"የ 20 ዓመት ሕልሜን በ 20 ቀን ነው ያሳካሁት" ሐመረ ሙሉጌታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.พ. 2021
  • "የ 20 ዓመት ሕልሜን በ 20 ቀን ነው ያሳካሁት" ሐመረ ሙሉጌታ

ความคิดเห็น • 253

  • @pinklotusethiopia7241
    @pinklotusethiopia7241 3 ปีที่แล้ว +27

    Hamere! The whole world should listen to your story. You are a practical example to show off the power of believe, resilience and unlimited possibilities. Trully, the sky is your limit.
    God bless you!

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว +30

    የምትለውን ሰው በፈጣሪ ጣልቃ ገብነት ወይ በሰይጣን ምትሀት ካልሆነ በቀር በራሱ የሚያደርገው አይመስለውም ችግሩ ይህ ነው በርግጥም ለመስራትም፣ለጤናም፣ለበረከትም ምንጩ ፈጣሪ ነውና ጉብዝናሽን ለኛም ይስጠን።

  • @AndmlakGirma
    @AndmlakGirma 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing training

  • @danisozogirma4086
    @danisozogirma4086 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ነው ትውልዱን የሚቀርጽና እይታን አይቻለው በርቾልን

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 ปีที่แล้ว +9

    Thank you for sharing your experience Hamere. 👌
    Thank you Deva 👏

  • @eliasashame2013
    @eliasashame2013 2 ปีที่แล้ว +6

    Truley amazing experience !
    Thank you for sharing it with us!
    very inspiring !!!🙏🏾

  • @user-ow5jf5uh7e
    @user-ow5jf5uh7e 3 ปีที่แล้ว +12

    ሐመረ በጣም ድንቅ ነሽ በጣም ደጋግሚ ነው የሰማውሽ ስኬታማ ነሽ

  • @biruktsegaye6351
    @biruktsegaye6351 2 ปีที่แล้ว +3

    ሐመረ በርቺ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል !!

  • @abrihamaderamelku6321
    @abrihamaderamelku6321 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ነገር ግራ ያጋባል አንደኛ ሰወቹ ተቸግረው ያለፉ አይመስሉም የዼንጤወች ምስጢር እንደይሆን ፈረው ምክንያቱም በምድር ደልቶን እንኑር ስለሚሉ

    • @genetkenea2984
      @genetkenea2984 ปีที่แล้ว

      ደሀ በቃ ከዚህ ዉጪ አያስብም ፈሪ

    • @genetkenea2984
      @genetkenea2984 ปีที่แล้ว

      ደሀ በቃ ከዚህ ዉጪ አያስብም ፈሪ

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat3289 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing.....i am impressed by your story

  • @getuabdu9132
    @getuabdu9132 3 ปีที่แล้ว +5

    It’s Amazing story

  • @benayasshitie7278
    @benayasshitie7278 2 ปีที่แล้ว +2

    Really amazing.

  • @nadiyazerihun6687
    @nadiyazerihun6687 3 ปีที่แล้ว +8

    AMAZING !

  • @solomonheye6301
    @solomonheye6301 2 ปีที่แล้ว +3

    Dear Hamera...You are the role model of strength and smart work...keep it shining

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 2 ปีที่แล้ว +3

    You are amazing Hamara🙏🙏🙏🙏

  • @AdnanNuru-os7mj
    @AdnanNuru-os7mj 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @MenaElon
    @MenaElon 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you for sharing your amazing experience

  • @amraphelabera324
    @amraphelabera324 3 ปีที่แล้ว +11

    Really inspired by Hamere, I start watching Dawit Dreams TH-cam videos b/s of you and even few days later join the amazing class and now already registered for the next new batch, can't wait till it starts

    • @remk3546
      @remk3546 2 ปีที่แล้ว

      If u don't mind, can I ask How did u get it?

  • @Your_channel94
    @Your_channel94 3 ปีที่แล้ว +8

    This is so Amazing!!! Wow!!!
    እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግናለሁ !! አንቺም ብዙዎችን መንጭቀሽ ተራራ ላይ እንደምታቆሚ አምኛለሁ!! እግዚአብሔር ይረዳሻልም !! Thank you
    @DawitDreams you’re really Amazing!!
    You’re a blessing!!! 🔥🔥🔥🔥😍😍😍
    Thank you !!

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 ปีที่แล้ว +1

    Inspired me a lot, you are a true believer. I think you have well enlightened. Keep going.

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh 2 ปีที่แล้ว +8

    ስኬት
    ስለ ስኬት ምንነት አንድ ቁም ነገር ማስጨበጥ ጓጓሁ
    በዘርፈብዙሃን አተያይ ስኬት ከየት እስከ የት ማሰብ፣ መንቀሳቀስ፣ መድረስ፣ መሮጥ፣ መክነፍ፣ መምጠቅ፣ እችላለሁ ብሎ ራስን ማሳመኛ ግለሰባዊ የሞራል እሴት ነው።
    ሁሉም ሰው አንድ አይነት ስኬት ሊቀዳጅ አይችልም።እንደ እገሌ ሀብታም ብሎም ታዋቂ ካልሆንኩ ብሎ መንደፋደፍ ስኬታማነትን መመኘት ሳይሆን እርኩስ መንፈስ የሚያሰርጽብን ቅናት ነው።
    እኔ ሰለምቴው እንደ አንድ ሙስሊም በቀዳና ቀድር ህግ ያልተፃፈልልን ተግባር መከወንም ሆነ ያልተመደበልንን ሲሳይ መመኘት ሊሳካ የማይችል ዘበት መሆኑን አውቃለሁ።በተረፈ ግን በዓለማዊ እይታም ቢሆን
    አንጫቆረር ውስጥ ተወልዶ ላደገ ሰው ወደ ወረዳ እና ዞን ከተማ መጥቶ ደሳሳ ጎጆ ቀልሶ መኖር መኖር ስኬቱ ነው።
    በደረቅ አሹቅ እና ቂጣ ማደጉ ላማረረው ዘረ ደሃ ከተማ ገብቶ ፉርኖ ዳቦ ገዝቶ በሻይ መግመጥ ስኬት ነው።
    አንባቢ እና ፀሐፊ በሌለበት ማህበረሰብ ውስጥ በምስክር ወረቀት መመረቅ ስኬት ነው።
    ለአንድ የጥበብ አፍቃሪ አንዱት የተረት ተረት( የግጥም ) መጽሐፍ ማሳተም ታላቅ ስኬት ነው።
    ለአንድ ባለጋሪ ቮልስዋገን ገዝቶ መንዳት ስኬት ነው።
    ለአንድ የቦሌ ሰፈር ቀብራራ ላስቬጋስ ገብቶ መቅበጥ ከኔ ወዲያ ላሳር የሚያሰኘው ስኬት ነው።
    ለአንድ ወታደር ድንበር አስከብራለሁ ብሎ ገድሎ መሞት ታሪክ የሚያወሳው ስኬት ነው።
    ለአንድ ሞጭላፋ ሌባ ሳይነቃበት ካዝና ማራቆት ነውረኛ ድርጊት ቢሆንም ድህነትን ማምለጫው ስኬቱ ነው።
    በዚሁ ተመሳሳይ ሌላም ሌላም ሌላም የስኬት እይነቶችን መዘብዘብ ይቻላል።
    ለአንድ አመፀኛ ግብዝ ከሀዱ የአላህን መንገድ ማግኘት ወደር የለሽ ስኬት ነው።
    ስኬት በብር ወይም በስልጣን ወይም በእውቅና እንዲሁም በባልንጀራ አህያ ውፍረት ልክ አይለካም።ከተለካም ፍፁም ነውር ነው።
    እንቁራሪት የምትንፈላሰስበትን ኩሬ ( ሀይቅ) ተግታ የዝሆንን ግዝፈት ለመቀዳጀት መመኘት አትችልም።አያስፈልጋትምም ።
    የአኔ የግሌ ስኬት እንደሻማ ቀልጬም ቢሆን ታሪክ በበጎ ሊያወሳው የሚችል የትውልድ ባለአደራነትን ለመወጣት መትጋት ነው።
    ምናልባትም የግሉን አካውንት እና መኖሪያ ህንፃውን በመገንባት ከሚረካ ሰው ጋር የምጋራው ሰፊ አጀንዳ እይኖረኝም።የገንዘብን አስፈላጊነት ከማንም በላይ ብረዳም ማጣቱ አያስበርደኝም። ማግኘትም ሙቀት አይጨምርብኝም።ካላስ።
    ስለሆነም ስኬትን ዲግሪዎችን በማግበስበስ፣ በገንዘብ መአት፣በስልጣን ብዛት እና በቁሳቁስ ክምችት መለካት የቅርቢቱ ዓለም ባሪያነት ብሎም ህሊና ቢስነት ነው።
    ደግሞም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የምቀኛ ብዛት ስለማያሰራ የወገንን ሐቅ ሰልበው የከበሩ የደሃ ቀብራሮች እንጂ ስኬታማ ሀብታሞች (ባለፀጋ) አስከዛሬ አልተፈጠሩም።
    የድሃ ቀብራሮችም አይነተኛ መለያቸው ለወገን ሰትሮ ከመለገስ ይልቅ በታይታ እና በውለታ መልክ በወለድ በማበደር የተካኑ መሆናቸው ነው።
    ቀሪውን እናንተ ጨማምሩበት
    ዘርፈብዙሃን ETHIOPIA
    በስብዕና ግንባታ የትውልድ ባለአደራ

  • @reggaeworld2834
    @reggaeworld2834 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice you ar amazing

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +4

    ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ውብ በሆኑ ሰዎች What a Beautiful Soul.

  • @belaywise2733
    @belaywise2733 ปีที่แล้ว

    I am applying this amazing

  • @kemawekew1888
    @kemawekew1888 ปีที่แล้ว

    Amazing i am proud of you

  • @redietgebeyehu6399
    @redietgebeyehu6399 ปีที่แล้ว

    Really amazing Hamere😘😘😘

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያለሽ ።👏👏👏

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow fezz bye Neber sadamtew yeneberew

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል የተመኙትን ለማግኘት መጣርና ማመን።

  • @nurhab5219
    @nurhab5219 3 ปีที่แล้ว +19

    ለ ሃመረ ካነበበሽው ...ባንቺ ልምድ እና ስራ ትልቅ ትምህርት አጊኝተናል።የዴቭ ትምህርት በተግባር የሚኖር እና የሚተገበር መሆኑን አሳይተሽናል። ስልጠናውን እንወስዳለን ለራሳችን አላማም መኖር እንጀምራለን ...ካንቺጋም አንድቀን በስራ ተገናኝተን ዛሬን እናስታውሳለን። እናመሰግናለን። ልብ ላለው ሰው ይህ ተሞክሮ ከበቂ በላይ ነው።

    • @wsgh1510
      @wsgh1510 ปีที่แล้ว

      ግን የት ነው ትምህርቱ እምታውቁ ንገሩኝ❤🙏

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 3 ปีที่แล้ว +94

    12ሚሊየን በወር🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ኧረ ልብ ድካም ያለበት ሰው አለ!!!!

    • @elzanahermi6140
      @elzanahermi6140 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ልቤ ቀጥ ብላ እንደ ቀረች ነው ጭዋታው በሚሊዬን ነው

    • @yeneKonjolij12345
      @yeneKonjolij12345 3 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣

    • @Helentube121
      @Helentube121 3 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-xw8dt2ti4n
      @user-xw8dt2ti4n 3 ปีที่แล้ว

      Enem alku

    • @pawlospawlos8069
      @pawlospawlos8069 3 ปีที่แล้ว +5

      ምን ያለበት ብቻ ያልተያዘን ሰዉ እራሱ ልብ ድካም ያስይዛል እንጅ

  • @fikrulemaro3255
    @fikrulemaro3255 3 ปีที่แล้ว

    Tnxs You both

  • @musmanusman-rl7ne
    @musmanusman-rl7ne ปีที่แล้ว

    Areee

  • @Workuj
    @Workuj ปีที่แล้ว

    I agree this is possible😁 Thank you for sharing.

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 ปีที่แล้ว +8

    ሐመር ከረጅም አመታት በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ትምህርት ቤት ተምረን ነበር በአንድ አካባቢም ነበር ሰፈራችን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያንም ደብራችን ነበር ትልቅ ቦታም ደርሰሽ ስላየሁሽ ኮርቻለሁ። በጣም ተግባቢ እና ለጓደኝነት ቅርብ በሁሉም ዘንድ የምትመረጪም ነበርሽ። በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦ በጣም ደስ የሚል ስኬት ነው፡፡ስንቶቻችን ትልልቅና ጠቃሚ ነገር ይዘን ተቀመጠናል ይሔ ቃለመጠይቅ በእኔስ ውስጥ ሌላውን የሚጠቅም ምን አለ ብዬ? እንዳስብ አድርጎኛል አመሠግናለሁ ፡፡የዳዊት ክላስ የሚሠጥበትን አድራሻ ብትጠቁሙን ጥሩ ነው ለሁላችንም ይጠቅማል፡፡ጠቃሚ ሐሳብ ይዞ መንገድ የሚያሣየው ያጣ ብዙ ሰው አለና

  • @idechatashomaa2064
    @idechatashomaa2064 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawawa AMEZING AMEZING AMEZING

  • @nahomghawariat1358
    @nahomghawariat1358 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @wubebizu2841
    @wubebizu2841 2 ปีที่แล้ว

    Amazing........and then 12m.

  • @hilinagetachew8665
    @hilinagetachew8665 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስደናቂ ነው

  • @zewdyhalefom3690
    @zewdyhalefom3690 3 ปีที่แล้ว +5

    ሐመርየ እኔም ቀኖቼ ሁሉም የኔ ናቸው ግን ቅዳሜ የኔ ናት

  • @judyababa
    @judyababa ปีที่แล้ว

    Marim bemuki weha ayetetam.

  • @AbCd-ko5el
    @AbCd-ko5el ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ጋዜጠኛ አሁን ጠየኩ ብለህነው አንድ የምትለው አይሰማም እባክህን አስተካክል።

  • @dawitlakew6639
    @dawitlakew6639 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም በሰማነው ተጠቅመን ብንሰራ እንለወጣለን

  • @mesfintadese9255
    @mesfintadese9255 2 ปีที่แล้ว

    Nice Hamri

  • @areemali5887
    @areemali5887 ปีที่แล้ว

    Eine abedirign besew hager mekera eyayew new 😍

  • @addaoromo6319
    @addaoromo6319 3 ปีที่แล้ว +8

    Arif new gn ስራዋ የገባዉ ሰው ካለ ያስረዳኝ ምንም አልገባኝም

    • @yeneKonjolij12345
      @yeneKonjolij12345 3 ปีที่แล้ว +3

      ኑ ጭቃ እንቡካ የሚል ካንፔን ነዉ

  • @fekadumersha7181
    @fekadumersha7181 3 ปีที่แล้ว +1

    I love you Inspire Ethiopia

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว

    በጥም ደህና ነኝ ኢሜዚንግ???? ዋው እንዴት ነው የኢትዮጵያ ብር በወር

  • @fikirtegetaneh2900
    @fikirtegetaneh2900 2 ปีที่แล้ว +1

    ketechale hameren magegete efelegalhugne pls betam lagegnate efe;ega;huegne

  • @selamawitghiwot4255
    @selamawitghiwot4255 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @cenderelaabenezer7489
    @cenderelaabenezer7489 3 ปีที่แล้ว +1

    beewuntu betam tenKara set nesh berchi Deve bertaln yh yant wutet new

  • @dantg20
    @dantg20 3 ปีที่แล้ว

    You are amazing Hamere!
    IRS very inspiring!
    How to get This book?

  • @fikirtegetaneh2900
    @fikirtegetaneh2900 2 ปีที่แล้ว +1

    yasekemetachute silke ayeserame

  • @emebetdesta7003
    @emebetdesta7003 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @bamboubam1457
    @bamboubam1457 3 ปีที่แล้ว

    Mndnew 12miliyen enem ke1miliyen br belay alegi ahun yelegim👌👌👍👌👌

  • @Hana408
    @Hana408 ปีที่แล้ว

    😘😘😍😍😍😍

  • @yohannisasmamaw7155
    @yohannisasmamaw7155 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምታገኝ ግልፅ አይደለም!!

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @abelalemeyehu7589
    @abelalemeyehu7589 3 ปีที่แล้ว +1

    This Amazing journey how we get amazing classes that possible online please let me know

  • @mamihiweteneshi4838
    @mamihiweteneshi4838 3 ปีที่แล้ว

    Enem Bmezegeb Des yilegale Sdet New yalehut Sdet selchitogale Yemedam Chuhet Yanagawun Erasen Astekakluleg beChiket Lifeneda New Rase Ye Allah

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ ጠያቂው ድምፁ ዳዊት ድሪምን ነው ሚመስለው ሳቁም ንግግሩም እንዴት ነው ተቀናብሮ ነው አልገባኝም

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว

    ዐሣጠቻሑኝ

  • @mahiab6199
    @mahiab6199 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግንሻለሁ ዛሬ ከተኛሁበት ቀስቅሰኛልሰ የራሴን ነገር እፈልጋለሁ አይዲያ አለኝ

  • @senakookoo2838
    @senakookoo2838 3 ปีที่แล้ว +1

    oooo Girami new

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቸኩያለሁ መጥቼ ቦታውን አስካየው የት ነው?

  • @ephremabebe4900
    @ephremabebe4900 2 ปีที่แล้ว +2

    It was good if you show us what she did in between the interview.

  • @bamlakbami1083
    @bamlakbami1083 ปีที่แล้ว

    Beka 200,000shi abedrigig be 5wer west ekeflshalehu 🙏🙏

  • @beamlakmoges1289
    @beamlakmoges1289 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber yakbrlgni
    bkerbu enenm interview targugnialachu

  • @danielgetachew7912
    @danielgetachew7912 ปีที่แล้ว +4

    በወር 12 ሚሊዮን 20 ሚሊዮን ፣ ህልማችሁን ነዉ እያወራችሁ ያላችሁት ወይስ በእዉንት እያገኛችሁት ነዉ

  • @abdifeyissa1415
    @abdifeyissa1415 2 ปีที่แล้ว +1

    ከየት ከየት ነዉ የምሰበስባቸዉ እንደዚህ አይነት ሰዎች ።ገረመኝ

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 ปีที่แล้ว

    አደነኩሽ።

  • @melatyoutub4659
    @melatyoutub4659 3 ปีที่แล้ว +1

    Dawit Edame Yisapxak Ena Masaganalan Barata

  • @abelalemeyehu7589
    @abelalemeyehu7589 3 ปีที่แล้ว

    Where is the Address? I really want visit

  • @seadayasuf1578
    @seadayasuf1578 ปีที่แล้ว

    ahamad usuma

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 3 ปีที่แล้ว +1

    How can we get his book. I am not living Ethiopia

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 3 ปีที่แล้ว +8

    በጠያቅው ላይ ጥያቄ አለኝ ሐመረን ሰትጠይቃት ድምፂህ አይሰማም ምን እንደሰራች አይታይም ብዙ ሰኬት ላይ ደርሳለች መነሻና ለሌላው ትምህርት እንድያገኝ አላደረክም ከሌሎች ልምድ ተጋራ ውሰድ የሐመርን ሀሳብ ለመረዳት አሰቸጋሪ አደረክ,,,,,,,,,

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว +11

    ምንም አልገባኝ ተስራው አይነት በደንብ የገባው ይግለፅልኝ

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 ปีที่แล้ว

      እናዝናለን የገባው የለም ። ይቅርብህ

  • @sitenanorou553
    @sitenanorou553 ปีที่แล้ว

    ename drems family makelakele efalegalahu endat nw mekalakalawe pls

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 ปีที่แล้ว

    Is this program in Ethiopia?
    I am amazed about it.

    • @jery3457
      @jery3457 ปีที่แล้ว

      Yes, it is

  • @addisalemendazenaw430
    @addisalemendazenaw430 2 ปีที่แล้ว

    I wish you support this program with video and photos; so we can her work

  • @musmanusman-rl7ne
    @musmanusman-rl7ne ปีที่แล้ว

    እኔም መማር እፈልጋለሁ 😢

  • @selinalifecenter519
    @selinalifecenter519 3 ปีที่แล้ว +2

    where is the place "the cultural and recreational center" please give me the address.

  • @gechtsegaye7787
    @gechtsegaye7787 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ደስ ትያለሽ እኔም ትልቅ ህልም አለኝ ።እኔ 12 ተኛ ክፋል ተማሪ ነኝ እና በናትሽ የቀዳሹውን ላኪልኝ በናትሽ ልሰማው ፈልጋለው

    • @MrAlem11
      @MrAlem11 ปีที่แล้ว

      እባክህ አማርኛን በትክክል መጻፍ ተማር ብዙ ስህተት አለብህ

  • @danielm4956
    @danielm4956 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁን አገር ውስጥ ገቢ መጥቶ ገቢ አሳውቂ ቢላት በቀን 120 ብር ነው ብላ ትካስሳለች።

  • @1203457689
    @1203457689 2 ปีที่แล้ว

    Yemengisten ametawi gebr 24,480,000 birr gebi yaregeshibeten deresegn attache argilen keza behuale hilemeshin enamenalen..

  • @afromesena1144
    @afromesena1144 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም,ክላስ እንዴት ጆይን ማድረግ ይቻላል

    • @nadiyazerihun6687
      @nadiyazerihun6687 3 ปีที่แล้ว

      Dewililachew ..
      Silkachew recent kehonu coaching vedio woch lay ale

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 ปีที่แล้ว

    እንጦጦን ነው የሰራሽው?

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 3 ปีที่แล้ว +3

    where did you get the money? for the rent? you didn't tell us yet?

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +6

    የምር ነው በሕልማቹ ነው ነገሩ ? ወይ እንደ ወንድማችን ዳዊት አነሳሳቹን ነገሩን

  • @ameleworkabraha8525
    @ameleworkabraha8525 3 ปีที่แล้ว +6

    ገቢዎች ሰምታችሀል 12000000 ሚሊየን ገቢ ይመዝገብ

    • @dr.samuelbirhanu9682
      @dr.samuelbirhanu9682 ปีที่แล้ว

      ክፉ😂

    • @ameleworkabraha8525
      @ameleworkabraha8525 ปีที่แล้ว +1

      @@dr.samuelbirhanu9682 ኩፉስ ግብር የማይከፍል ነው

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 ปีที่แล้ว

      @@ameleworkabraha8525 ትክክል! በእጅ አዙር ከድሃ አገራችን ካዝና እና ከምስኪን ህዝብ ኪስ እየመዘበሩ 12ሚሊዮን የወር ገቢዬ ይሉናል🤔😒።እውነት በሀቅ እና በእውነት የድካማቸው ውጤት የማንም ሀቅ የሌለበት ከሆነ ለምን የወር አይደለም የቀን ገቢያቸው አይሆንም እጅግ ደስተኛ ነኝ በሰው ማግኘት።ነገር ግን አይመስለኝም ወይ ወሬ ማሳመር ነው ወይ ዝርፊያ ነው ወይ የእያንጓለለ እጅ አለበት 😅😅😅አከተመ ህዝቤ በማግኘታችሁም በሌብነታችሁም ምስኪን ህዝብ ጭንቅላት ላይ አትጫወቱ አታስመስሉ።

  • @ashenifemastewal
    @ashenifemastewal ปีที่แล้ว

    ኢትጵያዊ ሀብታ ይፍጠር

  • @hayatmuhamed4578
    @hayatmuhamed4578 ปีที่แล้ว

    Selxanawe yeti yeti nawe missxawe

  • @senaitkebede9628
    @senaitkebede9628 ปีที่แล้ว

    የት ነው ቦታክ መጥቼ ብሰለጥን እኔም

  • @tizitatesfaye9092
    @tizitatesfaye9092 ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነው የከፈትሽው አድራሻውን ፃፊልን ልጆች ይዘን እንድንመጣ

  • @dan-kk9de
    @dan-kk9de 3 ปีที่แล้ว +2

    Failling in love with Abiye and dream how you meet him and sleep as well. It is called sight love . You are free to love any one.

    • @wintamichael4422
      @wintamichael4422 2 ปีที่แล้ว +1

      Men ...didn't u hear her? She was talking about achieving her goal

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

      This not dream you wish and wish never come true

  • @yafetmariye2480
    @yafetmariye2480 ปีที่แล้ว

    Sound problem

  • @fasildemisse1947
    @fasildemisse1947 2 ปีที่แล้ว

    ስልጠናው የት ነው የሚሰጠው እኔ ያለሁት ከኢትዮጽያ ውጭ ነው ያለሁት መከታተል እፈልጋለዉ መደወል እንድችል ስልክ ቁጥር ላኩልኝ አመሰግናለው

  • @solomontaye9119
    @solomontaye9119 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሚገርመኝ እንዴት ብሩን እንዳመጡት ሳይናገሩ እንዴት ነዉ እኔ ሊለዉጠኝ ሚችለዉ ባንዴ ተነስቼ በወር እሄን ያህል አገኛለዉ ይላሉ

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 ปีที่แล้ว

      Really ይሄ የሁላችንም ጥያቄ ነው።ብር ለማግኘት የሰው ልጅ ሁሉ በብዙ ነገር ያልፉል።ብር ያለው ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት የማያውቅ አንድ ሁለት ሰው ላያውቅ ይችላል እንጅ አብዛኛው ግን ብር አግኝቶ ምሰራው አጣሁ የሚል ትቂት ነው።መቼም ሰው ሁሉ የተሻለም ሚባል ኑሮ ለመኖር አለም ላይ ሲኖርም በህይወት ለመኖር መሰረታዊ ፍላጎትን ለማሟላት ነው ድካሙ ሁሉ።
      ሰው ሁሉ ራሱን አሻሽሎ የመኖር የሀሳብ ድሃ አይደለም ባይ ነኝ።እግዚአብሔር ሲፈጥረን ማሰብ የምንችል ሰው ብሎ የፈጠረን በአምሳሉ ለዚህ ነው።ግን እኔ የዘመናችን አነቃቂዎች በወር 1ሚሊዬን ገቢ አለኝ እንጅ መነሻው በዚህ የፈተና አለም ቀልድም ነው ሚመስለኝ ብር በሀሳብ እንደ ማያቋርጥ ህልም ሚዘንብ እኮ ነው ሚያስመስሉት።ሊሆን ይችላል ላይሆንም ይችላል ትንሽ አሳማኝ ትልቅ ጥያቄ ፈጣሪይ ነው ብቻ።