ድጋሚ ጦርነት ሊጀመር? የትናንት የወንድሞቼ ደም የት አለ? | አስቴር በዳኔ | Haleta Tv | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 เม.ย. 2022
  • #ethiopia #haletatv

ความคิดเห็น • 771

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 2 ปีที่แล้ว +74

    አይዞሽ አስቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይጥላትም በርትተን እንፀልይ !

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 2 ปีที่แล้ว +26

    እንዴት እመሻቹ ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቼ እስቴር እህታችን እኛም የኢትዮጵያ ነገር ግራ እጋብቶናል ወግኖቻችን ።

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee 2 ปีที่แล้ว

      ለምን ግራ ይገባሀል የ 27 አመቱ ጨለማ እየበራልህ ነው።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 ปีที่แล้ว +18

    አስቴርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ተናግሮ
    መሞት ይሻላል የእውነት አምላክ ይፍረድባቸው
    ዘረኝነት ለኢትዬ ጥንብ ነው ጥንቦችን ያንሳልን

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +9

    አስቱዬ በጣም እናመሰግናል ሚስኪን አማራ አላህ ይድረስልን የአብይ ሴራ አያበቃም ፀረ አማራ 🥺🥺💔💔

  • @belayalemu5173
    @belayalemu5173 2 ปีที่แล้ว +17

    አስቱ ልክ! ኢትዮጵያዊ እንጂ አማራ ነኝ ብሎ የማያውቀውን ህዝብ" አማራ"ብለው ታርጋ የሰጡትና የሚጨርሱት ጠርዘኞች ራሱን ሲከላከል ደግሞ "ስሙን ለሠው አወረሰው" ፤ "የእምዬን ወደ አብዬ ልክክ" እንዲሉ" ፅንፈኛ አማራ"እያሉት ለዕርድ ደጋግመው እያመቻቹት ነው። self defence is virtue , a mean,not extremism! ሕዝብ ራሱን ከጥፋት መከላከል ይኖርበታል። አቃፊ ነን የሚሉት ጎሰኛ ተረኞች አዞ ሲውጥ እንጂ ሲያቅፍ አናውቅም እያስባሉን ነው!!

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 2 ปีที่แล้ว +75

    አስቱ ጭንቀትሽ ጭንቀቴ፣ ሰጋትሽ ፣ ሰጋቴ ነው ግን ግን በፅናትና በትጋት ፀሎት ያሰፈልገናል ወደ ፈጣሪያችን መፀለይ ያስፈልገና። ለሰው የማይቻል ለእግዝአብሔር ይቻላል ።

    • @emu3288
      @emu3288 2 ปีที่แล้ว +1

      True but we should watch what we are doing. If we are not aligned with God , he won't help us. We all have to pray with pure heart to get God's help and his blessings

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว +26

    አይዞሽ አስትዬ የምትወጂት የምንወዳት አገራችን ኢትዮጵያ በዚ በበሰበሰ ዘረኛ መንግስት አልተጀመረችም በሱም አትፈርስም የሚጠብቃት የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያቀላፋም አብይ አህመድ ልፋቱ እና ጥረቱ ይመስለኛል አገር ለማፍረስ የሚሰራ ነው የሚመስለው ግን መቼም አይሳካለትም ከነ ተንኮሉ ከነ ሴራው እሱ ይፈርሳል ይጠፋል
    ኢትዮጵያ ግን ሁሌም ትቀጥላለች ሀይሏ እግዚአቤሔር ነው ወደሱ መጮህ መለመን መማፀን አለብን

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 2 ปีที่แล้ว

      ENEKO:--27AMETE-MULU:BEZERE:EIEKEFAFELE:AGERE:SEYAFERESE:IENOREWENE:YALETENAAGERECHEWE:MENEWE:ZARE:WEDELAIE:ENESHENA:ALACHEWE:::

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว

      @@kelemkebede3423 Ena motu yeketel new yemetelew? Lewtu yemetaw bebado aydelem..bebezu meswatnet new. Seketelem betesfa...bemelkam megot....new. Yebefetun mawrat...yalefewen mawrat yet yadersal..zare lay hono yenegen maseb engi yemechew future ......selam,tesfa...yemeyametaw. yehe astesaseb mekeyer alebet...yalefewen lalemedgem yemeselegal lewtu yemetaw.
      Lemanegawem God bless Ethiopia and it's people and may HE give wisdom and good heart to the leaders!
      💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @dawitberhanu5625
    @dawitberhanu5625 2 ปีที่แล้ว +14

    ሀሌታ አስቱን ሁሌ ስለምታቀርቡልን ደስ ይላል

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 2 ปีที่แล้ว +24

    አስቱ እባክሽ ሀገር ለማዳን እንቺም ሽማግሌዎችን ተቀላቀይ ለእርቅ አዋቂ መሆን እንጂ ሽማግሌ መሆን ብቻ አይጠቅምም አንቺ ከምር ብዙዋችንን ትወክያለሽ ከምንም በላይ ሀገር ምን እንደሆነ ገብቶሻል ጌታ 100/100 ይረዳሻል እባክሽ እባክሽ ስለኢትዮዽያ 🙏🙏🙏😭😭😭

    • @asnakoabdi7929
      @asnakoabdi7929 2 ปีที่แล้ว

      True

    • @woubshetakafawork172
      @woubshetakafawork172 2 ปีที่แล้ว

      አባ ገዳዎቻቸውን ሳይቀር ያረዱ ና እያረዱ ያሉ ሰይጣን የሚቀናባቸው እርጉማን አስቴርን ምንድነሽ ብለው እንዲሰሙዋት ይጠበቃል ?
      የሰይጣንን አለቆች በፍቅር በሽምግልና መርታት እንደማይቻል ቅዱስ ከራሳቸው ታሪክ በላይ መፃህፍትም የሚገልፁት ጉዳይ ነው ::ይልቅ ያለ መስዋእትነት ድል የለም ,'ያለ ደም ስርዬት 'የተባለ ይመስለኛል ና ነፃነትን የሚሻ ራሱን ለመስዋእትነት ሊያዘጋጅ ግድ ነው ::
      ያለ መስዋእትነት ድል የለም !!!
      መፍዘዝ ከጨካኞች ሰይፍ አላዳነም ::ትእግስት , የዋህነት , የአማራን እናት , ያልተወለደውን የአማራ ፅንስ , የ12 አመቱን አማራ ብላቴና ነፍሱ ሳይወጣ ቆዳውን እንደ ፍዬል ከመገፈፍ አላስጣለውም ከኦነግ ቢላዋ አላዳነውም , የጎጃሜውን 14 ሴቶችና 3 ውንዶች የደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ ልጆች ን ከመንገድ ታግተው ደብዛቸው እስካሁን ከመጥፋት አላዳነም !!!

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 2 ปีที่แล้ว +16

    ወገኖቼ መጨረሻችን ምን ይሆን? አሁንስ ግራ የሚያጋባ ነገር ነው የገጠመን። ኢትዮጵያ እምዬ ችግርሽ ጭንቀትሽ ከልክ አለፈ መድሐንያለም ያስብሽ።

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 2 ปีที่แล้ว +30

    Haleta Thank you for bringing Astu on your show

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው አሱቱዬ እግዚአብሔር አምላክ አይጥለንም 🤲🤲🤲

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት አስቴር በዳኔ በጣም አደንቅሻለው ስለ ሀገር ሁሌም የምትጮሂ ጀግናዊት አሁን መሸ ሁሉም ካልታረቀ በመቃብር ውስጥ እንታረቃለን ጠብቂ ትንሽ ቀን በጣም አደገኛ አካሄድ ላይ ነው መሪዎች

  • @nigussegiday7148
    @nigussegiday7148 2 ปีที่แล้ว +9

    አሰቱ ጌታ ይባርክሽ ዛሬ በውሰጥሽ ያለውን እውነት በመናገርሽ ነገ አትፀፀችም ኢትዮጵያ አሟታል አሟታል ሐኪም ያሰፈልጋታል ሐኪሟ የሖነው እግዚአብሔር ይድረሰላት ቃሉ ንጉሥ በሰራዊት ብዛት አይድንም አዳኙ ጌታ ብቻ ነው

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው ለአፋር ህዝብ ብዙ አልተባለለትም መከራው በዝቶበታል

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 2 ปีที่แล้ว +25

    ዛሬ የኢትዮጵያን ጉዳይ ለሉዑለልዑላን ኃያሉ ኢግዚአብሔር እንተውለት እርሱ ኢግዝአብሔር መፍቴሔ አለው።

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን !!! እግዚአብሔር በሰዓቱ ስራውን ይጀምራል 💚💛❤️

  • @asrathaile7499
    @asrathaile7499 2 ปีที่แล้ว +31

    አቶ አብይ አህመድ እረሱት እሸቴ ሞገስን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 አባትናልጅ የተሰዎበት ታዲያ ዛሪ ይህንን አማራ ፋኖን ሊያስወጉት ነው አፋርን እቃጠሉት ገደሉት አማራን ፋኖን የእርሶዎን ጋሻ በዘሮት ሊያስገድሉት ተነሱ እግዚአብሔር ይፍረድ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ የሆነብንን እይ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 2 ปีที่แล้ว +1

      ABE:AMARA:OROMO:EYALEKEKE:BEIEMEDYAWE:TELENE:IEMETEZERA:WEYANENA:KETEREGA:EDEHONKE:IETAWEKE:NEWE:SELEZEHE:AGERE:BENATE:MASHEKABETE:ATEFERESEME:IEMETESETUTE:COMENETE:HULU:BETELACHA:IETEMOLA:BECHANEWE:GETA:IEKERE:IEBELACHEWE:

    • @ethiopiatheethiopia8090
      @ethiopiatheethiopia8090 2 ปีที่แล้ว +1

      መለስ ዜናዊ እኮ ነግሮናል ፖለቲካ ሃይማኖት አይደለም ይለዋወጠል ትልቁ አሳ ትንሹን አሳ እየበላ ሰውነቱን ያዳብራል የኢትዮጵያውን ፖለቲካ ደንባራ ነው : በጃነሆይም በደርግም በአባት ወያኔም በልጁ ዉያኔም(ብልፅግና) ከቀበሌ እስከ ጠቅላይ ሚንስትሩ ድረስ የሚገኙ ባለሥልጣናት ወንዱም ሴቱም በኔ አይን እዩ: አይናችሁን ጨፍኑ ነው: መንገድም እውነትም እኔ ብቻ ነኝ ለሃገር የማስብው : የሚሉን: ከፈጣሪ ይቅር ካላለን መፍተሄ: የለው::

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiatheethiopia8090 TEKEKELE:BELEHALE:IEFETARE:TATE:TALKE:IEGEBALENE:EGA:SELAME:NEWE:IENAFEKENE::::

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 2 ปีที่แล้ว +26

    የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት ወጥቶ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጦርነት በቃን እንበል እግዚአብሔር እንለምን

  • @ridwangatur4428
    @ridwangatur4428 2 ปีที่แล้ว +7

    አስቴር አይዞሽ በርቺ

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቴር በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ኢትዮጵያዊ።

  • @suzangirma6829
    @suzangirma6829 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክሽን.አምዬ እሰቲ ሌሎችንም ኢትዬጵያኖችቾን ጥሩ ሰዎችን .ኣንዴች
    ያሉ ሰላም ወዳዶችን አሰባሰቢ ይህ ዘረኝነት
    ይውደመ ጌታሆይ አቤቱ ማረን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያ ንፁሀን ጠብቅ

  • @tiruyeendeshaw3110
    @tiruyeendeshaw3110 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤትዮጵያን ፈጣሪ ይመልከታት💚💛❤️

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱጌታ ሆይ! አንተ አስበን። 😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @web4924
    @web4924 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን የሠራዊት ጌታ አገራችን ኢትዮጵያን ህዝቡ ፈጣሪ ይስብልን፣ፍቅር ሠላም፣ ያምጣልን፣አሜን💚💛❤

  • @alexgirma9872
    @alexgirma9872 2 ปีที่แล้ว +38

    ኢትዮጵያ ህዝብ እስከ ዛሬ ድረስ በፈጣሪው ነዉ የምንኖረው የሚመሩን መልካሙን ያሳስባቸው

    • @denbel426
      @denbel426 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia is not any longer existence you should ask Asylum OROMIA STATE

    • @emu3288
      @emu3288 2 ปีที่แล้ว +1

      @@denbel426 shame

    • @ethiopiatheethiopia8090
      @ethiopiatheethiopia8090 2 ปีที่แล้ว +2

      አረ አትቹኩል ደንበል: በእድሜችን ብዙ ነገሮች አይተናል :: በጃነሆይ ዘመን ጃነሆይን መንካት እና ፀሃይ ብርሃንን መንካት በደርግ ጊዜ ደርግን መግፋት እና ታንክ መግፋት በህውሃት ጌዜ ለመቶ አመት እንገዛለን እንደ እጅ አንድ ለአምስት አሁን ደሞ ብልፅግና(ብልግና) ለመቶ አመት ይገዙልናል ይለናልና ከእንድ ኢትዮጵያ ብዙ ያያ ወችን ፈጥሮል : አማርያ ኦሮሚያ ትግርያ ሶማሊያ (ሐረር) ኬንያ( ያቤሎ) ሱዳንያ( ቤንሻንጉል) ....ወዘተ ብቻ እድሜ ስጥቶህ ለማየት ያብቃህ: ስላም ሁን

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 2 ปีที่แล้ว

      @@denbel426 አይ መስሎሀል የመጣው ማዕበል አንተንም ነው ጣራርጎ ይዞህ የሚሄደው የኛ ጠባብ

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 2 ปีที่แล้ว

      @@denbel426 ደደብ፣ እንዳንተ ዓይነቱ ደንቆሮ ነው ስለአገርና ስለ ወገን ማሰቢያ አዕምሮ የሌለው፣ ሌላው ጠፍቶ ኦሮሚያ የሚባል አገር ትኖራለች ብለህ ታስባለህ?? Shame on you idiot‼‼‼

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 2 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ ፡ የብሔር ፖለቲካ ይብቃ፡ አንቀጽ 39 ዘጠኝ ይፍረስ፡፡ አንድ እንሁን፡፡ አብረን እንሁን፡ አብረን እንብላ!! እባካችሁ፡ ኢትዮጵያን አሳልፋን አንስጣት፡፡ እባካችሁ፡፡ እባካችሁ፡፡ ሕመም ይብቃ!! ለእናቱ አስራት የሰጣትን፡ አገር ፡ አናጥፋት፡፡ እንጸልይ፡፡ እናድናት፡፡ ብዙ መስራት
    እንቸላለነ፡፡ ትልቋን ኢትዮጵያ አንግደላት፡ አናድናት፡

  • @SEP2922
    @SEP2922 2 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ ዘመንሽ ይለምልም! እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰዉ ግን አያስተዉልም ይላል ቅዱስ ቃሉ! ጆሮ ያለዉ ይስማ!!!!!!!!!

  • @danielhein2045
    @danielhein2045 2 ปีที่แล้ว +10

    አንቺን የመሰለ አንጀተ ሩህሩህ እህት ሰዎች በኮሜንት ሲሰድቡሽ ሳይ አዝናለሁ :አንቺ ግን ፀንተሽ ስለእውነት ቁሚ:: አስቴር እስራኤልን ያዳነችው እንዳቺ ደፋር ስለሆነች ነው ጌታ ካንቺ ጋር ነው::

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 2 ปีที่แล้ว +6

    ትዮጵያን ማዳን ከተፈለገ ሁሉም ህዝብ ከአማራ ህዝብ ጎን ሊሰለፍ ይገባል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ 30 አመት እንደወንጀለኞ በተገኘበት ተገድሏል አሁን ደግሞ ኦነጉ አብይ አህመድ በተረኝነት እብሪት ተወጥሮ ከጭንቅ ያወጣውን የአማራን ህዝብ ጦርነት አውጆበታል ያልገባቸው ነገሽ ግን ማንም ማንም አሸናፊ የለም ከተፍንም አብረን መጥፍት ነው ከኖርንም ተከባብረን ይሻላል ያለዚያ አብይ እንደጋዳፊ እንደ ሳድአ ሙሲን አሞሟትክ ይከፍል እሳቱ ከመጣ ማንንም አይምርም እመን ኢትዮጵያየ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል እውነት ነው አማራ ደግሞ ለማያያት ሀገሩ ስንት ዘመን ከነልጅ ልጁ ሞተ ተዋረደ ተሰደደ ተሰደበ ሀገሬ ሀገሬ በማለቱ እኔማ ስለሰው ልጅ ፍቅር በመስቀል ላይ ስለሞተው ግን ሁሉን ማድረግ የሚችለውን ክርስቶስን ይመስለኛል ይህ ሁሉ ሌሎች ብሔሮች ዳር ቆመው አይመለከተኝም በማለታቸው ነው ለጠላት የሚያስቸግረው ሀገሬን የሚለው ሁሉን አቃፊውና አፍቃሪው አማራ በመሆኑና በመሆኑ ነው በቃ ሌላው ብሔር ስለሀገሩ ምንም አይመለከተኝም ያለ ይመስለኛል እስኪ እንግዲ እናያለና የክርስቶስ የስቃይ ዘመንም ወቅትም ይህ ጊዜ ነበር ማን ያውቃል ገዳይ ክንዱ ወልቆና ተዋርዶ ሟችም ተክስ እምናይበት ዘመን ይመጣል አይቀርም አይቀርም ጌታ ሆይ ሀገሬን ሀገሬን ይህን ወገኔን ተመልከትልን እናውቃለን እኛ ተስፋ ስንቆርጥ አንተ ስራህን ትጀምራለህ

  • @mierafgossaye5683
    @mierafgossaye5683 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ይጠብቀን።

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ ሥወድሽ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +6

    የብልፅግናን # (የብልግናን ጥግ ያየንበትን ) ፓርቲ ውድቀቱን ያፋጥንልን ሌላ ምን ይባላል

  • @tsedaygebreyes5348
    @tsedaygebreyes5348 2 ปีที่แล้ว +18

    Stand with the Amhara people all Ethiopians are stand up for Ethopianism

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee 2 ปีที่แล้ว

      why we should stand with Amhara? Any reason?😁

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว

      Because we are one Ethiopian.

  • @ethiopiatheethiopia8090
    @ethiopiatheethiopia8090 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቴር ላንች እድሜ ጤና ይስጥሽ : አረንጏደ ቤጫ ቀይ ቀለማት ክሮች እንድ ላይ ሲገመድ እንድሁም ቀይ ነጭ ጥቁር ቀለማት ክሮች አንድ ላይ ሲገመድ ሳይ ሲኖረኝ ሙሉ ሰው ነኝ እገምታለሁ: የመጀመርያው ኢትዮጵያዊነቴን ሁለተኛው ክርስቲያነቴን(ኦርቶዶክስ) የሚገልፅ መሆኑን አያቴም አባቴም ስለ አስተማሩኝ

  • @user-de7mv3wt4r
    @user-de7mv3wt4r 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ።
    ለሚመለከተው ሁሉ ፡- ችግር ውስጥ ባለንበት በዚህች ሰዓት የኛ እንጂ የኔ ብቻ የሚል ስግብግብነት ሁላችንንም ያጠፋናል እንጂ አንዱ ሞቶ ሌላው በሰላም ይኖራል ማለት አይታሰብም፡፡ አዲስ አበቤ ዝም ያለው በምክንያት ነው ፈርቶ ግን አይደለም፡፡ በህልውናው የመጣህ ዕለት ግን እመነኝ ላትመለስ ያጠፋካል፡፡

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 ปีที่แล้ว +2

      Ewente newe ye Addis Abeba hezebe yeseletene newe. Abero menoer yemeyaweke ene date home ega Tekele. Egezabehair yedereselene , delaminate yaweredelene.

    • @SEP2922
      @SEP2922 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀቅ👏👏

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ ድረስልን 🙏🙏

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu 2 ปีที่แล้ว +2

    አስትዬ እግዚአብሔር በጣም በጣም አዝኖብናል እጅግ በጣም ከባድ ፀሎት ያስፈልጋል ሁሉም ነገር በጣም ተለዋዉጦል ሌላው ቢቀር በሙስና ብዙዎቹ ተዘፍቀል ኧረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ማለቂያ የለውም

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ኤስቴር በዳኔ ጌታ ይጠብቅሽ አሜን አሜን አሜን

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 2 ปีที่แล้ว +10

    Here you come gain Astu! Selam la selam felagehula!!!! Astu your mentality is way over most people ( I thank your parents for rising you well). Tell the truth that is your God given gift!!!! I enjoy listening to you.

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ አባባል ትልቋ ኢትዮጵያም የእነርሱ ነች አልሽ እነርሱ ያንቺን ያክል ሩቧን ያክል አያስቡም ቸሩ አምላክ ለሀገራችን የመከራዋን ዘመን ያሳጥርልን

  • @yodityemane6729
    @yodityemane6729 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀገር በልመና አትቀጥልም ህዝቡ በቃችሁ ብሎ ሁሉንም ማባረር ብቻ በተለይ አብን ማውረድ ነው መፍትሄው የምን እግር መውደቅ ነው እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ ኢትዮጵያዊ ጉድ እኮ ነው

  • @abe4871
    @abe4871 2 ปีที่แล้ว +6

    ምነው ስልጣን ላይ ያሉት ሁሉ ነገር ቢቀርባቸው እና ህዝቡ አብሮ ቢኖር ቢተውት. አራት አመት በተንኮል በሴራ አሳለፍን ምነው ለእግዚአብሄር ብለው ቢተውት. የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ህዝብን ግደሉልን አፈናቅሉን ቦታ ዝረፉልን አላለ ምናለበት ተበድለን ነበር አሁን እኛ ተረኛ ነንየሚለውን ቢተውት. የኢትዮጵያ ህዝብ የትኛውም መንግስት ቢሆን ሳይመቸው ደሀ ሆኖ ነው የኖረው. አሁን አማራ ህዝብ በየትኛው ግዜ ነው ገዢ የነበረው ? ምን አልባት ጥቂት መንሳፍንት ጥሩ ኖረው ይሆናል ግን ሙሉ አማራ ደሀ ነው . አሁን ያሉ ፓለቲከኞች በዘረፉት ዘምን ሲቀየር የኦሮሞ ህዝብ እንዲህ ሲያደርግ ነበር ልንል አችልም! እረ ባካችሁ መንግስት ላይ ያላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ በእግዚአብሐር ስም እንጠይቃለን. ከሌላ ብሄር የሆነውስ ስለሀገራችን ምንም አያገባንም ማለት ነው? እስቲ እባካችሁ ህዝቡን ተውት

  • @chewatube702
    @chewatube702 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቱዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ መልካም እግዚአብሔር ሀገርና ወገኖቻችንን ከመከራ ታደግልን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🙏🏾

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 2 ปีที่แล้ว +7

    Aster you should stand for the whole Ethiopians not only for individual culture and language Thiscatastrophe happen for the whole Ethiopian not for individuals😢😢

  • @etyogirumetyo3096
    @etyogirumetyo3096 2 ปีที่แล้ว

    እሥቴር በእውነት እንደአንቺ ለሀገር እና ለህዝ እንባሽን አፍሠሻል ውድ እህቴ ሥለእውነት ብለሽ ነውና የአቺ እንባ በከንቱ አይቀርም በርቺ

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቱ አይዛሽ ወደ ፈጣሪያችን መፀለይ ያስፈልገና ለስው የማይችል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 2 ปีที่แล้ว

    አስትዬ አንቺ የምትናገሪው ለባለስልጣኖቻችን ተረተረት ነው እሳት ለነካው ብቻ ነው ማቃጠሉን የሚያውቀው ቁጭ ብሎ ለሚያየውማ እንደጅረት ውሃ ደስ ይላል እነሱ አንድ እግራቸው ውጪ አንድ እግራቸው ግቢ ነው ያለው የባሰ የመጣ ቀን ሕዝቦን እሳት ላይ ጥለው እብስ ነው አስትዬ አንቺን የእውነት አምላክ መድኅኒያለም ይጠብቅሽ🙏

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ኢትዮጽያዬንና እዝቦቿን ያስብ!!!!!!ሁላችንም በአንድነት እንጸልይ!!!!የኢትዮጽያን ክፋት በአገራችን ብቻ ሳይኦን በተሠድንበትም ምድር ከፍቶአል!!!!ኢትዮጽያዊነት የሚያሳፍር አየኦነ ነው!!!እንጸልይ እግ/ዚር ይድረስልን!!!!

    • @bizuneshworku4144
      @bizuneshworku4144 2 ปีที่แล้ว

      Fetehe le Ethiopia enatoch,fetehe le Ethiopia enatoch,fetehe le Ethiopia enatoch,fetehe fetehe le Ethiopia enatoch,fetehe le Ethiopia enatoch,fetehe............ wetatochen bemechres enatochen ataselksu

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 2 ปีที่แล้ว

      How come God bless the devil nation? Do you think God has ear for Ethiopia ? I don’t think so !

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 2 ปีที่แล้ว

      @@thematteroftime4486 Do you think God belongs to Woyane or Junta???

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 2 ปีที่แล้ว

      @@amenyihun2418
      I am sure you are Hodam Amara

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 2 ปีที่แล้ว

    #የኢትዮጵያን መጨረሻ ጌታዬ ሆይ ሳልሞት ፍፁም ሰላሟን አሳየኝ፡፡

  • @egm3752
    @egm3752 2 ปีที่แล้ว +4

    መንግስትን ሆ ብሎ ይደገፍ የነበረው እኮ አማራው ነው: የማይቀር ከሆነ ከአማራው ጋር ጦርነት ግን ሁላችንም ሟች ነን: በኢትዮጵያዊነት የፀናሁ ሰው ብሆንም በፍፁም ለወገኖቼ ለሞት ዝግጁ ነኝ: አባቶቼ የሞቱላትን ሀገር እኛ ተገደን እንድንረብሻት መንግስት እያስገደደን ነው::

  • @julianarega1133
    @julianarega1133 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️🙏🏽Sister Aster the best hero Ethiopia women you always standing for the true we love you so much . Ayezosh sister Aster Egzabeheir yetebekesh with all your family Ethiopia atefersem 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏽

  • @selethyopia3059
    @selethyopia3059 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለኢትዮጰያ ልክ እንዳስብ ስላደረግሽኝ አመሰግናለው

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze 2 ปีที่แล้ว +4

    Every time I try to distance from the Ethiopianism politics Aster Bedannea is encouraging me not to distance from our country political situation she is a true Ethiopian who really forges a true and concerned Ethiopianism keep up with your straggling you’re not alone I believe that Ethiopians are with us.

  • @pastormengistu1694
    @pastormengistu1694 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌታዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንግዲህ እያለቀስን እንጸልያለን የሚሰማ ካለም እንለምናለን እህታችን አስቴር እያለች ያለችው እውነት ነው አሁንም ምክር የማይሰማ ይህን ይወቅ ከዚህ ቀደም የተፈጸመው ሳይበቃ ዳዊት በበደለው እስራኤል አለቀ በእኛም ሀገር ይህ እንዳይሆን ያስፈራል ሆኖም እየጸለይን ነው የምንችለው ይሄ ስለሆነ።

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 2 ปีที่แล้ว +5

    የምን እግር ላይ መዉደቅ ሌላ ብሄርተኛ ያልሆነ መሪ እንፈልጋለን።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 ปีที่แล้ว +2

    God blessed your familys forever Aust 😇🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tegstmengstu9105
    @tegstmengstu9105 2 ปีที่แล้ว +2

    ጭንቀትሽን እጋራሻለሁ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን የፍጡር አቅም አይደለም አስቱየ አንችን ግን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቢያንስ እዉነታዉን ስሜት ስለምትጋሪ የእዉነት አምላክ ይጠብቅሽ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰውየው "መደመር "ብሎ "መደበር" ያዘብን እየተደበረብን ነው!!!! አስቱ አደንቅሻለሁ!!!!! በርቺልን!!!!

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 ปีที่แล้ว

    አስቴርዬ የኢትዮጵያ አምላክ እኮ አይተኝም አያንቀላፋም በርትተን እንጸልይ

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቴር የዛሬ ንግግርሽ 😭😭😭😭ልቤን ነክቶኛል እውነት ብለሻል

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 ปีที่แล้ว

    ችግር ከተፈጠረ በግዜ መፍቴ የሚሰጠው መለመን አይደለም እውነትን መያዝ በእውነት መስራት እውነት ከያዙ ጋርቆሞ ትግሉን ወደ ተሻለ ሀሳብ ወዳለው መግፋት ነው። ለእውነት መናገር ነው። ይሄን ይሄንን ብዬ ስም አልጠራም አልሽ ግን የ360 ስም አነሳሽ። እነሱን ልታስጠቁሪ ነው የመጣሽው። ይቅርታ አርጊልኝ እጅግ በጣም እወድሻለሁ ብዙ ግዜ ሀሳብሽን እወደዋለሁ ግን ለሁለትጌታ የምትገዝውን የሚዋዝቅ። ስሜትሽን። ከልብሽ አውጪ ከሁለትቦታ መፈጠርሽ ከአንድ አቃም እንዳትቆሚ እንቅፋት ነው። ከልብሽ እውነትን እና ፈጣሪን ብቻ ክተቺ በየአንዳንዳ ነገር ላይ ለብቻ በእውነት ሚዛን አስቀምጪ አመራን እና ኦሮሞን ክጭንቅላትሽ አውጥተሽ አይምሮሽን የፈጣሪን እውነትን ተላብሰሽ የዛን ግዜ ማን እውነት ይዞ እንደሚጬህ እና ማን ውሸት ይዞ እንደሚጬህ ታይዋለሽ። ጉዳይሽ ከኢትዬ 360 እና ከአብይ አስተዳደር ላይ መጨህ አይሁን። ስለሆነው ማውራት ትታቹህ ከሆነው ነገር ላይ ማን እውነትን ይዞ ይጫሀል ብላቹህ ፈልጋቹህ እውነት ካለ ከእውነት ጋር ቁሙ እንጁ እዚህ ላይ እየመጣቹህ ኢትዬ 360 መታቹህ ብቻ ለማስጠቆር አትጣሩ።

  • @mbb.y2540
    @mbb.y2540 2 ปีที่แล้ว

    በልዩነት ስለእውነት የሚቆም ወገን አለሽ።

  • @user-vz6ke8fe3l
    @user-vz6ke8fe3l 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተዋይ አስቱዬ አነጋገርሽ ለዛ ያለው መልካም ስብእና እና ባለአእምሮ ሀገር ዎዳድ ሴት ነሽ ክበሪልኝ😍😍😍

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 2 ปีที่แล้ว +3

    These suggestions are very impressive and an intouch, wow I rated it #1 speech of the year! I want you to keep it up! This is the real Aster Bedane. I can assure you, you can be anything including Prime Minister. I advise you always stand with the side of truth no matter what.

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ አስቱ ይሄ የአገር ሽን ፍቅር እግዚአብሔር አያሳጣሽም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ለሀገር ለህዝብ ፍቅር ያለውን የህዝብ ፀሎት ይሰማል!!🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ጎብኛት ተመልከታት በቃል ኪዳንህ አስባት አስቴርዬ እጅግ በጣም የሚያሳዝን የሃገራችን የእማማ ህመም ፈውሷ ይፍጠን ምህረቱ ያግኘን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ...

  • @godschild7147
    @godschild7147 2 ปีที่แล้ว +5

    🥰🥰🇪🇹🇪🇹 አገር ቤት ምን ሆኖ ይሆን 🤔🤔 አይዞሽ አስቱዬ

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ገና ገባኝ ለልጅ በብርጭቆ ውሃ አይሰጥም የተባለው

  • @firehiwotbirhanu6812
    @firehiwotbirhanu6812 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሺ ያልፋል ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ነው መፍትሄው መፀለይ ነው

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +6

    Astu, you are so right! It's really a puzzle for me when I think Ethiopia's future. I am very confused right now... confused from time to time. Our politicians as you said some are not sleeping in pushing this country and it's people towards chaotic and unnecessary bloodshed! My dream/vision... my optimistic view........for 🇪🇹 all are gone.😡😡😡😭😭😭❤💚💛 😭😭

  • @alemseife2197
    @alemseife2197 2 ปีที่แล้ว

    አማራ እየታፈነ ገደል እየተከተተነዉ አማራወቺ ነቁ በየሀገሩ የአላቺሁ አማራወቺ ተጠባለቁ በስዉር አማራ አያፀዱ ነዉ

  • @emuemu939
    @emuemu939 2 ปีที่แล้ว +19

    አትዮጵያን ማዳን ከተፈለገ ሁሉም ህዝብ ከአማራ ህዝብ ጎን ሊሰለፍ ይገባል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ 30 አመት እንደወንጀለኞ በተገኘበት ተገድሏል አሁን ደግሞ ኦነጉ አብይ አህመድ በተረኝነት እብሪት ተወጥሮ ከጭንቅ ያወጣውን የአማራን ህዝብ ጦርነት አውጆበታል ያልገባቸው ነገሽ ግን ማንም ማንም አሸናፊ የለም ከተፍንም አብረን መጥፍት ነው ከኖርንም ተከባብረን ይሻላል ያለዚያ አብይ እንደጋዳፊ እንደ ሳድአ ሙሲን አሞሟትክ ይከፍል እሳቱ ከመጣ ማንንም አይምርም እመን ኢትዮጵያየ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ 💚💛💗

    • @abebetadesbise4276
      @abebetadesbise4276 2 ปีที่แล้ว

      Wisha !yewisha lij teqaqefuna fota libesu min yitebes hidu mindinew chigirachiu midre miqenya

    • @fevale3627
      @fevale3627 2 ปีที่แล้ว

      amara tigre oromo eyalk zer kemtkotr ftarihn asb jezba

    • @user-vl7uu1sw3w
      @user-vl7uu1sw3w 2 ปีที่แล้ว

      የምስትረቡ መክላከያን መንካት ዋጋ ያስክርፍላችሖል ለጅንታው ወንጀል ለእናንተ ፆድቅ አይሆንም።

    • @era7420
      @era7420 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 2 ปีที่แล้ว

    Aster ... Egziabher yibarkish... enameseginalen Enadanchaynetochin yabzalin...enwodishalen

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว

    አስትዬ የእኔ መልካም እዉነት😭
    😭😭😭😭ያስለቅሳል ልብይሰብራል እኛምበሰዲት አንጀታችአሯል ቸሩእግዚአብሔር በምህረቱይማረን

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 2 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ጀግኒት ሴት የልቤን ተናጋሪ የት አግኝቼ ልቀፍሽ ብቸኛ እውነት የተሞላሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ!! አፈቅርሻለሁሁሁ...

  • @p-star722
    @p-star722 2 ปีที่แล้ว

    አስቱየ አብረንሽ አለቀስንልጆቻችን ስንል እናልቅስ እናቶችወገባችንን እንታጠቀ በህማሙ እየሱስ በቁስልህ ሀገሬን ማራት እንበልያመዋል ቁስሉ ለኛየቆሰለው ነውና እናንባበቃበለን እነበል አዛኙንያዝናል የድንግልልጅ ጥሩት 35አመት ከደሟ ያነፃት ጀግና እንጥራው አዳኜ የትነህድረስ ማእበሉን ፀጥ ያረገዋል

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 ปีที่แล้ว

    ብልፅግና ፅንፈኛ በሚል ስድብ ተከስተዋል እኔ ደቡብ ነኝ ጠባብና ፅንፈኛ ስልጣን የያዘው አካል ነው

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik4558 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ዛሬስ አስለቅስኝ ቃላት የለኝምስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ፍርድ ይስጥ ከሰው ዘንድ ምንም አንጠብቅም !

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 2 ปีที่แล้ว +39

    የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያ ሲል መከራው ከበዛ እነሱ በሰጡት ብሔር ደግሞ አማራ ሲል ሁሉም ያጉረመርማል ስለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአማራ ወንድሙ ጋር መቆም አለበት ።አማራ ልቡ ውስጥ ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አለች

    • @era7420
      @era7420 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee 2 ปีที่แล้ว

      ለምንድነው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ከናንተ ጋር እንዲቆም የምትለምኑት? እንደ ትግራይ ብቻችሁን ቆማችሁ መታገል አትችሉም? "ጀግና" አይደላችሁ?😁

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 2 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ታዉ እኛ ሞተን ብቻህን ከማን ጋር ትኖረዋለህ አናሳዝንህም ተዉ በቃን 😭😭😭እዳዉ ምን ልበልህ በናትህ በምቶዳት ነብስህ 💔😭ታዉ ልባችን ደማ አይናችን በማልቀስ ሊጠፋ ነዉ😭😭💔

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 ปีที่แล้ว +2

    ሞትና ችግር መሪዎቻችን ጋር አልገባም ለዚህ ነው ነገሩ መስተካከል ካልቻለ ነገ ቀጣዩ ሞት እነሱጋ ነው።

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግስቱ እንዲወድቅ ጾልች ኤስቴር

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ የሚሆንብን እይ የት እንሂድ እባካችሁ ለእናት ምቾች ድሆችን አትገብሩ💛💚❤🙏😭😭😭

  • @edenwogayehu3890
    @edenwogayehu3890 2 ปีที่แล้ว

    The one supporting the war in Tigray I wish you to go through and feel the pain the people of Tigray feel.

  • @mesfintesfaye9709
    @mesfintesfaye9709 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭ወይኔ ወይኔ ወይኔ አቤት ሀገሬ አቤት ኢትዮጵያ ወየው ጉዴ ወይኔ ጉዳችን እንዴት እንደፈራው ወየው ፈጣሪ ድረስልን በቃ በለን😭😭😭😭

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 2 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ የኔ የዋህ ኦረሙማው ሽመልስ አብድሳ ጠግቦ ኑ ግጠሙን እያለ ነው ህዝብ ዝም ባለበት ይሄ ሁሉ አማራን ለማጥፋት ነው ሁሉም አማራ ፋኖ ነው አብረን እጠፋለን ካስፈለጋቸው።

  • @emebetworku7294
    @emebetworku7294 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አስቱ ጤንነትሽን ጠብቂ የተረፈ ይኑር ሁሉም እራሱን ይጠብቅ ኢትዮጵያ ቆየች ከተቆራረሰች ፈጣሪ አለ ሁሌም ጎልማሶች አገር ረብሸው ወጣት ማስጨረሱን አጣጡፈውታል አትፍሪ ወይ በናታችን ወይ ባባታችን ብሔር እንኖራን የሸነፈ ይኑር አትጨነቂ

  • @woynitumekonnen9853
    @woynitumekonnen9853 2 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ ስወድሽ እኮ!!!!!!!!ሀገራችንን ይጠብቅልን።

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቲኮ የኛ ጀግና እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @tegstmengstu9105
    @tegstmengstu9105 2 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ አለ ወደ ፈጣሪ መፀለይ

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 ปีที่แล้ว

    አይናችን እና ልባችንን ወደ እግዚአብሔር እናድርግ የሚዬዋጣን እግዚአብሔር ነው ። ሰላም ከነሱ የሚገኝ አይመስልም ።

  • @abateassefa8333
    @abateassefa8333 2 ปีที่แล้ว

    አስቱ ኑሪልን ።ድንግል ትጠብቅሽ

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሺ አስቱ ኢትዮጵያ ራሳቸውን በማያቁ ጋጠ ወጦች በየደረጀው እየተመራች ችግር ውስጥ ብትገባም እነዚህ ራስ ወዳዶች ተወግደው ከችግር ነገ ነፃ መውጣቷ አይቀርም

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 2 ปีที่แล้ว

    FANO you are protecting Amhara people . Those politicians in Addis Ababa are against to destroy Fano to make it easy for For ONEG SHENE.. FANO period God bless you

  • @sosiyana
    @sosiyana 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ ድረስልን የዘረኝነት ፓለቲካና ዘረኛ ህዝብ አንገሽግሾናል አንድነትና ፍቅር ናፍቆናል

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን መልሰን በምህረትህ አስበን።

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 2 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤👍👍👍

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa5093 2 ปีที่แล้ว +1

    Great mind/ blessed woman. Lots of respect and love