"ጥላሁን ገሰሰን እና ማሞ ወልዴን ያገኘሁበትን የአሜሪካ አጋጣሚ አልረሳውም..." አቶ አህመዲን መሐመድ //በቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 4 วันที่ผ่านมา +3

    ትልቅ አነጋገር "ደግነት ለራስ ነው" እውነት ነው መልካም ሠው በባትሪ ተፈልጐ ይገኛል ፈጣሪም ዘወትር አይለየውም 🙏😍

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 วันที่ผ่านมา +2

    ክፍል ሁለት ቢቀጥል ጥሩ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ሲል ቀልጠፋ ሰው ነው ክበርልኝ

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 4 วันที่ผ่านมา +4

    ከተመልካች የሆነ ሰው በህይወት አለ ተመስጌን ዋናውመኖርነው

  • @jpbekele
    @jpbekele 4 วันที่ผ่านมา +3

    I love this respectable man!! He is funny 😆 😂😂😂😂

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 4 วันที่ผ่านมา +3

    በስመአብ ሲገርም

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ አህመዱን ቅልል ያሉ ሰው ናቸው የድሮ ሰው ጨዋታቸው ደስ ይላል ኢቢዬሶች እንደነዚህ እንቁ ሰዎች ስታቀርቡ እባካችሁን ጊዜ ይሰጣቸው ብዙ ጠቃሚ ቁምነገሮችን እናገኝበታለን 😢😢😢

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @YilkalMulualem
    @YilkalMulualem 3 วันที่ผ่านมา

    ሰአት በጣም አንሶታል

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 4 วันที่ผ่านมา +3

    ምነው እግዚአብሔርን ማመስገን ተሳኖት በ1966 ማትሪክ ተፈተንኩኝ እያሉ ምነው አንቱታውን ጠሉት? አንተ ብትባልም እድሜህን አይቀጥልልህም .....

  • @Qmalhaq
    @Qmalhaq 4 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂 መከላከያ የሚባለው የአብይ አህመድ መንጋ ሰራዊት አማራን የሚጨፈጭፍበት ሀገር ውስጥ እንደምንኖር EBS ሲያስረሳን ፣ ሲያደነዝዘን 😂😂😂😂😂😂

    • @قاسمقاسم-د4ن
      @قاسمقاسم-د4ن 4 วันที่ผ่านมา +2

      ከላሽ ተሸከሞ ዘራፍ አሚል ካለ ይቀጠቀጣል

    • @قاسمقاسم-د4ن
      @قاسمقاسم-د4ن 4 วันที่ผ่านมา +1

      ከላሽ ተሸከሞ ዘራፍ አሚል ካለ ዪቀጠቀጣል

    • @قاسمقاسم-د4ن
      @قاسمقاسم-د4ن 4 วันที่ผ่านมา +1

      ካላሽ ተሸከሞ ዘራፍ አሚል ካለ ዪቀጠቀጣል

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@قاسمقاسم-د4نእሰሰይ እሰቲ ንገርልኝ:: ተባረክ!

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 4 วันที่ผ่านมา

      ተሳቀ እንዴ ... ማፈሪያ! ገና በደንብ ትገረፋላችሁ::እሺ?

  • @siltube2735
    @siltube2735 3 วันที่ผ่านมา +1

    ውዶቼ ቤተሰብ አርጉኝኝኝኝኝኝ😢