#የመካከለኛው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2022
  • #የመካከለኛው እድሜ ውድቀት
    ክፍል 3
    በእህት ፀገነት ደገፋ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 108

  • @betytaye
    @betytaye 2 ปีที่แล้ว +8

    አፍሽ ማር ማር ይላል❤❤❤!!! በትክክል የጌታን ልብ ግልጽ አርገሽ የምትናገሪ የክርስቶስ ሴት ልጅ ተባረኪ

  • @frehiwottefera469
    @frehiwottefera469 2 ปีที่แล้ว +5

    የንገሡ ሴት ልጆች የንጉሥ ባሪያዎች ተባረኩ። የራስን ታሪክ አስተማሪ የሆነ መንገድ ሌሎች እንዲያውቁት እንዲማሩበት ማስተላለፍ አጅግ ድንቅ ነው። ጌታ መልካም በሆነው ነገር ሀሉ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጣፋጭ
    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    5፥17
    ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።

  • @ribkakifleyohannes8153
    @ribkakifleyohannes8153 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት እንኳን ጌታ አገኘሽ በጣም ነው ያደነቅኩሽ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ያለምልምልሽ መፅሃፍ ብትፅፊው አሪፍ ነው

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 ปีที่แล้ว +7

    እህቴ እግዚአብሄር ይባርክሽ የተረጋጋሽና ማስተዋል የበዛልሽ ነሽ ቻናልሽን ዛሬ ነው ያገኘሁት እህታችንን ያለፈችበትን ህይወት እኛ እንድንማርበት ጀግና ፊት ለፊት ወታ መናገሯ የረዳት ጌታ ስሙ ይባረክ
    ጀግና የንጉስ ሴት ልጅ ብያታለሁ

  • @seed1252
    @seed1252 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ጰገነት በጣም ትልቅ ትምህርቱ ነው ለ ብዙዋቻእን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው !!!

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h 2 ปีที่แล้ว +6

    ጸጊ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ! ተምችና ኩብኩባ የበላብሽን ዘመን እግዚአብሔር በእጥፍ ይመልስልሽ ፤ ረቂ መልካም ስራ ነው በርቺ!

  • @seed1252
    @seed1252 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ሴት ነች። እግዚያብሄር ከየዋሆች ጋር ነው !!

  • @thelordismyshepherd3714
    @thelordismyshepherd3714 2 ปีที่แล้ว +10

    This is also my story, it is so parallel except for few details. I don’t believe the cause is a middle age crisis because I was 26 , but rather very bad marital conditions, emotional abuse ( what you said about Men and specially Habesha Men is right on! Thank you for speaking the truth) and mainly spiritual blindness! Thank God for saving you and me. You won’t believe how parallel our story is. God is so good and only him is good, that’s what I learned from my story, because I used to think I was a good person. ለሌላ ነገር እንዳልሆን አድርጎ ነው ጌታ ያዳነኝ! ብዙ የተደረገለት ብዙ ያመሰግናል! I literally owe him my life! I thought my story was unique, I couldn’t believe it when I heard yours. God is at work! Praise God!

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +3

    ረቂቅዬ እንደስምሽ ረቂቅ ነሽ ተባረኪ እርጋታሽ እርማትሽ የሰውን አእምሮ ለመጠበቅ የምትሰጭው ማብራሪያ በጣም ደስ ብሎኛል የተባረከ አዕምሮ ይህን ነው የሚያፈልቀው ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ
    👍👍👍

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ:: ሰው ተደብቆ የሚሆነውን አንቺ ግን እራስሽን አጋልጠሽ መናገርሽ እ/ር ለቤተሰብ አለመፍረስ መስዋት እንድትሆኝ በርሱ መመረጥሽ እውነተኝነት ጌታ ለዘላለም ባንቺ ይክበር ምትወደጂ ነሽ :: ትምህርት ሆነሽኛልና ተባረኪ:: ተባረኩልኝ ያባቴ ብሩካን!!

  • @tesfahunduguma3418
    @tesfahunduguma3418 2 ปีที่แล้ว +4

    I was waiting for this message all weeks

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 2 ปีที่แล้ว +4

    I really appreciate your openness and honesty! God bless!!!!! We need to be more like you!!!❤️❤️❤️

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀገነትዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ለብዙሆች ትምህርት እየሰጠሽ ነው ጌታ እየሱስ ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ ረቂቅዬ ጌታ ይባርክሽ እህቶቼ በብዙ ጌታ ይባርካቹ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እውነተኛ የህወት ምስክርነት ስለሆነ ደስ ይላል

  • @hossanaproduction5829
    @hossanaproduction5829 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ አቅም የሆነሽ እግዚአብሔር ይባረክ እንዲህ አውነቱን የሚናገሩ ቢበዙልን ኖሮ ወንጌል በፍጥነት ይጓዝ ነበር፡፡

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው የአመንዝራዋ ሴት ታሪክ እህህህህ ልቤ ተነካ ማናችን ነን ፁህ ሁለችንም ጉዳችንን ተሸክመን ነው ያለነው

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኪ ሰው ብዙ ጊዜ የሰውን ታሪክ እንጅ የራሱን ህይወት አይናገርም አንች ግን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @AMBO2075
    @AMBO2075 2 ปีที่แล้ว +4

    You are brave and authentic. This how real Christian should be an example for others.

  • @alematgeb6001
    @alematgeb6001 2 ปีที่แล้ว +3

    Rekik Saladenkish Alalifm betam Asteway god bles you.

  • @tesfatsiondominik
    @tesfatsiondominik 2 ปีที่แล้ว +6

    It is an educative discussion. It taught me a meaningful life lessons. Her testimony is heartbreaking; I feel you Tsegenet. I admire her bravery to be vulnerable in order to teach us. I pray that the Almighty God grants you the desire of your heart. Thanks Tsegenet for sharing your life to the public and Thanks Rekik for opening up your platform to such powerful testimonies. Eagerly waiting for the coming episode...

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረቂቅም ተባረኪ
    ፀጊን ጌታ እንደት እንዳገኛት ስትናገ ዛሬ ስምቸ ቀናሁ እኔ ወንጌል ማንም አልስበከኝም ጌታም እንዲህ ለእኔ እስከሚታወቀኝ አልተገለጠልኝም ያው ተገልጦልን ነው ንስሃ የገባነው ግን ያው ሰለ ጌታ ይህን አይቸ ያንን አይቸ የምለው የለኝም ጌታንም የተቀበልኩበትን ቀንም ለይቸ አላውቀውም ታሬኬ ርጅም ብቻ ያገኝኝ የልጂነቴ አምላክ ስሙ ይባረክ ስው ሳታውቀኝ ያወቀኝ እርሱ ነው 😢

  • @tinan2010
    @tinan2010 2 ปีที่แล้ว +7

    ያለፍሽበትን ስላካፈልሽን ትምህርት እንድንወስድ ስለረዳን እናመሰግናለን ...ግን ጴንጤ ካልተኮነ በቀር በእየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ እንደማያምን አድርገሽ የምትናገሪውን አይነት ንግግር እባክሽ አርሚ እኛም ክርስቲያን ነን በክርስቶስ ክርስትያን

  • @edoardotestore4557
    @edoardotestore4557 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እግዛብሄር ብቻ ነው መጽሀፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረው ስው ሁሉ ሀጥያይትን ስርተዋል የእግዛብሄርም ክብር ጎሎዋቸዋል ይላል እራስን ጻድቅ አርጎ ሌላውን መኮነን ትክክል አይደለም

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እፀገነት አንደበትሽ የተቀባ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ፊልም ይመስላል በእውነት አቤት ጀግናው ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechbekele1487
    @asnakechbekele1487 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you.

  • @sisaykassa5266
    @sisaykassa5266 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ መልካም ነው

  • @user-pe5sm1ke2o
    @user-pe5sm1ke2o 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀገነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ልበ ንፁሃን ብፁአን ናቸው እግዚአብሔር ያዩታል ጌታን ማየት ይሆንልሻል እህቴ።

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕጸ ገነት ሰምሽ እራሱ ሲጥም ረቂቅ የሚገራርም ሰም ይዛሸችሁ ብዙልን አብቡ በረከታችን ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @manna8043
    @manna8043 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት. ጂኒ ተቃጠለ ጌታ ይባርክሽ

  • @OfficialEmnet
    @OfficialEmnet 2 ปีที่แล้ว +3

    It is very interesting testimony, God bless you my sister in Christ

  • @addisalemberihunmelese2859
    @addisalemberihunmelese2859 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you both, it is an amazing story. God's mercy and love is too much.

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 2 ปีที่แล้ว

    ረቂቅዬ ስወድሽ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ ።እንዲህ የመሰሉ የጌታ ሰራዊት።በርቱቱቱቱቱቱ።

  • @shiferawyoungsters1799
    @shiferawyoungsters1799 2 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus ybareksh

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +2

    Oh Tsegi please pray to God for His grace of "special delivery" of salvation for my hard hearted and 'religious' loved ones of mine. I'm fighting but its hard when i'm the only believer related. Bless you both

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwww Jesus is lord God bless you more and more all family my dear sister ✝️🙏🙏🙏💐🌹🌺🙏

  • @selam484
    @selam484 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsegeneteye yetenagereshu yasetemarshehu Hulu betam Teleke temerete tebareki yene jegena ewunete laye hake laye yetemerekoze newe. .se le habesha baloche 100% right .joro yalewe yesema no need to apologize ur telling the truth. U are a wise ,intelligent,beautiful woman stay blessed .endizi seke alakeme eyasake yemiastemere betam newe mehodeshe tebareki weekly etebekalehu.❤️❤️

  • @beyanahi5674
    @beyanahi5674 2 ปีที่แล้ว +1

    She is wonderful mother I never see that she is strong God bless her thanks for Sahra her life

  • @FD-bh7dw
    @FD-bh7dw 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ሊያሳስብሽ አይገባም። የተናገርሽዉ ሁሉ ስህተት የለዉም። bless you.

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ረቂቅ በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሕኡር ይባርክሽ

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 2 ปีที่แล้ว +2

    You are a good hearted woman! God bless! I learned a lot from your testimony. We need to be open and honest like you!❤️❤️❤️

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 2 ปีที่แล้ว

    አንቺን ጌታ በዚህ መልኩ እንድታገለግይው መርጦሻል የብዙዎቻችንን አይን ከፍተሻል ደግሞም በዚህ ዘመን ያለውን ቁስል ነው እየተናገርሽ ያለሽው የጌታ ባርያ በርቺ እንኳን አንቺን ጌታን እንኳን ሰቅለውታል ጆሮሽን ለጌታ ብቻ ሰጪ ተመርጠሻል:: ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @genitsegaye5430
    @genitsegaye5430 2 ปีที่แล้ว +1

    I like your openness, God bless you

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721 2 ปีที่แล้ว +1

    I love your pure heart tsegiye tebareki yene konjo

  • @tesfahunduguma3418
    @tesfahunduguma3418 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you my sister

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ እፀገነትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በየቤቱ ጉድ አለ

  • @ereytesfaalewafithi46
    @ereytesfaalewafithi46 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing woman! Everytime i hear u i am so blessed, halleluya 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌, Geta kiber besegenet, at the same time i laughed beyond ❤❤❤love u sis

  • @yoseftsegaye9633
    @yoseftsegaye9633 2 ปีที่แล้ว +1

    God for give her,

  • @belayneshwoldegebriel1779
    @belayneshwoldegebriel1779 2 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏

  • @hiwotendale9846
    @hiwotendale9846 2 ปีที่แล้ว

    አይ ፀጊዬ i love u ቀርቶብን ሠላም በሠጡንንን

  • @etsegenetandeberhan1575
    @etsegenetandeberhan1575 2 ปีที่แล้ว +1

    Moksheye Egziabiher abzto yibarkish betikitum bihon yenem tarik new. 4 lijoch kemasadig 3lijoche bichayen masadeg yichalal biye lijochen asadeku.

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 ปีที่แล้ว +1

    You are Blessd my God bless you and your famil

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 2 ปีที่แล้ว

    God bless you both. I learned a lot from you

  • @natibbb8298
    @natibbb8298 2 ปีที่แล้ว

    ጸጊዬ ተባረኪልኝ የእውነት ሴት ነሽ እንዴት እየተዝናናሁ እንደምሰማሽ ተባረኪልኝ

  • @aberaalo1019
    @aberaalo1019 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦች ስወዳችው

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new !!!!

  • @hannademeke2058
    @hannademeke2058 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ፀድዬ እንዴት እየጏጏው እንደምስማው ተባረኩ

  • @yoseftsegaye3533
    @yoseftsegaye3533 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የማዝነው ለአንቺ ነዉ የስህተት ፀፀትን በመዘርጋት ፡ ሰዉ ሁሉ የማየዉ ሀጥያትን አብዝቶ ሲለማመድ ነው ፡ ይበልጡኑ ክርስቲያን ነኝ ባዩ በኩል ፡ ዉስጡን ስታቂዉ ምንእንደምትይ ሰምቼ ፡ እኔ ደንግጫለሁ የአንችን የብስለት ደረጃ ባላዉቅም ተዘጋጂ።

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የኔ ምርጥ ፀጊና ምን ያህል ህይወቴንና ትዳሬን እንዳተረፈች አታውቂም፣ ስላንቺ ጌታ ስሙ ይክበር ይመስገን፣ ረቂቅዬ ይህ ነው እንዴ ቻናልሽ፣ በክርስቲያን ቻናል ነው በእፀገነት ታሪክ ያወኩሽ፣ ተባረኪልኝ አንቺም፣ ደሞ ሳብስክራይብ አድርጌሻለሁ።

  • @theluckyguy5398
    @theluckyguy5398 2 ปีที่แล้ว

    Ayzoshe tsegee Getaa betefee yebarekshal yeney eheet

  • @emut3440
    @emut3440 2 ปีที่แล้ว +1

    Yes

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 2 ปีที่แล้ว +1

    "የሚውጠውን ፈልጎ ይዞራል" ዘዋሪ ነው በየሰፈሩ መንደሩ ይመላለሳል ተስፋ አይቆርጥም ምናምን እንጂ
    "በዙሪያችን" እየተሽከረከረ አይደለም መፅሀፍ ቅዱስ "በዙሪያችን" ብሎ አይልም

  • @emut3440
    @emut3440 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @tirhasweldezgi1153
    @tirhasweldezgi1153 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ygermal so sweet segnetina

  • @lt963
    @lt963 2 ปีที่แล้ว +1

    "Be hatiyat nw yebeletikuachihu" sitiyi😆 🤣 enesu liwegirushi ayichilum yene konjo Meche tseduna yikesushal engi. yeminaded sew sira yalebet silehone aticheneki. you are so awesome.

  • @walyeseyfu352
    @walyeseyfu352 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኬ. የኔ. [ቆንጆ]. [አንቺ] [ፈቅረ]. ሴት. ነሸ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 ปีที่แล้ว +1

    malet bekrstose yehonu aysasatom maletshe new ay enante hagrun bewshet yatlklkew man new???

  • @merihmesgun4808
    @merihmesgun4808 2 ปีที่แล้ว +1

    Dis setile geta yebarkchi

  • @shiferawyoungsters1799
    @shiferawyoungsters1799 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 2 ปีที่แล้ว +1

    Rekik you absolutely looks beautiful with out lipstick and makeup really gorgeous

  • @shiferawyoungsters1799
    @shiferawyoungsters1799 2 ปีที่แล้ว

    Enwedshalen

  • @emebetkebede6003
    @emebetkebede6003 2 ปีที่แล้ว +1

    GBU sister

  • @emut3440
    @emut3440 2 ปีที่แล้ว +2

    Please like this video other people can learn a lot. More than 1.2 thousand learn from it but under 100 like. Our sister sharing her life experience .

  • @kidistteffera78
    @kidistteffera78 2 ปีที่แล้ว +1

    You tube ወዶ ፈቅዶ ሳይሆን አንቺ work hard እርገሽ ባቀረብሽዉ program TH-cam ad ሲልክ ባንቺ ምድያ ተጠቃሚ ነዉ ስለዚህ በነፃ ሳይሆን ሰርተሽ ነዉ የተከፈለሽ nothing free from US company baby ....by the way you the best blessings.

  • @robiasfaw7972
    @robiasfaw7972 2 ปีที่แล้ว +1

    10/90 is much better

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 ปีที่แล้ว +1

    Manem yekome bemeslew yetnkek haunem tatnkeki

  • @armyxmoabtsxtxt1991
    @armyxmoabtsxtxt1991 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh my God im done so sweet

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 ปีที่แล้ว +2

    መናገርሽ ለአንቺ ፈውስ ለሌላው ትምህርት ለአገልግሎትሽ መልካም ነው የሰይጣንን ቀዳዳ ዘጋሽበት በምንም እንዳይከስሽ

  • @yaredtafa39
    @yaredtafa39 2 ปีที่แล้ว

    Endate nachu bemegemerya salamesegenachu alalefime anchineme tsegeneteneme Amesegenaluge geta yebarekachu

    • @yaredtafa39
      @yaredtafa39 2 ปีที่แล้ว

      Tebareku teyakeweche aluge ename bezu letereduge techelalachu??please

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 ปีที่แล้ว

    Yegemal geta yekber

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 2 ปีที่แล้ว +1

    But people need to watch it more on your channel than Christian channel. Coz you’re the original channel created this.

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 2 ปีที่แล้ว +2

    ይችልበታል ማንሳት መቼ እንዴት ያቅበታል መንገድ አለው የምሕረት አባት መንገድ አለው የሱሴ ከየት እንዳነሳኝ እኔና እሷ ነው የምናውቀው እህቴ አይዞሽ ሁሉም እሩቅ የነበርኩ በድቅድቅ ጨለማ የነበርኩ ታሪኪ ተለወጠ በየሱሴ ፍቅር አይልቅበትም

  • @tigistabebe4118
    @tigistabebe4118 2 ปีที่แล้ว +1

    egzaber ymesgen ychene sate edsma selrgegn bye batu bezu gud al

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 ปีที่แล้ว

    Endyee anchi yegefashewene eswa ansachwe anchima kalanchi aynorme mesrloshe nbre lesume fetari nwe yazegajlte afe yelsheme ahune meweqse atechime endweme yqerbe gudatune yemtaweqelte swe fetari setotale anchime bemrteshebte hyedeshale so besu ayfredme

  • @askalemekonnen9416
    @askalemekonnen9416 2 ปีที่แล้ว

    Anch yegziabehr ken set nesh bzowechen bemesekershw ketfat tadgnalesh

  • @sisaygebre7468
    @sisaygebre7468 2 ปีที่แล้ว

    አስተያየት እጠብቃለው ስላልሽ ትንሽ ነገር ልበል፤
    የተመልካች ግማሹን አስያየት የምታገኚው ግን ክርሲቲያን ቲዩብ ላይ ብዙውን አስተያየት ካዛ አለለልሽ ስለምስክርነትሽ ና ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አግቼበታለው፡፡ በርቺ ! ዋናው ነገር ሰው በደረሰበት ባወቀው ልክ መመላለስ ነው.፡፡
    ለማንኛውም የኢትዮጵያውን ባሎች የጅምላ ፍረጀውን አልወደድኩትም አስተካኪይው እኔ በግሌ በባልነት የቤትና የውጭ ስራዩን ተግቼ ነው የምሰራው፡፡ ቅንነትሽን ግን ሳላደንቀው አላልፍም፡፡

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 ปีที่แล้ว

    Sister Tsegenet Pls grow your hair you're a beautiful women. Longer hair suits you better

  • @bona2318
    @bona2318 2 ปีที่แล้ว

    Wey Tsegi besak gedelshign

  • @tigitigi3553
    @tigitigi3553 2 ปีที่แล้ว

    Very unusual for Ethiopians to talk this way. Among the white it’s normal to share a life experience to educate others. I remember reading a book written by John Bevere, a famous American preacher. He told a story how he and his wife used to fight and call each other bad names. He said, “the only reason I stayed in the marriage was I believed it’s given to me from the Lord.”
    Powerful couple. They are grandparents now. And successful ministry. And I heard of a couple the husband took back his wife after she got pregnant by another man. He forgave her. They were on tv sharing their story.

  • @marryskids9705
    @marryskids9705 2 ปีที่แล้ว

    Don't you have a plan to convert this amusing story into film. I wish! God bless you!

  • @ritasartori1012
    @ritasartori1012 2 ปีที่แล้ว

    ሁል ጊዜ ታሪክን ከሁለት ወገን መስማት ጥሩ ነው!
    የየሱን ስም እየጠራችሁ ሀሜታ ግን ጥሩ አይደለም::

  • @higdefshiftahager7129
    @higdefshiftahager7129 2 ปีที่แล้ว +2

    Ygermal, mechem geta Yesus adinonal yene tarik demo woooooo yasbalal 😂, gin geta Yesus ashenafi new, be hatyat wost eyalew egzaber enen gin befikir miro setan yelakacheoun amrnzirawoch leboch aworewoch abaro awardo migerm teamar adirgo ke zimut menfes lezelalem gelaglongal , Yesus ybarek.
    Yewolish ehite ene 45 amete new ,25 ametun fikirin ena " michotin "filega sint amet bakenku, eyesus yelelebet abronet gehaneb new egzaber ke hulum asarefeng, migermish setan ke botas zik liadergigsh lyawaridish ymetal ,keza wodket buhala gin wedelay yawetashal , ye wost aynochish yberalu ,hulu lemelkam new, eyesus geta new,

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว

    ከ ይቅርታ ጋር መጀመሪያ ወደ ታሪኩ ስትገቡ መዝሙሩን አረዘማችሁት ትንሽ ቢቀነስ እላለሁ ከቻላችሁ

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 ปีที่แล้ว +1

    Esu kanchi befit new yjemrew.... aymselesh that is why he doesn't give you time you are meskin..

  • @temesgenredi7279
    @temesgenredi7279 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች በምሀበር ዝም ትበል ነዉ የሚለዉ የእግዚአብሔር ቃል
    ከመስዋእት መታዘዝ ይበልጣል

    • @segitekletsion4746
      @segitekletsion4746 2 ปีที่แล้ว +4

      Eyastemarku ayedelem ye Egziabheren meheret eyemesekerku new enji.

    • @amsalework1
      @amsalework1 2 ปีที่แล้ว +1

      I love Sister Tsegenet. Your an open book, I can't wait to see how God's going to use you in the Body of Christ!

  • @bona2318
    @bona2318 2 ปีที่แล้ว

    Wondoch eko mistoch🐜 nachew esey dollaru dub 180 dollar min alat ena anchi sint neger kefleshilet ayidel yihe komche

  • @edoardotestore4557
    @edoardotestore4557 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ወንጌል አይደለም ስው ውድቀቱን ለመሽፈን ወንጌል ውስጥ ተሽሽጎ ሌላውን ማዋረድ ወንጌል ነው ብዬ አላምንም ብዙ ስላማዊ ስዎች አሉ ክርስቲያን ነን ከሚሉ ስዎች የተሻለ ስብእና ያላቸው እህቴ በጅምላ አትፈርጂ

  • @walyeseyfu352
    @walyeseyfu352 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk

  • @lelitadesa2165
    @lelitadesa2165 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ መጠሽ መጠሽ አሁን አበላሸሽ ከቃሉ ውጭ ምሳሌ የማይሆኑ ሰዎችን እንደነ አብይንና ጁላን መጥራትሽ ታሪኩን የወረደ አደረገው ባልሽ በጣም አደነኩት ከመጀመሪያ አንች በበደልሽው ልክ ምንም አልበደለም እፀገነት በመጀመሪያው እና በሁለተኛ ፓርት በጣም አድንቄሽ 3ኛው ፓርት ግን ታሪክሽ አወረደው አንቺ ስሰሪው ትክክል ባልሽ ሲሰራው ሀጢያት መሆኑ. ለምን በዚህም ለደረሰልሽ ጌታ አመስግነሽ ንስሀ ገብተሽ ታሪኩን ብደመድሚው አሪፍ ነበር
    ምንድነው የአንች ታሪኩን ቫሊው ያሳጣሽው አግሬሲቭነትሽ፣ለባልሽ የሰጠሽው ቦታ፣ትንሽ. አንቺ ከሰራሽው ጋር ሳታገናዝቢ ነው

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว

      በባልዋ ሳይሆን በጓደኛዋ ነውኮ ያዘነችው እንጂ ስላገባ አልከፋትም።

  • @edoardotestore4557
    @edoardotestore4557 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜሪካንዚም ያመጣብሽ ጣጣ ነው ነብሴ ይህ ወንጌል አይደለም