#የወንጌላዊት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 186

  • @tsigeayele2154
    @tsigeayele2154 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ የተማርኩት ለጌታ መጨከን ነው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-db3wb8xc4x
    @user-db3wb8xc4x 5 ปีที่แล้ว +5

    እየሱስ ያድናል። ጆሮያለው ይስማ እየሱስ ጌታ ነው።አሜን

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 ปีที่แล้ว +3

    ማዳን በእየሱሰ ብቻ ነወ
    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሸ ይበረክ ተበረክ
    እየሱሰ ጌታ ነወ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-db3wb8xc4x
    @user-db3wb8xc4x 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን የጌታ ፀጋ ይብዘለችሁ ክብር ሁሉ ለአምለከችን ለእግዚአብር ይሁን አሜን።

  • @eleni311
    @eleni311 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተበረኪ

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @jenetmorth4464
    @jenetmorth4464 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen.
    God bless you so much.

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኪልኝ።..እውነት ነው።ወንጌሉ ዛሬም ሀይል አለው።ይሰራል።ኢየሱስ ጌታ ነው።..ሰሞኑን ባንቺ ቻናል ብዙ ምስክርነት እየሰማሁ በደንብ እየታነፅኩበት ነው።..ተባረኪልኝ።

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር እርሱ አምላክ የሆነው
    እንዴት ያደለው ምስጉን ሕዝብ ነው
    ተባረኩ እህቶቼ።

  • @qa8399
    @qa8399 6 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ለዘልአለም ያድናል ይታደጋል!!!!

  • @loveinchristwoldezion5425
    @loveinchristwoldezion5425 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow she is so wonderful and real Evangelist. Love the way she preach Christ only Christ 💐💐💐💐

  • @asnikerise2190
    @asnikerise2190 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ያምላካችን ስራ!! ክብር ለስሙ ይሁን!

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በብዙ ተባረኪ..ቀጥሎም እህት ጀሚላ እምደነቅብሽ ሴት ነሽ እንኩዋን ጌታ በነገር ሁሉ እረድቶሽ ለዚህ አበቃሽ..የረዳሽ አባቴ ስሙ ከፍ ይበል እርሱ ታማኝ ነው።

  • @dlshhe4706
    @dlshhe4706 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @user-db3wb8xc4x
    @user-db3wb8xc4x 5 ปีที่แล้ว +1

    ዎጌለችን ገነ ድል ያደርጋል አሜን።

  • @abushbuta1275
    @abushbuta1275 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen geta yakeberew min yihonal hulem bedesta , bemegerem yinoral .tebareku ehitoche dink misekirenet new .Amlake. wengelin yemeredat menifes siten

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን!!!!!!
    እህቴ አንቺ ህያው ምስክር ነሽ በብዙ ተባረኪ ውድድ አደርግሻለሁ🙏💜💜💜

  • @zaawo5803
    @zaawo5803 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይጀሚልየእኳንም እግዚአብሔር ደረሰልሽእህቴ እራሴንእዳይ አድርገሽኛል ጌታ ይባርክሽ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow....God bless you sis

  • @user-db3wb8xc4x
    @user-db3wb8xc4x 5 ปีที่แล้ว +2

    እነት ተሰደብዎች በጠም ተሰዚነለችሁ የፊቅር አምለክ ጌታ እየሱስ ይድራስለችሁ ጌታ ሆይ ተማስገን ከዘ ከስድብ ከድቅድቁጨለማ ማንደር ስለዎጠሀኝ የዘልአለምን ሕይዎትን ስለሰጠሀኝ ፍቅርህን እውነትህን ስላስተመርከኝ ተመስገ ጌታ ሆይ

  • @hanaygata9371
    @hanaygata9371 6 ปีที่แล้ว +1

    amenn amennn wanegal yamden gelebat alew bayesusm kaze baley yawengel esat yageis tabrek

  • @ud56t44
    @ud56t44 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta abzetu ebarkhou

  • @gfgghhgg6748
    @gfgghhgg6748 5 ปีที่แล้ว +1

    geta yesus zamahish yibarki tebarkeshal leji egn bariya ayideleshm.

  • @yoditmartube5766
    @yoditmartube5766 6 ปีที่แล้ว +1

    Gemiyeee tebareki

  • @binytube1823
    @binytube1823 2 ปีที่แล้ว

    ጀሚ ተባረኪ

  • @solomongirmai5533
    @solomongirmai5533 6 ปีที่แล้ว +1

    God bless both of you

  • @melkamubekele2671
    @melkamubekele2671 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ያድናል

    • @gezahegntedesse6754
      @gezahegntedesse6754 5 ปีที่แล้ว

      ጌታ ዘመንሺን ይባርክ የእግዚአብሔር ሀይል ነው ባንቺ የሚስራው ዴቦራነሺ

  • @lamminlammif3743
    @lamminlammif3743 6 ปีที่แล้ว +1

    Haleluyya yadinal Iyesusachin

  • @imlreadywonget4812
    @imlreadywonget4812 2 ปีที่แล้ว

    This is the power of God and Jesus Christ

  • @Hanan6073
    @Hanan6073 2 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus getanew. Enem hanan negn geta yezare 2amet agegnegn eslam nebrku. Eyesus geta new.

  • @blessedafrica7425
    @blessedafrica7425 ปีที่แล้ว

  • @Lala06083
    @Lala06083 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen!!!!!

  • @sinknesharada3910
    @sinknesharada3910 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 ปีที่แล้ว

    ከይቅርታ ጋር ምስክርነትን አቅርበሽልን መዝሙሩም ስላለ እንዴት እንስማ።

  • @fahadhawaalfarsi8857
    @fahadhawaalfarsi8857 6 ปีที่แล้ว +1

    سبحن الله الله اكبرአላህ አንድ ነው

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว

    ሐሌሉያያያያ

  • @h.altunaiji49
    @h.altunaiji49 6 ปีที่แล้ว

    Yadinari iyesusi a men amen

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed my sisters!!!!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 ปีที่แล้ว +2

    Wengel zarem gulbt alw. Gata eysuse zemnshen yebark.

  • @zaawo5803
    @zaawo5803 6 ปีที่แล้ว +1

    ብትችይጀሚልየ ስልክሽን ብትልኪልኝ እህቴ

  • @halemamohamed8850
    @halemamohamed8850 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡዙቢላሂ ሚንሸይጦን ራጅም

    • @dhuhaalzayani698
      @dhuhaalzayani698 6 ปีที่แล้ว

      አልኸምዱሊላሙሥሊምላደረከኝጌታምሥጋናይገባኽ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 ปีที่แล้ว +2

    Yehatyat medanet eysuse becha new. Eysuse yadnal.

  • @sarasaraki465
    @sarasaraki465 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ስው እንዴት ያርዳሉ

  • @naniethiopia9443
    @naniethiopia9443 5 ปีที่แล้ว +1

    Kibhire la eyesus yehun haleluyyaa

  • @binytube1823
    @binytube1823 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ያድናል።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ወንጌላዊት ጀሜላ ዘመንሽ አግልግሉትሽ በጌታ በእየሱስ ይባረክ

    • @amamamamamamamam1215
      @amamamamamamamam1215 6 ปีที่แล้ว

      አንች ውሺያ ነገ ታገኛዋለሺ ጂሀነብ እሳት ስትገቢ ስታስጠላ አለሀምዱሊላህሙስሊም መሆኔ ውይ የናተ እምነትየሰይጣን

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 ปีที่แล้ว

      @@amamamamamamamam1215 ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል ሞቶልሻል

  • @lailadelim6154
    @lailadelim6154 6 ปีที่แล้ว

    Allah☝

  • @ameenathaha1839
    @ameenathaha1839 6 ปีที่แล้ว

    iyesus yeh Allah bariyah anah melkitegnah new befusum gerah aydelem

  • @ruthsolomon2917
    @ruthsolomon2917 6 ปีที่แล้ว

    Gemila ehta geta. Ybarkech. Hule geza eysuse bhywteshe. Yglte geta ktsadabe mefse yawtache. Gezwe. Ykfa. Slhone. Endgna. Bmulatu yasnsache. Gelshew getane. Nurilte sayshe nebse haste. Tadrgache gehta gulbte yhunche lelalawe berkte yadrgeche lafeche. Tbakyne yanurlhe yegeta fekre ybzalche.

  • @masratmesfin4773
    @masratmesfin4773 5 ปีที่แล้ว

    Waw.gamil.unkn.den.mexsh.geth.yibark

  • @halemamohamed8850
    @halemamohamed8850 6 ปีที่แล้ว +1

    የዛላለም ኪሳራ

  • @ameenathaha1839
    @ameenathaha1839 6 ปีที่แล้ว

    yesuf mindinew penteh new islam new iyesusim muslim new anchim sitih wolejih

  • @asteremenu7266
    @asteremenu7266 2 ปีที่แล้ว

    ብትችይ የጀሚላን ስልክ ቁጥር ብትልኪሊኝ

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 6 ปีที่แล้ว +7

    የውላቹው ሙስሊም እህቶች አትሳደቡው ሰረቱውል ማይዳ ቁጥር 33 የገለፀችው ልክ ነው አንብቡት መጀመሪያ እኔ በአወራች ቁጥር ሱራ እያየው ነው እስኪ እዩት ከመሳደባቹው በፊት

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 5 ปีที่แล้ว

      ያለማበባችን ነው የሚያሳድበን እውነት ነው

    • @sentayehualemu6312
      @sentayehualemu6312 2 ปีที่แล้ว

      ቁርዓን ያለወንድ ከመሪየም በአላህ መንፈስ ተወለደ ያለለት መጸሀፍ ቅዱስም በእግዚአብሔእ መንፈስ ያለወንድ ከእመቤታችን ቅድስት ማርያም የተወለደው ከመወለዱም በፊት ከድንግል እንደሚወለድና የሕዝብን ሀጢያት ተሸክሞ ስለሰውልጆች ሀጢያት እንደሚሞት የተነገረለት ኢየሱስ ክርስቶስ (ኢሳዓልመሲህ) ከውልደቱ ጀምሮ ከሞት ተነስቶ ከፍ ከፍ ብሎ ማረጉም በምድር ላይ ከነበሩት ነቢያት ሁሉ ይለያል!! ከማንም ጋር የማይመሳሰል አምላክ ሆኖ ሳለ ስለሀጢያተኞች ውርድ ብሎ የተዋረደ በትንሳኤ የከበረ ትሁት ድንቅ መምህር አምላክና ጌታ ነው!!!
      ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ሆኖ ከሰው በድንግልና የተወለደበት ምክኒያት ግልጽ ነው ብዬ አስባለሁ ሁላችሁም ተባረኩልኝ🙏💜💜💜

  • @uaeking9430
    @uaeking9430 6 ปีที่แล้ว +1

    ክፍር

    • @uaeking9430
      @uaeking9430 6 ปีที่แล้ว

      ወላቃ

    • @zahraahussain4868
      @zahraahussain4868 6 ปีที่แล้ว

      Uae King አትክፍሩ ሁልየም ብትዋሹ ጀነት ይናፍቃችሀል ጀሀነም

  • @borusgamachu6732
    @borusgamachu6732 6 ปีที่แล้ว

    me too here

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 ปีที่แล้ว +5

    እየሱስ ያድናል ተባረኩ

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  6 ปีที่แล้ว

      Nishan Raday ስለሰጠሽን አስተያየት ተባረኪ if you Can you please share like and subscribe አድርጊልን ተባረኪ

    • @user-db3wb8xc4x
      @user-db3wb8xc4x 5 ปีที่แล้ว

      አሜን እየሱስ ያድነል።

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    ላሀ ይክራ ፊዲን አላህ ይዳያ ይስጥሽ ባይማኖት ማስገደድ የለም ላሀ ይክራ ፊዲን

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe 6 ปีที่แล้ว +1

    wengel waga yaskfilal. Eysus yadinal.

  • @fatimahussain8131
    @fatimahussain8131 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂጨርሽለማዳመጥአልታገስኩሽምይልቅስለመጨፈርእዲመቻችሁነውእምትተባትቡትሂዳያውንይልቅይምራችሁ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እየሱስ የማምለጫ አለት እየሱስ ጌታ ነው

    • @user-yv1fd8ze8t
      @user-yv1fd8ze8t 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ ወላሂ ክክክክክ ቁረአን እዳዛ የሚባል ቁረአን አለ እዴ ክክክክ

    • @rabiarabia8443
      @rabiarabia8443 6 ปีที่แล้ว

      Nishan Raday እየሱስ ፈጣሪ አይደለም. ካፍሮች ስትሞቱ ለራሱ የጀሀነም. ናችሁ. የቁራአን ማስረጂ አለ

    • @dhuhaalzayani698
      @dhuhaalzayani698 6 ปีที่แล้ว

      ዘፈኑለዛሬአይመጥንም

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 2 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ። ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም።
      ዮሐንስ 1:1-3

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ ያለኝን እጂ ከራሴ ምንም አልሻሀ ይላል በደንብ አንብቡት መፀሀፍ ቅዱስን ፈጣሪ አባት የለውም

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 2 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ። ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም።
      ዮሐንስ 1:1-3

  • @zaawo5803
    @zaawo5803 6 ปีที่แล้ว +1

    እዚህጋሙስሊም የሆናችሁእስኪመማር ማስተማርልመዱ ማበብሀፅያትአይደለም ስለዚህእውነቱን ለመርዳት ከፈለጋችሁ ሁለቱንም አብቡከዛእራሳችሁን ታገኙትአላችሁ

  • @user-gd3ez6vn7k
    @user-gd3ez6vn7k 6 ปีที่แล้ว

    Wushetamneshe.eisa.is.ya.allah.bariya.naw

  • @ifujdjf1097
    @ifujdjf1097 6 ปีที่แล้ว

    wushetam imnat be wushatinat aydelam anchi si jemar Muslim aydelashim kiftaf zare babirr tagastesh new awqabed shahada ba gid aydelam anchi wushetam Islam be tihitina inji be gid aydelam anchi xesh

  • @ameenathaha1839
    @ameenathaha1839 6 ปีที่แล้ว

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👆👆👎👎👎kafir akafir new jenet lesuh hirm nat

    • @neimaahmed3497
      @neimaahmed3497 6 ปีที่แล้ว

      Ameena Thaha የናዝሬትእየሱስ??ያዳስአባውእየሱስማነው??ቦጎችነገርናችሁ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 4 ปีที่แล้ว

      @@neimaahmed3497 sele eyesuse mawek teflgyalesh

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    አላለቀሰችም

  • @hanaygata9371
    @hanaygata9371 6 ปีที่แล้ว

    jagen ye.r set yawengal areba bayesusm kazeh baley ywnagel gelabe yeglatebs

  • @fozigetchi6289
    @fozigetchi6289 6 ปีที่แล้ว

    አው ሰላት ታደርጊው አለሽ አይደል

  • @user-bd2hm3pc1e
    @user-bd2hm3pc1e 6 ปีที่แล้ว +1

    በእስልምና ሙዚቃ ይፈቀዳልን ያዳመጥሽው ወላኛ

  • @ameenathaha1839
    @ameenathaha1839 6 ปีที่แล้ว

    wusheteamochih

  • @user-yr9uc6ru4g
    @user-yr9uc6ru4g 6 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ለተሳዳቢዎች ጀሚላ የሚለዉ ስም ነዉ በቃ ምን ትሁን

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    ለውላቹም አማኞች አንሸወድ እስኪ እየሱስ ጌታ ነኝ ያለበት ቦታ ንገሩን እስኪ እንመናቹ አለቀ

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 2 ปีที่แล้ว

      ዮሐንስ 13 (John)
      13፤ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።

    • @sentayehualemu6312
      @sentayehualemu6312 2 ปีที่แล้ว

      @@enkumengist1668
      ኢየሱስ (ኢሳዓልመሲህ) አብን ያየ እኔን አይቷል ብሎም እኔና አብ አንድ ነን ያለና የሚኖር አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ብሎ አምላክነቱን ነግሮናል ኢየሱስ የሀጢያተኞችን ሀጢያት የማስወገድ አቅምና ስልጣን ያለው ቀድሞ እሞታለሁ ደሞ እነሳለሁ ብሎ እንደተናገረው አድርጎ ከዘላለም ሞት እንደሚያድነን ከሞት በመነሳት ያሳየን አምላክ አዳኝና ጌታ ነው!!!

  • @user-gd3ez6vn7k
    @user-gd3ez6vn7k 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk

  • @lailadelim6154
    @lailadelim6154 6 ปีที่แล้ว

    👺👺👺👺👺👺👺👺👺

  • @teklerishanrshan9670
    @teklerishanrshan9670 6 ปีที่แล้ว

    mate yewerdebete eyesuse kirstose asmesayoche

  • @umufaraatub7253
    @umufaraatub7253 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    አላህንና መልክተኛውን የሚዋጉ በምድር ላይ በማጥፋት የሚተጉ ቅጣት መገደል ወይም መስቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቁረጥ ወይም ወሀገር ማባረር ነው። ያህ በነሱ በቅርቢቱ ሀለም ውርደት ነው። በመጨረሻይቱ ለእነሱም ከባድ ቅጣት አላቸው። ሙሉን አስቀመጥኩላቹ አገናዥብት እስዋ ግማሹን አምብባ ጨረሰች ግን ብጨርሰው ኖሮ ይሽረዋል አንብቡት መስክሩ

  • @ygft4193
    @ygft4193 6 ปีที่แล้ว

    አንድ ነግርላስታውስሽ እወዳላሁ ኢስላ ምሰላም አውቃ ለሁያልሽ። ስለሙስ ሊምከምትሰብኪ ይልቅእወቂ እሽ እውቀት ይበልጣል እውቅ ያለውበአርባ ያውቃል ።ስለኢስ ላም አንቡ እናተርዱ እሽ ስናነበባች ሁትጠቀ ማላች ሁእጂ እትጎዱም። ደግሞ ጀሚላ ተብየዋ አንድ ነግርልገርሽ ።ኢስላምውስጥ መበላቀጥ የላም እሽ ላዛም ነው ውድኩፍር የባሽው ስጀመር ሙስሊምአይደ ለሽም

  • @ygft4193
    @ygft4193 6 ปีที่แล้ว

    ሙስሊ ምብትሆኝ ወደክ ርስትና አትመጭም ለምን ካልሽ ትክክለኛው መንገድ ኢላም ስላሆነ ነው እልሻለሁ ወይምበደብ አታውቂም ማለት ነው

  • @ygft4193
    @ygft4193 6 ปีที่แล้ว

    እናተአንድ ጥያቄልጠ ይቃችሁ ሁላች ንምስንፈ ጠር ሙስሊምነን ሙስሊምካል ሆንንታዳ እናተእደ ገናላምድነው የምትጠቅት ለምን ይመስላች ኧል ለምንበዛው በተፈጠራችሁበት አንድ አምላክን አትገዙም የዋህ ናችሁ አላህ ቀጥተኛውን መገድይም ራችሁ

  • @user-ol9mg6vd4w
    @user-ol9mg6vd4w 6 ปีที่แล้ว +2

    ከአላህ፡በሥተቀር፡በሀቅ፡የሚገዙት፡ታላቅነትም፡የሚሠጠው፡የዘላአለም፡ህይወት፡የለም፡ወደፊትም፡የሚኖር፡ትላንትም፡የነበረ፡ዛሬም፡ያለ፡የማይወልድ፡የማይወለድ፡እሡአላህ፡አንድነው

  • @ameenathaha1839
    @ameenathaha1839 6 ปีที่แล้ว

    sin bikeflush indezhi afishin arbah metir yasrezemshiw

    • @Dream-bebe
      @Dream-bebe 6 ปีที่แล้ว

      Ameena Thaha ... Egziabeher aynishin yikfetew. Jesus Christ is Lord. Weather you believe it or not! if you like it or not , if you receive His gift of salvation and confess your sin, He will surely forgive you. If you deny Him in public and reject Him. He will reject you in-front of God Almighty. Choose Life today !!!

    • @ameenathaha1839
      @ameenathaha1839 6 ปีที่แล้ว

      B B laneteh leh metewochih libinah yistachuh

  • @sadeeeumeer3309
    @sadeeeumeer3309 6 ปีที่แล้ว

    kkkkk hodamoch medre yafer Genfo aye Arbga geltu

  • @fozigetchi6289
    @fozigetchi6289 6 ปีที่แล้ว

    መንገድሽን የሳትሽውስ አንቺነሽ

  • @user-gd3ez6vn7k
    @user-gd3ez6vn7k 6 ปีที่แล้ว

    Wushetamneshe.balefaw.musllim.nag.stsabkiy.naber.dadab.nesh

  • @fozigetchi6289
    @fozigetchi6289 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ቶባ ምገባው አልሽ የትነው ምትገቢው

  • @ameenathaha1839
    @ameenathaha1839 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkk asmesayi anchin biloh arbegnah atalayi

  • @halemamohamed8850
    @halemamohamed8850 6 ปีที่แล้ว

    እናንተ የስሚትተከታይ ታችሁእሽ

  • @user-dl1xz9jw9o
    @user-dl1xz9jw9o 6 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ የናተን መጽሀፉ በደብ አንበብቡት ለምን ብንል ሂጃብ ያለበሰች ሲትልጅ በሚዳ ያገኘ ይላጫት ነውየሚለው። አላህን ፍሩ ወደነበራችሁበት እስላም ተመለሱ ፈጣሬን 1አላህ ነው።

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ያገኝይላጫት 😂😂ከየት አገኝሽው ??

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    በቀን 17 ነው የምንሰግደው

  • @user-gd3ez6vn7k
    @user-gd3ez6vn7k 6 ปีที่แล้ว

    Kafir.tertert.nw.saymashe.eslam nyazy

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    አንቺ ጀሚላ እድሜሽ እንዳለ ሙስሊም ኦነሽ ብዙ ይቀርሻል ስለ እስልምና ከምትናገሪው ተረድቼ አፃልጅ በቀን ስንቴ እንሰግዳለን ብንለው 5 ስቴ ይለናል አንቺ ግን 7 ብለሽ ተሸውደሽ ተመለሽ አውንም ከኦንሽ ተመለሺ

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    የሚለው እኔ ልፃፍላቹ ቅጥፈትዋ። የሚለው ውላቹም ገብታቹ አምብቡት

  • @halemamohamed8850
    @halemamohamed8850 6 ปีที่แล้ว

    የተፈጠራችሁበትን ሀይማኖትእስላም
    ነው ወርቆ የይነሳ ፎቶበማምለክ
    ጊዜያችሁን አበላሻችሁ

  • @rehimaasfaw853
    @rehimaasfaw853 6 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ
    አንቺ አሮጊት ግን ሰባራ ጥርስ ምናባሺ አውቀሺ ነው ደግሞ 5ወቅት ሶላት ሰግጄ ነበር የምትይው ጃሂል ነበርሺ ስለእስልምና ጠለቅብለሺ ብታውቂይ በስእል አታምኝም ነበር ያም አለ ይሄ የፍርዱ ቀን ይለያል ማን እንደሚሸንፋ

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    የእየሱስ አንድ ቦታ አምላክ ነኝ ሳይል በግድ አምላክ ነው አላቹ ህሺ ካለ ንገሩን እስኪ ከብዙ ትንሹ ጥያቄ የምታዩት ውሉ መልስ ካላቹ ንገሩኝ እስኪ አትሸወዱ ፈትሹ አምብቡ እስኪ እንማማር መልስ እጠብቃለው

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 ปีที่แล้ว

      Amlak nw yegetoch geta

  • @fozigetchi6289
    @fozigetchi6289 6 ปีที่แล้ว

    ምን እንደምትናገሪ እራሱ አታውቂም ክክክክክክ በእስልምና ስም የሚወጣው ካደጉ በሃላ ወደቁርአን ሲኬድነው እንዴ ጉድፈላ እረመጀመሪያ ውሸትሽን አስተካኪ