኢትዮጵያ የሚሰማ ከሆነ ኢትዮጵያ የመዳን ተስፋ አላት።
No reasonable person should want to save the facist Amhara empire
I’m
An amezing and thoughtful Ato Ledetu is saying it as it is, honest with deepest love to his people, country and Democratic principles, am striving to see and witness. Keep up with your great vision my brother Ato Ledetu. We owe you appreciation. Asfaha Hadera.
ልደቱ የምለይበት የማልሰማማው ነገሮችቢኖርኝም ከማከብረው ፗለትካኛ ዋንኛው ነው ትእግሰቱን አደንቃለሁ ችግሮችን አሰቀድሞ የሚያይበትን መንገድ አደንቃለሁ ዋንኛ የሚለየኝ በወያኔ ላይ ያለው አመለካከትና አሁን ባለው ፗለቲካ ሂደት ያች አገር እሱ በሚያሰበው ሰላማዊ ትግል ብቻ የአገሪቱ ችግር ይፈታል ብየ አላምን በተለይ የአማራውን ህዝብ ያሰፈጃል ብየ አምናለሁ
Lidetu is the most knowledgeable and pragmatic yet the most misunderstood politician ever !
Respect !
#ጠቅላዩ እና #የግል ሰራዊት የሆነው ወታደር እንቅፋት ይሆኑበታል።"ምን አገባቹ የፈለኩትን ባደርግ "የሚባል ፓርላማ የመፍትሔ አካል የሚሆን አይመስለኝም።ዲያስፖራ ጣልቃገብነት ከምንም የበለጠ እንቅፋት ነው።#ሀገር የሚያድን ሀሳብ ነው።#ለጠቅላዩ ልቦና #ለአቶ ልደቱ ለሀገር ያብቃልን።🙏🙏🙏
አይ ልደቱ የማይቆጨኝ ነገር በ97 አንተን በትክክለኛ ምርጫ መምረጤ ነው
ልደቱ በውነቱ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩል የምታይ ነህ ግን ችግር እኔ እንዴት በአቋራጭ እበለፅጋለውወይም ጥቅም አገኛለሁ ነው እንጂ ለህዝብ የሚያስብ የለም እንኳን ለህዝብ ለእህት እና ለወንድም የሚያስብ ስው ጠፍታል .
የኢትዮጵያ ችግር በጣም ትልቅ እንዳይምስልህ ሁልም ችግርን አስረዳ ብትለው በረንብ ያስረዳካል ችግር በጠረዼዛ ዙሪያ እንነጋገር ብትለው የራስን ጥቅም ብቻ ነው እንጂ የኔ ይቅርና ለህዝብ የሚጠቅም ለወደፌቴ ኢትዮጵያ እንስራ እናስብ የሚል የለም.
ነበር! ምስጋና የሌለው ህዝብ ሆነን ጨለማውን ጠርተን አመጣነው
አሁን ንስሀ መግባት ወይ መቻል ነው
ምርጥ ሀሳብ
ልደቱ ትግስትህን አደንቃለሁ።
እግዚአብሔር ይርዳን ።
Good lidetu the real politician and always the source of solution for Ethiopia
*አቶ♥️ልደቱ 🇪🇹ከተስፋነት አልፈን... ለአንድነታች ብርታት💥የሚያበራ ልዩ የዘመናችን♥️ታሪካዊ ሰዉ... የሚገርመዉ 🕊️ያለ ጠመንጃ🕊️በራሱ ሃሳብና አቌም🌠በሕዝብ 🇪🇹የተመረጠ (((የኢ🇪🇹ያ ስጦታ ♥️ፖለቲከኛ)))እንወደዋለን ፓርቲ ካቋቋመና እንዲሁም ካልተጭበረበረ ተመራጩ እንቁ 💥ፖለቲከኛ*
The best politician I have ever seen in my 30 years of age is Lidetu A. He has experience with deep knowledge of the complex Ethiopian politics. Let us give him a chance.
We hereby declare that Lidetu by himself is a science that has to be studied. Lidetuism, yelmlem....I am happy I just supported you since 1997....We named you THE GOAT of Ethiopian politics ....my God bless you
Our hero lidtu he will be PM of ethiopa
He will be amhara facist republic president May be . We won’t allow lidetu even to visit Oromia.
ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ በመሰረተው ፓርቲ ስልጣኑን በማስተላለፍ ዲሞክራሲን ያስተማሩ የመጀመሪያ ሰው ናቸው። እስቲ እዩት ሁሉም የፓርቲ መሪዎች እኮ ስለ ዲሞክራሲ እያወሩ ለ30 ዓመታት ፓርቲያቸው እየመሩ ናቸው።
በኢትዮጵያ የሠላማዊ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ስሙ በጉልህ ከሚነሳ የሠላማዊ ፖለቲካ ትግል ምልክት ከሆኑት ሰዎች መካከል ግንባር ቀደምና የመጀመርያው ሰው ቢኖር አቶ ልደቱ አያሌው ቢቻ ነው ።
አንድ ለእናቱ ሆኖ ሀሳብ የመነጫል የመፍቴ መንገደሰ ያመለክታል ፣ ፈፅሞ መቶ በመቶ ትግሉ ሠላማዊና ሠላማዊ ቢቻ ነው ፤
ከሌሎቹ ፖለቲከኞች የሚለየው ፍፁም ሠላማዊና ሠላማዊ ለሆነ ፖለቲካዊ ትግል ቢቻ በመወሰን የመነነ እና የቆረበ ሰው ነው ።
ልደቱ አያሌው ይለያል ! !
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
ትግራይ 💛❤️🙏
ምን አገባህ@@FNeway
@@FNewayአታለቃቅሺ ቅናታም ልጣጭ ለራስህ አልቅስ
Good guidance and good initiation and changing us where to start and inviting for open discussion to strengthen or for better solutions to come forward.
Let us focus on the main points not on the words we may interpret differently. he used the words to explain his solution. That way the discussion will be clearly civil, respectful and focused on the solution to bring an end to the present dangerous direction of the country, end suffering of the people and proceeds to civilization to compute with the contemporary world standards.
Thank you Ethiopia-Forum
Changing=challeging
አብይ የሚባል ጭራቅ የልደቱን ያክል ትንሽ እውቀት ቢኖረው ብየ ተመኘው
በጣም ድንቅ እና የኢትዮጵያን ዳግም ምፅአት ብርህ አድርጎ የሚያሳይ ምጥቁ አዕምሮ እና ቀና ሀሳብ ነው
ዘረኝነትም ሆነ እኔ እበልጥ እበልጥ የሚኖረው ሀገር ሲኖር ነው እግዚአብሔር ይርዳን🙏
የኢትዮጵያ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚሉ ሌሎችም ባለሙያዎች ተጨማሪ የማዳበሪያ ሐሳብ አካተውበት በተለያዩ መድረኮች ለውይይት ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል። መዘላለፉን ትተን የመውጫ መንገዳችን ላይ ብንነጋገር ይጠቅመናል። ግጭት ቀስቃሽ ዜና በመዘገብ ጊዜያቸውን የሚያጠፉ የዩቲዩብ ቻናሎች ለአንድ ሳምንት ያህል ይህን ጽሁፍ በንባብ ቢያቀርቡት በርካታ ዜጎች በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር እንዲችሉ ያደርጋል።
Victory for “Fano”!💚❤️💛🇪🇹
ደንቀፍ የማያደርግህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ
Thanks lidetu ayalew
There is a severe societal decay in Ethiopia and Abiy knows it and is using it to his advantage. Honestly it’s hard to see the country continue as a country.
The profound optimism in handful GALANT politicians like HE Lidetu Ayalew is the mere reason, which keeps my heart enlighten that there might be scanty window of opportunity for peace and reconciliation in the chaotic Ethiopian politics of today. Irrespective of our political stands/ethnic origin/or what so ever motives behind, Nobel-minded people like this gentleman (Lidetu) deserves a leading role in the current political space, otherwise - the future of the country is as DARK as any healthy humanbeing can imagine - Mark My Words. Just my neutral opinion!
ብልፅግና የኢህደግ ቅሪት አካል አይደለም
በኢህደግ ውስጥ ነበር ግን ቅሪቱ የደርግ ሰርዓት ነው ከዛም የባሰ ነው አሁን ያለው ስርኣት
ሰለዚ ብልፅግና የኢህደግ ቅሪት ነው የምለው መታረም ያለበት ነው ከነ ብዙ ምክንያቶች
thanks my brother from another mother#yaye#no one channel #
No justice no peace
Ethio Forum ❤
ከምር ዛሬ በቀን 3 ጊዜ መጣችው ኢትዮ ፈረሞች መቸም አትጠገቡም የኔ ሱሶች ናችው❤❤❤❤
Please hit the “Translate to English” and read the translation! So, funny!😄!
Yo bro what’s with the translation it’s zesty 😂
@@Silwanos I know, right?! I was laughing so hard by myself!
@@tesfayelemma9734 that's funny😁😁😁
ምርጡ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው100% ብቻህን አሸነፍካቸው ሳንወድ በግድ ጋትከን እየ መረራቸው እንድውጡ አረካቸው የፖለቲካ ዋልታ እና ማገር።
እንዴት ድንቅ ትንተና እና መነሻ ግብአት መሆን የሚችል ሀሳብ እሚሰማ ካለ
የትግራይ የሪፈረንደም ጉዳይ የረሳ እና የትግራይ ህዝብ የፍትህን ጉዳይ መአት ከፈፀቡብበትን ወይም በውጭ አገራት ጭምር እንዲፈፀምበት ከፈቀዱትን ኢትዮጵያውያን እንዲጠብቅ የሚያደርግ ነው::
የኔ ሀሳብ የአቶ/ ልድቱ ከላቸው የፓለታካ እውቅት ልምድ በሀሳብቸው እስምማለው ግን ሀገር ለመሪው የህውሃት ልጅ ብልጱግነ ነው ስሚ የሊላት ሆነለች ።
Ato Lidetu is a precious gift from God. We have to exploit his potentials
Tewdros tsegaye ena yayesew hager yilewtalu. Good folks
Kkkkkkkk….. Sew Tirra Billu…2 SHINFILLAS😅😅😅
What a sad ending for Abiy!
🙏💛❤️
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እንድትቀጥል ከተፈለገ በሳሉና እውቁን ፓለቲካኛ ለደቱን መሰሎችን ወደፊት ማምጣት የግድ ይላል!
ዳግም በነፍጠኛና አክራሪ አማራ አንገዛም
የነፍሰ ጡር ሆድ እየቀደድህ ፅንስ እያወጣህ ህፃንትን ያላሳዳጊ እያስቀረህ ስልጣን ይጀ ምቆይ ከመሰለህ አለመማርህን መርገም አለብህ ወዳጀ(እከክ)
Thank U...
ፈጣሪ የኢትዮጵያን ህዝብ ሁሉ ልቡን በቅንንነት ከፍቶ፤ ከጥላቻ እና ዘረኝነት ወጥቶ የአቶ ልደቱን ሀሳብ በቅንነትብና በእውቀት ቢመለከት እና የመፍትሔው አካል ለመሆን ቅንነቱን ቢያሳይ ብዬ አሳስባለው።
አቶ ልደቱ እግዛብሄር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ቅን እንሁን በእግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ፤ ❤
Yhe sewye endet yetebareke new.
#mngiziem ldetu!!!🥰👌
Lela zigijit/topic yatah asmeselew Yaye. Ato lidetu eko be wore bcha yemiyamn sew sayhon aykerm.
ያየሠው አንዳንዴ ሚመስል ነገር ተናገር ምርጫ መደረጉ አትርሳ ለምራት ከመመኘት በፊት መመራት ከዛ ቀጥሎ የሚመጣ ይሆናል
Please, translate @temesgenDagen ‘s comments to English. So hilariously funny!❤😂
Nama kana bara Filannoo 1997 keessa akkaan hordofa'aa ture. Achii asis waan inni irra jiru haga tokko qubuma qaba. Ilaalchaa fi yaada inni ummata keenna irratti qabus, akkasuma hihubadha. Namoota keenna ka Oromo'oo tii fi ka biroollee ima hordofa. Kanarraa ka'ee, haala amma keessa/irra jirrurraa ka'ee yoo laalu, namni Lidatuu Ayyaalew jedhamu kun, dhugumatti, Saantistii Siyaasaa biyya Itoophiyaa ka dhuga'aat jedhee yaada. Kun xiinxala kiyya ka bara hedduut. Waamsi Inni amma Godha'aa jiru kun, waamsa qofa uduu hin-ta'in, Iyya Wolii Bawuu Ummata Biyyaa yoo jedhame itti hinsaalfadhu.
Akkuma beekkamu yaanni, Marii Araara biyyoomaa/National Dialogue Commission/ jedhamu sun baaccee mishaa ta'us, yaanni ilki sun gurmuu aangoo siyaasaa argatee, mootummaa tolfateen, butamee akka wixinamu y/n hundaa'u ta'uu isaa irraa ka ka'e, hanqisa kichuu cituu danda'eera waan ta'eef, yaada ummatoota biyyatti'ii akkaa fi bakkaan wolitti fidee, mariisisu'uun, nagayaa fi galabiin bu'uu danda'u irratti adeemsa ija godhatu/ bu'aa qabaatu akka hintaane waan beekkamuuf ka itti abdatan ta'uu hindanda'u. Abbootii Gada'aa, Jaarsa Biyyaa, Haadha Siinqe'ee, Abbootii Amanata'aa(Sheeki'ii fi Qeessii, Phaaphaasii), Qabsaawota yookaan Hayyoota Biyyaa --- minaamina jedha'aa, ummata faayidaa ufii/dhuunfa'aa ari'ata'aa jiraatuu, wolitti guuranii bakka bu'aa ummata badha'aa godhanii dhiyeessuun, marii biyyaa adeemsisuun yoo tapha daa'imaa ta'e malee, waan birxa bawu ta'uu hindanda'u.
Kanaaf,biyyattiin namiifuu qixee yoo taate, ebalu, ebalee ---- worra/garee akkasii jechuun hafee, namni Lammii biyya kanaa ta'e kamuu, sagalee fi bakka bu'iinsa qixaa qabatee, yaadaa fi dambooba qabuun gabbayee irraa dubbachuuf aangawuu qabaata.
የጥሪው አቀራረብ በግል ነው ወይስ የወከሉት ድርጅት/ቡድን ይዘው ነው ? የአስተባባሪነት ሚና እየተወጡ ይሆን?
አነር ትፍረስ የሚል ሁሉ አናቱ ይፋረስ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላላም ትሩር
እባካችሁ፤ የልደቱ ጽሑፎችን የት ነው ላገኝ የምችለው?
መነሻ ሃሳብ ማቅረቡ ልደቱን በድጋሚ አድንቄለታለሁ። ሆኖም ሙሉ ሃሳብ ባለመሆኑ ሌሎች እውቀት ያላቸውን ሰዎች ቢያሰባስብና ሰነዱ የጎደለውን ቢነጋገር ጥሩ ነው።
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Best solution ❤❤❤😂
ለሀገራችን ፖለቲካ መፋትሄው ተወደደም ተጠላ ሄዶ ሄዶ የመጨረሻው ይህ ነው !
ጥሩ ህልም
እውን የሚሆነነው ከተባበርን እና ከየደማመጥን ብቻ ነው
ቢሆን አሪፍ ነበር!!
ልደቱ ዋጋ ያለው ዜጋ ቢሆንም ከሀቅ የራቁ ነገሮችን ይናገራል ለምሳሌ
ሕወሀት ይቅርታ ይጠይቁ
አናሳ ብሔሮች አናሳ ሆነው እንዲቀሩ አደረገ - - - እና ተበዳይ ያውም የሕወሀት (ትግራይ) ያህል የተበደለ ይቅርታ ቢጠይቅ ልደቱ ይቀበላል ማለት ነው በጣም መጥፎ ፍርድ ነው መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል "ትክክለኛ ያልሆነ ሚዛን በእግዚአብሔር የተናቀ ነው " እና የጀመሪያ ርምጃ መሆን ያለበት በአማራ ስም የተጠሩ ወታደሮች በሕወሀት (ትግራይ) ላይ የሠሩት ሀጢአት በአማራ ስም የተጠሩ እንደ ልደቱ ያሉ ሀቀኞቹን ይቅርታ ይጠቁ አለበለዚያ እግዚአብሔር እነ ልደቱ አያግዝም አይሳካም በመጀመርያ ሀቀኛውን ሕወትን ይቅርታ ይጠይቍ አትልፉ ትግራይን ንቆ የፖለቲካ እውቀት ስላለው ብቻ ?😅
ምዕራባውያን ንኡክራኢን ዝገብርዎ ዘለዉ ናይ ኩሉ ዓይነት ሓገዝን ውጽኢቱን።
እዚ ናይ ምዕራባውያን ንኡክራኢን ዝገብርዎ ዘለዉ ሓገዝ ዝላዓለ ጥፍኣቱን ሃስይኡን ንህዝቢ ኡክራኢን እዩ እምበር ንረብሓስ ፍጹም የብሉን። ዋላ'ኳ ንሩስያ'ውን ናይ ቁጠባን ካልእን ንኡስ ሃስያ እንተለዎ፡ ምስ ናይ ኡክራኢን ክሳራ ክረአ ከሎስ ሰማይን መሬትን እዩ ፍልልዩ። እቲ ዝገርም ግን ንህዝብን ንብረቱን ኣጥፊእካ ክመጽእ ዝኽእል ረብሓስ ውጽኢቱ ባዶ እዩ።
ንዓለም ንምቁጽጻን ኣብ ዓለም ዝላዓለ ዓብላልነት ክህልወካን ኢልካ ብሓያላን ዓለን ዝግብር ዘሎ ዘይግባእ ሓገዝ ዝመስል ግን ንህዝቢ'ቲ ናይ ኲናት ዓውዲ ኮይኑ ዘሎ ቦታን ንወዲ'ቲ ድኻ ህዝብን ኡክራኢን ምጥፋእ እምበር፡ ንሩስያ ምሽናፍ ከም ዘካኣልስ ፍጹም ተረጋጊጹ እዩ። ስለዚ ብሰላማዊ መንገድን፡ ካብ ንዓለም ብፖለቲካ ዓብሊልካን፡ ንዓለም ኣብ ትሕተኻ ኣእቲኻ ክትግብትን ዝግበር ዘሎ ጥምጥምን ቃልስን'ሲ ዝጠፍእ ዘሎ'ቲ ናይዚ መሳርሒ ኮይኑ ናይ'ቲ ኲናት ዓውዲ ኮይኑ ዘሎ ህዝቢ እዩ። እዚ ካኣ በተን ሓያላት ዓለም ዝግበር ዘሎ ንዓለም ንምቁጽጻር ኮይኑ፡ ዓቢ ናይ ህዝቢ ጉድኣትን ገጂፍ ክሳራን ዝወርዶ ዘሎ ካኣ ከም'ዚ ኣብ ኡክራኢን ዝወርድ ዘሎ ሕሉፍ ናይህዝቢ ሂወትን ናይ ንብረት ክሳራን ጥራሕ እዩ ዝወርድ ዘሎ። ስለ'ዚ እዚ ሓገዝ ዝመስል ግን ብጥፍኣት ንኡክራኢን ዝወርድ ዘሎ ሽግር መፍትሒኡስ ብሰላማዊ መንገዲ ጥራሕ ምዃኑ ተፈሊጡ ነዚ ህዝቢ ኡክራኢን ምሕረት ም'ዶ ይገበረሉ።
እኔ ተበታትነን በሠላምና በመልካም ጉርብትና መኖር አማራጭ የለውም
የማይመሳሰሉ እና በተራራቀ የሰብኣዊ እሴት ደረጃ ያሉ ህዝቦችን
አንድላይ ለመስፋት ጥረት ማድረግ
ለሌላ ችግር መዳረግ ነው
ምርጥ ሀሳብ ነው
LEDET ❤
ልደት❤🥰🙏
ይህ እኩይ እባይ እብይ ተንግዲክ የትም እያሻግረንም እንዳዉም የሺግግር መንግሥቱን ድልድይ እኩይ ሠባሪና አሰናካይ እኩይ የሥልጣን ጥመኛ
እኩይ ነዉ ይህን እኩይ ታላስወገድን የትም አንደርስም ቆም ብለን እናስብ ይህ እኩይ ወደ ገደል እንጂ ወደ ደህና ነገር አይወስደንም ያና ያ ብቻ ነዉ ሃቁ ይህ እኩይ መወገድ ያለበት ክፉ እኩይ ስለሆነ ሌላ አማራጭ የለንም ይህን እኩይ ከሃዲ ተማሰናበት ሌላ !!!!!!!!!!!!
Lidetu is also a problem of this country it is not part of solution
አይ ልደቱ ምን እንደምል ቃል ያጥረኛል
ሸንጎ እራሱ ምን ማለት ነው አይገባኝም አገር በሸንጎ ተመርቶ አያቅም ተረት ነው የሚመስለው ወንድሜ ። ብቻ አገራችን ሰለም ትሁነ
Lidetu ayalew Yehuda
Oromuma empire king abiy Ahmed smart move creation fighting between FANO and TPLF. Oromuma empire plan is to eliminate all ethnics
እስከዛሬ፡አገርዋን፡የሚዘርፍ፡እንጂ፡ለህብረተሰቡ፡የሚያስብ፡አልመጣም
Lidetu ayalew Yehuda yegelutal
አቶ ልደቱ የእርስዎ ሀሳብ ለዲሞክራሲ በጣም ገንቢ እና አሻጋሪ ነው ነገር ግን ብልፅግና ደካማ አምባገነን ስለሆነ በሀይል ውጭ አይወገድም
ሁለቱንም ጎን ለጎን ማስከድም ይቻላል በአፋጣኝ የስርአቱን እድሜ ለማሳጠር ፤ ቢቻል ሁለቱንም ጎን ለጎን ማስኬድ እንችላለን ባይ ነኝ፤!
ልደት አያሌው
በአምባገነኖች ቤተ መንግስት ውስጥ ያደገናያረጀ ሰው ነው ::ከዚህ ሰው ዴሞክራሳዊ እሴት መጠበቅ የፖለቲክ ሰው ያለመሆን ነው ::
Ethiopia pand her children needs your fair pand independent and indepth knowldge.
የሚገርም እይታ ነው
ልደቱ አያሌው እንደ
ኢትዮጵያ የሚያስፍልጋት
የሚመስለኝ
1 የመንግስት ለውጥ በህግና በህገ መንግስቱ ብቻ ::,
2 የህገ መንግስት ማሻሻያ በህገ መንግስቱ መሰረት
3 የተቋማት ግንባታ በምልኣተ ጉባኤ የሙያተኞች ብቻ የተያዙ ከፖለቲካ ሃይሎች ነፃ የሆነ ::
ለምሳሌ የፌፈደረሽን ምክር ቤት ከፖለቲካ ፓርቲው ነፃ መሆን አለበት ከክልል ምክር ቤት የተመረጡ ሳይሆን በቀጥታ ከህዝብ የተመረጡ ቢሆኑ በህገ መንግስቱ መሰረት ይሆናል የፌፈደረሽን ምክር ቤት ፍፁም ከፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ መሆን ይኖርበታል ::
የፌደራል የሰብኣዊ መብት ተቋዋማት ተጣሪነታቸው ለፌደረሽን መሆን ቢኖርበት ::
Lidetu enwodhalen
Ayi KIDETU! Shigigir😅😅😅
🔥
በትክክል😮😮😮😮😮😮
የመፍቴኼ ሃሳብ አዋጣ ። እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን አትበል።
እነደምን አመሻችሁ ቤተሠብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልደቱ አያሌው ትግሬ ነው ። 🗡🗡🗡
ዜና ኤላ
የአይምሮ በሽተኞች ሆስፒታሎች መክፈት ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ የሚያሳይ ጥንቅር ነበር። አዘጋጆቹ እንኳን ሆስፒታሎቹ በበቂ ሁኔታ ባሉበት አካባቢ ስለሚኖሩ ችግር የለውም። ኢትዮጵያ ሆነው የሚሰሙ እና የሚሳተፉትን ነው ቶሎ ቶሎ ማዳን ያለብን።
I am disappointed to realize that even Mr. Lidetu's version of representation doesn't go below regional states. I feel like he should revise his proposal to include mechanisms of inclusion for marginalized group in the country. We are talking about grassroot level transition here aren't we? How does he think this arrangement works out for the newly established cluster regions in the south or the different minority groups in the Amhara National Regional State???
ኢቲዮ ፎረም አንድ መንገድ መፍጠር ይችላል
Jaaa Atebel
ልደቱ ብቸኛው ሠው ነው የተለየ ነው
አሁን የሚበጅ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም። መበታተን በስንት ጣዕሙ። የሽግግር መንግስት የምርጫ መንግስት ትንታኔ ምክር ምንም ምንም አይሠራም። አሁን ቋንቋችን ሰይፍ ነው። እስኪበቃን ክንዳችን እስኪዝል ለገላጋይ አስቸግረን ገና ገና በጭካኔ እንገዳደላለን። መገዳደል ሲታክተን ያንጊዜ ያለመካሪ ያለተንታኝ ሰይፎቻችንን ጥለን በደም የተጨማለቀው እጃችንን ዘርግተን የተረፈው ወገን አንገቱን ደፍቶ እስኪያለቅስ ያ ጊዜ እስኪመጣ ገና ገና እንገዳደላለን። የሚሆነው እየሆነ ያለው ይህ ነው። ፋኖና መከላከያ ሠራዊት በጭካኔ ሲገዳደሉ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው ነው። ይህ ምልክት ነው። ይህ ጅምር ነው። ሰይፎች ገና ከአፎታቸው ይመዘዛሉ።
ብልግና ፓርቲን በቅጡ ያልተረዳ ትንታኔ ቢሆንም እውነቱ ይኸው ነው! ከ120ሚ 10ሚ ቢሞት ቢፈ ና ቀ ል...... ከሚል ዝንብ ማር መጠበቅ
Wow
ላም አለኝ በሰማይ ወተትዋን ማላይ
ፋሽሽቱን ግምባር ግምባሩን አፍርሰህ እንጂ እንደዚ አይገባውም።
Lidetu’s ideas look very conducive to the to bring peace. But I believe Lidetu is closing his eyes is loss of trust that is created among the ethnic groups. This proposal is paving the way to weakened political groups and asking the ethnic groups to surrender. If the ethnic groups were short sighted they could have been attracted by this smooth like political gesture. The proposal is dividing the Ethiopian political spectrum into two equal parts namely ethnic political group and the non-ethnic political group. Currently political dominancy in Ethiopia and ground fertility is for ethnic politics. But Lidetu’s road map a path of survival for the non ethnic groups. Rationally, I can not see the chance to give upper hand for the non ethnic groups. Because the ethnic groups is very suspicious and furious I am afraid it will invite more blood share. Instead I suggest to separate the army from the government and try to make it independent. Abiy or one could be the leader of the army separated from politics. Democratic election should be conducted through out the country and all parties should be allowed full freedom. The army should monitor peace and fair election. The parliament should be established and form the government. This government should have no control power over the army. If there is unfairness or fraud the army should have the right to investigate and resolve. Such government establishment should be repeated for 3 or 5 terms and see if the political thermal stability is maintained then gradually establishment of formal government will be exercised gradually. I know the difficult part is making the army neutral. But this will be easier and more practical than the Lidetu’s road map. This will give way out for Abiy from the political steam. In addition the ethnic tension and loss of trust could be resolute. The suggestion of smashing the ethnic group will be very
Wishful thinking and any attempt will lead to catastrophic consequences.