#የመካከለኛው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.พ. 2022
  • #የመካከለኛው እድሜ ውድቀት
    ክፍል 4
    በእህት ፀገነት ደገ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 327

  • @mokegebremichael1863
    @mokegebremichael1863 2 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ አንደበትሽን ያጣፈጠው የእውቀት ቃል የሞላሽ ባለፈው ስጋ ዘመዴ በሆንሽ ብዬ ያልኩት በእርግጥየመንፈስ እህቴ ነሽ የአባቴ ልጅ እሱ ይልቃል ጸጊ እግዚአብሔር የሰጠሽን ጸጋ በደንብ ተጠቀሚበት አንቺ ሪፈራል ሀኪም ነሽ ጌታ አገልግሎትሽን ያስፋው እህት ረቂቅ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር በመሰረተው ቤተሰብ ላይ የሴይጣንን ስውር ሴራና ጥፋት በአደባባይ የሚያፈርስ ስራ እየሰራሽ ስላለሽ ተባረኪ።እስከ3ኛው ክርስቲያን ኢቲዮጵያ በሚለው ነበር የተከታተልኩት አሁን ግን ቤተሰብ ሆኛለሁ።

  • @mokegebremichael1863
    @mokegebremichael1863 2 ปีที่แล้ว +10

    እሰይ እሰይ እሰይ ሠይጣን አፈረ ኢየሱስ ከበረ ክብር ለጌታ ይሁን በሀጢአታችን ብንናዘዝ ሀጢአታችንን ይቅር ሊለን ከአመጻም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልል ኢዬሱስ ጌታ ነው!!!! ጌታ ይባረክ!!!!!! ሃሌሉያ!!! እ/ር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ዋው ደስታዬ መግለጥ አቅቶኛል ያከበረሽ ይባረክ ሃሌ ሉያ ኢዬሱስ ተሰፍችን እሰሰሰሰይ!!!!

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +12

    I am a Muslim woman thank you to my Christian friends for sharing this to me this woman is real l love the way she explaining about Ethiopian guys l am glad l didn’t married Ethiopian guy she said they want women to take care of them like their mother and they don’t like women she have more success education or money more than them they want women to control and to take care of them they don’t know how to respect and love women the way she supposed to be loved thank you so much you have my respect

    • @mimimengistu7587
      @mimimengistu7587 2 ปีที่แล้ว

      I think making a general assumption about an entire population is truly naive. She is expressing her opinion based on her experience.

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว

      @@mimimengistu7587 yes,she speaks from her perspective but i think she is generally right....the culture made men very lazy(unknowingly),which makes it difficult to cope in other culture...we r hard wired,less sensitive externally even if we are good at heart.,.....it requires alot of work to rewire & understanding,support from significant other is vital..

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว +9

    ፀጊዬ ንፁህ ልብ ስወድሽ ቆንጆዋ ❤️❤️❤️❤️ ተባረኪ የአባቴ ብሩክ 🙏

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋውው በጣም የሚገርም የህይወት ምስክርነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ምክንያቱም የኢየሱስ ፍቅር የማይረሳ የሚምር የሚያነሳ የእንደገና አምላክ መሆኑን ሳስብ ያስለቅሰኛል ፅጌዬ ተባረኪልኝ ረቂቅም በእውነት በሚዲያሽ እንደዚህ አይነት ኢየሱስን የሚያሳይ ፕሮግራም ስላቀረብሽ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኩልኝ ለብዙዋችም መመለስ መነሳት ወደጌታ መምጣትን ምክንያት ስለሆናችሁ ተባረኩልኝ

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 2 ปีที่แล้ว +3

    ወየው ወየው ጸግሽ መቼስ አንቺ የመጀመሪያዋ እኔ ጥፋተኛ ነበርኩ እንዲህ አይነት አስነዋሪ ስራ ሰርቼ ነበር የምትል ጀግና ሴት ያየሁት አንቺን ነው። እንዴት ጌታ እንደሚወድሽ 3 ሳምንት ሰውየው ከመምጣቱ በፊት ጌታ ደረሰልሽ🙏🙏🙏 አስቢው ጌታን ባታገኝ ምን ልትሆኚ እንደምትችይ my God
    ማሰብም አልፈልግም።
    መቼም አንቺ ፈር ቀደሻል አሜሪካና አውሮፓ ብዙ ጆሮ ጭው የሚያደርጉ ምስክርነቶች አሉና ሰው ወደንስሃ እንዲመለስ ይህንን ምስክርነት ሼር በማድረግ ለህዘባችን እናድርስ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥምቀትን እኔም እናፍቃለሁ ገና አልተጠመቅኩምና አንድ ወንድሜ ስጠመቅ በጣም ነው ደስ ያለኝ ብሎኛል

  • @elsabethzegrum8499
    @elsabethzegrum8499 2 ปีที่แล้ว +5

    Omg amazing testimony ጌታ ይክበር

  • @yoditejigayehu5646
    @yoditejigayehu5646 2 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ ይህ ድፍረትሽ አይወሰድብሽ በርቺ እውነትን ግለጪ አትፍሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።

  • @romiamlak2547
    @romiamlak2547 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው የኔም ታሪክ አለበት ጌታ ግን መልካም ነው👏👏👏

  • @johnf906
    @johnf906 2 ปีที่แล้ว +20

    I strongly encourage you to write a book!
    God bless you more!

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too if she right a book I will buy and read it she is wonderful and smart woman

    • @abigailyegeta9975
      @abigailyegeta9975 2 ปีที่แล้ว

      I was thinking the same..

  • @seed1252
    @seed1252 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ዘመናችሁን ሁሉ በፋቅር እና በጤና በደስታ ያጠናቀዉ!🌺🌸🌺🌸🌺🌸💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @mekdesseifu8421
    @mekdesseifu8421 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፀግዬ ብዙ ዘመን ያልሳኩትን በንግግርሽ በጣም ሳኩኝ የምትገርሚ ምርጥ ሴት ነሽ የብዙዎቻችን በእዛ እድሜ ውስጥ ያለነውን ስሜታችንን ነው የነገርሽኝ በጣም በሕይወቴ የምታገለውን ነገር በእግዚአብሔር መንፈስ መተሽ አሳረፍሽኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ውብ እና እግዚአብሔር በውስጥሽ ያለ ሴት ነሽ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ያገኘሽ ነሽ ውርደት በጣም ነው የምፈራው የሰይጣን ስራ ይገባኛል በጣም እየታገለኝ አንቺ እንዳልሽው በክፋ ሥራ ወርጃለሁ ጌታ ግን እየመለሰኝ ከዛ ከነበርኩበት ቆሻሻ ሕይወት አውጥቶኛል በአሁኑ ሰዓት አምላኬን ብቻ እየፈለኩ የምኖር ሰው ነኝ ፀግዬ አንቺ እንዳልሽው ብዙ ዘመን ፍቅር እፈልጋለሁ መታቀፍ መሳም መከበር መዝናናት እፈልጋለሁ እያልኩ በዚህ ክፍተት እራሴን ብቻ አዳምጪ እና ከሰው ተደብቂ አምላኬ በማይፈልገው ሐጢያት ውስጥ ተመላልሻለሁ ጌታ ግን ከዛ ሁሉ እየጠበቀኝ በሕይወት አለው አሁን ግን የቀረችውን እድሜይን ከእሱ ጋር ብቻ ኖሬ ማለፍ ነው የምፈልገው ይህንንም ጌታ ይረዳኝል አንቺ ግን የምትገርሚ መልካም የጌታ ባሪያ ነሽ ሁላችንም የጌታ ምህረት የበዛልን ነን ተባረኪ በሌላ የእግዚአብሔር ቃል እና ምስክርነት እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 ปีที่แล้ว +5

    ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል የንጉስ ልጅ ነሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር አንድ ያደረገውን ማንም አይለየውም

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 2 ปีที่แล้ว +13

    OMG this is so amazing thank you Father God , I can’t stop praising God and I’m crying like a baby HE is faithful God 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @almazalemu9203
      @almazalemu9203 2 ปีที่แล้ว

      አውቆ ላልቅስ ተብሎ አይልቀስም ፍቅሩ ምህረቱ ችርነቱ ያስልቅሳል

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 ปีที่แล้ว +1

    It’s amazing!!!!! Thank you so much for sharing your testimony! You are breve!!

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว +18

    ክብር የሆነን ጌታ
    ሞገስ የሆነን ጌታ
    ብቃት የሆነን ጌታ
    ብርታት የሆነን ጌታ
    በጉድለታችን ፈንታ
    ክብሩን በዘመናችን በአይናችን አይተነዋል
    መልካም እረኛ እየሱስ እስከዛሬ ረድቶናል።
    ይሄን መዝሙር ተባረኪበት ፀጊዬ ወደልቤ ስለመጣ ነው።

    • @tsegieture1795
      @tsegieture1795 2 ปีที่แล้ว

      ክብሩን ጌታ እግዚአብሔር ይውሰድ እኳን እግዚአብሔር የፈረሰውን ትዳርሽን እበጀልሽ ትልቅ ምስክርነት ነው እህቴ ተባረኪ

  • @elisabetbeyene2124
    @elisabetbeyene2124 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen iam so happy what God done for you. 💗💓💗💓💟💟💟💟💜💜💜💜

  • @mizantekle5337
    @mizantekle5337 2 ปีที่แล้ว +11

    እየሱስ ለዘልአለም ጌታ ነው!!🌹🌹🌹❤️

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዘገይም ሰምቼ እጅግ በጣም ተምሪበታለው እግዚሓብሔር ዘመንሽን ይባርከው ውድ እህቴ ፀገነት ደገፉ

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    እንኩአን ደስ አለሽ እህቴ ጠላት ከሰረ እግዝያብሄር ከበረ 🙌🙌🙌 ሀሌሉያ
    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🤣🤣🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️!!!!

  • @nigisterdaw2586
    @nigisterdaw2586 2 ปีที่แล้ว +6

    praise the Lord! Elelelelele!!!!!!

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ቢናገር ብዙ ጉድ አለ አንቺ ግልፅ ሴት ተባረኪ ካንቺ ብዙ ተምረናል ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-pe5sm1ke2o
    @user-pe5sm1ke2o 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጊ የኔ የዋህ ልበ ንፁሀን ብፁሀን ናቸው በርቺ እህቲ አንቺ ግልፅ እውነተኛ ሰው ነሽ ዋጋሺን ተምኖ የሚከፍል የሰማይ አባት ነው እንኳን የሰው ልጅ አልሆነ እወድሻለሁ እህቴ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠባብ አልጋ ግዙ 😂
    ጥሩ ምክር ነው ፀግየ 💗

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 2 ปีที่แล้ว +6

    Shalom shalom my dear sister thank you so much God blessed all family ✝️🙏🙏🙏

  • @hawarebks7630
    @hawarebks7630 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል

  • @Apostlezelalemsolomon65
    @Apostlezelalemsolomon65 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ በጣም አስተማሪ ዝግጅት

  • @birkneshhailedamte1271
    @birkneshhailedamte1271 2 ปีที่แล้ว +3

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🌻🌻🌻🌻

  • @saraahmedseid3237
    @saraahmedseid3237 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekilgi

  • @liyuneshshibeshi9998
    @liyuneshshibeshi9998 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጊ የምትወደጅ ጌታ ያጀገነሽ ሴት ነሽ !
    ረቂቅም የምታዘጋጅው ፕሮግራም የሚወደድ ነው ተባረኩ እወዳችሁአለሁ
    የፀጊ ባለቤት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሳልል
    አላልፍም

  • @tsegagsilassie7297
    @tsegagsilassie7297 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባረክ ይኸንኑ እንድትነግሪን ነበር እምጠብቀው አሰይ ደስ ብሎናል የኔ ፍልቅልቅ

  • @rahelabebe6450
    @rahelabebe6450 2 ปีที่แล้ว +1

    👍💕💕🌹🌹🌹🌹🌹...what amazing story ....praise almighty God🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eyerusalemmekonnen8190
    @eyerusalemmekonnen8190 ปีที่แล้ว +1

    ካወኩሽ ቀን ጀምሮ ፀጊዬ ያባቴ ልጅ ጌታ የሱስ ይባርክሽ

  • @chachibeshaw6308
    @chachibeshaw6308 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ababetefera6694
    @ababetefera6694 2 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ ትክክል ብለሻል ተባረኪ!!

  • @meherettesfaye8979
    @meherettesfaye8979 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareulegne Betam nw mewedachehu meret Yabate lejoche!!!!!!

  • @ababetefera6694
    @ababetefera6694 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩልኝ ፣አቅራቢዋም፣ቀራቢዋም በጣም ፣በጣም ለአሁኑ ትውለድ፣የሚየስተምር ፣የሚጠቅም ፣ነውየተሰጣችሁን መክሊት ፣አየሰራችሁበት ፣100/ 100 አያፈራችሁ ነው ፣በጌታ አህቶቼ ፣አወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ።

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y 2 ปีที่แล้ว +7

    God bless you sisters 🙏 ❤

  • @emebetkebede6003
    @emebetkebede6003 2 ปีที่แล้ว +7

    Good is faithful thank you Lord

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +3

    ስው እንደ አውሬ ሆኖአል ድሮ ክርስቲያን አይዋሽም እል ነበር አሁን ግን ያንን ማለት አልችልም ጌታ ይማረን ።

  • @enateneshbelay4469
    @enateneshbelay4469 2 ปีที่แล้ว +1

    Essay essay Hallelujah Amen amen 🙏🙏🙏👨‍👩‍👧‍👦 endhe nw Geta Wow ,Egezyabher hulam melkam nw💐💐💐👸🤴🎉🎊

  • @habtamubirhanu5776
    @habtamubirhanu5776 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ አንቺ ለብዙዎች በረከት ነሺ

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ፅግዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጊዬ የረዳሽ ጌታ ይረዳኛል አምናለሁ ተባረኩ

  • @tsegenethaile5224
    @tsegenethaile5224 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan geta redachew. Geta talak naw!!! Ellll elll ellllllll elllllll 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 💐 🌸 🌺 wishing you more and more beautiful 😍 years!! Amazing testimony. Thank you 🙏 sister

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የረዳሽ ጌታ ይባረክ እህቴ ልብሽ እንዴት ደስ ይላል ጌታ እንደዚህ አይነቱን ልብ ይወዳል ግልፅነትሽ ደስ ሲል አንችም እህቴ ረቂቅ ተባረኪ ሙሉውን ተከታትዬዋለሁ ድንቅ ነው

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶይባርካቹህ ተባረኩ

  • @zewditumulatu3578
    @zewditumulatu3578 2 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለኢየሱስ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። ተባረኩ። እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ክብር ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን 🙏🏽 በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ባያልቅ እያልኩኝ ነው ያለቁው ተባረኩልኝ እህቶቼ ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ፡🙏🏼❤️❤️❤️🙏🏼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว +2

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +6

    ጸግየ ተባረኪ ያገቡትም ያላገባነውንም ሴትንም ወንድንም የሚያነቃ ትምህርት ስጥተሽናል ። ባለፈው ለባለ ትዳሮች ሁሉ ነው ሽር ያደርኩት ምክኒያቱ ያነቃል በአንች አልፎ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gelilamillion193
    @gelilamillion193 2 ปีที่แล้ว +4

    እንቆቅልሽ የሚፈታ አምላክ። እርሱ የሚሰራው ሁሉ ከአምዕሮ በላይ ነው።

  • @mesrakeeshetu4951
    @mesrakeeshetu4951 2 ปีที่แล้ว +8

    What a story, god bless her💐💐🌹

  • @ayahelushimsolomonmamo6065
    @ayahelushimsolomonmamo6065 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልል፡ጌታ፡ይባረክ፡በጣም፡ደስ፡ብሎኛል፡ሀሌሉያ።

  • @Rezene12
    @Rezene12 2 ปีที่แล้ว +2

    Well done!!! Konjo demo you are beautiful!! Jesus is lord!!!

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ

  • @wuddawit4177
    @wuddawit4177 2 ปีที่แล้ว +6

    Tsegenete Degefu part 4.
    please publish book
    Yemekakelenyaw qewus Beamerica bemil.I can image so many people will read.Your life testimony is interesting.

  • @hannahnegasi6459
    @hannahnegasi6459 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለሽ እልልል ተባረኪ

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጣፋጭ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺ ቅን ሴት ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ማንንም አትስሚ ጌታን ብቻ ስሚ እባክህ እህቴ ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for the almighty God. Jesus is lord. Sister, congratulations and thank you for sharing. I learned a lot form you 🙏

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ጌታ ረዳሽ እንኳን ወደ ሀሳቡና ፈቃዱ መመለስ ሆነልሽ

  • @emebetkebede6003
    @emebetkebede6003 2 ปีที่แล้ว +3

    Sister Rekik your so blessed Geta yabzalesh

  • @asterfoto8177
    @asterfoto8177 2 ปีที่แล้ว +2

    ገታ የቅረውን ዘመንሽ ይባርክ ጽግየ

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ እህቶቼ ለምልሙ ጌታን ብቻ መግለጥ ይሁንላችሁ እዉነትም የንጉሱ ሴት ልጅ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +1

    ረቂቅም ፀጊም ተባረኩ እልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tadukebede7265
    @tadukebede7265 2 ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen I am happy for you God bless you🌹

    • @mesfinabebe413
      @mesfinabebe413 2 ปีที่แล้ว

      ምስክርነትሽ በጣም አስተማሪና የሚያንጽ ነው ሆኖም ግን ሳታውቂው ለወንዶች ጥልቅ ጥላቻ ያለሽ ይመስለኛል

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጠላት አፈረ እግዚአብሔር ከበረ!!

  • @yemimami2708
    @yemimami2708 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsegiye yene konjo endet endewededkush yelben new yemtnageriw egizabher qeri zemenishen ejig ejg adergo yebarkish tebareki

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 2 ปีที่แล้ว +2

    መንግሰተ ሰማያት ቀርባለች ወገኖቼ ንሰሀ ግቡ እየሱስ ይመጣል

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 ปีที่แล้ว +1

    ♥እልልልልልልልል ጌታ ይባረክ

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬም ቢሆን ብሰማው እግዚአብሔር ይባረክ 🌹🌹🌹🌹🙏🙌🙌🙌🙌🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰❤️

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 ปีที่แล้ว +1

    Amenenenneeeee Oh My God !!! God Is Great All The Time I Love Her what Is The Beautiful giril bless you more and more we love you !!!😍 amazing !!

  • @helentesfuasefha5851
    @helentesfuasefha5851 2 ปีที่แล้ว +2

    Haleluyaaa elllelllllle geta kibrun yiwsed anchi ye eyesus jeginaaa

  • @nkulusenay157
    @nkulusenay157 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️♥️♥️😍🌹😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ለጸጊዬ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +2

    "ከተማከርክ ከእግዚአብሄር ጋር ተማከር ከተማከርክ ከህሊናህ ጋር ተማከር" የሚገርም አባባል ነው እውነታም ነው።እሱ ቢፈረድለት ይምርሽ ነበር?እውነት አርነት ያወጣል።እውነት ነው።ሰዎች መልካም የተደረገላቸውን ቢረሱም እግዚአብሄር ግን አይረሳም።

  • @ababetefera6694
    @ababetefera6694 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜንንንንንንንንንንን

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 2 ปีที่แล้ว +3

    Segya you are so blessed I love you a lot GOD is good all the time

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መልካም ግልፅ ሴት

  • @Aw-wm7lx
    @Aw-wm7lx 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations. Sister, it's a very blessing. Elelelelelelel
    Elelelelelelelelelelele
    All glory to our mighty!!!

  • @shewayrobi9728
    @shewayrobi9728 2 ปีที่แล้ว +2

    ለእግዚአብሔር ፡ክብር፡ይሁን፡፡ምህራቱንና፡ፀጋውን፡ያብዘለችሁ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።pp

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 ปีที่แล้ว +1

    Congregation

  • @konjitkebede5512
    @konjitkebede5512 2 ปีที่แล้ว +1

    congradulations! Elll...

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 2 ปีที่แล้ว +2

    የግልፅነት ጥግ !!!
    ኣይ እፀገነት አንቺ እንደሁ እፀ ህይወት ነሽ ብርክ በይ የኔ እህት ልዩ ነሽ የኔ የዋህህህህ

    • @tesfahunduguma3418
      @tesfahunduguma3418 2 ปีที่แล้ว

      Not all men this time. Please do not generalise however, I really appreciated you and you are very brave lady. God bless you all the time.

    • @Josefe4950
      @Josefe4950 2 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው

  • @martha1222
    @martha1222 2 ปีที่แล้ว +2

    Respect our orthodox religion

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!!!!!!

  • @ruth4961
    @ruth4961 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow you are bless , my sister by telling the truth, the truth set u free

  • @user-wz6kk9rs9j
    @user-wz6kk9rs9j 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐሌሉያ በሳቅ ገደለችኝ እንኳን ተቃናልሽ እህቴ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +4

    Shalom !
    ፀግሻ ባክሽ አንድ ላይ አቀናብራቹ 4 ቱንም ክፍል አቅርቡልን አጠራረክሽ ራሱ ለዛ አለው ስላዝናናኝ ደግሜ ሁሉ የሰማዉት አለ ከቻላቹ ሞክሩ እስት !

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጊዬ ዛሬ ፈታ አደረግሽኝ 😂😂😂😂 ወይ ዝንጀሮ 😂😂😂 ተባረኪልኝ 🙏

    • @Mama-wl6er
      @Mama-wl6er 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

  • @meseth8778
    @meseth8778 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much both for sharing this story. What a story of restoration! beautiful ladies inside out! God bless you. 🌹 🌺 🌹

  • @hillinagirma1422
    @hillinagirma1422 2 ปีที่แล้ว +1

    Honest testimony, God bless you

  • @assefasimma1059
    @assefasimma1059 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarku. Ehitei Egziabheir dersolishal yetwededish ye Egziabheir seit liej tebareki

    • @genetafework8244
      @genetafework8244 2 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
      🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ደስ ይላል

  • @almazabate
    @almazabate 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልል!!

  • @yodit6754
    @yodit6754 2 ปีที่แล้ว +3

    Glory be to God 🙏 Happy to hear the reconciliation of this beautiful family. Elelelelel ❤️🙌🥰😍🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🌻🌻🌹🌹🌹💐💐💐🌻🌻🌻
    Tsegeye & Rekik May Almighty God bless you & your
    family in every area of your life and use you mightily to bring more souls to His Kingdom. Tsegi you can write ✍️ a wonderful book out of your story. I learnt a lot enjoyed , laughed . Blessings 🙏👏❤️

  • @genettekle1239
    @genettekle1239 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen