Ethiopia - የኃይለማርያም መሪር እምባ! | ተፈትነን ወደቅንበት ጎፋ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 653

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 หลายเดือนก่อน +109

    ሁሉም ነገር ከንቱ ነዉ ፤ መፍራት እግዚአብሔር ን ፣ መመካትም በእግዚአብሔር ብቻ ነዉ ።

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 หลายเดือนก่อน +3

      በእዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 2 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል😢😢😢😢❤❤❤

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 2 หลายเดือนก่อน +2

      Batkikl

    • @MekdesSahili
      @MekdesSahili 2 หลายเดือนก่อน

      Abetu geta hoye😭😭😭😭😭😭😭😭 asbene Ethiopian😭😭😭😭

    • @FantayeAsfaw
      @FantayeAsfaw 2 หลายเดือนก่อน

      😊ወ❤❤ዐዐዐዐዐዐ❤ዐ❤ዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐ❤ዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐ❤ዐዐዐዐዐዐ❤ዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐ❤ዐጰዐቀሀጷዘፀወፈወፈወፈወኸከቐከከከቐከቐከቐቐከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከቐከከከቐቐቐከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከኳከ❤በበበወሀ❤

      ፀዠሀ❤ተ
      ​@@marykuki6319

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 2 หลายเดือนก่อน +92

    የደቡብ ህዝብ ክፉውን ያርቅለት ፈጣሪ ከዘረኝነት የራቀ አገር ወዳድ ህዝብ ነው

  • @Tesfahun-b6y
    @Tesfahun-b6y 2 หลายเดือนก่อน +53

    እባካችሁ የሀይማኖት አባቶች አሁንእንኳን ወደ ፈጣሪ አልቅሱ አዋጅ ይታወጅ ሁሉም ወደፈጣሪ ያልቅስ

    • @derartufirisa2290
      @derartufirisa2290 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yetuvhaynot abat hulum Eko hod Ader honuko genzeb bichaa

    • @Azebyimer-q9y
      @Azebyimer-q9y 2 หลายเดือนก่อน

      ዞራችሁ ከሀይማኖት አባቶች ራስ አትወርዱም ሲላችሁ ባደባባይ ትሳደባላችሁ ሲላችሁ ወደሀገራቸው እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ ጦሳቸውን ውሰዱ ረ እናንተ ለምን አትፀልዩም የኛ ሀቀኞች ዘላለም በትእቢት እንደወጠራችሁ ​@@derartufirisa2290

    • @matusala8322
      @matusala8322 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፀሎት የሚያስፈልገው መጥፎ ነገር ስከሰት ብቻ ሳይሆን ደስተኛ ኑሩ ስትኖር ነው::

    • @VaaliUlla
      @VaaliUlla 2 หลายเดือนก่อน

      አለህን እንብ ስንል ስንጫከካን እርስበርስ ስንበለ አሱ { አለሃ } በሰጣን መሬት ላይ ይበለይን ረስታን ስንበጣራቅ በታዉን ልቃቁ ዳጋጎቹን ፋጡር እታካለዉ ምርትን ረስታን በዛርኚናት በሳበብ ምስክን ሰለም ሳዎችን ስንጎዳ ስንበድል ስንጫከከን ያየናል ይሰማናል ያልፈልም ከዛ ሽምዲድ ያረጋና አረ እንታረቅ

    • @VaaliUlla
      @VaaliUlla 2 หลายเดือนก่อน

      ወዳአላሃ እንፃልይ ማጃማ ኦፍእንባል እባከቹ ወዳአለሃ እንማለስ እንጮህ እሄ የአለሃ ስር ክብደት መሄኑን መሳያ ነው ረሳችን እንመርምር እባካቹ ኩን ዳለንሱ ረብት ይጋሃል ስጋለ ያረብ ከድንጋታኛ አደጋ ጣብቃን የረብ

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 2 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ወገኖቸ ነብሳችህን በገነት ያኑርልን

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 2 หลายเดือนก่อน +20

    ድሮም በጣም አዛኝ አማራ ነበር አሁን እሱም በደፍ እየተገደለ እያየታገለ ነው🥹🥹🥹የታገቱት ልጆቹ እንክዋን ከጎፋው አደጋ በእጥፍ ይበልጣል ሀዘንማ በጣም አዝንዋል እንጂ ብቻ ምን ያድርግ ሀዘኑ ቤቱ ሆንዋል ወንድሜ😭😭😭😭 ለሞቱት ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 หลายเดือนก่อน +27

    ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ።

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 2 หลายเดือนก่อน +43

    እረሥበረሣችን እየተባላላነው አላህ መከራበመካራ የሚደራርብብን ተሳሳትኩኝ

    • @ዲባቲቭ
      @ዲባቲቭ 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አልተሳሳትሽም ቆጣ ነዉ እግዚአብሔር አዝኖብንንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ የኛዉ ወንጀል ነዉ አላህ ይቅር ይበለን

    • @Vcinlv23
      @Vcinlv23 2 หลายเดือนก่อน

      Tikkl 💔💔💔💔

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚኦ አምላካችን ኢትዮጵያን ማራት ማራት ለሞቱት ወገኖች ነፍሳቸውን ይማር 😭😭😭

  • @Ethio_star
    @Ethio_star 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ የዋህ አባቴ 😢😢ያንተ ዘመን በሁሉም መመዘኛ በበረከት ና በሞገስ የዜጋ ክብር አሰጠብቀህ ነበር የመራሄው

    • @TaibaMOHAMMAD-w4e
      @TaibaMOHAMMAD-w4e 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል😭😭😭

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 2 หลายเดือนก่อน +29

    በእርግጥ በጣም ያሣዝናል ነገር ግን ተፈጥሮዊ ነው
    በአማራ ክልል እናት,5 ልጇን በአረመኔ ወች ልጇን ቀብራለች ብቻ ምን አለፋቹህ
    ሠሜናዊያንን ሀዘን ልባችንን አደንዝዞናል 😢😢😢😢😢

    • @AzizaTahir-mo7hs
      @AzizaTahir-mo7hs 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@AzizaTahir-mo7hsሀዘኑን ተለማመደነዋል ለማለት ነው

    • @MitaAdmasu
      @MitaAdmasu 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ከሀዘን መች ወጣንና ከ2010 ጀምሮ እዳለቀስን ነው ነፍሳቸውን ይማር እኛ መርጠን አናለቅስም

    • @desuaposto4842
      @desuaposto4842 2 หลายเดือนก่อน

      😢​@@Jonny-z9n

    • @etagegnmolla8506
      @etagegnmolla8506 2 หลายเดือนก่อน

      ጥርስሽ ለሙቅ አይትረፍ ደንቆሮ​@@AzizaTahir-mo7hs

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 2 หลายเดือนก่อน +26

    እባክህ ጌተ ሆይ የኢትዮጵውያን ሞት በቃ በለን😭😭😭😭

    • @TigistBelete-hm4wn
      @TigistBelete-hm4wn 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን...

  • @AbebeDessie-j3j
    @AbebeDessie-j3j 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወን ቆም ብለን እናስብ እና ወደ ፈጣሪ እንመለስ እሄ ምልክት ነው ለሞቱት የጎፋ ወገኖቻችን ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ይቀበልልን ለተረፉት ወገኖቻችን መጥናናትን እመኛለሁ

  • @selam2541
    @selam2541 2 หลายเดือนก่อน +23

    እንደ ቀልድ ሞትን ለመድነው😢😢😢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 หลายเดือนก่อน +3

    በገነት ያኑርልን ወንድማችን አባታችን እህት እናት ልጆች በሀገራችን ኑሩ ጎፋ ዞን በጣም ያማል 😢😢😢😢

  • @mesigmariam9351
    @mesigmariam9351 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ አምላካችን ኢትዮጵያን ማራት ማራት ለሞቱት ወገኖች ነፍሳቸውን ይማር (ይሄ ነገር በቀላል የሚታይ አይደለም መንቃት ይገባል ወደ ፈጣሪ 😭☹😭)

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ሆይ ጠርተህ የወሰድካቸውን በሰማይ እንደምታከብራቸው እናምናለን የኛንም ፍፃሜ አሳምርልን 😥😥

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ሆይ አገራችን በምህት አስብ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @AbdurehmanGetachew
    @AbdurehmanGetachew 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወለጋ 700 ሰው ሲሞት ያውም በተቅነባበር የክልሉ መንግስ የተልእኮ ሚስጥራዊ የዘር ማጥፋት ሲካሄዲ። ማን ጮሑ ይህ የተፍጥሮ አደጋ ነው ግን እናዝናለን እደሀገር። ግን ሀገሪቱ። ሙሉ በሙሉ ፍርሳለች

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 หลายเดือนก่อน +6

    ተፈትነን ከወደቅን እንኳን ቆይቷል!!! በጎፋ የተከሰተው እጅግ ያሳዝናል ሌላ ትኩሳት😭 ፈጣሪ ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን🙏ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ያድልልን🙏❤🙏❤🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ያንተ ያለህ ወዮ ወገኖቻችን ነብሳቸሁን ይማር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እህህህህህህ ወጋኖቼ ለሞቱት ነብስ ይማር ለተረፋቹህ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 หลายเดือนก่อน +20

    ለሞቱት ነፍስ ይማር መፀናናትን ይስጣቸው ግን መግስት አዘን ብላችሁ መዘገባችሁ አስገርሞኛል በኦሮሞ ክልል ስንት አማራ ታርዶ ሀይለማርያም ቃል አላወጣም አጣዬ 11"ግዜ ነዳለች መግስት አላዬም አልሰማም

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 หลายเดือนก่อน +3

      ታዲያ ያ እኮ በጦርነት ነዉ ግን ለምንድ ነዉ ከዉስጣቹሁ ጥላቻን አታስወግዱም ታዲያ እንደ እናተ ያሉት አይነት በዉስጣቹሁ ጥላቻ ቂም አዝላቹሁ ጌታ እዴት ይታረቀን ልባቹሁ በጥላቻ ተሞልቶ እረ ተዉ

    • @Nuratube826
      @Nuratube826 2 หลายเดือนก่อน

      ያ እኮ በዘረ ነዉ ኢሄ እኮ የፈጣሪ ቁጣ ነዉ ድገት የተከሰተ አደጋ እስኪ አሁን እኳን ከዘረኘነት ከጥላቻ እንዉጣ

  • @SeadaAhmednur-n1l
    @SeadaAhmednur-n1l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam meyasazen kesetet new😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MesfinMunae-ky4xq
    @MesfinMunae-ky4xq 2 หลายเดือนก่อน

    ዉድ የኢትዮጽያ ወጎኖቼ የጎፋው በቴሰቦች የመጽናናት አምላክ እግዚአብሔር ፍጹም መጽናናትን ይስጣችሁ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን እንደተባለውም ይህ የመንቅያ ደዉል ነውና ወደ ልባችን ብንመለስና ብናስታውስ ይበጀናል። የተጎዱና በኃዘን ውስጥ ያሉ በሕይወት የተረፉ ወገኖችን በሚንችለው እንደግፈ።😢😢😢

  • @getnetsime7686
    @getnetsime7686 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር

  • @سبحانالله-ب7ف3و
    @سبحانالله-ب7ف3و 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምን እናድርግ በሂወት ዘመናችን አይተንው የማናቀውን ጭካኔ በዚህ አራት አመት ተመልክተናል እኔ በራሤ ተሁለት አመት በፊት አለቅስ ነበር ዛሬ ግን ደንዝዣለሁ የስነ ልቦና መዳከም ተከስቶብኝ ይሆን😢🎉😢😢

  • @aklilutefera5452
    @aklilutefera5452 2 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ ከባድ ሀዘን በቃላት የማይገለጽ መሪር ሀዘን ነዉ። የጎፉን ህዝብ እግዚአብሔር ያጽናናልን !

    • @maledemekonen4149
      @maledemekonen4149 2 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጽያን ህዝብ እግዚአብሔር ያጽናናልን !!! ማለት አይሻልም !!!

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀዘን ማቅለል ሳይሆን ሕዝብ ባሳለፈውና በሚያሳልፈው ሕይወት እንደ ቋጥኝ በተጫነው መከራ ስለደነዘዝን ነው ።
    ነፍስ ይማር

  • @SelamSolomon-rz3hw
    @SelamSolomon-rz3hw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ለሰው ከፋፍለው ከፋፍለው ተጨካክኖ እንዲኖር ድንጋይ አርገውታል

  • @hielaagama
    @hielaagama 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሃይለማርያም መራራ ሀዘን። ያስቃል ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊያን ሀዘናቸውን እንዳይገልጹ የተከለከሉት በሀይለማርያም ግዜ ነው ሀንገታቸውን በአይሲሲ ሲቀሉ

  • @NuruIbrahim-lw4fw
    @NuruIbrahim-lw4fw 2 หลายเดือนก่อน +11

    የፍለስጤምን እዚህ ላይ ማንሳትህ ተገቢ አይደለም የጎፋው ሀዘኑ ከባድ ከመሆኑ ጋ አደጋው የተከሰተው ግን የሰማይም የመሬቱም የሰውም ፈጣሪ ከሆነው አላህ ነው ማንም አደጋውን ማስቀረት አይችልም የፍልስጤም ግን ግፈኞቹ የሁዳወች የሚፈፅሙባቸው በደል ነው

    • @EsetuMolla
      @EsetuMolla 2 หลายเดือนก่อน

      Merton again banehone
      ETA kalew enezih aykerbum

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 2 หลายเดือนก่อน +2

      በግድ አረብ ልሁን ብለህ አታረጥርጥ

    • @NuruIbrahim-lw4fw
      @NuruIbrahim-lw4fw 2 หลายเดือนก่อน

      @@binyamtadesse9387 ይሄ ኮሜንት እና አረብ መሆን ምን አገናኘው

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 หลายเดือนก่อน

      Hamas mane jemeru alachew

    • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
      @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 2 หลายเดือนก่อน

      ካፊሮች የሙስሊም ሞት ስለማያስደስታቸው ነው

  • @atkilttulu9493
    @atkilttulu9493 2 หลายเดือนก่อน

    Egeziabehyre nefesacwene Yemarelene

  • @grumantube813
    @grumantube813 2 หลายเดือนก่อน

    Master Abenet...egezihabere yeserayen yesteh

  • @FikerFikerAsenafi-r1b
    @FikerFikerAsenafi-r1b 2 หลายเดือนก่อน

    ኃይለ ማርያም እና መሪያችን አብይ አህመድ በበኩሌ መሪእንደዚ ሲሆን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያክብራችሁ።

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነክ

  • @Memher
    @Memher 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይለ ሀይለማርያም ደሳለኝ ርህሩሁና የዋሁ ደጉ ምን አለበት አቢይን ፈጣሪ አስወግዶ አንተን ቢመልስህ ለማንኛውም ሰላሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 2 หลายเดือนก่อน

    እሰቲ አብይ እባክህ ሰምምነት ፋጠርልን በሰላም አሰተዳድረን ለዝች አጨር እድሜ በድህነት አንሶ በጦርነት መብላላት

  • @MariamWeldu
    @MariamWeldu 2 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😪😪😪😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን 😥😥😥😥😥😥😥😥አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ከተባል አፈናውም ግድያው ሙቱን ህዝቡ ለምዶታል ለጎፋ ህዝብ መፅናናቱን ፈጣሪ ይስጥልን

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአሏህ ምን ብዬ ልኮምት

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ክዜህ ትምርህ አግራችን ስላም አውርድልን ድክተር አብይ

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን😢😢😢 እንደ በደላችን አትቁጠርብን!! ማረን ማረን ማረን😢😢😢😢

  • @WoretawBehabitih
    @WoretawBehabitih 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነውሚያሳዝነው ነብሳቸውን ይመረው

  • @ውብነሽደርቤ
    @ውብነሽደርቤ 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱጌታሆይ

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዘንን ለመድነው እኮ አሏህ ይዘንልን

  • @goyatsega6470
    @goyatsega6470 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ በቃ በለን ! ለተጎጂዎች መፅናናትን ይስጥልን

  • @atsedeabera6278
    @atsedeabera6278 2 หลายเดือนก่อน

    እ/ር ይፅናቹሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bruktawitgetachew5855
    @bruktawitgetachew5855 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሶሰት ሺ አማራ ወለጋ ላይ ላይ ተጨባጭ ሲሞት ዝም ነው ያለው ግን ምን ሆነን ነው

    • @EeEe-yp6eh
      @EeEe-yp6eh 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ጥያቄ ሁኖብኛል የ1 ደቂቃ የሂለና ጦለት እናድርግ ብሎ በምክር ቤት ሲጠየቅ የሰጡት መልስ ሌላ ነበር ለሞቱት ይማራቸው ለቤተሰቦቻቸው ፅናት ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል መርጦ አልቃሺ ናቸው የመንግስት ጉዳይ

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 2 หลายเดือนก่อน

      እሱው አስገድሎ ምን ይላል ብለሽ ነው ይሄ ሰው በላ አውሬ አላህ በላ ያምጣበት ኢሻአላህ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ዉሰጤ ደምቷል በአስመሣዮች ፈጣሪን መወቀሥ ያዉቃሉ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው የፋኖና የሸኔ ዋሻ በተደረመሰና ሰላማችን በመጣ

    • @super__star6823
      @super__star6823 2 หลายเดือนก่อน

      Which peace ? Fano start year ago ? You were slaughtering Amhara for the last 6 years ?

  • @ethiolove2779
    @ethiolove2779 2 หลายเดือนก่อน +1

    Feta daily mn aregag reda 😢

  • @FekaduTesfaye-s8m
    @FekaduTesfaye-s8m 2 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ብቻና ብቻ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ተብዬ ተው ባንተ ሀዘን አያምርም
    ምነው በወለጋ በአማራ በትግራይ ስታስጨፈጭፍ
    ሁሉም እኮ ሰው ነው
    ማንም አይነካ
    ሁፍፍፍ የምለው ጠፋኝ አውንስ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማር ለወገን ዘመድም መጽናናቱን ይስጣቹ

  • @halemayimam
    @halemayimam 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ወገኔ የህ አዳጋ በጣም ልብ ይሰብራል ያማል ያስጨንቃል እቅልፍ ይነሳል አይምሮን ይረብሻል ይዘገንና ይሰቀጥጣል😭😭😭 ከሞት ለተረፉትስ ሰወች ምን አይነት ቃላት ያፀናቸዉ ይሆን እደትስ ጠክርዉ ይቆሙ ይሆን እደትስ የልባቸዉ ስብራት ይጠገን ይሆን እኔጃ በቻ አላህ ብርቲቱን ቅዋዉን አቅሙን ይስጣቸዉ ያረብ 😭😭😭😭

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ 🥲እረ አምላኬ ሆይ በቃ በለን አባቴ 🥲🥲🥲

  • @Tesfahun-b6y
    @Tesfahun-b6y 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪሆይ በቃበለን

  • @Medhanit-wo9ys
    @Medhanit-wo9ys 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥልን

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 2 หลายเดือนก่อน

    እምዬ Ethiopia ሃዘንመርዶበዛ ያአላህ እንደኛስራሳይሆን በእዝነትህ ስቃይን ሃዘንንበቃበለን ሰላሙንአውርድልን😢😢

  • @MahletkebedeMahletkebede
    @MahletkebedeMahletkebede 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ጋዜጠኛ በጣም አመሰግናለሁ የሁልጊዜ ተከታይህ እሆናለሁ እውነት በዚ ደረጃ ወርደናል ዘቅጠናል የጭካኔ ጥግ ደርሠናል ከራሴ ብጀምር ከቆየሁ በኋላ ነው የተሰማኝ ይህ ለወገኔ ካለመቆርቆሬ የተነሳ አይደለም ወይ በቃ የሆነ አዙሪት ውስጥ ገብተናል እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን የሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ያኑርልን ያሉት
    መጽናናቱ ይስጥልን ።

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw7185 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በጣም አድርገህ ገልፀኸዋል

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ነፍሳቸዉ ይማርልን! ለዘመድ ወዳጅ እንዲሁም ለመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ መረጋጋቱን ያድልልን! በእዉነት Feta Daily በጣም እናመሰግናለን አሁን ላይ ያለዉን ሁሉ በተቀናበረ ሁኔታ ስለዘገባችሁልን፡፡

  • @NA-dn3dx
    @NA-dn3dx 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግ/ር ይቅር ይበለንና ወደልቦናችን ይመልሰን እነጂ ጠፍተናል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ፡ይቅርታውን ምህረቱን፡ይላክልን፡ልብ፡ሰባሪነው ክስተትነው ካልታሰበ አደጋ፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን፡አፂናኙን፡መንፊስ፡ይላክላቸው፡ፈጣሪ

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ተው በአንድ እንቁም ዱአ ፆለት እናድርግ እረ ስንት አመት አለቀስን ከጦረነት ተርፉ ሲባል በዚህ ሞት እረ በቃ በለን አላህየ የአላህ እንደኛ ወጀል ሳይሆን እንዳተ አዛኚነት አዝነህ በቃ በለን ለመላው ቤተስቦቻችሁ መፅናናትን እንመኛለን እፉ ኡፍ አባት እንዲህ ልጀ እያለ ሲያነባ እንዴት ልብ ያማን

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአማራ አትበል እልፍ አማራ ሲያልቅ ማን ሰሜት ሰጠው ጭካኔአችን ለሁሉም ሆኗል

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ያልተለቀሰላቸው በአንድ ጉድጓድ ከ200 በላይ ንፁሃን ተጨፍጭፈው በዶዘር የተቀበሩት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ ነፍሳቸው እንደሚኖር እርግጠኞች ነን

  • @EnanuAssefa
    @EnanuAssefa 2 หลายเดือนก่อน

    የትንቢት ፍፃሜ የዚህ ስርዕት ፍፃሜና የእምላክ መንግሥት ሙሉ በሙሉ መጀመርና እፎይ የምንልብት ቀን መሆኑን ያሳያል

  • @AbdulfetaHussen-un1cy
    @AbdulfetaHussen-un1cy 2 หลายเดือนก่อน

    ድንዛዜ ዉስጥ ገብተናል ;ሞትን ለምደነው መሰለኝ።ግን ሰው እኮ ሁሌም ቢየወራም ቢያወራ ምንም እንደመየመጣ የገባው መሰለኝ።

  • @HizkealIsrael
    @HizkealIsrael 2 หลายเดือนก่อน

    ሟቾችን ፈጣሪ በዙፋኑ ያሰባቸው ለበቴስብ አባላት በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን !!

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ጌታ ሆይ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን አመኛለሁ😢😢😢

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሟች ቤተሰብ መፅናናትን ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማር እና በየጊዜው በተለያየቦታ በማንነቱ የሚገደለው አማራው የቢንቢ ነፍስ ነው አይደል?

  • @Bekiyohanes_2024
    @Bekiyohanes_2024 2 หลายเดือนก่อน

    ለሞቱት ነብስ ይማር ይህንን ያህል እንዴት ደነዘዝን እንዴት ልባችንስ ደነደነ አቤቱ ይቅር በለን

  • @Rt-tz8vv
    @Rt-tz8vv 2 หลายเดือนก่อน

    ሀለማረያምየኔደግሰውአተውትሻልነበረ😢😢

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 2 หลายเดือนก่อน

    አማራው ነው ሁሉን ያደርግ የነበረው። አለላችሁት።

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!!!

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 2 หลายเดือนก่อน

    በጣመ ከባድ ነዉ
    አላህ ሆይ ይሄን መከራ አንተ ነህ የመጣኸዉ የኛዉ ስራ ነዉ
    አንተ በቃ ብለህ አንሳልን ያረብ

  • @መቅድነኝ-ጠ8ዐ
    @መቅድነኝ-ጠ8ዐ 2 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት 😢💔💔💔😭😭😭

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያሳዝን ነው!!

  • @Ermiasbekel
    @Ermiasbekel 2 หลายเดือนก่อน

    Sorry for what happening my home specifically south Ethiopia always peaceful region. We are praying for not more coming. Deeply we are sad. But many people died rest in peace for all.

  • @EkramSeid1994
    @EkramSeid1994 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ ያማል ወላሂ

  • @AdfriseKabtyemer
    @AdfriseKabtyemer 2 หลายเดือนก่อน

    ጎፈንድ ሚ ለጥቂት ብሄረሰቦች እንጂ ለመላዉ ኢትዮጵያዊ አይደለም በማንነት ተለይቶ የሚደረግ ነው.! ምን ይህል ኢትዮጵያዊያን በዘር እንደተከፋፈልን ያሳያል
    እግዚ/ር ለሞቱትን በገነት ነብሳቸውን ያኑርልን .ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን.

  • @bokishumi
    @bokishumi 2 หลายเดือนก่อน

    I like you gobez!

  • @AlmazAlemu-de2df
    @AlmazAlemu-de2df 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ማሰተዋሉን ይሰጠን

  • @kebedeakililu1549
    @kebedeakililu1549 2 หลายเดือนก่อน

    መሪያችን ከልብ ነው የምናመሰግኖት

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታዎች ግሩም እይታና ዘገባ ነው እናመሰግናለን።

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm 2 หลายเดือนก่อน

    Yesew lije yerekesebet hager Ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭fetari hoye anet bemehereteh gobegnen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @fikiruagelgile2783
    @fikiruagelgile2783 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይሰበን።

  • @NatnaelBoy
    @NatnaelBoy 2 หลายเดือนก่อน

    ፅንዐት ይገብር

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 2 หลายเดือนก่อน

    የምር ሀዘኔ ብርቱ ነው አላህ ያፅናችሁ!

  • @tigistkebede-mj5zw
    @tigistkebede-mj5zw 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የሞቱትን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @fatimafatuma7415
    @fatimafatuma7415 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሞቱት አላህ ይዘንላቸው ለቤተሰቦቻቸው ትግስቱን ይስጣቸው ነገር ግን የጎፋን እና የፍልስጤም እልቂት የሚነጣጠር አይደለም! ምክኒየቱም የጎፋው በድንገት የደረሰ ተፈጥሮአዊ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም የፍልስጤም ግን ታቅዶበትና አስበውበት ሆን ብለው ነው አይሆዶችና ተባባሪዎቻችው በግፍ የሚገሏቸው 🇵🇸 ስለዚህ ለንፅፅር የሚቀርብ አይደለም 🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 หลายเดือนก่อน

      Hamase Israel lay yadergews?

    • @meronadimasu3512
      @meronadimasu3512 2 หลายเดือนก่อน

      ethiopia erasu ፍልስጤም እልቂት belay ale eko yerasa arobat yesewu tamasilalech ale

  • @TerefechdemisedawAna
    @TerefechdemisedawAna 2 หลายเดือนก่อน

    አታሽቃብጥ የሞተው ተጎዳ አሁን ስለ ዘር ጎሳ የሚናወራበት ግዜ ላይ አይደንም የምህረት እጆቹን የሚንሻበት ሳዓት ላይ ነን😢😢😢

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ፈረጃህን አቅርብልን
    አይ ወገኔ ኡፍፍፍ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FayaWest420
    @FayaWest420 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ደንግጦዋል አንተ በጣም ማጣጣል ተወዳለህ የሆነ ወገንተኝነት አለብህ

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu 2 หลายเดือนก่อน

    አለህ❤❤❤የፂነችሁ ወገኖቼ😢😢😢

  • @AhmadMaktebah-eb3mn
    @AhmadMaktebah-eb3mn 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ብለሃል

  • @abdujima7711
    @abdujima7711 2 หลายเดือนก่อน

    You are right

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ለሌላ ወሬ እንደምንጣደፈው ለጎፋው ሀዘን ቦታ አልሰጠነውም በጣም ያሳዝናል

    • @dagimhagos1420
      @dagimhagos1420 2 หลายเดือนก่อน

      እንዲሁም በጣም ተጋነነ ዛሬ በጥይት ስንት ሰው እያለቀ ነው እነኝህ በእግዚአብሔር ነው የተወሰዱት መርጦ አልቃሽ አንሁን ።

  • @TomEtio-z5m
    @TomEtio-z5m 2 หลายเดือนก่อน

    አራ መዳሃኒአለም ይብቃ በለን

  • @WorldWide-g2p
    @WorldWide-g2p 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገር በቀል ዛፍ እየተባለ ባህር ዛፍ ተነቀለ ባህር ዛፍኮ ስሩ መሬት ይይዛል። ለተጎዱ ወገኖቻችን ገነትን እየተመኘን 😭 ያስለቅሳል። ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ፈጣሪ ይስጥልን !

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጎፋው አደጋ በጣም ያሳዝናል! ምስኪን ነፍሶች አልፈዋል! ሳላውቀው እንባዬ ፈሷል! 😭😭