Mazzzzi Konjo you crack me up 😂whn you said it makes you exhausted from head to toe ghee I just laugh out loud 😂😂 I tell you what makes me exhausted the never ending thought & planning of I got to do this and that so in these case the thought of it even it’s tire some at the same time you inspire me to my core come these weekend will do it your way thank you for encouragement ❤👏🏾🔥💪🏾
መአዚ ለብዙ አመት ነው ምከታተልሽ ሰወን ታጀገኛለሽ ተባረኪ❤❤❤
ጎበዝ መአዚ ለደከመ ትልቅ moral ነሸ እደሜና ጤና ከነቤተሰብሸ
መአዚ እንደዚህ ተጫዋች ነች እንዴ😂😂😂 በጣም ተመችቶኛል የእግሩ ቂቤ ቆንጂት👍👍👍
ትክክል ነውየኔዉዲ
ትክክል ነሽ መዓዚ ❤❤❤
Welcome back sister.
Yetefa sew meaziye ebaksh atetfi ye muya astemariye ❤
Betam new yemewdesh enamesagenalen
You are a great mom and woman.
Gobez Meaziye Konjo. Blessings ❤❤❤❤
መአዚ በጣም ጠፋሽ እባክሽ በተቻለሽ መጠን አትጥፊብን በርችልን ሞራል ያስፈልገናል
I hope you and your family are doing. I love your channel.
ልብሱ ማሽን ሲገባ የቂቤ ሽታውን የሚያጠፋ ሻምፖ ያልሽውን የሻፖውን ስም ጻፊልኝ እህቴ
መሀዚ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል
ማአዚየ እንኳን ሰላም መጣሽ ቅቤ እግሬን ተቀብቸ አላውቅም ግን እሞከረዋለሁ ❤❤😂
I’m so happy to see you. I miss you. ❤❤❤
Bandiraw lay lemin tekemetsh Meazi?
ጋቢ ነው እረጅም ስለሆነ ለብሰሽ ቁጭ ስትይ ከስርሽ ይሆናል ከዛን ቅቤ እንዳይነካ ከትከሻዬ ወረድ አደረኩት
Des yemity aberetach nesh berchiln thank you❤❤❤
በጣም ነዉ የምወድሽ አትጥፌ
የባንዲራ ሻርፕ ላይ ነው እንዴ የተቀመጥሽው?ግን እራስሽን መንከባከብሽ ደስ ይላል ቀሚስ ብትለብሽ ይቀል ነበር ይመችሽ:: ገንፎው ግን አልቀዘቀዘም
ጋቢ ነው ውዴ ጋቢ ለብሼ ወረድ አድርጌው ነው እንዳይነካው
mazi gen endet endkesashe atengerinm
Thank you God bless you❤
መአዚ እንኮን ደህና መጣሽ
Mazi betam melkam meker new tebarekelgn❤❤❤
የሳረክሽ ነሽ ጎበዝ
ይቅርታ የተባረክሽ ነሽ ለማለት ነው በጣም ነው የምትደነቂ ጎበዝ ነሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሸ
ጎበዝ❤❤😊
Well come back❤
ሻንፓውን አሳይን
መአዚዬ አሪፍ ነው, እኔ ሁሌ እናቴን እያስቸገርኩ ነዉ, እስቲ እሞክረዋለዉ❤ thank you my dear
መአዚየ እውነትሽን ነው ዘና በይ ❤❤❤
Thank you 😊 ❤
ኣረ የት ነበርሽ ፍቅር የሆሽ ስው አካን ደና መጣሽ 💜💗💓💝
Hi Meaazeye tefashebeneko,dehena nesh ehete,enewedeshalen,nafekeshenal,atetefiben please Meazeye
Enqwan dehena metashe ewedeshalehu
Meaze Lefeteme Kongo new❤
መአዚ ሬስቶራንቱን ተውሽው እንዴ ? ቂቤውን ቤት ማውጣት እጀምራለሁ
ቅቤ ተነጉሮ ከተነጠረ የሱቅም ቢሆን አሪፍ ነው
Mazzzzi Konjo you crack me up 😂whn you said it makes you exhausted from head to toe ghee I just laugh out loud 😂😂 I tell you what makes me exhausted the never ending thought & planning of I got to do this and that so in these case the thought of it even it’s tire some at the same time you inspire me to my core come these weekend will do it your way thank you for encouragement ❤👏🏾🔥💪🏾
Glad you enjoyed
Missed you😘
በር ቸ ነበሰ
Sister thank you gobze ❤
Gobz 🇪🇷🇪🇷
Welcome my dear long time 💖
ውሃውን እንዴት እደጨመቅሽው አሳይን እኔ ውሃው አይወጣልኝም
You have to add water
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
❤❤❤
👍👍👍🥰
እረ ማዕዚ ቅዳሜን አትጥፊብን
ጎበዝ በርቺ
ለኔ የምታወሬ ነው የመሰለኝ
ደማቅ ቅዳሜ በጣም ነው የናፈቀኝ ❤❤❤
ይጀመራል❤
Me too I miss it too
ማዚ ሠላምናችሁ እኔ የ3 ልጆች እናት ነኝ ሠውነቴ ዝም ብሎ ይቀንሣል መንይሻለኛል
የወሊድ መቆጣጠሪያሽ ምንድን ነው የሚቀበር ከሆነ ከመጠን በላይ ከሆነ ወይም በአጭር ጊዜ ብዙ ከሆነ ሀኪም ማማከር ጥሩ ነው
እሺ ማአዚ አመሠግናለሁ ❤
Thank you ❤❤
❤❤❤
❤❤❤