በተሳታፍያን የደመቀው ቅዳሜን ከሰዓት ልዩ ነው ይመቻችሁ... //በቅዳሜን ከሰዓት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv - บันเทิง
Yoni you are right we used to buy 10 breads with 1 birr!
ዮኒ ግን በቃ አንተ ትችላለህ በደንብ አይተሀል 😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
ሞግሼስሜከነአባቴ የምወደውን የእናት ሙዚቃ ፍቅርተ ደምሴ ተመችተሽኛል ኢብኤሶች መልካም ሰበት❤❤❤❤❤❤
#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
#ሡረቱ_አል_መሬየም_የማሪያም_ምዕራፍ_19
35 - #ለአላህ_ልጅን_መያዝ_አይገባውም፡ (ከጉድለት ሁሉ) ጠራ፣ ነገርን በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው «ኹን» ነው ወዲያውም ይኾናል፣
36 - (ዒሳ_እየሱስ_አለ) #አላህም_ጌታዬ_ጌታችሁም_ነውና_ተገዙት_ይህ_ቀጥተኛ_መንገድ_ነው፡፡» ???
በቡና ሻይ እንኳን ታስበው በቅርብ ስማቸው ቢነሳ እጅግ ትልቅ ክብር ነው ።
ዮኒ የድሮ ሰው
አቦ ይመቻችሁ
አባቤ ነሽ ወደ እናቶችን ትዝታ ወሰዳችቹ እሳቱ ተሰማ!!🙏👏👏👏
ዮናስ ተባረክልኝ በአንድ ብር የሸዋ ዳቦ 20 ገዝቻለሁ ግን ማን ያምናል የቅርብ ጊዜ በደርግ ጊዜ የአንድ ወታደር ደመወዝ 120 ብር ነበር እፀገነት እውነት ተናገረች !
እረ ትንሽ አካበዳችሁት ትንሽ የዱላ ከረሚላ አልደረስንበትም ስትሉ ነውር ነው
ተሳተፈ ለአንድ ሰው ተሳታፍያን ለብዙ ሰዎች ማለትነው ።
ሸዋ ዳቦ 10 በስሙኒ ነበር::
Abreshe. ❤
Stagiuiya❤
Yonii8❤
🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉
ቅዳሜ ከኝጋር እንካን በሰላም ተገናኘን አረፀጊ አሁን ዩናስ የተናገረው አልደረሰኩበትም አረ ሼም ነው ዱላ ከረሜላ አልደረስኩበትም ብትይ አረ ሼ ሼሼ😂😂😂😂😂😂
* ዮናስ የዘነጋው ዳቦ በአስር ሳንቲም በብር አስር እንገዛ የነበረው ከሸዋ ዳቦ ነው እንዳሁም ጅንአድ የሚያመጣውን ቀተለምዶ ሚኒባስ የተባለን ዳቦ በብር አስር ይገዛና ሁለቱ ስሙኒ ይሸጥ ነበር በርግጥ ኢሄን የሚያውቁ 1970ዎቹ ልጆች ናቸው
➝ ሌላው ለዮናስ የማሳስበው እባክህ ብዙ ሰርተው ጥቂት ስለ አልተነገረላቸው የሰፈራችን በላይ ተክሉ አንድ ትዝታ ብትሰራልን?
Arogit anchim gezteshal
Yone y1 birr 10 tegezito 2tu b25 cents yeshetal
ዳቦ የአሁን 10ዳቦ ይሆናል
Active sensational Girl should replace the position on Saturday Afternoon!
Akatarewoch dedeboch
Yaltzemerelet Efrem Endale ye pizza lej.
🤩🤩🤩🤩💖💖💖💖💖💖
ደምሩኝኝኝኝኝ😢 እስቲ የኔ ውዶች❤❤❤
ተሳታፍያን የሚባል አማርኛ ቃል አለ? ከተሳሳትኩ ይቅር በሉኝ እኔ ሰምቼ አላውቅም። ተሳታፊዎች መሰለኝ ትክክሉ
Balgege
@SolomonGoshomr ምን? ቄስ ነዎት? እኔ ምን መጥፎ ነገር ተናገርኩ
@SolomonGoshomr @SolomonGoshomr ምን? ቄስ ነዎት? እኔ ምን መጥፎ ነገር ተናገርኩ
Hurta
ene.dabw.20.santemi.awkaleu.merenda.1.ber.merda.3ber.sgba.kager.wtau..auen.YMADAME.KMEM....UENEU.ALASAZNEME...
እረ ትንሽ አካበዳችሁት ትንሽ የዱላ ከረሚላ አልደረስንበትም ስትሉ ነውር ነው