#የሒወቴን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มี.ค. 2024
  • #የሒወቴን 📌ጠረን📌
    የቀየረውን 📌ላስተዋውቃችሁ📌
    የመሲ 📌የሒወት 📌ምስክርነት 📌ክፍል
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 19

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ በብዙ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ linkun እባክሽ አስቀምጪልኝ ተባረኪ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @tilashworkfeleke3363
    @tilashworkfeleke3363 4 หลายเดือนก่อน +3

    ረቂቅዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ከሚመሰከረው ባለፈ አንቺ ራስሽ ሰወችን የምታበረታቺበት ከምታካፍይው ነገር ከምክርሽ ብዙ ተጠቅሜያለሁ በርቺ ተከናወኚ ጌታ እየሱስ በእጥፍ ያብዛልሽ የኔ ውድ እህት❤

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 3 หลายเดือนก่อน

    የሚደነቅ ምስክርነት ነው... እግዚአብሔር ይመስገን.. እንዴት አድርጎ እንዳዳናት ይገርማል... ይደንቃል... ከሲዖል በር የሚያድን አምላክ የሆነ አባት ነው.. ስሙ ከፍ ከፍ ይበል።

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ጌታ ምህረቱ የእንደገና አምላክ ነዉ ::እንዳንቺ በደስታ የሰማሁት ምስክርነት የለም ጌታ ይባርክሽ

  • @meseretgezu2963
    @meseretgezu2963 4 หลายเดือนก่อน

    ረቂቅየ ጌታ ይባርክሽ linkun እባክሽ አስቀምጭልን

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you both 🙏

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላንቺ ጌታን እባርካለሁ🙏ጌታ ትልቅ ነዉ። እዉነቶን ነው ለኘም ትምህርት ነው ምንም ሳንናገር እሱ ስራዉን ይሰራል ይችማ አትሰማም አንበል። እሱ በየቦታዉ አለ እኛ ግን መታዘዝ አለብን እንመስክር ችላ አንበል።

  • @meseretgezu2963
    @meseretgezu2963 4 หลายเดือนก่อน

    ረቄቅየ ስለምታረጊልን ነገር ጌታ ይባርክሽ እህቴ የፀሎት linkun እባክሽ በዚህ አስቀምጭልን

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  4 หลายเดือนก่อน

      t.me/PrayerRoomBodyofChrist
      24/7PayerRoom lehulum yetezegaje ye 24 Yetselot Sefra

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 4 หลายเดือนก่อน

    Eyesus geta new
    Ewinet hulum yashelal ,
    Tbarekulin ❤❤❤🙏📖🙏

  • @wubalemabraham9661
    @wubalemabraham9661 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በዚኛው ሳምንት ቀጣይው አልቀረበም
    ተባረኩኩ

  • @user-bs6lk1qn2e
    @user-bs6lk1qn2e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareke❤ tebareku❤

  • @tsigemegra8307
    @tsigemegra8307 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ይብዛላችሁ

  • @jannatjannat8147
    @jannatjannat8147 4 หลายเดือนก่อน

    የቻል ሸሎም አሜኑኢል ደና ነዉ ማሚ ሠላም ናት

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 4 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarikish Rick

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 4 หลายเดือนก่อน

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰