አዋዜ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 ปีที่แล้ว +2

    መአዚዬ በጣም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ ቀጥታ እያየሁሽ እየሰራሁ ነው አሪፍ እየመጣልኝ ነው አመሰግናለሁ።

  • @yohanneschendo
    @yohanneschendo 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺን ያገባ ታደለ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ማዚዬ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 4 ปีที่แล้ว +7

    መአዙ እህቴ በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች እጅግ ያስደስቱኛል እጅ ይባርክ እልሻለሁ

  • @merimamohammed5573
    @merimamohammed5573 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ አዋዜ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ 💗💗💗💗

  • @goldenpainecl1468
    @goldenpainecl1468 3 ปีที่แล้ว +4

    መአዝዬ የእኛ አስተማሪ በጣም እወድሻለሁ ለዘለአለም ኑሪልን የእኛ ቆንጆ ባለሞያ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @metyyayesh6590
    @metyyayesh6590 4 ปีที่แล้ว +22

    ስነስርዓት ከሙያጋር እመሰሪው ሀሉ በጣም ነው እሚያስደስተው

  • @HyabTube8428
    @HyabTube8428 4 ปีที่แล้ว +4

    የዛሬ አይድርገውና በስደት ሁኜ ልጅ እያለው ከእማዬ ጎሮ እሰርቅ ነበር በጣም ነው ምወደው ሲበዛ በጣም ያምራል እህቴ

  • @hannacake9822
    @hannacake9822 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፉ ነዉ እጅሽ ይባርክ ጎራ በይ ቆንጆ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    Thank you dear❤😊

  • @ayekuku4640
    @ayekuku4640 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጥሩአይነት አዋዜ ይመስላል

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +4

    መአዚዬ ዋዉ ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @xnmmxmfnjskdk9668
    @xnmmxmfnjskdk9668 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ መዓዚዬ

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 ปีที่แล้ว +7

    ስርቼው በጣም አሪፉ ነው ዋው እጅሽ ይባርክ በርቺ

  • @زينات-ي2د
    @زينات-ي2د 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን ከምንጋር ነው የሚበላው

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou zare new yeyehut serahut wowwww

  • @atsedemerga6146
    @atsedemerga6146 2 ปีที่แล้ว

    Konjo balamuya nash ayatochan astawashgh ejsh ybarak

  • @sarasa5371
    @sarasa5371 4 ปีที่แล้ว

    Enmsegenalne ejesh yberak ehet betam yimreal

  • @kidaraya4513
    @kidaraya4513 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you i like it it's yamme.

  • @abebehailu4465
    @abebehailu4465 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ አዋዜ

  • @fbpfeb1010
    @fbpfeb1010 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you very much. I was looking alcohol free awaze recipe. I'm glad I found your channel

  • @አህሜየመድናው
    @አህሜየመድናው 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምፈልገው አሰራር

  • @meritagifts
    @meritagifts ปีที่แล้ว

    it looks nice👍 but i dont have refrigerator so can I put out side ? Doesn’t it stale?

  • @fantuassefa9761
    @fantuassefa9761 4 ปีที่แล้ว

    God bless you I like your food very much balmuy I am watching oll the time thank you batch egzabher kanch gar

  • @አህሜየመድናው
    @አህሜየመድናው 4 ปีที่แล้ว +4

    ለኛ ለሙስሊሞች አልኮል ስለማይፈቀድ ምርጥ አሰራርነው የሠራሽው እህቴ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 ปีที่แล้ว

    አሪፋ ነዉ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @ffss4488
    @ffss4488 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ እህት

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu452 3 ปีที่แล้ว

    Wowowowoow baxamii yamiirali QoJiye😘

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 4 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል🇪🇷😙

  • @asaasefa1467
    @asaasefa1467 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትሰሪውን እየቀመስሽ ብታሳይ የበለጠ ጥሩ ይሆናል። አስተያየት ነውና በተረፈ ጥሩ ነው ። ወድጅዋለሁ።

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 ปีที่แล้ว

    Excellent job ❤

  • @רחלאלסה
    @רחלאלסה 3 ปีที่แล้ว +1

    את מכינה ממש טעים. מזה אציטו? רחל אלסה מישראל

  • @mekedesgetachew4885
    @mekedesgetachew4885 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks. This is the best Awaze recipe.

  • @lemlemtesfamicael4134
    @lemlemtesfamicael4134 4 ปีที่แล้ว

    Amlak yibarkish, jonjo dilih.

  • @minnina6985
    @minnina6985 2 ปีที่แล้ว

    አቸቶ ምንድነው?

  • @meribayru2312
    @meribayru2312 2 ปีที่แล้ว

    በርበረና ምጥሚጣ ምንድነው ልዩነቱ ኣንድ ይመለኝ ነበር

  • @ezraephrem6791
    @ezraephrem6791 3 ปีที่แล้ว +3

    Thx the secret I was looking for is finally found

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว

    Sirash❤❤

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መቼም የማከብርሽ በጣም ባለሙያእጅሽን ይባርክ እርግት ብለሽ በስነስርአት የምታስረጅ ታልቅ ሰውነሽ አሁንም በድጋሚ እጅይባርክበዝሁ ቀጥይ

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 ปีที่แล้ว +4

    መአዚ አሁን ነው ያየሁት ፍሪጅ ውስጥ ነው መቀመጥ ያለበት ?ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እችላለሁ ?

  • @asnaasna2924
    @asnaasna2924 3 ปีที่แล้ว

    አቸቶ ማለት ሎሚ ናዉ ሥንት ወር ዪቀመጣል

  • @aselfechyimam9196
    @aselfechyimam9196 2 ปีที่แล้ว

    Wow Impressive

  • @roseismil6142
    @roseismil6142 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing , it looks delicious , I will try it 👍

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว

    All this ingridients, omg! this must be super food!

  • @bisratteklay9145
    @bisratteklay9145 4 ปีที่แล้ว

    thanks Good job God bless you

  • @roserose7097
    @roserose7097 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much very yummy 👌

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆great👏👏

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 10 หลายเดือนก่อน

    ምድነዉባቾኮ

  • @Ryuku692
    @Ryuku692 2 ปีที่แล้ว

    I’ll try it

  • @udjrhdhdh9706
    @udjrhdhdh9706 4 ปีที่แล้ว

    አሽቶ ከል ነው ሠናፍጩ ምንድን ነው

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 ปีที่แล้ว

    Vinger semeche alwekeme lomi neber yemaekwe.

  • @birtukangete3889
    @birtukangete3889 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባርከው እህቴ

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 ปีที่แล้ว +1

    Wedejiewalehu betam berchiln

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 10 หลายเดือนก่อน

    ረመሥራትእፈልግነበርባጅቶየምትይዉነገርአልገባኝም

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነው

  • @selamhaile5370
    @selamhaile5370 4 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh berchi

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 ปีที่แล้ว +3

    Sweet enamesegnalen

  • @gadisahabtom6856
    @gadisahabtom6856 3 ปีที่แล้ว

    መዓዛ አንድ ግዜ ተሠርቶ ምን ያህል ግዜ ይቀመጣል

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 4 ปีที่แล้ว +2

    You used easy way thanks

  • @mesraknega7717
    @mesraknega7717 4 ปีที่แล้ว

    Look good how do u eat this..?

  • @rigattekle5375
    @rigattekle5375 3 ปีที่แล้ว

    Good job Bella.

  • @amen593
    @amen593 4 ปีที่แล้ว +1

    Acheto??? Is it white Venegar? I mean Venegar is too acidic and not safe to eat. If l'm not mistaken.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      Amlake # 1 አዎ ግን ለብዙ ነገር እንጠቀመዋለን አይደል እዚህ ውስ የገባው መጠን አነድ ማንኪያ አዋዜ ውስጥ ምን ያህል ይኖረዋል በዛ ላይ በየቀኑ አይበላ።

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
    @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝዝ

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 3 ปีที่แล้ว

    Acheto mendnewu please?

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @zeinabteshome
    @zeinabteshome 4 ปีที่แล้ว

    Muyash arif hono eyale dekika betam ybezal betam asatriln abzagnochachin ke Ethiopia 🇪🇹 wchi snnor yhin dekika lemayet yesew bet aymechim dekikaw kasr 10 dekika betachi argiw just mesrat wedefelegshiw Sra tolo megbat letemelkachim ayselechim

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว

      እሽ እሞክራለሁ።

    • @zeinabteshome
      @zeinabteshome 4 ปีที่แล้ว

      Bahlie Tube thank you my dear 😍😍

    • @Kk-qy1ey
      @Kk-qy1ey 4 ปีที่แล้ว

      Madreg yalebaten nw yasayechen serawan betenekake terawen tebeka kalasayech men waga alew

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 ปีที่แล้ว

    Anidegna. Balemuya wide

  • @hodanamen7083
    @hodanamen7083 4 ปีที่แล้ว +6

    I am a big fan of you!😍 I appreciate and like your cookings. And i just want to let u know that CARDAMOM is not CORORIMA. And i think it is just a mistak so that is all. Thanks!

    • @Amina12_-
      @Amina12_- 4 ปีที่แล้ว +5

      It’s corerima she is right,black cardamom yibalal

    • @bircruz555
      @bircruz555 4 ปีที่แล้ว +1

      CARDAMOM is English a) for korerima, b) for hel (Arab countries and Iran etc.) They are two separate spices. The comment above only knows cardamon for "hel". Cardamon is korerima.

  • @ወሎወግዲዩቱብ
    @ወሎወግዲዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያአላህይጨምርልሺበርችእንደመር

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 ปีที่แล้ว

    ምንድነው አጄቶ ማለት venegar ነው ወይ

  • @fasicaalemayehu9389
    @fasicaalemayehu9389 4 ปีที่แล้ว +3

    Try to be a little quick.
    Thank you.

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ👍

  • @menberkifle8677
    @menberkifle8677 4 ปีที่แล้ว +1

    አቸቶ ምንድን ነው እቃውን ብታሳይን ጥሩነው እመስግናለሁ

  • @eshanegash8421
    @eshanegash8421 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou Meza

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 ปีที่แล้ว

    What is Archeto?

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 4 ปีที่แล้ว +6

    Meaziye you are very special and a mother of many. I would like to tell to your husband that he has a very precious wife. Respect!
    May Gid bless you with more knowledge and strength.
    We love you.

  • @የፍልውሀልጅ
    @የፍልውሀልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    1degna negn zarea yen wed

    • @hannacake9822
      @hannacake9822 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ጋር ጎራ በይ

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 4 ปีที่แล้ว

    Yene sweeeeeeeeeeeeeet👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-dq6xb
    @Tube-dq6xb 3 ปีที่แล้ว

    አቻቶ ምን መለት ነው

    • @tubeumumahirtube2234
      @tubeumumahirtube2234 2 ปีที่แล้ว

      ኸል የሰላጣ መስሪያው ባረበኛ ኸል

  • @Kissmypixel-pq4ut
    @Kissmypixel-pq4ut 3 ปีที่แล้ว

    አቸቶ ምንድነዉ?

  • @Thailova
    @Thailova 4 ปีที่แล้ว

    Thank u Meaza

  • @chamimititi
    @chamimititi 4 ปีที่แล้ว

    Thank you sitebkshi neber

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማዙ እነደት ነሽ እህቴ ብትሆኝ ደሰ ይለኛል

  • @kadirabatemam9419
    @kadirabatemam9419 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @feriedebelle9935
    @feriedebelle9935 4 ปีที่แล้ว

    የውነት ጀግና

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ

  • @aklilununne6214
    @aklilununne6214 4 ปีที่แล้ว

    Ere ye awaze wogun abelasheshu benatish!

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እንደዝህ አይቸም አላውቅም

  • @jyearsiilij7076
    @jyearsiilij7076 4 ปีที่แล้ว +2

    Thkyou marr😍

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በጣም የምፈልገውን ነገር ስላስተማርሽኝአመሰግናለሁ

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 4 ปีที่แล้ว

    Acheto keleln bemin enabukaw pls negerign sis

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +1

      ቀይ ወይን / አረቂ / ጠጂ / ከሌለ ሁሉም ሙቅ ውሀ

    • @ruhamatariku2329
      @ruhamatariku2329 4 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ከልቤ የኔ ባለሞያ♥♥♥

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 3 ปีที่แล้ว

    Betam balemuya nesh God Bless You 🙏➕🛐⛪❤💐🌻🌷

  • @mohamedabubakar81
    @mohamedabubakar81 3 ปีที่แล้ว

    nice teste

  • @richrich2307
    @richrich2307 4 ปีที่แล้ว +8

    I have tried this Awaze but the vinegar goes through the ears! it was so overwhelming. Not so good ingredient for Awaze. So I couldn't test the spice, ginger, and garlic. I would recommend water. Please do another version with Tej etc.

  • @ሳአዳሙሀመድ-ሠ6ደ
    @ሳአዳሙሀመድ-ሠ6ደ 4 ปีที่แล้ว

    አጀቶ ምንድነው

  • @almetueb3239
    @almetueb3239 4 ปีที่แล้ว

    Woww

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing! Beacheto serche alawkim. Sibela aykometitim?

  • @ፋፊሲራጅ-ጐ4አ
    @ፋፊሲራጅ-ጐ4አ 4 ปีที่แล้ว

    አችቶ ማለት ምንድነው

    • @FREEDOM_RT222
      @FREEDOM_RT222 4 ปีที่แล้ว

      ኮምጣጤ ማለት ነው

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 ปีที่แล้ว

    Adnakish negn