//ቤተሰብን ፍለጋ// ''የተጣልኩት ልጅ አሁን አድጊያለሁ...'' እናትና አባቴ የት ናችሁ ናፈቃችሁኝ //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @HdjdFshf-b8c
    @HdjdFshf-b8c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቴ ፀጉ ውለታው የት ትሆን ይሆን የምትገኝው ልጅህ እየፈለገችህ ነው😢😢😢😢😢

  • @የማታአራት
    @የማታአራት 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ልጅ ጌታ አባትህን ያስገኝልህ ናሆምዬ ❤❤❤❤

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ናሆምዬ ቆንጆ እግዚአብሔር በሳላም ከአባትህ ያገናኝህ

  • @danielalemu6765
    @danielalemu6765 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባቱን ነው የሚመስለው እግዚሀብኔር ይርዳህ

  • @ayinalemBekele-u9b
    @ayinalemBekele-u9b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ ወለጋ የምትኖሩ ከ4አመት በፊት ከጅማ ወደወለጋ የሄደች እናት የምታውቁ ትንሽታማሚ ነበረች

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሁላችንም አላህ ያስደስታችሁ ያረብ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዮኒዬ አንተና ፀዱ እኮ ፍቅር ናችሁ❤😍

    • @meseretYalew-b4r
      @meseretYalew-b4r ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሰይባለ ትዳር ናቸው

  • @WebshetTariku
    @WebshetTariku 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀንዬ (መአዛ)መሲ እንዲቀናሽ እንድታገኛቸው መልካም ምኞቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደው እንዴት አሰባችሁት በጣም ይገርማል ስንቱ ታከመ

  • @HdjdFshf-b8c
    @HdjdFshf-b8c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግራይ ያላች ፀጉ ውለታው የሚባል አፋልጉኝ

  • @muled6583
    @muled6583 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔስ ስንት ዘመን መሰለሽ የፈለኩሽ😢 አሁን እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። የእናትሽን ሞት ስታወሪ ግን እውነት ደንግጫለሁ.. አዝኛለሁ። አምላክ መፅናናቱን ይስጥሽ። ምናልባት ልጆቻችን ተጋብተው ያቀራርቡን ይሆናል🥰 መልካም ህይወት🎉🎉🎉

    • @adissualem1028
      @adissualem1028 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አልገባኝም😢😢

    • @muhamedSndew-s8l
      @muhamedSndew-s8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጎረቤትሽ ሁናነው ወይስ?

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም እዲሎ

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም እድል❤

  • @HiruitHaile
    @HiruitHaile 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁላችሁም ለሰጣችሁኝ መልካም ምኞት አመሰግናለሁ።

  • @b.6015
    @b.6015 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    allah lehulachihum allah yasgegnlachihu yareb manm ayzen welahi😢😢😢😢😢😢

  • @AminaAmina-n4t
    @AminaAmina-n4t 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤ሠለም አንዳ ቁጥር

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አባቱን መሣይ አባትህ በሠላም አግኝ

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አድወርቀረኝአገርልገባ።።ድአርጉልኝቅመምወችየ

  • @EthiopaOfficial-q6b
    @EthiopaOfficial-q6b 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @siltube2735
    @siltube2735 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እረ ተውውው ደምሩኝኝኝኝኝ😢

    • @firaolifantatube5689
      @firaolifantatube5689 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ok

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Idamrishi damirngi

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብሽሪ እናት❤

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ተደምረሻል ክምችት ይበልሽ💐

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናቴ የት ይሆን ያለሽው 😭

    • @alemnesh1700
      @alemnesh1700 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የት ነሽ

  • @gogogogo-jv6ju
    @gogogogo-jv6ju 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere ballah demrug pls

  • @Medነኝየኡሚናፍቂ
    @Medነኝየኡሚናፍቂ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአላህእኔምእህቴንእፈልጓለሁበየትእንደማገኛችሁንገሩኝበአላህኮመቶችበአላህንገሩኝህ😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ከኃላ የሚቀመጡት ሰወች ግን ምንድን ነው አላማቸው😅😅😅😅😅😅

    • @Aschelegne
      @Aschelegne 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ታዳሚ ናቸው ።ተመዝግበው በተራ ነው የሚቀረፁት

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክክክ. ተመልካች

  • @SenaytEmbaye
    @SenaytEmbaye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nahomye hasabhn yasakalh wde

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላምፋቅርለሀገርለወገንየኔእህትምንአጋጥሞትይሆን

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ftari hulachunem Ygnagachu

  • @TomasTamrat
    @TomasTamrat 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማርያም የምትባል ላልሺው እንኳን ድንግል ማርያም አንቺም ታውቀሽ ትከበሪያለሽ ጭቃ

    • @GgjgCbv
      @GgjgCbv 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ምን ትበል ስንት አይነት በግ አለ-!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzabher Yerdachew Hulachewnm

  • @dearbabbh
    @dearbabbh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AxumTube16
    @AxumTube16 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    1

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Emebirehan beshelime tawetashe