ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ሁሌም የሚገርሙኝ መንግሥቱ ሀይለማሪያም የሚያደንቁ ሰዎች ናቸው
እኔ በጣም ነው ማደንቀው የወንዶች ወንድ ነው ብቻውን ያንቀጠቀጠ
ኣብይም ማድነቅ ኣለብህ@@BiniGetachew-sx7jy
@@BiniGetachew-sx7jyManketket yemiadenku sewoch kutr ke agerachn eskalkenesu tera be tera yanketektuhal engdih 🤷♀️ ye jegnanet melekiya manketket yemihonew betam alfo alfo new, hzb manketket demmo mechem lihon aychlm. Gash Mengstu mehaymnet aswegedn blew endih aynetun enkuan alaswegedum 🤷♀️
Yanketekete?? Yanten kit nw😂@@BiniGetachew-sx7jy
ይናገር የነበረ ነው ። መንግስቱ ኃይለ ማርያም አንድ ኢትዮጵያ ከማለቱ በቀር መልካምነቱ የቱም ላይ አይታየኝም ያው መቼም ከህዋላው የመጣው ሁሉ የባሰ ሆኖ እሱን ያስመሰግነው እንደሆን ነው እንጂ ።የኢትዮጵያ ልጅ ላለመሞት ሀገሩን ትቶ መሰደድ የጀመረበት ነው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መሰደድ ስራችን ሆኗል እነኝህን የገደልን ዕለት ነው የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረው። ደም በማፍሰስ ማሸነፍ የሚገኝ ይመስል ። አንድ ጥይትና አንድ ሰው እስከሚቀር እንታገላለን ሲል ቆይቶ ወጣቱን በአፈሳ በብሔራዊ ውትድርና እንዲረግፍ አድርጎ እሱ ነብሱን አድኖ 80 ዓመቱን አከበረ ።
አቶ ልደቱ አያሌው እውቀት ፣እውነት ፣ብቃት ፣ማስተዋል ፣ ጥንቃቄ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ በተግባር ተፈትኖ ያለፈ ቢናገር ፣ቢያስተምር ቢመክር የሞራል መሰረት ያለው ባጠቃላይ የበቃ ሰው ነው:: ክብር ለአቶ ልደቱ ❤!
ነብይ በሀገሩ አይከበር እንዲሉ ነው ነገሩ አቶ ልደቱ በሳል ፖለቲከኛ ናቸው
ምናልባት የነዚያ ለሃገራቸዉ ታላላቅ ተግባራትን የፈፀሙ ሰዎች የግፍ ግድያና ደም ዛሬ ድረስ ኢትዮጵያን እየተበቀላት እንደሆነ ይሰማኛል። እያንዳንዱ በግፍ የተቀጠፈ ህይወት አገራችንን ገና ብዙ እያስከፈላት መቀጠሉ አይቀርም ። እንደ ቃየል ደም እግዚአብሔር ከገዳዮች እጅ ላይ መፈለግ ይዘገያል እንጅ አይቀርም።
የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ቀን ነው ብዬ አምናለሁ
ወይ ያየሰው እንዴት እንደማደንቅህ እኮ !❤🎉❤ጌታ ትውልዱን ይታደግ ያ ከርስ ነው ያሁኑን ትውልድ እያስከፈለ ያለው አንተ ግን ትለያለህ🎉 የዕውቀትህን ጥግ ይጨምርልህ ገራሚ ነው።
ያየሰዉ ምርጥ ሰው ክብር ይገባቹሃል ኢትዮ ፈሮሞች ለዚህ ጨካኝ ና የማይገባው ህዝብ ሆነ መንግስት ሌተ ቀን ሰለ ኡዉነት ታግላቹሃል
ውይ እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ለካ የሰብኣዊ መብት ተሟጋች ነኝ የሚል ነብሰ ገዳይ ነበር ወይ ኢትዮጵያ ስንት ጉድ ይዘሻል በማህፀንሽ ብቻ ያየሰው የታሪክ መምህር ነህ ቀጥልበት እርቃናቸውን ኣስቀራቸው ወይ ኣንቺ ቤተክርስትያን ሁሉም ይሳለምሻል ኣሉ
ተባረክ ያየህ ሰው እድሜህ የእማቱሳላን ብያደርገውእውነቱም ያየ ሳይሆን ይሃይህ ሰው እውነቱም ምርጥ ነህ
ይገርማል በጣም። ይሄን ሁሉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መስማቴ ነው። ያየ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ እናመሰግናለን።
" መላኩ ተፈራ የእግዚሔር ታናሽ ወንድም፣የዛሬውን ማርልኝ የነገው አልደግምም " ተብሎ በጎንደር ህዝብ የተገጠምላቸው ሰውዬ አሁንም በኢትዮጵያ ምድር በህይወት እንድሚኖሩ አላውቅም ነበር።😢
አይ ይቺ ቀን ኢትዮጲያና ህዝቡዋ ክብርና ታሬክዋ የሞተበት ቀን ነው ......💔😱😱💔💔💔💔
ስቃይዋ የጀመረበት ቀን ነው
እንዲያው ይህ ጋዜጠኛ የሚያቀርበው ምርጥ የታሪክ ሰነዶች በመፅሃፍ ሳያሳትመው እንዳይጠፋብን ኣደራ
ልጅ በነበርኩበት ግዜ ደርግ ከኤርትራ ተሸንፎ ሲወጣ አስታውሳለሁ ወታዶሮቹ በጣም ያሳዝኑ ነበር መንግስቱ እንደ ሸሸ እንኳን ቡዙዎቹ አያውቁም ነበር እና ጥላቸው ነበር የፈረጠጠው ። በጣም የገረመይ ነገር ግን አዲስ አበባ ከመጣሁ ቡሀላ በተለይ ብልጽግና ወደ ስልጣን በመጣበት ግዜ ቡዙ ላዳዎች ና ታክሲዎች የመንጌን ፎቶ ለጥፈው እንደ ጅግና ሲያመልኩት ነበር ከዚ የተረዳሁት የኢትዮጵያ ህዝብ ገዳይ ነው ጅግና ብሎ የሚያስበው
አንድ ሰው እና አንድ ጥይት እስኪቀር እንታገላለን ብለው ወጣቱን አስጨፍጭፎ እሱ ሀገር ጥሎ ኮብልሎ 80 ዓመቱን አከበረ 😢😢😢 ያውራ የነበረ ነው ምን ዋጋ አለው እሱ ያሳደደው ወጣት ብዙም አላወራም መተንፈስ የሚያስገድል ዘመን ነበር ።
ኣማራ ኮ ገዳይን ነው የሚያደንቀው
ኮነሌል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ተይዞ መሰቀል ያለበት ሰው ነው
እረ መሀይሞ መንጌ ፊደል እንጂ ዘር አላስቆጠረም ሚታን ነህ
ሱሪህን ስቀል ሂድና ከ50 አመት በኃላም ይሰቀል የምትል ዶማ🤮
አብይስ ?
@@BiniGetachew-sx7jy60 ሰው በአንድ ቀን የገደለ ሰው ፊደል አስቆጠረ ብለህ ወንጀለኛ ከመሆን አያስቀረዉም..
ምን 60 ብቻ በቀይና በነጭ ሽብሩ የፈጃቸው ወጣቶች ፣ የተማረ የተጠላበት ዘመን፣ ስደት የተጀመረበት ዘመን ነው @@efs7766
ያየሰው ምን እንደምለህ አላቅም ምትሉ ሰዎች ግን ጠነኛ ናቹ😂 ትንታኔው ላይ ሀሳብ ስጡበት ሀሳብ ነው ምጠቅማቸው ለኢትዮ ፎረሞች❤❤❤
😂 የንባብ ልምድና እውቀት የሌለው ሰነፍ ትውልድ ፡ ይህ ታራክ አዲስና ሰው ሰምቶት የማያውቀው አዲስ ዱብዳ ነው። 😂
😂😂😂😂😂😂
የኢትዮጵያ ታሪክ ግን በጣም ያሳዝናል! የደም ምድር! የግፍ አገር! መች ይሆን ከመገዳደል ሌላ መንገድ የምንጀምረዉ? በ21ኛዉ ክፍለዘመንም አሁንም መገዳደል። ፖለቲካና ተንኮል አንድ የሆነበት አገር።
መንጌ ና የሚሉትን ሳስብ ከምን አይነት ሰይጣን ጋር እንደምኖር ነው የሚታየኝ 😢ፕሮፊሰር መስፍን ወልደማሪያን ጀግና ናቸው የሚል ነውራም ህብረተሠብ
What a nice presentation. Your presentation is an investigative one. I don't only listen it as a news or report but I enjoy and long for it too.
የሀገሪቱ የጥፋት መሠረት የተጣለበት ና መሀይማኖች ምሁራኖችን የሀገሪቱን መሠረት በእውቀታቸውና በደማቸው ያቆዩትን አዛውንቶች በመግደል ለዛሬው ውድቀት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጎል ብዬ አስባለሁ።
ትክክል የተማረ የተጠላበት ዘመን ከሀገር መሰደድ የተጀመረበት በቀይና በነጭ ሽብር ወጣቱን ያረገፉበት ዘመን ነው ስቃያችን የጀመረበት ዘመን ነው
#ጀ/ል አሳምነው ፅጌ እና የዶክተር አምባቸው ግድያ ታሪኩ አንድ ነው።#የኢትዮጵያ ቁልቁለት ጅማሮ ነው።#አማራ✌️🇪🇹
ወሬ ብቻ እርስ በእርስ በኢጐ ምክንያት የተጫረሱትን ሌላ ወሬ አትንፋ ብፋዋች ገዳይንም ሞችንም ጀግና ካላደረግን ያላችው እናተ ናችው ይህ ደግሞ ልክ እንደ አሳምነው በኢጐ እንደ ህዝብ ያበዳችው ናችው
ይህን ስርዓት እሚወዱ እሚናፍቁ ሰዎች ኣሁንም ኣሉ
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጁን እያገኘ ነው።
አምባገነኖች ይዘገያል እንጂ ከፍትህ የትም አያመልጡም ::ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
ልደቱ የተማረ ፓለቲከኛ ሃቀኛ ነው።ጦርነት እንደማይበጅ ያወቀ ሰው ነው።
Wow ❤ outstanding quality report 👏 👌
አሁንም ያውነው እደምሰማው በመግስቱ ጊዜ ባልኖርም ተመሳሰለብኝ ታሪኩ😢😢
ባለ ስልጣኖችን አሰልፎ አልገደለም እንጂ ያሁኑ ይባስ ነው 😢😢😢
ኢትዮ ፎረም በርታልን
በምን ቃል ልግለፅህ ብቃትህ ሁሌም እንዳስደመመኝ❤🎉❤🎉
ያየ ሰዉ ወይ አልገባኝም ወይ 100 ሰዉ ነህ ❤❤❤❤ወይ አልገባንም ተፅፎም አልተረዳነዉም ቆሜ ሰማሁሁህ ዛሬ❤❤❤
ግሩም ድንቅ ዘጋቢ ያዬ❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ።
ሁሉም ኃጢአትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል። እንደሚለው እንደ እግዚአብሔር ቃል ሁሉም የወቅቱ ባለሥልጣናት በደርግ የተሾሙት መሪማር ኮሚሽን አባላት ጭምር ጥፋተኞች ናቸው ። ዛሬም ከትላንቱ አለመማራችን ብቻ ነዉ የሚያሳዝነው!!! የሆነ ሆኖ ያለፈውን በይቅርታ መተውን ፈጣሪ ይወዳልና ለተጎዱት ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ዳግም ያጽናናችሁ። ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን !!! ፈጣሪ ማስተዋልን ለመሪዎቻችን፣ ለሕዝቧም ፍቅርንና አንድነትን ይስጠን ። አሜን!!!
ይህን የመጀመሪያውን ሙዚቃ ስሰማ ትዝ ያለኝ ያ በልጅነቴ ትዝ ይለኛል ። የፍየል ወጠጤ የሚለው ዝማሪ ሲሰማ በሬድዮ ዛሬ ደግሞ ማን ተረሸነ ብሎ ሰዉ በሬዲዮ ዙሪያ ቆሞ ያዳምጥ ነበር ። ይሔ የልጅነት ትዝታዬ ነው
የኢትዮጵያ ታሪክ ግን ቀፋፊ ነው
ያሳዝናል የደም ሐገር ነች መረጃ ስለሌለን እንጂ አሁንም ያው ነው:: 9:12
ከታሪኩ የማይማር ህዝብ ነው::
ብዙዎች አያውቁትም የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ጊዜ ነው
Ewnte new. Marekesezeme lenenezeme belo Egezabehair yeltetwe geze wedekete meta. Denekurena yebalale.
አሳዛኝ ታሪክ መቼይሆን የምንነቃው ? በርታ እንዲህ አይነት ታሪክ ማቅረብ ለመማር ዝግጁ የሆነ አካል ካለ ጠቃሚ ነው
የኢትዮጵያ ጥቁር ታሪክ የጀመረበት ዘመን ነው
በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ
በሰማሁት እና ባነበብኩት ቁጥር የሚያመኝ ክስተት ቢኖር የ60ዎቹ ግድያ እና በዛን ጊዜ የነበረው የፖለቲካ እሳት የፈጃቸው የሀገራችን ወጣቶች ታሪክ ነው
ይናገር የነበረ የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ጊዜ ነው 😢😢😢
ኣዬ ኢትዮጵያ! የነኝህ ንፁሃን ደም ይኸውና ሌላ የሚሊዮን ደም እንደ ውኃ ጅረት እየፈሰሰ ይገኛል:: ለዚህ ሁሉ መፍትሔዉ የሚመስለኝ ኃጢአታችንን በንስሃ ለማጠብ ዝግጁ በመሆን ከልብ በመነጨና በቁጭት ስሜት ይቅር መባባል የሚገባን ይመስለኛል:: መንግሥቱ ኃይለማርያም እርሱ ሳይፈቅድ ይህንን ድርጊት የሚፈጽም ሰው የሚኖር አይመስለኝም:: እግዚአብሔር ለሠራነው በደል ይቅርታህን ኣብዝተህ ስጠን::
Journalism at it best Thanks
ኢቲወ ፎረም ጀግናችን በርታልን የብልፅግና የኢቶፓያ እናቶችን ልጂ ደም የሚመጥ ሰይጣን የሚንቅበ ቆሻሻን እንታገለዉ እኛ አፋሮች ከአማራ ጎንነን አማራ ተገፍቷል በአቀናዉ አገር አማራ ዋጋ ከፍሏል ለኢቶፓያ አማራ አርቆ የሚአስብ ዝጋነዉ ለኢቶፓያ
በጣም የሚያሳዘነዉ ይኼ አረመኔ ፕሮፌሰር ተብየ ..በሰማዩ ባይቀርለትም በምድር ፍትሕ..ሳያገኝ መሞቱ ነዉ የሚገርመዉ።
በጣም ያሳዝናል እውነት ደርግ ማምለጥ የለበትም ነበር
ወንድ ከሆንክ ዝንባቤ ነው ያለው ሂደ ይዘሀው ና ፈሳም
ከየትኛዉም ሚዲያ እንደ ኢት ፎረም የሚመቸኝ ሚዲያ የለም ከጋዜጠኛም ያ የሰዉን አደንቀዋለሁ አከብረዋለሁ
ለወያኔ ፍቅር ባይኖረኝም አንድ የማደንቅለት ነገር ገን በ1960ዎቹ ከተነሱት የለውጥ ኃይል ነን ባዮች less trigger happy ነበር ማለት ይቻላል በመለስ መሪነት በነበረበት ወቅት
ጌታዬን የማመሰግነው ከገዳዮቹ ውስጥ አንድም ሙስሊም አለመኖራቸው ነው
በምን አወክ? አስቸጋሪ ነው። 😂
😢ያዛዝናል! ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል ሁሉም አይነት አውሬዎች ናቸው የአባቶቻችንን የአጎቶቻችንን ደም በግፍ ያፈሰሱት። አረመኔ ምን ሀይማኖት አለው! እስላምም ይሁን ክርስትያን፣ አይባሉም። ደም የጠማቸው አውሬዎች እንጅ😢ንቂ /ንቃ አመሰግናለሁ።
እርግጠኛ ነህ/ነሽ?
ጉድ በል ጎንደር! ያለ ምንም ደም ተባለ ና ደም እንደጎርፍ ፈሰሰ !
እንደዛሬው በሚሊዮን አይቆጠር እንጂ ደም እንደ ጎርፍ የፈሰሰበት ዘመን ነበር ። 😢😢😢
ኢትዮ ፎርም የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ🥰❤❤
ድንቅ ዝግጀት እናደንቅሀለን ልብያለልብይበል
ሚገርም ታሪክ ነው ይሄንን ሁሉ ታሪክ ሳናውቅ ሊፈርስ ሲል ወታደር ሆንን
ሲጀመር በደርግ ጊዜ እንድንማር የተደረገው ማርስዚም ሌኒንዝም ነበር ። የኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይታወቅ የተደረገበት የመጀመሪያው ዘመን ነው
ኢትዮ ፎረም የሁለቱንም ኣሳምረህ በጥሩቃላትህ አፍታተህ አጣፍጠህ ስለ አቀረብክልን ሳላመሰግንህ ኣላላልፍም እጅግ በጣም ጥሩ ዜናነው እንደገና ወደአለፈ ክፉ ዘመን ወሰድከኝ ግን የኢሀድግን ለምን ዘለልከው??? እኮ ለምን?
Ante Degemo Tafelene yyayehewene. Yekefahe yemeselale Ewente segelete.
ኢትዮ ፎረም አስተማሪ ዝግጅት ነው:: በተሟላ ሁኔታ የተዘጋጀ::
ኣብይና መንግስቱ የሚለያቸው ምንድነው ???
አማራ አሁንም መንግስቱን ይወዳል። ጨካኞችን ያከብራሉ ::
የየ ህ ሰዉ ምን እንደ ምልህ ኣለዉ ቅም እግዚ አብሄር እድሜ ይስጥህ እኔ ያኔ እድሜዬ አራት ዓመት ነበር
ደርግ የጀመረው የታሪክ አተላን መጠጣት እንሆ እስከአሁኑ ትውልድ ወርዶ እያበለው ነው። ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ፈተናው ገና ነው!!
ትክክል የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን እግዚአብሔር ይማረን 🙏
Ewneten selemetezegeb saltegbew yalkebegnal zenah rejem edme lante lebeh aykeyer thanks a lot
ጥሩ ነው። ግን ኢህአዴግም የረሸነውንም ተናገሩ ። ስለ ኢህአዴግ ሂስ ስትናገሩ ሰምቼ አላውቅም ። ሚዛናዊነት ሁኑ።
ያሳዝናል ።
መንግስቱ ኃይለማርያም ባርያ ጨካኝ ሰው
✍️ እውነታው ይሄ ነው ‼️ኢትዮጵያ ከዚህ ቀን ጀምሮ፦ አፈር ድሜ በልታለች ‼️ፍትህ፦ ለተነፈጉ በሙሉ፦ መንግሥታዊ ይቅርታ እና ካሣ ካልከፈለች፦ ኢትዮጵያ፦ አፈር ድሜ መጋጧን ትቀጥላለች ‼️🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏
መስፍን ወ/ማርያም ኣርዮስ ነበር የተረክልን እዉነት ነዉበተለይ ማሳረግያዉን መዉጫ መንገዱን ኩልል ኣርጎ እምያሳይ ብቸኛ ኣማራጭ ነዉ ይህን ኡዉነታ ላሁኑ ትዉልድ በትክክል ማሳየት ስለቻላቹ እናመሰግናለን
እግዝኣብሄር ደሞ ቀድሞ ወሰዳቸው።
ብርሃኑ ባይህ በጣም እውነት አወጡ በስተመጨረሻ!ፕሮፌሰር መስፍን ግን ክዶ ነበር!
ከሀይለ ስላሴ በኋላ የተረገመ ትውልድ ሀይለ ስላሴ ረግመውናል ይባላል እውነት ሳይሆን አይቀርም፣መ ምህራችን ያየሰው፣
የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ጊዜ ነው
ያ ቆራጣ ባሪያ በበታችነት ስሜት ተነሳስቶ አገርን የቀበረበት መራር ቀን።😢😢
የደርጉ ፕረዚዳንት ግን ነፉሱ አይማርም 44 ዓመት አገር የንጉሱ ስርዓት ያስተዳደሩ ጨራሳቸው ነገሩ ሞት ራሱ ፈነፈነው
ከ1966ዓም ወዲህ የመጡ አቢዮተኞች ስንቱን በሉት። እግዚኦ ይህ ህዝብና ሀገር ስንቱን ስቃይ አያችሁ😢😢😢
ይናገር የነበረ 😢😢😢
Thank you bro
አንደኛ ነኝ ዛሬ 😂😂😂❤🎉🎉like ይገባኝል 😊😊
👏🏽👏🏽👏🏽💐
አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን
አሜን እግዚአብሔር ይማረን 🙏
አይ ሀገሬ ስንቱን አሳልፍሽ, አሁንስ ስንቱን እያሳለፍን ነው
አማን አንዶም ስልሳወቹ ጋር አብሮ አልተመታም።መንጌ የነገረን ቤቱ ውስጥ በታንክ አጨማለቅነው ብሎ ነው
@ ayoubmahmud5625 😞 Was that an interview or his book where he said that? The words they use!!
አባቴ ከዚህ ደንቆሮ አገዛዝ ጋር አብሮ በመስራቱ አፍራለሁ።
ፕሮፌሰር የሚባል ነገር አብዝቼ ነው የምጠላው ለሃገር ያበረከቱት ቢኖር ጥላቻ ብቻ ነው። ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የሚባል የለም ያለ ሰይጣን ነበር።
ታሪክ ይናገራል
ሰላም ለኢትዮጲያውያን ሁሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያዪ መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለባልደረቦችህ ይሁን።በግፍ ለተሰውት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማር።
ኣየ ኢትዮጵያ የእርጉሞች መፈልፈያ
አኢትዬጺያ ውስጥ ከደርግ ጀምሮ ሰለማዊ የስልጣን ሽግግር አልነበረምበ በአሁኑ ሰአት ከ6አመት በፊት ጀምሮ ሰለማዊ የስለጣን ሽግርር ማድረግ ባለመቻላችን የሞቱት ሚሊዬኖች ሆኖል አኮ 56 አይደለም ልዪነቱ የበፊቶቹ የሀይለስላሴ ባለስልጣኖች መሆናቸው አሁን ግን ሚሊዮን ህዝብ ነው ያለቀው ጎረቤት ሱማሌ ላንድ ኮሽ ሳይል ሰው ሳይሞት ሰላማዊ ምርጫ አድርጋለች በቅርብ ጊዜ ለመተቸት ትንሽም ቢሆን ንፁህ ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል !!
አይይይይ ፕሮፌሰር ለካ መማር እንደዚህ ያደርጋል?
😢😢😢😢😢ልቡ ያበጠበት ወረበላ ነፍሰ ገዳይ ይሄ የበላበትን ወጭት ሰባሪ የ8ኛ ክፍል ወረበላ፣ የበታችነት ስሜት ያጠቃው ለአገራችን መሪነት በቂ ያልሆነ የማይመጥን ደም የጠማው አረመኔ መንግስት በግፍ ብትገሉዋቸውም፣ ታሪካቸው በአለም ዙሪያ ሲወሳ፣ ይኖራል። ከመቃብር በላይ ይውላል።
Ye Ethiopia wudket yane jemere beza Awure mengistu zemen
ኢትዮጵያ የፍጥኝ ታስራ ወደ ሲኦል የተጓዘችበት እለት ከዛ ዘመን ጀምሮ ሰዉ ገሎ ማቃጠል እንደ ድል ይቆጠራል
ወታሪክ በጊዜው ታሪክ እንዲ የሚያወሳቸው አይምስልም ነበር እኮ አሁንም እንደዚሁ ነው አብይማ ታሪክ ሲያነሳው አንድ ክረምት አይቆይም ምክንያቱም ግፉ በዝቷል።
በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ጉድጋድ ውስጥ ሊገባ አንድ ሃሙስ ቀርቶት ለንስሃ ቢመቻችለትም ከነውሸቱ ወደ መቃብር ከመሄድ እውነቱን ተናግሮ መሄድ አይሻልም? አይ አለመታደል
ጨካኝ !! ነገሩ የባሰ ጉድ መጣብን! ግን ምን ጉድ ነዉ በመግደል ብቻ መፍትሄ አለ ብሎ የሚያሰብ አይምሮ? አትዬዽያዬ እግዚያብሄር በቃ ይበልሸ ሀዘንሸ በዛ😢😢😢ድል ለፋኖ❤❤
The saddest thing is that Leuel Aserete Kasa's 80-year-old son interviewed with DW during the Tigrai. His hate for Hewahat was so apparent, not towards Durg. That is why I gave up on Ethiopia.
የሌላውን ህዝብ ሰቀቀን እና መከራ ለመረዳት ስለማትፈልጉ ነው እንጅ TPLF እኮ ያደረሰው ጭፍጨፍ ከደርግ ይበልጣል እንጅ አይተናነስም በድብቅ እና በአደባባይ መሆኑ ነው ልዮነቱ ግን የትግራይ ህዝብ ስላልተጎዳ ብቻ ልላው ህዝብ ላይ እየደረሰ የነበረውን መከራ እና ግፍ ችላ በማለት እኛ የምንለው ነው ትክክል ትላላችሁ እስኪ 1997 ምርጫ ላይ የነበረውን ክስተቶች ከምርጫ በፊት እና በሃላ ከትግራይ ክልል ውጭ የነበሩ ክስተቶች ስትት ሰው ተገደለ? በ27 ዓመቱ ሙሉስ? ህዝብ ከህዝብ ጋር ሳይጣናዊ በሆነ መንገድ ጥላቻን ሲሰብክ የኖረው አደለም እንዴት አሁን ላለው ላለው ሁሉ ግጭት ምክንያት የሆነው፡፡ አሁን በቅርብ በነበረው ጦርነትስ ቢሆን እምበር ተጋዳላይ እያላችሁ አደል እንዴት ከክልላችሁ ውጭ ገብታችሁ በሌላው ህዝብ ላይ ዳግም ግፍ ስትፈፅሙ የነበረው ከዛ ደሞ ዙራችሁ ሌላ ጩኸት ሀገሪቱን መርገም ከናተ ከTPLF ደጋፊዋች በላይ ሀገሪቱን እና ህዝቡን እያጠፋ ሀገሪቱን ዞሮ የሚጠላ የለም ፡፡
በዚህ ቀን ነው የተወለድኩት የደም ምድር አሁንም ቢሆን በገስግሴ መደር ንጉሴ ሸኮሪም ብሎ ያዜመው ጉራጌ በዚህ ሰዓት የሚታየው ነወ
Derge denkoro ye denkoro sebeseb Le Ethiopia wudket wanawe tetyake,
እርቅ ጥሩ ቢሆንም በተናጠል ሲሆን ግን የትም አያደርስምና በተቻለ መጠን አድማሱን አስፍቶ አገራዊ እንዲሆን ቢሰራ ደግሞ የበለጠ ነው።
Yehe aremene 😢 mengestu haylemariyam zarem yefelegutal😢 betam yasazenal 😢 egziabhere ethiopiane yemayetarekaz lezi new😢nebse gedayochen memejet😢😢😢
አማራ እና ኢትዮጵያ እዚህ ጋ የተሰበረበት ታሪክ
አሁነሥ. ያለእው የአብይ ብልፅግና ፣ ከመነግሱቱ ዓይለማሬያም የባሰ እነጂ፣ የተሻለ፣፣አይድለም ፣ እድእውእም ጨካኝ አርመኔ እርኩስ፣ ነህው፣በዚ፣5&,,!6አይመለከተኝም በሚመሰል ሁኔታ. ሥነትና ሰነት ሕዝብ ነእወ፣፣ያለቀው😭😭😭😭😭😭🗣🗣🗣🗣🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
የ4ኛ ክፍል የህብረተሰብ ትምህርት መጽሓፍ ፕሮፌሰር። 🤦
እባካቹህ ብልፅግናዎች ተውን አትረዱን
😢😢😢
ታዲያ እነ """ገዳይ ጡሩራው መንግስቱ እና መስላቸው """በሂወት እየኖሩ እብድ ውሻው አብይ አህመድ አሊ እንዴት እንደፈለገ አይግደል።😢😢😢😢😢
ብልፅግና ብልግና ነው።
We Ethiopians killing each other very sad!!!
እኔ ምለው አንድም ቀን ህወሃት ኢህአዴግ ከተመሠረተበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ላይ ጥፋት እና ወንጀል ስታነሳ አይታይም ሁሉንም በእኩል የሰሩትን ጥፋት እና የሰሩትን መልካም ነገሮች መተንተን አስፈላጊ ነው በተረፈ የሙያ ብቃትህን በሚገባ አደንቃለሁ ።
ሀይላንድ ማንጠልጠል ነው?
የወያኔዎች ግብረበላ ነበር ስለሚባል ውለታ ይዞት ይሆን !
ደርግን የጨፈጨፋቸው መስቀል አደባባይ ሂድና ምንም አድማ ሳያነሱ ስንቱን ሙሁራንና ለዚች ሀገር ውለታ የዋለቱን በተራ መሀይማን ወታደሮችና ሰዎች ያለቁቱን ተመልከት
Lekass professor tebeyew gonecider neber
ድልድልድልድል ለፋኖ
እኔ ሁሌም የሚገርሙኝ መንግሥቱ ሀይለማሪያም የሚያደንቁ ሰዎች ናቸው
እኔ በጣም ነው ማደንቀው የወንዶች ወንድ ነው ብቻውን ያንቀጠቀጠ
ኣብይም ማድነቅ ኣለብህ@@BiniGetachew-sx7jy
@@BiniGetachew-sx7jyManketket yemiadenku sewoch kutr ke agerachn eskalkenesu tera be tera yanketektuhal engdih 🤷♀️ ye jegnanet melekiya manketket yemihonew betam alfo alfo new, hzb manketket demmo mechem lihon aychlm. Gash Mengstu mehaymnet aswegedn blew endih aynetun enkuan alaswegedum 🤷♀️
Yanketekete?? Yanten kit nw😂@@BiniGetachew-sx7jy
ይናገር የነበረ ነው ። መንግስቱ ኃይለ ማርያም አንድ ኢትዮጵያ ከማለቱ በቀር መልካምነቱ የቱም ላይ አይታየኝም ያው መቼም ከህዋላው የመጣው ሁሉ የባሰ ሆኖ እሱን ያስመሰግነው እንደሆን ነው እንጂ ።የኢትዮጵያ ልጅ ላለመሞት ሀገሩን ትቶ መሰደድ የጀመረበት ነው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መሰደድ ስራችን ሆኗል እነኝህን የገደልን ዕለት ነው የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረው። ደም በማፍሰስ ማሸነፍ የሚገኝ ይመስል ። አንድ ጥይትና አንድ ሰው እስከሚቀር እንታገላለን ሲል ቆይቶ ወጣቱን በአፈሳ በብሔራዊ ውትድርና እንዲረግፍ አድርጎ እሱ ነብሱን አድኖ 80 ዓመቱን አከበረ ።
አቶ ልደቱ አያሌው እውቀት ፣እውነት ፣ብቃት ፣ማስተዋል ፣ ጥንቃቄ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ በተግባር ተፈትኖ ያለፈ ቢናገር ፣ቢያስተምር ቢመክር የሞራል መሰረት ያለው ባጠቃላይ የበቃ ሰው ነው:: ክብር ለአቶ ልደቱ ❤!
ነብይ በሀገሩ አይከበር እንዲሉ ነው ነገሩ አቶ ልደቱ በሳል ፖለቲከኛ ናቸው
ምናልባት የነዚያ ለሃገራቸዉ ታላላቅ ተግባራትን የፈፀሙ ሰዎች የግፍ ግድያና ደም ዛሬ ድረስ ኢትዮጵያን እየተበቀላት እንደሆነ ይሰማኛል። እያንዳንዱ በግፍ የተቀጠፈ ህይወት አገራችንን ገና ብዙ እያስከፈላት መቀጠሉ አይቀርም ። እንደ ቃየል ደም እግዚአብሔር ከገዳዮች እጅ ላይ መፈለግ ይዘገያል እንጅ አይቀርም።
የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ቀን ነው ብዬ አምናለሁ
ወይ ያየሰው እንዴት እንደማደንቅህ እኮ !❤🎉❤ጌታ ትውልዱን ይታደግ ያ ከርስ ነው ያሁኑን ትውልድ እያስከፈለ ያለው አንተ ግን ትለያለህ🎉 የዕውቀትህን ጥግ ይጨምርልህ ገራሚ ነው።
ያየሰዉ ምርጥ ሰው ክብር ይገባቹሃል ኢትዮ ፈሮሞች ለዚህ ጨካኝ ና የማይገባው ህዝብ ሆነ መንግስት ሌተ ቀን ሰለ ኡዉነት ታግላቹሃል
ውይ እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ለካ የሰብኣዊ መብት ተሟጋች ነኝ የሚል ነብሰ ገዳይ ነበር ወይ ኢትዮጵያ ስንት ጉድ ይዘሻል በማህፀንሽ ብቻ ያየሰው የታሪክ መምህር ነህ ቀጥልበት እርቃናቸውን ኣስቀራቸው ወይ ኣንቺ ቤተክርስትያን ሁሉም ይሳለምሻል ኣሉ
ተባረክ ያየህ ሰው
እድሜህ የእማቱሳላን ብያደርገው
እውነቱም ያየ ሳይሆን ይሃይህ ሰው እውነቱም ምርጥ ነህ
ይገርማል በጣም። ይሄን ሁሉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መስማቴ ነው። ያየ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ እናመሰግናለን።
" መላኩ ተፈራ የእግዚሔር ታናሽ ወንድም፣
የዛሬውን ማርልኝ የነገው አልደግምም " ተብሎ በጎንደር ህዝብ የተገጠምላቸው ሰውዬ አሁንም በኢትዮጵያ ምድር በህይወት እንድሚኖሩ አላውቅም ነበር።😢
አይ ይቺ ቀን ኢትዮጲያና ህዝቡዋ ክብርና ታሬክዋ የሞተበት ቀን ነው ......💔😱😱💔💔💔💔
ስቃይዋ የጀመረበት ቀን ነው
እንዲያው ይህ ጋዜጠኛ የሚያቀርበው ምርጥ የታሪክ ሰነዶች በመፅሃፍ ሳያሳትመው እንዳይጠፋብን ኣደራ
ልጅ በነበርኩበት ግዜ ደርግ ከኤርትራ ተሸንፎ ሲወጣ አስታውሳለሁ ወታዶሮቹ በጣም ያሳዝኑ ነበር መንግስቱ እንደ ሸሸ እንኳን ቡዙዎቹ አያውቁም ነበር እና ጥላቸው ነበር የፈረጠጠው ። በጣም የገረመይ ነገር ግን አዲስ አበባ ከመጣሁ ቡሀላ በተለይ ብልጽግና ወደ ስልጣን በመጣበት ግዜ ቡዙ ላዳዎች ና ታክሲዎች የመንጌን ፎቶ ለጥፈው እንደ ጅግና ሲያመልኩት ነበር ከዚ የተረዳሁት የኢትዮጵያ ህዝብ ገዳይ ነው ጅግና ብሎ የሚያስበው
አንድ ሰው እና አንድ ጥይት እስኪቀር እንታገላለን ብለው ወጣቱን አስጨፍጭፎ እሱ ሀገር ጥሎ ኮብልሎ 80 ዓመቱን አከበረ 😢😢😢 ያውራ የነበረ ነው ምን ዋጋ አለው እሱ ያሳደደው ወጣት ብዙም አላወራም መተንፈስ የሚያስገድል ዘመን ነበር ።
ኣማራ ኮ ገዳይን ነው የሚያደንቀው
ኮነሌል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ተይዞ መሰቀል ያለበት ሰው ነው
እረ መሀይሞ መንጌ ፊደል እንጂ ዘር አላስቆጠረም ሚታን ነህ
ሱሪህን ስቀል ሂድና ከ50 አመት በኃላም ይሰቀል የምትል ዶማ🤮
አብይስ ?
@@BiniGetachew-sx7jy60 ሰው በአንድ ቀን የገደለ ሰው ፊደል አስቆጠረ ብለህ ወንጀለኛ ከመሆን አያስቀረዉም..
ምን 60 ብቻ በቀይና በነጭ ሽብሩ የፈጃቸው ወጣቶች ፣ የተማረ የተጠላበት ዘመን፣ ስደት የተጀመረበት ዘመን ነው @@efs7766
ያየሰው ምን እንደምለህ አላቅም ምትሉ ሰዎች ግን ጠነኛ ናቹ😂 ትንታኔው ላይ ሀሳብ ስጡበት ሀሳብ ነው ምጠቅማቸው ለኢትዮ ፎረሞች❤❤❤
😂 የንባብ ልምድና እውቀት የሌለው ሰነፍ ትውልድ ፡ ይህ ታራክ አዲስና ሰው ሰምቶት የማያውቀው አዲስ ዱብዳ ነው። 😂
😂😂😂😂😂😂
የኢትዮጵያ ታሪክ ግን በጣም ያሳዝናል! የደም ምድር! የግፍ አገር! መች ይሆን ከመገዳደል ሌላ መንገድ የምንጀምረዉ? በ21ኛዉ ክፍለዘመንም አሁንም መገዳደል። ፖለቲካና ተንኮል አንድ የሆነበት አገር።
መንጌ ና የሚሉትን ሳስብ ከምን አይነት ሰይጣን ጋር እንደምኖር ነው የሚታየኝ 😢ፕሮፊሰር መስፍን ወልደማሪያን ጀግና ናቸው የሚል ነውራም ህብረተሠብ
What a nice presentation. Your presentation is an investigative one. I don't only listen it as a news or report but I enjoy and long for it too.
የሀገሪቱ የጥፋት መሠረት የተጣለበት ና መሀይማኖች ምሁራኖችን የሀገሪቱን መሠረት በእውቀታቸውና በደማቸው ያቆዩትን አዛውንቶች በመግደል ለዛሬው ውድቀት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጎል ብዬ አስባለሁ።
ትክክል
የተማረ የተጠላበት ዘመን
ከሀገር መሰደድ የተጀመረበት
በቀይና በነጭ ሽብር ወጣቱን ያረገፉበት ዘመን ነው
ስቃያችን የጀመረበት ዘመን ነው
#ጀ/ል አሳምነው ፅጌ እና የዶክተር አምባቸው ግድያ ታሪኩ አንድ ነው።#የኢትዮጵያ ቁልቁለት ጅማሮ ነው።#አማራ✌️🇪🇹
ወሬ ብቻ እርስ በእርስ በኢጐ ምክንያት የተጫረሱትን ሌላ ወሬ አትንፋ ብፋዋች ገዳይንም ሞችንም ጀግና ካላደረግን ያላችው እናተ ናችው ይህ ደግሞ ልክ እንደ አሳምነው በኢጐ እንደ ህዝብ ያበዳችው ናችው
ይህን ስርዓት እሚወዱ እሚናፍቁ ሰዎች ኣሁንም ኣሉ
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጁን እያገኘ ነው።
አምባገነኖች ይዘገያል እንጂ
ከፍትህ የትም አያመልጡም ::
ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
ልደቱ የተማረ ፓለቲከኛ ሃቀኛ ነው።ጦርነት እንደማይበጅ ያወቀ ሰው ነው።
Wow ❤ outstanding quality report 👏 👌
አሁንም ያውነው እደምሰማው በመግስቱ ጊዜ ባልኖርም ተመሳሰለብኝ ታሪኩ😢😢
ባለ ስልጣኖችን አሰልፎ አልገደለም እንጂ ያሁኑ ይባስ ነው 😢😢😢
ኢትዮ ፎረም በርታልን
በምን ቃል ልግለፅህ ብቃትህ ሁሌም እንዳስደመመኝ❤🎉❤🎉
ያየ ሰዉ ወይ አልገባኝም ወይ 100 ሰዉ ነህ ❤❤❤❤ወይ አልገባንም ተፅፎም አልተረዳነዉም ቆሜ ሰማሁሁህ ዛሬ❤❤❤
ግሩም ድንቅ ዘጋቢ ያዬ❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ።
ሁሉም ኃጢአትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል። እንደሚለው እንደ እግዚአብሔር ቃል ሁሉም የወቅቱ ባለሥልጣናት በደርግ የተሾሙት መሪማር ኮሚሽን አባላት ጭምር ጥፋተኞች ናቸው ። ዛሬም ከትላንቱ አለመማራችን ብቻ ነዉ የሚያሳዝነው!!! የሆነ ሆኖ ያለፈውን በይቅርታ መተውን ፈጣሪ ይወዳልና ለተጎዱት ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ዳግም ያጽናናችሁ። ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን !!! ፈጣሪ ማስተዋልን ለመሪዎቻችን፣ ለሕዝቧም ፍቅርንና አንድነትን ይስጠን ። አሜን!!!
ይህን የመጀመሪያውን ሙዚቃ ስሰማ ትዝ ያለኝ ያ በልጅነቴ ትዝ ይለኛል ። የፍየል ወጠጤ የሚለው ዝማሪ ሲሰማ በሬድዮ ዛሬ ደግሞ ማን ተረሸነ ብሎ ሰዉ በሬዲዮ ዙሪያ ቆሞ ያዳምጥ ነበር ። ይሔ የልጅነት ትዝታዬ ነው
የኢትዮጵያ ታሪክ ግን ቀፋፊ ነው
ያሳዝናል የደም ሐገር ነች መረጃ ስለሌለን እንጂ አሁንም ያው ነው:: 9:12
ከታሪኩ የማይማር ህዝብ ነው::
ብዙዎች አያውቁትም የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ጊዜ ነው
Ewnte new. Marekesezeme lenenezeme belo Egezabehair yeltetwe geze wedekete meta. Denekurena yebalale.
አሳዛኝ ታሪክ መቼይሆን የምንነቃው ? በርታ እንዲህ አይነት ታሪክ ማቅረብ ለመማር ዝግጁ የሆነ አካል ካለ ጠቃሚ ነው
የኢትዮጵያ ጥቁር ታሪክ የጀመረበት ዘመን ነው
በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ
በሰማሁት እና ባነበብኩት ቁጥር የሚያመኝ ክስተት ቢኖር የ60ዎቹ ግድያ እና በዛን ጊዜ የነበረው የፖለቲካ እሳት የፈጃቸው የሀገራችን ወጣቶች ታሪክ ነው
ይናገር የነበረ
የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ጊዜ ነው 😢😢😢
ኣዬ ኢትዮጵያ! የነኝህ ንፁሃን ደም ይኸውና ሌላ የሚሊዮን ደም እንደ ውኃ ጅረት እየፈሰሰ ይገኛል:: ለዚህ ሁሉ መፍትሔዉ የሚመስለኝ ኃጢአታችንን በንስሃ ለማጠብ ዝግጁ በመሆን ከልብ በመነጨና በቁጭት ስሜት ይቅር መባባል የሚገባን ይመስለኛል::
መንግሥቱ ኃይለማርያም እርሱ ሳይፈቅድ ይህንን ድርጊት የሚፈጽም ሰው የሚኖር አይመስለኝም::
እግዚአብሔር ለሠራነው በደል ይቅርታህን ኣብዝተህ ስጠን::
Journalism at it best Thanks
ኢቲወ ፎረም ጀግናችን በርታልን የብልፅግና የኢቶፓያ እናቶችን ልጂ ደም የሚመጥ ሰይጣን የሚንቅበ ቆሻሻን እንታገለዉ እኛ አፋሮች ከአማራ ጎንነን አማራ ተገፍቷል በአቀናዉ አገር አማራ ዋጋ ከፍሏል ለኢቶፓያ አማራ አርቆ የሚአስብ ዝጋነዉ ለኢቶፓያ
በጣም የሚያሳዘነዉ ይኼ አረመኔ ፕሮፌሰር ተብየ ..በሰማዩ ባይቀርለትም በምድር ፍትሕ..ሳያገኝ መሞቱ ነዉ የሚገርመዉ።
በጣም ያሳዝናል እውነት ደርግ ማምለጥ የለበትም ነበር
ወንድ ከሆንክ ዝንባቤ ነው ያለው ሂደ ይዘሀው ና ፈሳም
ከየትኛዉም ሚዲያ እንደ ኢት ፎረም የሚመቸኝ ሚዲያ የለም ከጋዜጠኛም ያ የሰዉን አደንቀዋለሁ አከብረዋለሁ
ለወያኔ ፍቅር ባይኖረኝም አንድ የማደንቅለት ነገር ገን በ1960ዎቹ ከተነሱት የለውጥ ኃይል ነን ባዮች less trigger happy ነበር ማለት ይቻላል በመለስ መሪነት በነበረበት ወቅት
ጌታዬን የማመሰግነው ከገዳዮቹ ውስጥ አንድም ሙስሊም አለመኖራቸው ነው
በምን አወክ? አስቸጋሪ ነው። 😂
😢ያዛዝናል! ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል ሁሉም አይነት አውሬዎች ናቸው የአባቶቻችንን የአጎቶቻችንን ደም በግፍ ያፈሰሱት። አረመኔ ምን ሀይማኖት አለው! እስላምም ይሁን ክርስትያን፣ አይባሉም። ደም የጠማቸው አውሬዎች እንጅ😢ንቂ /ንቃ አመሰግናለሁ።
እርግጠኛ ነህ/ነሽ?
ጉድ በል ጎንደር! ያለ ምንም ደም ተባለ ና ደም እንደጎርፍ ፈሰሰ !
እንደዛሬው በሚሊዮን አይቆጠር እንጂ ደም እንደ ጎርፍ የፈሰሰበት ዘመን ነበር ። 😢😢😢
ኢትዮ ፎርም የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ🥰❤❤
ድንቅ ዝግጀት እናደንቅሀለን ልብያለልብይበል
ሚገርም ታሪክ ነው ይሄንን ሁሉ ታሪክ ሳናውቅ ሊፈርስ ሲል ወታደር ሆንን
ሲጀመር በደርግ ጊዜ እንድንማር የተደረገው ማርስዚም ሌኒንዝም ነበር ። የኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይታወቅ የተደረገበት የመጀመሪያው ዘመን ነው
ኢትዮ ፎረም የሁለቱንም ኣሳምረህ በጥሩቃላትህ አፍታተህ አጣፍጠህ ስለ አቀረብክልን ሳላመሰግንህ ኣላላልፍም እጅግ በጣም ጥሩ ዜናነው እንደገና ወደአለፈ ክፉ ዘመን ወሰድከኝ ግን የኢሀድግን ለምን ዘለልከው??? እኮ ለምን?
Ante Degemo Tafelene yyayehewene. Yekefahe yemeselale Ewente segelete.
ኢትዮ ፎረም አስተማሪ ዝግጅት ነው:: በተሟላ ሁኔታ የተዘጋጀ::
ኣብይና መንግስቱ የሚለያቸው ምንድነው ???
አማራ አሁንም መንግስቱን ይወዳል። ጨካኞችን ያከብራሉ ::
የየ ህ ሰዉ ምን እንደ ምልህ ኣለዉ ቅም እግዚ አብሄር እድሜ ይስጥህ እኔ ያኔ እድሜዬ አራት ዓመት ነበር
ደርግ የጀመረው የታሪክ አተላን መጠጣት እንሆ እስከአሁኑ ትውልድ ወርዶ እያበለው ነው። ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ፈተናው ገና ነው!!
ትክክል
የኢትዮጵያ ፈተና የጀመረበት ጊዜ ነው
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
እግዚአብሔር ይማረን 🙏
Ewneten selemetezegeb saltegbew yalkebegnal zenah rejem edme lante lebeh aykeyer thanks a lot
ጥሩ ነው። ግን ኢህአዴግም የረሸነውንም ተናገሩ ። ስለ ኢህአዴግ ሂስ ስትናገሩ ሰምቼ አላውቅም ። ሚዛናዊነት ሁኑ።
ያሳዝናል ።
መንግስቱ ኃይለማርያም ባርያ ጨካኝ ሰው
✍️ እውነታው ይሄ ነው ‼️ኢትዮጵያ ከዚህ ቀን ጀምሮ፦ አፈር ድሜ በልታለች ‼️ፍትህ፦ ለተነፈጉ በሙሉ፦ መንግሥታዊ ይቅርታ እና ካሣ ካልከፈለች፦ ኢትዮጵያ፦ አፈር ድሜ መጋጧን ትቀጥላለች ‼️🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏
መስፍን ወ/ማርያም ኣርዮስ ነበር የተረክልን እዉነት ነዉ
በተለይ ማሳረግያዉን መዉጫ መንገዱን ኩልል ኣርጎ እምያሳይ ብቸኛ ኣማራጭ ነዉ
ይህን ኡዉነታ ላሁኑ ትዉልድ በትክክል ማሳየት ስለቻላቹ እናመሰግናለን