ዱላ ቀረሽ ክርክር | የኦርቶዶክሱ ዲያቆን እና የተሃድሶው መሪጌታ በገድል ጉዳይ ተፋጠጡ | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2023
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

ความคิดเห็น • 733

  • @ashenafidewana2774
    @ashenafidewana2774 7 หลายเดือนก่อน +44

    👉“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน +5

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

    • @Worku-mp4kv
      @Worku-mp4kv 6 หลายเดือนก่อน +1

      እናንተ ደግሞ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ። ማቴ 19: 28

    • @alazar285
      @alazar285 2 หลายเดือนก่อน

      መዝሙረ ዳዊት 33:7
      "የእግዚአብሔር መላዕክ በሚፈሩት ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል።"
      😢😢

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 2 หลายเดือนก่อน +11

    መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h 7 หลายเดือนก่อน +21

    ዳቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 4 หลายเดือนก่อน

      Why? for his stand on the cult of Orthodox gedli?

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 7 หลายเดือนก่อน +20

    እውነት እውነት ነው መቼም አትደበቅም ይእግዚያብሄር ቃል አያረጅም ያሸንፋልልልል

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms 7 หลายเดือนก่อน

      ምን ሰማሽ ምንስ ተማርሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት ናት ምክንያቱም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ኖው የምታመልኮው መናፍቃን ሐሳዊ መሲሕ ኖው የምታመልኩት እውነቱን ገባሽ

  • @tagaylemma7306
    @tagaylemma7306 21 วันที่ผ่านมา +2

    እዮቤ ተባረክ ይኸንን ሚዲያ በማዘጋጀትህ የብዙዎች አይን ይበራል በመነጋጋር የማይፈታ ነገር የለም
    እግዚአብሔር አብርቶልሃል በርታ ያንተ ሚዲያ ተከታታይ ነኝ በርታ በርታ በርታ

  • @MisrakTaye-rr6lz
    @MisrakTaye-rr6lz 7 หลายเดือนก่อน +15

    እዉነት አርነትን ያወጣል መርጌታ ይባረኩ
    እንዲህ ስለ ክርስቶስ ራስን መስጠት ዋጋ አለዉ

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน +1

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

    • @natnaelbirhan2562
      @natnaelbirhan2562 7 หลายเดือนก่อน +1

      u gotta be kidding 😅

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue 6 หลายเดือนก่อน +10

    Merigeta Tsige is Gospel hero, big respect

  • @user-dh5dj6ew3z
    @user-dh5dj6ew3z 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሀሌታዎች ሰላማችሁ ይብዛ ለተዋህዶ መምህር እዮብ ይመኑ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 7 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ሀሌታዎች በርቱ እንደዚህ ያሉ ውይይት በጣም ያስፈልጋል ። ❤

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 7 หลายเดือนก่อน +18

    መሪጌታ ጽጌ አልተቻሉም እሰይ እውነት የጻድቅ መንገድ ሙሉ ቀን እስኪሆን እየጨመረ እየጨመረ ይበራል ምሳሌ 4:18

    • @user-fo7cl5wy5e
      @user-fo7cl5wy5e 4 หลายเดือนก่อน

      kkkለናተ፡ተረተረት፡የሚያወራአልተቻለም፡የእውር፡ጌታ

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 7 หลายเดือนก่อน +22

    በዚህ ባለንበት የመጨረሻው ዘመን እንደ ድሮው ዝምብሎ ማመን የለም ሁሉም ነገር ይጠየቃል ሁሉም ነገር ይመረመራል መዳን የፈለገ እውነት የሆነውን ብቻ ያምናል

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms 7 หลายเดือนก่อน +1

      ድሮም አሁንም ሁሌ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት ልትመነፍቕ ፈልገሽ ኖው ንስሐ ግቡ ትላለች አሁኑም ንስሐ እንግባ

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 7 หลายเดือนก่อน

      Yes❤

    • @matiasbezabeh4547
      @matiasbezabeh4547 7 หลายเดือนก่อน

      ግድየለም ስድቧ ትቆይ ግን መጽሃፍ ቅዱስን እናንብብ የአምላክን መልእክት ይዟል የጌታችን ደብዳቤ ነው@@GoitomAlem-ez2ms

  • @zoitube
    @zoitube 7 หลายเดือนก่อน +20

    This kind of debate is what we are waiting for a Christian community. Let the truth set us free! Thank you haleta TV and keep going!

    • @demeketefera1
      @demeketefera1 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ere ato diakon lekrikir adebabay kemewutatih befit kidusun Metsihafim hone gedilochunm endew bedenb bitatenaw.

    • @demeketefera1
      @demeketefera1 7 หลายเดือนก่อน +1

      Sijemer gedlachew beyebotaw yemolaw sewochin Metsihaf kidus yet yakachewal?

    • @ResRubenzAsoni
      @ResRubenzAsoni 4 หลายเดือนก่อน

      ​@demeketefera1 አንተንስ ያውቅሃል ስምህ አለ እንዴ እ

  • @shalom5798
    @shalom5798 7 หลายเดือนก่อน +9

    መርጌታ እግ/ር ይባርኾት እውነት ኣርነት ያወጣል

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 7 หลายเดือนก่อน +11

    አቅራቢው ተባረክ ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው

  • @TeferiFekadu
    @TeferiFekadu 7 หลายเดือนก่อน +9

    የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ (3)ለጥር(21) እስከ(22)እንዲህ ይላል /ከአባቴ ጋር በዙፋኑ ለይ እንደተቀመጥኩ ድል ለነሳውከእኔ ጋር በዙፋኔ ለይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ)
    መሪ ጌታ ይህን ምን ብለህ ትፈታዋለህ
    ሰጪም ነሺም እግዚዓብሔር ነው ለቅዱሳን የገባው ቃልኪዳን በቸርነቱ ነውና ስለተሰጣቸው የቸርነት ስጦታ እሱ አይጠየቅም ተመለስ ፓውሎስ እንዲ ተብሏል በረከቱ ይደርብኝና
    ( እኔ ለዓለምየተሰቀልኩዓለምም ለኔ የተሰቀለ)
    ይህንስ በምን ትፈታዋለህ ተመለስ እነ ዓርዮስም አወቅን ሲሉ አላዋቂ ሆኑ

    • @rebunimedia
      @rebunimedia 3 หลายเดือนก่อน

      Sewye metsiafinina ye Egizibehern hayil balemaweki sitehal, yema yetetsafew be kirstos dem letsedeku amagnochin newu

    • @haqiwalatmrer7739
      @haqiwalatmrer7739 27 วันที่ผ่านมา

      ይህ ቃል የሚፈታው እግዚኣቢሄር መንፈስ ቅዱስ እንጂ መሪጌታ ይፈታዋል ብለህ መጠበቅህ ስህተት ነው። የእግዚኣቢሄር ቃል የሚፈታልህ እግዚኣብሄር መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው።ስለዚህ ፍችዉ ከመንፈስ ቅዱስ ፈልገው፡እሱ ይነግራሃል፡የእውነት ፍችዉን ከፈለከው፡ ፈልጉኝ በሙሉ ልባቹ ብትፈልጉኝ ታገኙኛላቹ ነው ያለን።
      ለክርክር የ እግዚኣብሄር ቃል ኣይፈታም፡ለሂወት እንጂ፡እሱም ከዋናውአንፈስ ቅዱስ ነው።

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዳቆናችን ቃለህወት ያሰማልን ።ቀስ ብለው ሰው ሳያዮት የለበሱትን እና ጥምጥማችንን ውልቅ አርጋት እፍረት የሎትም ለብሰው ሲመጡ።

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 7 หลายเดือนก่อน +38

    ጌታ ሆይ በየዋህነት እና በፍፁም እንደ አባቶቻችን ለምናምንህ እባክህ ወደ አንተ ካልወሰድከን ሌላ አለም ፍጠርልን ዳግም ይሁዳዎችን በመስማት ልባችን ተቃጠለ በጣም አዘንን በቤትህ ዳቦ አድገው መልሰው በድፍረት ሲሸጡህ ሲወጉህ እያየን። ግን እስከመቸ ትሸጣለህ ትወጋለህ ኧረ ታመምን እባክህ ናልንና አድነን ወንድሜ የኦርቶዶክስ ዲያቆን ምስጉን ነው በክፉዎች መንገድ ያልሄደ በዋዘኞች ወንበር ያልተቀመጠ እንዳለ ቅዱስ ዳዊት ከኒህ ከሀዲ ጋር መቀመጥም ሆነ ማውራት መስማት እውቅና መስጠትም መርከስም ነው የሰማቸውን ሁሉ በርኩሰታቸው ያረክሳሉ ያሳፍራሉ ዳግም አርዬስ

    • @yonasabraham1868
      @yonasabraham1868 7 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ብለሃል ወንድሜ ከንደነዚህ አይነት ከሃዲዎች ጋር መወያየት መነገጋር አያስፈልግም ድንግልን እናታችንን የካደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ከካደ ጋር ተንጋግረህ ተወያይተህ የምታመጣው ነገር የለም መሪጌታ ሳይሆን መባል ያለበት በስሙ ነው መጠራት ያለበት ይሄ ሰውዬ ጎጃም ጎንደር አብነት ተማሪ እያለ የተዋረሰው መንፈስ አለ ያ የተዋረሰው መንፈስ ደግሞ መንፈሱ ውስጡ ስላለ ያደገበትን በአርባ የተጠመቀበትን እምነቱን ትቶ ተሃድሶ የጴንጤ ግልባጭ ሃይማኖት የሆነ ተሃድሶ አደረገው ማለት ነው ይሄ ሰውዬ ሲናገር የሚናገረውን አውቆ አይደለም የሚናገረው ያለው በውስጡ ያለው የክህደት መንፈስ ነው እንዲናገር የሚያደርገው ያለው ስለዚህ ከአሁን በኋላ ከተቻለ እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርቡ ጥሩ ነው እላለሁኝ ምክንያቱም ስንት የዋሃን ኦርቶዶክስ አማኞች ስላሉ ለነሱ መሰናክል እንዳትሆኑ ከማለት ነው እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች በእምነታችን እስከ መጨረሻው እንጽና የፈለገ ፈተና ቢመጣ እስከመጨረሻው መጽናት አለብን ለዚህም ደግሞ መፍትሂው በጸሎት በስግደት መትጋት አለብን ጠዋትና ማታ ማለት ነው

    • @zm645
      @zm645 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂 eshi tebekaw endet wengeln tebkehal bakh be digmt aguzewh endet bileh tisemaleh meskelachew yetedegemebet chirachew digmt lemehonu enante bemitmeruat hager man nw haymanotun litegebr michil tardunalachu nigigrachu esun nw myasayew

    • @samrawitasefa5844
      @samrawitasefa5844 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@yonasabraham1868በጣም ተጨነቃችው ይሄ ሁሉ ጥቅም የሌለው ፅሁፍ የተገለጠውን እውነት ለመሽፋፍን ነው ስለ ሰውየው ማንነት ትተህ እውነታውን ተቀበል

    • @mikael3245
      @mikael3245 7 หลายเดือนก่อน +6

      ክህደት የሚባለው በመስቀል የተደረገውን የመድሃኔ ዓለም የማዳን ስራ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው፣

    • @mikael3245
      @mikael3245 7 หลายเดือนก่อน

      @@yonasabraham1868 ክህደት የሚባለው በመስቀል የተደረገውን የመድሃኔ ዓለም የማዳን ስራ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው፣

  • @user-ji6od5sh1i
    @user-ji6od5sh1i 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሩ ነዉ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @user-vr1ko5ji3d
    @user-vr1ko5ji3d 4 หลายเดือนก่อน +3

    መርጌታዬ ቃለ ህወትን ያሰማልኝ

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน +5

    “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
    - ዘዳግም 7፥9

  • @user-cx3fq6wl7e
    @user-cx3fq6wl7e 7 หลายเดือนก่อน +20

    መምሀር ፅጌ እውነቱን ስላሳዩን እግዛብሔር ይሰጥልን አይኔን ክፍተውልኛል

    • @menfesawitereka
      @menfesawitereka 7 หลายเดือนก่อน +2

      ገድል እንደሚያስፈልግ የተናገሩትን ነው?

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul 7 หลายเดือนก่อน +3

      @@menfesawitereka እና ገድለ ጩፋ ይሁን መናፍቃን😏

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 7 หลายเดือนก่อน +1

      ታዉረዉ ነበር

    • @alem8640
      @alem8640 7 หลายเดือนก่อน

      @@fhhf3250awo sew taot siamelk tawurwal

  • @kidanemariambogale6158
    @kidanemariambogale6158 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዳቆን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛልህ

    • @TsihayTeka
      @TsihayTeka หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @natanimtube3865
    @natanimtube3865 7 หลายเดือนก่อน +43

    አቶ ጽጌ ነጻ ፍቃዶት አከብራለው ነገርግን ልብሱ አስቀምጠውልን ልክ እንደ እሳቦ በግልፅ በሱፍ ይቅረቡ በመጀመሪያ ያደረጉት ጥምጣም ትርጉም አያምኑበትም እባኮት ያውልቁት።

    • @mikael3245
      @mikael3245 7 หลายเดือนก่อน

      በሃሳባቸው ላይ አስተያየት ካለህ አለባበስማ

    • @user-td6ht2gx5w
      @user-td6ht2gx5w 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ትክክል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mikael3245alebabsu yebetkirstiyan new

    • @dafna4027
      @dafna4027 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@mikael3245መጀመሪያ እራስን ሆኖ ይምጣ ተኩላ ሆኖ ስመጣ ለምን እሰማለን

    • @Memmare
      @Memmare 7 หลายเดือนก่อน

      ባለፈው ፓስተር ቢን ጋር ቲክቶክ ላይ የእኔ መጽሃፍ አለ መልስ መመለስ የምፈልገው ከራሴ መጽሃፍ ነው ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ፅጌ በእውነት የጌታ ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን የጌታ ኢየሱስ ወንጌል መፅሐፍ ቅዱስ ሁሌም እውነት ናት

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ ተአድሶዎች ደግሞ የኦርቶዶክስን ልብስ ለምን ትለብሳላችሁ ትጠቀማላችሁ እራሳችሁን ቻሉ ተአድሶ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 7 หลายเดือนก่อน +9

    መርጌታ ጽጌ እግዚአብሄር ይባርኮት ጥሩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መልእክት ነው ያቀረቡት አወያይ ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน +1

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

    • @YABA_EDITING
      @YABA_EDITING 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-fr9vd4or4d፨

  • @user-pt6fr7ni2x
    @user-pt6fr7ni2x 7 หลายเดือนก่อน +3

    Merigeta Thige Sitotaw tebarek tebarek.God bless you.

  • @abelo6917
    @abelo6917 7 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛሎት

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 6 หลายเดือนก่อน

      የትኛው ኢየሱስ አምላክ የምንለው ወይስ አማላጅ የምትሉት

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 7 หลายเดือนก่อน

    Haleta,Haleta, Egziabher yibarkachihu.

  • @user-zp7dn2bd6t
    @user-zp7dn2bd6t 7 หลายเดือนก่อน +6

    በነገራችን ላይ የዚ ሰውዮ መዳኒት ወንድማችን አኬ ነው እሱ ቢሆን እሳቸውም አይመጡም ነበር

  • @bettyargaw1174
    @bettyargaw1174 7 หลายเดือนก่อน +16

    መርጌታ የሆኑት ኦርቶዶክስ ስግደት ለ ፫ እንደ ክፍል ሳያውቁ ነው
    እኝአ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች
    የአምልኮት ለአምላካችን እንሰግዳለን
    የፀጋ ለመላእክት እና ለቅድሳን
    የአክብሮት ለታላላቆቻችን ከአንግታችን ሰበር ብለን ሰላም እንላለን

    • @gechseenaaol9874
      @gechseenaaol9874 7 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ መላዕክት ለሰዎች ይሰግዳሉ

    • @bkagimengesha
      @bkagimengesha 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@gechseenaaol9874አወ ይሰግዳል የዮሐንስ ዕራይ ገብታችሁ አንብቡ ሰው ለመላእክት ደግሞ እንደሚሰግድ ለማውቅ መጽሐፍ ኢያሱ ምዕራፍ 5 ÷ 13 ላይ አለ ይህን ለይተን እንወቅ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for all but we waiting for part 2

  • @marysmith6363
    @marysmith6363 7 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር መንፈስ እንኳን የሌሎት እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት

    • @samrawitasefa5844
      @samrawitasefa5844 7 หลายเดือนก่อน

      የሕግዝያብሔር መንፈስ ያለበት ምን አይነት ነዉ?

    • @Memmare
      @Memmare 7 หลายเดือนก่อน

      ጸጋ ነዋ ጸጋቸው ተገፈዋል

  • @GechoBaba
    @GechoBaba 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Haleta Tv!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @adebe4130
    @adebe4130 7 หลายเดือนก่อน

    Very interesting discussion. Both of them are very calm . I’m Protestant I learned a lot from you.

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 7 หลายเดือนก่อน +4

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቁልን

  • @workneshyilma8860
    @workneshyilma8860 7 หลายเดือนก่อน +18

    ልብሳችንን አዉልቁ።

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 7 หลายเดือนก่อน +2

    🫶🏽ፈጣሪ አሁንም እንደእርሶ ያብዛልን ዳግም ደቂቀእስጢፋኖስ በተዋህዶ መድሀኒያለም ያስነሳ እኛም አንኮበልልም‼️🙏🏽💚💛❤️

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር እንክርዳዱን አይቀበለውም እኮ 😂 እናንተ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ናችሁ

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd 7 หลายเดือนก่อน

      እናንተ እኮ ከኮበለላችሁ ቆያችሁ ክርስቶስ ፊት የምታደርጉት ማተብና ነጠላ አያድናችሁም እንክርዳድ ናችሁና ከስንዴው መለየታችሁ አይቀርም ከናንተ ከተሀድሶ ጴንጤ ይሻላል ቢያንስ ራሱን አልደበቀም እናንተ ግን ሁሌም በኛ እንደተደበቃችሁ ነው

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 7 หลายเดือนก่อน +55

    ውድ ወንድሜ መርገታ የምትለው በኦርቶዶክስ የተሰጠው ማእርግ ነው ከወጣ ግን መርገታ ማለት ኣይቻልም ጽጌ ብለህ ብትጠራው ጥሩ ነው ኣመሰግናለው

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 7 หลายเดือนก่อน +3

      እሳቸውም አይፈልጉትም የጌታ ባሪያ መባል ነው የሚፈልጉት እንኳን መሪጌታ መባል እውነት የገባው ሰው የራሱን ክብር አይፈልግም የጌታን ክብር እንጂ

    • @user-zn6tx3bz5y
      @user-zn6tx3bz5y 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetbogale2544መጽሀፍ ቅዱስን ጨርሰሽ አቢቢ /አብብ ከዛ እዉነት ይገለጣል

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@genetbogale2544እና እንዴት እሳቸው እራሳቸው አልፈልግም ብለው አልተውትም ?

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 7 หลายเดือนก่อน +2

      መሪጌታ መባል አይችሉም አለቀ

    • @BezaHone
      @BezaHone 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@enathagertube4619ቢዝነስ እየሰሩበት እንዴት ይተውታል

  • @tedkassaye825
    @tedkassaye825 7 หลายเดือนก่อน +3

    The truth shall set you free, and keep the conversation going.

  • @GechoBaba
    @GechoBaba 7 หลายเดือนก่อน +4

    መሪጌታ God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-rd5gh8eh4b
    @user-rd5gh8eh4b 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ጌድዮን እባክሕ ቤትሕ ገብተሕ ውይይቱን ተመልከተው ብዙ ስተሃል
    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር አብይ
    ብታቀርቡልን መምሕር ያረጋልን ብታቀርቡልን

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 7 หลายเดือนก่อน +14

    መምህር ፅጌ የወንጌል ጀግና ኖት 🙏🙏🙏

    • @Yenenesh-jn2yn
      @Yenenesh-jn2yn 7 หลายเดือนก่อน +3

      የእሳቸው ሃሳብ የሚስማማው ከጴንጤ ጋር ስለሆን ልብሰ ተክኖእችንን እስቀምጠው ይውጡልን ኦርቶዶክስን አይወክሉም::

    • @dafna4027
      @dafna4027 7 หลายเดือนก่อน

      ለእናንተ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እስከተቃወመ ድያብሎስም ትክክል ነው ትላላችሁ ጥላቻ ስላለባችሁ።

    • @Memmare
      @Memmare 7 หลายเดือนก่อน

      ተሃድሶ ናቸው ለኛ ምን ሊጠቅሙን

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @ashagriemebratu4748
    @ashagriemebratu4748 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ: መልካም ጅማሬ ነው

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 7 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ተው አቶ ጽጌ እግዚአብሔር ይቅር ይበለወ ልቦና ይስጠወ

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ በርታ አውነት ይቀጥናል እንጂ አይበጠስም

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 7 หลายเดือนก่อน

      Manew kesis 😅😅

    • @tecnopova1384
      @tecnopova1384 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@misrakmisu2750😂😂😂

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ አዛጋጅ ሰው በጣም ጥሩ አቀራረብ በጣም ደሰየምል አጠያየቅ ነው እና አንድ የቤት ስራ ልስጥህ ይህን ኮሜንቴን የምታነብ ከሆነ
    1.ሰለ ስላሴ እንዲንማር ከሐዋርያት ቤተክርስቲያን አንድ ሰው እና ከጴንጤ Tesfaye Robeleን ብታቀርብልን
    2. ፓሰተር ቢኒያም ሽታዬ (ፓስተር ዴማስ) እና አማን ሻሎምን ብታቀርብ አሪፍ ነው
    ሀሌታው ድንቅ ሚዲያ ባላንስ የምያደረግ ለየትኛውም ያልወገነ ለብዙዎች ትምህርት የሚስጥ ሚዲያ ነው

  • @JERRY-0
    @JERRY-0 6 หลายเดือนก่อน

    ዳያቆንዬ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @endreshitayekulki2545
    @endreshitayekulki2545 7 หลายเดือนก่อน

    haleta yihe zigigit betam astemari newu tebareku

  • @Read1144
    @Read1144 7 หลายเดือนก่อน +14

    እውነት ለመናገር ሁሌም ከመሪጌታ ፅጌ ትልቅ ትምህርት አገኛለሁ። ሀሳባቸው አላማቸው ግልፅ ነው። ዕይታቸውና አረዳዳቸው አሳማኝና ገራሚ አንደበተ ርቱዕ ሰው ናቸው። ክፍል ሁለትን አፍጥኑልን

    • @user-fo7cl5wy5e
      @user-fo7cl5wy5e 4 หลายเดือนก่อน

      የእውርትምርት፡ደስ፡ይለካል

  • @markosadmassu2199
    @markosadmassu2199 4 หลายเดือนก่อน

    Best program. I am grasping the most important words of God!

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን ድያቆን የቁድሳን በረከታቾው ይደርብን

  • @tilayebailey9792
    @tilayebailey9792 7 หลายเดือนก่อน

    እኚሕ መሪ ጌታ ነኘ የሚሉ ንሠሀ ይግቡ ፈጣሪ ልቦና ይሠጣቸው:

    • @surafelkebede358
      @surafelkebede358 2 หลายเดือนก่อน

      You repent, not meri geta

  • @mursis4162
    @mursis4162 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚ ቪዲዮ አይደለም አስተያየቴ ደስ ይላል በጣም ያስተምራል ግን አንዳንድ ሰው ጊዜ ወስዶ ሲያስተምር አጥንት ድረስ ይሰረስራል ለመወያየት ችሎታ ላይኖረው ግን ይችላል ልምድም ስለሚጠይቅ ውይይት ሰአት አጠቃቀም ምናምን ስላለ እና የውይይት ልምድ ያላቸው ሰው ብታመጣ ከሁሉም በኩል❤❤❤

  • @lehulu4104
    @lehulu4104 7 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሀፍ ቅዱሱን በእግዚአብሔር መንፈስ አንብቡት ክርክር ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መረዳት ነፃ ያወጣል

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቀሲስ ፕሮቴስታት አይደለሁም የሚሉት እንዴት ነው ፕሮቴስታንትና ተሃድሶ ምን ልዩነት አላቸው

    • @dagi6055
      @dagi6055 7 หลายเดือนก่อน

      yileyayalu and mahiber aydelum...yaw haymanot mahiber weym aderejajet slhone...emnet lay gin limesaselu yichilalu

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 7 หลายเดือนก่อน

    መቸም ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነዉ። በርታ አይዞህ።

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ በሠዉ ፊት የመሠከረልኘን በሠማይ እመሠክረለት አለሁ ብለሀን እና በዚህ ይቱብ ሠት ጠካራ ጠካራ መምህረ አለ ተመሠገን መምህ ዘበነን መምህር ምህረት አብ አሰፋን አቅረብልነ ❤❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 7 หลายเดือนก่อน +18

    ሀሌታዎች በጣም አመሰግናችኋለሁ❤❤❤ መሪ ጌታ ጽጌ እግ /ር ይባርኮት ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ጸጋ ይብዛሎት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Usernumber21_16
      @Usernumber21_16 7 หลายเดือนก่อน +4

      መርጌታ በጴንጤ በተሃድሶ ውስጥ በሉተርም ተከታዮችም ውስጥ የለም! ለምን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጨርሳችሁ አትተውም ግን? ካቶሊኮችን ተከራከሩ እስቲ😂ነው ወይስ ትቀራረባላችሁ?

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 7 หลายเดือนก่อน +3

      በህግአምላክ መሪጌታ አይደለም እዛው እራሳችሁን ቻሉ!

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน +1

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 5 วันที่ผ่านมา

    Meri geta Egzabher amlak yibarkot❤

  • @danielyoebio1827
    @danielyoebio1827 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይባርክህ መሪ ጌታ ጽጌ 🙏

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 7 หลายเดือนก่อน +2

    በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተፃፉት ገድል ማን ጠየቀህ በእነርሱማ እኛም እናምናለን እኛ የክርስቶስን አዳኝነት የሸፈኑትን የደሙን ኃይል ያቀለሉትን በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ስለ ተሰገሰጉት እንቶ ፈንቶዎች እያልን ነው

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 7 หลายเดือนก่อน +11

    አይ አባባ፣ በመቁረቢያ ዘመንዎ እንዲህ ሲጃጃሉ ማየት ያሳዝናል።
    "መጨረሻዬን አሳምርልኝ" የምትለውን ቃል በጸሎትዎ ጊዜ ብለዋት አያውቁም እንዴ?

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 7 หลายเดือนก่อน +1

      Letemrt Blew Yetetuat Absho Eko Nat

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምናለ ቃሉን ብትሰሙና በመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ብትመረምሩ

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 7 หลายเดือนก่อน

      @@MikiasTadesse
      ሳትሆንማ አትቀርም።😂😂😂

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 7 หลายเดือนก่อน

      @@genetbogale2544
      ቃሉን መስማት ማለት፣ ፈጣሪን እንደ ፍጡር አማላጅ ማለት ነው?

    • @ethiopiahagere1984
      @ethiopiahagere1984 7 หลายเดือนก่อน

      🤣እርሳቸውማ ትክክሉን መርጠዋል አንተ ገደል ለገደል ዙር እንጂ😂

  • @TayeDeas
    @TayeDeas 7 หลายเดือนก่อน

    ሀሌታዎች እናመሰግናለን ።የምታደርጉት ውይይት እንዱሁም የተለያየ ርዕስ ቀሰጠት ከሁለቱም ቤተ ዕምነት እየጋበዛቹ ነፃ የሆነ ወይይት እየተመለከትን ሰለሆነ እናመሰግናለን ።በርቱ ቀጥሉበት ።በተለይ ከዚህ በኃላ ባለው ውይይት ከወንጌላውያን ቤተዕምነት ለውይይቱ የሚጋበዙ ሰዎች ጥንቃቄ ቢደረግ?በተለይ መጋቢ ሰለሞን አበበ፣ወንድም ጳውሎስ ፍቃዱ፣ዘላለም መንግሰቱ፣ዶ/ር ተስፍዬ ሮቤሎ ጥሩ ጥሩ አስተማሪዎች ዕምነታቸውን ፣አስተምህሮ ቻቸውን መግለጽ የሚችል ቢሆን መልካም ነው።

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ ብትጠራኮ ማንም ወደ ፕሮቲስታንትም ወደ ሌላም እያለ አይቅበዘበዝም ነበር። እግዚአብሄር ይባርክዎ አባታችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም!
    የት እንደምናገኝዎ ቢጠቁሙን መልካም ነበር።

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 2 หลายเดือนก่อน

    መሬ ጌታ ብዙ አሰተምረውናል እኛ ኦርቶዶክሳውያን መፅሀፍ ቅድስ እነንብ ከመካረክረ እናንብ

  • @user-js6gr2de4s
    @user-js6gr2de4s 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፅጌ ልብሳችንን አውልቅ

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርኮት አባቴ
    ልብሳችን አውልቁ የምትሉ ምንድነው ለጨር መንጫጫት

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 7 หลายเดือนก่อน +3

    editing ስህተት ወይስ አንዲሰማ ያልፈለጋችሁት ነገረ አለ። 26:56 ደቂቃ ላይ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 7 หลายเดือนก่อน

    እኛ ስንካሰስ ዘመን እያለቀ ነው እግዚኦ አድነን

  • @tagessesulamo
    @tagessesulamo 5 หลายเดือนก่อน

    Nice to see this very important dialog

  • @habtu1
    @habtu1 7 หลายเดือนก่อน +2

    መከራከሪያው "ገድል ያስፈልጋል አያስፈልግም" ከሆነ መሪጌታው ተዘርሯል፡፡ የገድል ይዘትን መተንተን ሌላ ርእስ ይመስለኛል፡፡

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኚ ሰዉዬ ከጨለሉ ቆዩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ

    • @Geta345
      @Geta345 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I do agree with you

  • @zed8788
    @zed8788 7 หลายเดือนก่อน +1

    የጥላቻ ነግግር ከማስተላለፍ እንድህ ተቀራሬቦ በቃሉ መሰረት መከራከር ጥበብ ነው ;;መሪ ጌታ ፅጌ እውነት ነፃ ያወጣል በርቱ ;;🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน +1

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @natuyezebarekalu639
    @natuyezebarekalu639 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ሚመስለኝ ገድል ላይ ሳይሆን መሪጌታ ፅጌ ችግራቸው ፖለቲካዊ ታሪካዊ አንፃር ተመልክተው ቤተ ክህነቱ ላይ ያሉ ሰዎችን ነው
    ይሄ ደሞ ሀይማኖታዊ ሳይሆን የግል የአስተሳሰብ ችግር አባቶቻችንም በመንፈስ ቅዱስ እንደሚመሩ አምነን እንቀበላቸዋለን

  • @hananati-bq2gr
    @hananati-bq2gr 5 หลายเดือนก่อน

    Ebakachihu Orthodoxochi Yihihihi Yetebareku Abat Mikir Simuna Wodee Getaa Eyesus Libachihun Melisu.
    Medan Begetaa Be Eyesus Bicha Newunaa Amen.

  • @teferadesalegn3429
    @teferadesalegn3429 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጽጌ ስጦታውን እባክህ ከመምህር ያረጋል አበጋዝ ጋር አቅርብልን።

  • @markosadmassu2199
    @markosadmassu2199 4 หลายเดือนก่อน

    keep it up

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 7 หลายเดือนก่อน +5

    አቶ ፅጌ ካባውን ይመልሱ ሲቀጥል ጴጤ ውስጥ መርጌታ የሚል ማዕረግ የለም ሁለት ወዶ የለም

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 7 หลายเดือนก่อน

      የጴንጤ ማእረግ እየሱስ ነው ስምና ከበሬታ የሚፈልግ ከጌታ አይደለም እውነትም አልገባውም መሪ ጌታ ከመባል ይልቅ የጌታ ባሪያ ቢባሉ ይመርጣሉ ክብራቸው እየሱስ ስለሆነ ቃሉ ግን ዳግም የተወለዱ የእግዚአብሄር ልጅ ስለሆኑ ልጅ እንጂ ባሪያ አይላቸውም የሳቸው ማዕረግ ስማቸው በህይወት መጽሐፍ ስለተጻፈ ይሄ ደሞ በቂ ስለሆነ ነው

    • @user-zn6tx3bz5y
      @user-zn6tx3bz5y 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetbogale2544እና ልብሱን አዉልቁ በሏቸዉ😂😂😂

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቀጥሎ እመቤታችንን ይክዳሉ እግዚአብሔር የቅር የበለዎት

  • @sablewengel80
    @sablewengel80 7 หลายเดือนก่อน +8

    የቄሱ መረዳት ይገርማል ይብዛሎት❤❤

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 7 หลายเดือนก่อน

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @batuelmoges8636
    @batuelmoges8636 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yibarkot memihr tsige

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 7 หลายเดือนก่อน +22

    መሪ ጌታ ፅጌ ስላየዎት ደስ ብሎኛል።ተባረኩ❤❤❤😊😊😊

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 7 หลายเดือนก่อน +1

      ያሳዝናል አንችም ከሚወጉት ከሚሰቅሉት ተባባሪ በመሆንሽ እንደ አይሁድ

    • @Beryaa
      @Beryaa 7 หลายเดือนก่อน +1

      ⁠​⁠@@momojojo5634ምንድነው ምታወሪው ? 🤔

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ይባረካል ይኤ ሴሰኛ

    • @mikael3245
      @mikael3245 7 หลายเดือนก่อน

      @@momojojo5634 መድሃኔ ዓለም ለሰው ልጆች ድህነት በመስቀል የከፈለውን የደም ዋጋ በሌላ ለመተካት መሞከር ነው ከሰቀሉትና ከወጉት ጋር እንደ መተባበር የሚቆጠረው፣ ድህነት ክክርስቶስ ውጪ በሌላ በማንም እንደሌለ የኦርቶዶክስ መጽሓፍ ቅዱስ ያስተምራል፣

  • @fikrukelbessa9779
    @fikrukelbessa9779 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ ድያቆን መርጌታ እንደ ጰ ዉሎስ ወደ እዉነተኛዉ የክርስቶስ ወንጌል ተቀለቅለዋል ልብስችግር የለዉም ውሰዱት

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልብስ ማስረዘም አያጸድቅም ።መዳን በማንም የለም በጌታ በክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 7 หลายเดือนก่อน +12

    መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርኮት ሁልጊዜ ስለሚያስተምሩን

    • @mubagets
      @mubagets 7 หลายเดือนก่อน +1

      እብን ዲበ እብን ነቢሮ 🤣

    • @user-td6ht2gx5w
      @user-td6ht2gx5w 7 หลายเดือนก่อน +1

      መርጌታ የሚለውን ፓስተር በሚለው ብቀይረው ይሻላል

  • @galaxys7779
    @galaxys7779 7 หลายเดือนก่อน +5

    ልብሱ የምትሉ አረ ልብስ አትዮ ጌታ ሚያየው ልብ ነው

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 7 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ የኛ መገለጫ ነው

  • @tamrudiktea406
    @tamrudiktea406 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ መልክ መደማመጥ ያለበት ክርክር መ ቅሪቡ አበረታች ነው። በሌሎችም ቤተ እምነቶች (በወንጌል አማኞች) መካከልም ባሉ የልዩነት ሃሳቦች ዲቤት ቢደርግ አስተማሪ ይሆናል። በዚህ መልክ ልዩነትን የሚታገስ ማህበረሰብ ከተፈጠረ ለሀገሪቱም ተስፋ ይሆናል።
    በርቱ አዘጋጆች

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 7 หลายเดือนก่อน +21

    ከወጡ ወዲያ አትርሱኝ ምንድነው ገንዘብ ወዶ ማዕረጓን ወዶ

    • @user-st2rl4xl5o
      @user-st2rl4xl5o 7 หลายเดือนก่อน +1

      መፅሐፍ ቅዱስ አታንብቡና እንደቡና ጠጪ ለወሬው ብቻ ተሳታፊዎች መሆን አይሰለችም

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 7 หลายเดือนก่อน

    Tsikina Medan Be Geta Be Eyesus bichanewu Helo Lelahulu Kentunewu❤

  • @new-tt6ww
    @new-tt6ww 7 หลายเดือนก่อน

    👀👀🙏🧭🕶️🧨 ጠያቂ ትውልድ አንቦቢ መሆን መልካም ነው። የሚሰማውን ያውቃል የሚነግሩት ሁሉ እውነት እንዳልሆነ አይኑ ይከፈታል።

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y 7 หลายเดือนก่อน +55

    እዩ ጩፋ እና ዮናታል አክሊሉ ከመምህር ምህረተ አብ አሰፋ ጋር ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ 😂😂😂😂

    • @user-md5xj3od6f
      @user-md5xj3od6f 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ምን አሰበሽነው ነገረኛ 😅😅😅😅

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 7 หลายเดือนก่อน +3

      ኢዩ እና ዮናታን አክልሉ ተራ ቦታ የማይገኙ ድንቅ የዘመናችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸዉና
      አይገኙም
      ስራ ላይ ናቸዉ
      ተረትና ወሬ አይገባቸውም ።

    • @yohannesaraya5255
      @yohannesaraya5255 7 หลายเดือนก่อน +3

      ቢሞቶ አይመጡም ቢዝነዛቸው ባንዴ ሊመታ ምን በወጣቸው 😮😮😮😮😮😮

    • @MisrakTaye-rr6lz
      @MisrakTaye-rr6lz 7 หลายเดือนก่อน +4

      ምህረት አብ እኮ ብዙ ተሞክሯል
      ምሬ በቲክታክ መሳደብ እንጂ የወንጌል እዉነት አያዉቅም

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw 7 หลายเดือนก่อน +3

      ምረተአብ እኮ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ አጠይቁኝ ወዜን ማየት በቂነዉ አለ በምን አቅሙ ነዉ ከዹንጤ ጋር የሚከራከረዉ😭

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo 7 หลายเดือนก่อน +3

    Wow marigeta Tsige Geta yibrk❤

  • @TilahunWashe
    @TilahunWashe 7 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ስሜነህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @Abera-kq8wv
    @Abera-kq8wv 2 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ አዲት ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 7 หลายเดือนก่อน

    Eyesus ye Getochi Geta New tebareku❤❤❤❤❤

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ነጩ ጥምጣምህን ፍታ

  • @Ewnetaw
    @Ewnetaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት በዶግማና በስራዓት የሚለያዩ እምነቶች በአንድ ርዕስ ላይ ለውይይ መቅረብ ካለባቸው ውይይቱ ወይም ክርክሩ በጉባኤ መሆን አለበት፡ ፡ ከዚህ ቀደም በቤተክርስቲያን ታሪክ እንደሚታወቀው ጉባኤ ተሰርቶ ክርክሩ ወይ ቃለ ምልልሱ ይደረጋል፡ ፡ ክርክሩም አየር ላይ የሚቀር ሳይሆን እግዚአብሔር ፍርድ የሚሰጥበት ይሆናል፡ ፡ እውነታውን እና እሱ የመሰረታትን እምነት የሚያውቅ አምላክ ፍርዱን ይሰጣል፡ ፡ ፍርዱ የሚሆነው ደግሞ የማያዳግም ነው፡ ፡ ይህ የሚዲያ ፍጆታ ብቻ ሆኖ የሚቀር ብቻ ሳይሆን የአንድ እምነት ነኝ የሚል ድርጅት ግን ያልሆነ በእግዚአብሔር ሃይል የሚመታበት ነው፡ ፡ ስለሆነም እንዲህ ዓይነት ክርክሮች የእምነቱ መሪዎች ወይም ካህናት መክረውበት በጉባኤ ሊሆን ይገባል፡ ፡ የነፍስ ጉዳይ ቀላል አይደለም፡ ፡ የመዳንን ህይወት ካጣን ዘላለማዊ ሃሳር ይጠብቀናልና፡ ፡

  • @meskremtamene2653
    @meskremtamene2653 7 หลายเดือนก่อน

    አባ ፅጌ እባኮት አያደናግሩ የምን መሐል ሰፋሪ መሆን ነዉ ጌታ በቃሉ ለብ ያልክ አትሁን አንቅሬ እንዳልተፋህ ብሎአልና

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን መሪ ጌታ ይባላል መናፍቅ በለው