ይድረስ ለቅን ልቦች ባለቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 356

  • @Teddy-m3v
    @Teddy-m3v 3 วันที่ผ่านมา +72

    ፍፁም በሰላም ኢንተርቪው ላይ እሱ ያቀረባት ለቪው ቁጥር ብዛት እንዲያገኝ ነው እንጂ ሰላም በስራዎቻ በህይወትዋ ብዙ ውጣውረድ አልፋ እራስዋን አጠንክራ እዚህ ደረጃ የደረሰች ነች::

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n 2 วันที่ผ่านมา +3

      ተዉ እንጂ ፍፁም የጠየቃት ልክ ነው ብዙ ሰው ሰላምን አይረዳትም ሙልቅ ያለች ምንም ነክቷት የማያውቅ አድርጎ ነው የሚያስባት ከዚህ በፊት ወይ ስለምትወደው ነገር ስለ እድሜዋ ስለስራዋ ነው ስለህይወቷ መጠየቁ በደንብ እሱ ስለሚያውቃት ሰላምን የሚያውቅ ሁሉ ስለሷ ጠንካራ ጎን በደንብ ያውቃሉ ህዝብ ግን አያውቅም እና ጥሩ ነው ያደረገው ሰው በትንሹም ቢሆን እንዲረዳት አድርጎዋል በዛ ላይ ሳይነጋገሩ ሳያስፈቅዳት እንደዚህ የሚጠይቃት መሰላቹ ተነጋግረው ነው

    • @ZablonBiniyam-e8j
      @ZablonBiniyam-e8j 2 วันที่ผ่านมา

      እና ምን አገናኘው

  • @ZinashMamushet
    @ZinashMamushet วันที่ผ่านมา +1

    ፍፄ ምርጥ ሰው ነው ማወቅ ያለብንን ማንኛውም ሚድያ እየመጡ የተለመደ ጥያ አይደለም የጠየቀው እንደዛው እንዳልሆነ ነግራታል ለሳም ስቀጥል እኛ ለሰላም ከምናዝነው በላይ ፊፄ የቅርብ ጓደኛዋ ወዳጃ ሲከፋት መካሪዋ መልካም የረዥም አመት ወዳጃ ነው ስለዚህ ምንም ስተት የለበትም

  • @mbet1840
    @mbet1840 3 วันที่ผ่านมา +11

    ፍፁም እና ሰላም ከጓደኝነት አልፎ ሚያስብላት ሚወዳት ወንድሟ ነው

  • @ayakum180
    @ayakum180 วันที่ผ่านมา +4

    የውስጤን የተናገርሽው በትክክል!!
    ግን ምክሩ በዛ አንቺም ትንሽ ደጋገምሽው በተረፈ የሚገርም ኮሜንት ነው ሀሳባችንን ስለገለፅሽልን እናመሰግናለን ።

  • @tegenemegersa
    @tegenemegersa 2 วันที่ผ่านมา +7

    አንቺ ራስሽ በመልካም ንግግር ጀምሮ በስድብ መጨረስ ምን ይሉታል ተግሳጽሽ የሚያስተምረን እና የንግግር ክህሎት የምናይበት ከሆነ ብዬ ነበር የሰማሁሽ አዎ በልጁ ጥያቄ ተበሳጭተሻል ግን ብስጭትሽን በምን አይነት መንገድ ገለጽሽ ሲባል በጣም አሳፋሪ በሆነ መንገድ ነው የገለጽሽው ስሜትሽን ለመቆጣጠር ሞክሪ በተረፈ አጀማመርሽን ሳላደንቅ አላልፍም በኋላ ገባ ስትዪ ብታንቦራጭቂውም ለማንኛውም በርቺ ከጠቀመሽ የወንድምነት ምክሬ ነው አርማለሁ ሲሉ መታረምም መኖሩን አስታውሺ ሲቀጥል ቻናል ስላለሽ ብቻ ሁሉን አዋቂ እና ራስሽን ዳኛ አድርገሽ አትመልከቺ።

    • @MammeMekonnen
      @MammeMekonnen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Asafari, minew yenekah never ale? Asafaris ante new

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 3 วันที่ผ่านมา +42

    ሰላምዬ ከምር አሳዝናኛለች ግን ጎበዝና ጠንካራ ወጣት ነች የምትደነቅ ናት

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @Abonesh-b5v
      @Abonesh-b5v 3 วันที่ผ่านมา

      Ere legu lefedada new ayemetenatem erasu swan lemeteyek jele neger new

  • @kedir5245
    @kedir5245 3 วันที่ผ่านมา +68

    ቀላል ጥያቄ ብቻ ተመርጦ መጠየቅ አለበት እንዴ? እውነተኛ ጋዜጠኛ ሳይደብቅ የሚያውቀውን ነገር መጠየቅ አለበት። በኢትዮጵያ ስላልተለመደ ነው እንጂ የጋዜጠኝነት መከበሪያው እውነትን ሳይደብቅ የማሳየት ችሎታው ነው ። ሰላምም ጥሩ አስተዋይና በሳል መሆኗን እንድናውቅ የረዳን የሱን ጠንካራ ጥያቄዎች በአግባቡ ተቋቁማ ስለመለሰቻቸው ነው ስለዚህ ነገሩን ቀለል አድርገሽ እይው። ፍፁም ሰላምን በደንብ ስለሚያውቃት ብዙ ሰውግን በትክክል ላያውቃት ይችላል ከሚል ሀሳብ ጠንካራነቷን ና አስተዋይነቷንና ሌላ ሰውም እንዲያውቀው ከማድረግ አኳያ ይመስለኛል

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 3 วันที่ผ่านมา +11

      የኔም አስተያየት ነው እስከመጨረሻው ድረስ አይቸዋለሁ ምንም ችግሩ አልታየም

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 3 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 3 วันที่ผ่านมา

      🎉

    • @WeynshetAgzaw-ke1wx
      @WeynshetAgzaw-ke1wx 3 วันที่ผ่านมา +5

      አንቺስ ልክ እንደሆንሽ በምን አወቅሽ? ምክንያቱም ሁለቱም በጣም የሚዋደዱ የቅርብ ጓደኛሞች ናቸው የጠየቃት ጥያቄ በሙሉ ፍፁም ያውቃቸዋል የተመልካች ጥያቄ ስለሆነ ነው የጠየቃት እንጂ በዛላይ ላይቭ አደለም የተጠየቀቹ አምናበት አውርተውበት እንጂ ስለዚህ በዚህ መንገድ ተረጅው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 วันที่ผ่านมา +4

      @@WeynshetAgzaw-ke1wxየዩቲዩብ ሥራ ሆኖባት ነው

  • @meskiwiz-2392
    @meskiwiz-2392 3 วันที่ผ่านมา +68

    Exactly!!! ሰብሊዬ ምን ላርግሽ አቦ ❤ በአእውነት የፍፁምን አጠያየቅ አይቼ nervous ሆኜ video ሳልጨርስ ነበር አስተያየቴን የፃፍኩለት ። የሚጨንቅ ጥያቄ በጣም too personal የሆኑ ጉዳዬችን በተደጋጋሚ ጥያቄ እያነሱ ማስጨነቅ። ድርቅ ያለ የአጠያየቅ style offf እንዴ ደሞ ከሀዘን ከመከራ ከጨለማ ጥያቄ አሎጣ ብሎ የ ሳይኮ therapy ለማድረግ ለማከም የሚጠይቅ ነበር የሚመስለው ። ሰብሊዬ የኔ ጨዋ ሴት

    • @Zemnye
      @Zemnye 3 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉

    • @abelmdehin8582
      @abelmdehin8582 2 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ላይቭ አይደለም የተላለፈው ያሄ እንዳይተላለፍ ማለት ትችላለች ፈቅዳ ነው የተላለፈው ፍፁም ምንም አላጠፋም

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash วันที่ผ่านมา

      😂😂😂የሷ ብጤ አርተፊሻል ደሞ ክክክክክ

  • @fitsumyasabu4522
    @fitsumyasabu4522 3 วันที่ผ่านมา +8

    እውነትሽን ነው ሙሉውን ለማዬት ገብቼ ሳላይ የወጠሁበት ቪዲዎ ለምን እንደሆነ ግን እሁን ገና ነው የገባኝ ። አመሰግናለሁ እህቴ። አብራርቼ ባልረዳውም ስናደድ መጨረስ አቃተኝና ያቋረጥኩትን ተመልሸ ማያት ከብዶኝ ተውኩት

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 3 วันที่ผ่านมา +17

    አይ ሰብሊ እዚህ ላይ በጣም ተሳሰተሻል በጣም አበዛሽው ምንም እንከን አይወጣለት ያስተላለፈው ፕሮግራም ነበር ሰላምዬ ያለምንም መሳቀቅ ነው የተወያየች እራሷን መከላለከል የምትችል ልጅ ነች። አንቺ ነሽ ቪው እንዲኖርሽ ፈልገሽ ያዘጋጀሽው ይመስላል።

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kiya ድጋሚ ምክርሽ ያስፈልጋታል አፅናኛት😢😢

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 3 วันที่ผ่านมา +17

    የሆነ ሰገጤ ነገር ነው። ደሮም አይመቸኝም።

    • @YoonasArefaine
      @YoonasArefaine 3 วันที่ผ่านมา +3

      ፍፁም ተሳስቶ ሊሆን ይችላል እኔ ግን የተረዳሁት ነገር ቢኖር አንተ በፍፁም እንደ ምትቀና ነው።

    • @ሠው
      @ሠው 3 วันที่ผ่านมา

      ​​@@YoonasArefaine segetew beman new mikenaw

    • @YoonasArefaine
      @YoonasArefaine 3 วันที่ผ่านมา

      @@ሠው አለም አቀፍ አራዳው እሺ አትቀናም በቃ አሁንስ ደስ አለህ?

    • @nunupleschke644
      @nunupleschke644 3 วันที่ผ่านมา +1

      ፍፁም ነው ሰገጤ ! አንተ ገበሬ

    • @YoonasArefaine
      @YoonasArefaine 3 วันที่ผ่านมา

      @@nunupleschke644 ምነው የአራዶች ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ አልክ እርግጠኛ ነኝ አንተ ጃኬት እና ካፓርት ለይተህ ምታውቅ አይመስለኝም።

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 3 วันที่ผ่านมา +5

    Thankyou seble for saying what I was thinking !

  • @mekdeshailu4674
    @mekdeshailu4674 3 วันที่ผ่านมา +48

    ትክክል ነሽ ሰብልዬ እውቀት ያለው ይስለኝ ነበር አጠያየቁ ደስ አይልም። ሰላምዬ ጠካራ ሴት። ናት

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ 3 วันที่ผ่านมา +12

    የሚገርመው አይቼው ደስ ያላለኝ ፓርት ነበር አጠያየቁ የሚያበሳጭ ነበር።

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 วันที่ผ่านมา +1

    Sebli . Fetsum is professional . What ever he asked maybe she agree with him. At one point he said they talked before they start the interview.
    You are a voice to the voiceless but on this occasion I don't see anything wrong . If you look at the video comments it's all positive

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 3 วันที่ผ่านมา +9

    ሲያስጠላ የሆነ ክፉ ነገር ነው።ምን ይመስላል. በይው ልክ ልኩን የትግራይ ሰው ሰውም ግዜውም ተደፉበት፣ግዜው ይመልስለት ፈጣሪ

  • @abebawteferatefera9290
    @abebawteferatefera9290 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሳስብህ ድሮ አስተዋይ ሰው ነበርክ ሰበልየ ትክክል ነሽ አመሠግናለሁ የውስጤን ነገርሽልኝ አመሠግናለሁ ነገርግን እሱ ቁስል ያመረቅዛል ንግግርህ ተቆጠብ

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 3 วันที่ผ่านมา +6

    ትሁት ስለሆነች ነው አንዳንዷች ትህትናን እድቫንቴጅ መጠቀም ተገቢ አይደለም።አወኩሽ ናቅኩሽ ደስ አይልም።ሰላም በጣም ተንካራ ሴት ነች❤።ፍፄ ስህተት የሰራኸው ባለማወቅ ከሆነ ይቅር ብለንሀል።

  • @rahelwelday2476
    @rahelwelday2476 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you seblya im so proud of you it was so heartfelt the way how he asked her 😢

  • @GNFxCAPIET
    @GNFxCAPIET 3 วันที่ผ่านมา +17

    ልክ ነሽ ሰብልዬ ለምን ጥያቄው ለሳ አቅም አልመጠነም ሰላም ትለያለች ❤

  • @woldemariyambogalechsahle8515
    @woldemariyambogalechsahle8515 3 วันที่ผ่านมา +7

    በዚ ልክ አወኩ ብሎ ከሆነ በጣም ትክክል አይለም አወኩ ብሎ ከሆነ በጣም የወረደ ጥያቄነው ሰላም በዚህ አትሰበረም አትሰበርም እሱ ግን ባለጌ ነው

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሰብሊ አልተቻልሽም እኮ ሚዛናዊ ከባድ ሰው ነሽ በነካ እጅሽ የዋንትያ ጓደኛ አብርሃም ኢንተርቪውን ስሚና አስተያየትሽን ስጪ እንጠብቃለን ዋንትያ ክርስትስን የምታምን እም ክርስትስ የሚከበርበት ኦርቶዶክስ ተከታይ ነው ሁለቱም ክርስትያን ናቸው ይሄ የመለየት ምክንያት ይሆናል ወይ ሰብሊ ? ምክንያቱም የአብርሃም እናት እሱን ከውጪ ዜጋ ከሙስሊም ወልዳው ያለ ነው ምንችግር አለው የሃይማኖት ልዩነት መለያያ አዬሆንም ብዬ አምናለው የኔ አስተያየት እናቱ ወር ያልሞላው ኢንተርቪው ላይ ውጪ አረብ ሃገር ነበረች አሁን ግን መታ ለይታቸዋለች በዘረኝነት ነው እላለው እናቱ በጣም አካባጅ ነች ዋንትያ በጣም ቆንጅዬ ሃበሻ ነች ቅልቅል የሌለባት የወለደቻትም ከሃበሻ ነው ግን በጣም ከሱ ከተቀላቀለው በበለጠ እሷ ትቦንሰዋለች ግን የአንቺን አስተያየት እጠብቃለው

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess 3 วันที่ผ่านมา +3

    Honestly I’ve not seen the interview yet, but positive criticism is important. As always good journalism and etiquette should be in place. It’s true most of us should not be obsessed with the very private matter of an Artist or anyone for that matter.

  • @abe9895
    @abe9895 2 วันที่ผ่านมา

    እውነትሽን ነው እህቴ ዝምብሎ ይዘላብዳል የጋዜጠኝነት ሙያው በደንብ የገባው አልመሰለኝም

  • @fremeb3115
    @fremeb3115 3 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ተዉ ከነሱ በላይ አትተዋወቁም የተነጋገሩትን ነው የጠየቃት እባካችሁን

  • @anorogebre8911
    @anorogebre8911 3 วันที่ผ่านมา +5

    You are so wonderful and I agree what you told him.

  • @helengebru9705
    @helengebru9705 3 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነትሽነዉ ፍፁምዬ በጣም ደስ ይለኛል የብዙ ህዉቀት ባለቤት ነዉ ነገርግን በሰላም ኢንተርቪዉ ላይ በጣም ደስ አይልም ነበር ትንሸ ወርዶብኛል ጠንካራ ሴትናት እንደሌሎች አርቲስቶች በወንዶች አይደለም የናቶንም የራሶንም ህይወት የቀየረችዉ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሰብሊዬ ነፍሴ በትክክል ነግረሽዋል።

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሰብልዬ በጣም ጥሩ አመለካከት ነው ነው በጣም የወረደ ጥያቄ ነው የጠየቃት ሰሞኑን እነዚህ ጋዜጠኞች ችግር አለባቸው እንዴ

    • @genetaman1614
      @genetaman1614 3 วันที่ผ่านมา +1

      ጋዜጠኛ የሚባለው jornalism የተማረ ነው

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 3 วันที่ผ่านมา +15

    አቤት ሰብሊ ተባረኪ የምታነሽው ነጥብ በጣም አንጀት ያርሳል እኔም አይቸው ደሜ ነው የፈላው አያነበውም እንጂ እኔም ፅፌለታለው ቅልል ያለ የወረደ የመሀይም ጥያቄ ነበር እንዴት እንዳሳዘነችኝ ግን እሷ በብቃት ተወጣችው ረጋ ብላ

  • @lidyadema8538
    @lidyadema8538 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አገባሽ አንቺስ you Tube እየሰራሽባቸው አይደል ማን አስተያየት ሰጪ አረገሽ እሷስ እንድትጠየቅ ፈልጋ ከሆን

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 วันที่ผ่านมา

    ፕሮግራሙን አላየሁትም
    ሰላም ተስፋዬ ጎበዝ አክተር ነች
    አብዛኛው አርቲስቶች ፓለቲካ ውስጥ ሲጨማለቁ እሷ ከ ደሙ ንፁህ ነበረች
    ጋዜጠኛ ግን የፈለገውን መጠየቅ ይችላል

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 3 วันที่ผ่านมา +25

    እውነትሽን ነው ሰብሊ አጠያየቁ የመንደር ነበር ያስጠላል በጣም

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 3 วันที่ผ่านมา +2

      Beta best guwadegna selehonu yehonal

  • @nardosmoges1588
    @nardosmoges1588 วันที่ผ่านมา

    በጣም እደቀናባት ያስታውቃል ፍጼ ተበላሸ እዴ እኔ አላምንም

  • @abe8608
    @abe8608 วันที่ผ่านมา

    OMG no words, this was what I exactly felt. Sebli you expressed well your feelings respectfully. 👏

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 3 วันที่ผ่านมา +8

    አይ ልጅ እኮ ትንሽ ጊዜ ስጡት ማንነቱ ቀስ ብሎ ፍንትው ብሎ ይወጣና በቃ በእጠቃላይ ልጁ ልክ አይደለም!!!!!አስመሳይ ነው

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሰብልዬ ልክነሽ ❤

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 3 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you! You are right

  • @mekonnenyemeru3303
    @mekonnenyemeru3303 2 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ወደድኩሽ ዝባዝንኬ ጥያቂያቸው ለሰሚው የሚገርም ነው ዝግጅት ያላቸው አይመስሉም

  • @AlemneshYilak
    @AlemneshYilak 3 วันที่ผ่านมา +9

    ሰብልዬ የእኔ ውድ የእኔ አንጀት አርስ ልክ ልኩን የምትናገሪ እህት።ተባረኪ

  • @milan8639
    @milan8639 3 วันที่ผ่านมา +32

    You’re right sebli! ተፈላሰፍኩ እያለ የሚለፋደደው ነገር በጣም ነው የሚያስጠላኝ. He is over reacting and out of norm

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 2 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ሰብሌዬ ሚየሰጨነቅ እና ሀዘና ብቻ እንደታወራ ነዉ የፈለገዉ ሳቄታ ሰለም በጭቅጭ ሰቃ ፈግገተዋ አሰጠፋዉ ፍፄ ልክ አይደልም።

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ሰብልዬየ እኔ ልብ አውቅ ነሽ ውዴ😂😂

  • @fanteshfantesh5684
    @fanteshfantesh5684 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ።

  • @ሐገሬኑሪልኝ
    @ሐገሬኑሪልኝ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰብልዬ መቼም ኢንተርቪውን ጀምሬው አልጨረስኩትም ከመጨነቄ የተነሳ ዘጋሁት። እንደዚህ አይነት የወረደ ጥያቄ ያስጠየቀው ጉዳይ አልገባኝም። ሰላም በጣም ትእግስተኛ ናት። ይሔ ጥያቄ ይለፈኝ አለማለቱዋ ስርአቱዋን ያሳያል። ያልሽው በሙሉ ተመችቶኛል። መድረክ አገኘው ብሎ ጀነነው ነው የጨፈረው። ፍፁም መቼም አትደግመውም።

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 2 วันที่ผ่านมา

    አደራ ሰብለ ቤንጢ ፆሙም ገናውም የኛነው እንደእርጎ ዝንብ መትታችሁ በአሉ ላይ ጥልቅ እንዳትሉ 😂😂😂😂

  • @mimishu690
    @mimishu690 3 วันที่ผ่านมา +2

    ትዳርዋ በዙሪያዋ የነበሩ እህት ያክል የነበሩ ጎደኞችዋ በዛው ሠሞን ሄዱ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 วันที่ผ่านมา +5

    በትክክል ለሞራልዎ አልተጠነቀቀላትም :: ያሳፍራል

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 3 วันที่ผ่านมา +3

    አሁን እንደውም በደንብ አስተዋወቅሽለት አላየሁትም ነበር እሰኪ ልየው

    • @MekedesMekedes-j8r
      @MekedesMekedes-j8r 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @BarchiYeEnateleji
      @BarchiYeEnateleji 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም ጀመር አድርጌ ትቸው ነበር የሷን ንግግር ሰምቸ ጨረስኩ ልጨርሰው ሄጃለሁ😂😂😂

  • @RahelYalew-q4b
    @RahelYalew-q4b 3 วันที่ผ่านมา +5

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉልኝ❤

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነሽ እውነት ጎበዝ አስተዋይ ነሸ

  • @YemisrachTamene-r5x
    @YemisrachTamene-r5x 3 วันที่ผ่านมา

    Ur skin is flawless,Sebli❤

  • @abiy541
    @abiy541 วันที่ผ่านมา

    እረ በጣም ሞዛዛ ነው የማይረባ ወሽካታ ነው ሊያስለቅሳት በጣም ነበር የጣረው የሷ ደረቅ ሆነበት።

  • @MekdesErmias-hs9yy
    @MekdesErmias-hs9yy 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰብልዪዪ

  • @abel8835
    @abel8835 3 วันที่ผ่านมา

    ፍፁም ማለት ጋጠወጥ ተራ ዱርዬ ነው ሰለም ተስፋዬ ሳላደንቅሽ አለልፍም በስለሻል እግዚአብሔር ላይ መታመንሽን ወድጄዋለሁ❤

  • @amenanani3140
    @amenanani3140 3 วันที่ผ่านมา +9

    😂😂😂 እንዴ ከየት የመጣሽ ሰናፍጭ ነሽ I Respect ሚገርም ምልከታ ነው ያለሽ በርቺ

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንዳንዴ አስተያየት ስትሰጪ ትክክል ነሽ አንዳዴ ግን ትሳሳቻለሽ። ምክንያቱ ከአንድ ሳይድ ብቻ አትመልከቺ። እርግጥ ነው ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አስተያየት መስጠተሽ ጥሩ ነው ቀጥይበት።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት ታዝበሻል🤔?የህቺ የአሜሪካ ስደት የምዕራባውያን የስቲዲዮ ስታይል ነው ...ሰበለ እባክሽ 🤔ተረጂው ...ጭራሽ የሚዲያ ሀያሲ ሆንሽ እኮ😂😂😂ይመችሽ 👍

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ ሰብሊ። አዚዛን የጠየቃት ጊዜ ለየት ይላል። ሁለቱም ደሞ ጓደኞቹ ናቸውደ he wasn't fair towards Selam! እሷ ግን ጀግና ናት በእውነቱ ከሆነ የበለጠ አከበርኳት። ጌታን በዚ ልክ እንደምታውቅ አላውቅም ነበር። ተባረኪ ሰብሊ እሱ የቆየ ቂም ሳይኖርበት አይቀርም

  • @AlemFikadu-v9q
    @AlemFikadu-v9q 2 วันที่ผ่านมา +1

    Zare degmo Sebli Amrobeshal Er...Legnam Ezeh Ethiopia Btkefchelen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፍፁሜ መልካም እና ስረአት ያለው ከልጅነቱ አንቺን ለምን ደበረሽ ብታወራም ያለፈ ታሪክ ነው

  • @merkebhaile2328
    @merkebhaile2328 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልክ ነሽ ባንቺ ሃሳብ እስማማለሁ፡፡ በጣም አግባብ የሌለው ጥያቄ መጠየቅ ያለበት አይመስለኝም።

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምነዉ እማማ እርሶ ፀበል ጠጡ

  • @bana6529
    @bana6529 3 วันที่ผ่านมา +2

    Eunet lemenager yehone chgr yenberebet ymeslal,Sebliye tebarek ❤

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 3 วันที่ผ่านมา

    እንደ አንድ ጠያቂና ተጠያቂ የመድረኩ ስነምግባር በሚፈቅደው ልክ ይሆን? ግን እንደ ጥያቄ የመድረክ ጥያቄ ሳይሆይ በሁሰት ሰዎች መሀል ብቻ እሚደረግ የግል ጥያቄ አይነት ይመስላል። ለምሳሌ በአካል እንደ ፎቶሽ ባታምሪ ያላት። ምንአልባት አላውቅም በአቀራረቡ ዙሪያ ሙያዊ መልስ ሊኖረው ይችል ይሆናል። ሰብሊም ወረደችበት።

  • @danielg.mariam2818
    @danielg.mariam2818 2 วันที่ผ่านมา

    You are right , I didn’t like the way he is doing not only on this interview all the time , he needs to take some course about……

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 2 วันที่ผ่านมา

    በቲሸርትና ሻሻቹ ጥረጉ ተመችቶኛል😅😅😅

  • @Truth-12
    @Truth-12 3 วันที่ผ่านมา +1

    Seble I am always amazed of your wisdom… ejjjig astaway sew… ebabochin endeh lik likachewn nigrelgn

  • @sebleworktaye7656
    @sebleworktaye7656 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ አልጨረስኩትም በጣም አስጠልቶኝ ይሄ ገገማ እኔኮ ከተሻለ የማይማሩት

  • @TenawWorkie-cj9qq
    @TenawWorkie-cj9qq วันที่ผ่านมา

    ኧረ ማናት ደግሞ ይች ወይ ዘንድሮ

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ ነሽ ጥሩ ታዝበሻል

  • @Merkatosebategna
    @Merkatosebategna 3 วันที่ผ่านมา

    ሰብልዬ !! ምላስ ቆጣሪ ቢኖረው የሆነ ነገር በይ እያሉ # bankruptcy ይከቱሽ ነበር

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዲህ አንቼ አዋቄ መሆንሽሽ ነው ጉረኝ

  • @KeduseMikael
    @KeduseMikael 2 วันที่ผ่านมา

    አንቺ እኮ ለኔ አፌ ነሽ ተባረኪልኝ።

  • @FfhfDgfh
    @FfhfDgfh 2 วันที่ผ่านมา

    የልቤን ነው የነገርሺልኝ ወላሂ ❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 2 วันที่ผ่านมา

    ከቤሩት መምጣት ይቻላል ሰብልዬ ❤❤❤

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 3 วันที่ผ่านมา

    እኛ ግን አልሳቅንም ጥሩ ነገር ተባረኪ ሰብልዪ

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 3 วันที่ผ่านมา +6

    ስላም ቀበጥ ትመስላለች ላያት ግን ጀግናዬ ናት በጣም ነው የምወዶት እኔም ጥያቂወቹ አልተመቸኝም ነበር አንቺኮ ጉበዝ ነሽ እውነት ተባረኪ

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e วันที่ผ่านมา

    አላልሽም😂😂😂😂 እኮ ፍጼን?

  • @sulamittek3169
    @sulamittek3169 3 วันที่ผ่านมา +1

    I totally agree with u

  • @solomonkidane794
    @solomonkidane794 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks sis for ur positive comment

  • @SolomonYimer-e4r
    @SolomonYimer-e4r วันที่ผ่านมา

    አወራሽ ማለትነው ብዙ ሀሳቦችን የሚያፈልቅ ተቸሽ ነውረኛ ፊልሞቹን መመልከት በቂነው

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  วันที่ผ่านมา

      ጋዜጠኝነቱን ለሌላ ይልቀቅ እባክህን

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 3 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዘብ ነው ከጀርባ ያለው። ሁሉም እየተነሳ ዮ ቱበር ሆነ እኮ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰብልዬ አልሰደብኩህም የሆንክ ነገር ነው ያልኩህ አልሽ? በጣም አሳቅሽኝ። አንድ ህፃን ልጅ ሰዎች ብስብስ ብለው ሲሳደቡ ሰምቶ እሱም ብሽብሽ አለ እናቱ ሰምታ ተቆጥታ ምንድነው ያልከው ስትለው ቢሽ ነው ያለሁት አለ ይባላል።

  • @ZablonBiniyam-e8j
    @ZablonBiniyam-e8j 2 วันที่ผ่านมา

    እኔም የአንቺን መጨረስ ደበረኝ ቻው

  • @Kidist-p4l
    @Kidist-p4l 2 วันที่ผ่านมา

    Tikikle. You don't deserve this kind of friend, selam

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 วันที่ผ่านมา +2

    I like you in so many reason.🎉🎉🎉

  • @natty8481
    @natty8481 3 วันที่ผ่านมา

    Sebeli has fucking great point on this hopefully he will take this lesson! He completely failed and he needs to get a good manager! He was a disaster on that interview.

  • @lidyasamuel3664
    @lidyasamuel3664 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብልዬ ስወድሽ እኮ

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 3 วันที่ผ่านมา +2

    Ur right sebla

  • @Mall787
    @Mall787 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በደንብ አስተውለሻል እኔም በጣም ተገርሜ በጣም ግራ ሚያጋባ ነገር ነው ያየሁት

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኞች እባካችሁ አስቡ❤

  • @MerGirmay
    @MerGirmay 3 วันที่ผ่านมา

    ሰብለዋይ ፅብቕቲ ትኽክል ኢኺ።😊

  • @YohannesAfework-l7o
    @YohannesAfework-l7o 3 วันที่ผ่านมา

    ሴቶች አስተዋይ ናቸው; አንቺ ደግሞ ከልብ ሴት ነሽ ነሽ ::

  • @woldemariyambogalechsahle8515
    @woldemariyambogalechsahle8515 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ይባርክሽ ንገሪው የኔ ቅም

  • @solomondemte2081
    @solomondemte2081 2 วันที่ผ่านมา

    Selam is the hero off Ethiopians women

  • @fitwigebremedhin5969
    @fitwigebremedhin5969 3 วันที่ผ่านมา

    በትክክል እኔም ሲገርመኝ ነበር በጣም ያስጠላል ልጁ

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 3 วันที่ผ่านมา

    አቤት የንጉሡ ባለቤት ጋር ብትቀርብ ስወዳት እኮ ሰላምን በልዪ ❤❤❤❤

  • @shutup239o
    @shutup239o 3 วันที่ผ่านมา

    ዉነትሽን ነዉ ሰብለ በጣም ጠዘጠዛት በጣም