Ethiopian Food - How to Make Sinafich Awaze - የስናፍጭ አዋዜ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 224

  • @bleneshete3526
    @bleneshete3526 4 ปีที่แล้ว +56

    ዛሬ ይህንን ቪዲዩ አይቼ ሰራሁ ።በእውነት የሚደነቅ ሙያ ነው ያለዎት።ከዚህ በፊት ማንም ቀምሶ የማያውቀው በምግብ ቤትም አሰራር ቢሆን ተብዬ ተደነቅኩ።ሚስጢሩ ግን የእርሶዎ ቪዲዮ ነው ።በእርሶና በኔ ይቅር።በጣም አመሰግናለሁ።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 5 ปีที่แล้ว +8

    ማማዬ ምላስ እና ሰምበር እንዴት እንደሚሰራ አሳዩን እናመሰግናለን

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 4 ปีที่แล้ว +3

    ሕንድ ሱቅ አለ musterd seeds ይባላል 5ዓይነት ነው ለአዋዜ የሰናፍጭ ዘይት ጥሩ ነው mother በጣም ባለሙያ ነሽ ጌታ ኢየሱስ የበለጠ እጅሽ ይባርከው ጤና ሠላም ይስጥሽ ተባረክ ኮሰረት ታጥቦ ብደርቅ ጥሩ ነው ብዙ አባራ አለው ተባረክ

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅዎትን ይባርከው ፈጣሪ ።ሰራውት ይህንን ቪድዮ በማየት እጅግ በጣም ወደነዋል 😘😘😘

  • @zrqrzsfcnppwjlzwfxe
    @zrqrzsfcnppwjlzwfxe 7 หลายเดือนก่อน +1

    Great instruction how to make Senafich of Habesha…clear and simple instruction..❤❤❤

  • @sweetdreams9722
    @sweetdreams9722 4 ปีที่แล้ว +16

    I'm Eritrean, I can't understand the language, but I really support u n u r special💝💝💝💝

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 3 ปีที่แล้ว +2

    እማምዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ረዝሙን እድሜ ያድሎ

  • @melkamzerihun3202
    @melkamzerihun3202 2 ปีที่แล้ว

    ማዘር በጣም አመሰግናለሁ።ያበደ ስናፍጭ ነበር የሰራሁት።

  • @sophiawolde4561
    @sophiawolde4561 หลายเดือนก่อน

    Thanks motherye for the first time ayehu sesera Tebarke

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg ปีที่แล้ว +2

    ማማ ንእንግልሽ ብትጽብልን ኣርፍ ነበር ስሙን ስለማናቀው ኮሜንት ሚታነቡት በኣማርኛና በእንግልሽ ብትጽፉልን በጣም ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @abebinacooking
    @abebinacooking 5 ปีที่แล้ว +4

    ማማዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የምፈልገው ነበር እንምሰግናለል እጅሽይባረክ

  • @selamawittilahun2217
    @selamawittilahun2217 ปีที่แล้ว

    Edeme le mamama mene yemesele mege ena tela meserat cheyalhu. Thank you mother

  • @anonymoustube1
    @anonymoustube1 2 ปีที่แล้ว +1

    i love this lady! her knowledge is gold. i love how she takes time to explain everything. i wish she was my grandma! i would love to cook with her. in wesrrern countries everything is packaged and premade so i like how sge explains how things are made. bless her. whoever uploads the videos translate this in amharic and tell her እወድሃለሁ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
    @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ማማየ መልካም ቀን አጥቶልን ላገራችን አብቅቶን ለቤቴ ሰዳሰዳ እላለሁ

  • @habtome2964
    @habtome2964 3 หลายเดือนก่อน

    Mami god bless you and your hands

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 3 ปีที่แล้ว +4

    Emam, you are a great teacher.🙏

  • @SemreZeanbesa-ru2nm
    @SemreZeanbesa-ru2nm ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እናት እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @asefashasrat8729
    @asefashasrat8729 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰናፍጩ ይታመሳል ወይ በጥሬው ይፈጫል? አስተማሪ ሙሉ መረጃ መስጠት አለበት

  • @jerrykitaba4063
    @jerrykitaba4063 3 ปีที่แล้ว +2

    Mamiye ejesh yibarek

  • @selmayakob5736
    @selmayakob5736 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ሰዉደዎት ረጂም እድሜ ተመኝሁ

  • @kebedehabtegebriel7198
    @kebedehabtegebriel7198 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ።

  • @tigistkenney9342
    @tigistkenney9342 3 ปีที่แล้ว +6

    ቁንጅና ይኑርሽ... ሞያ ከጎረቤት እንዲሉ... እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን🙏

  • @jeddahksa4030
    @jeddahksa4030 2 ปีที่แล้ว

    እጅውት ይባረክ በፋጦ መስራት አይቻልም

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +8

    ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እድሜ ና ጤና ተመኘሁ ማሚዬ😘😘😘😘

  • @ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት
    @ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔእናት እድሜሽ ይርዘምልን
    እጅሽ ይባረክ

  • @davidcooper177
    @davidcooper177 2 ปีที่แล้ว +2

    It would be helpful if you could provide the ingredients names in English as well. I have to use English to buy the spices in USA.

  • @eritreaalandofpromise971
    @eritreaalandofpromise971 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎመም ዘር እና ሰናፍጭ ልዩነት ኣለው እንዴ? ኣንድ ኣደርገው ነበር

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌🌹 ላይክ & ሼር

  • @jappiy2634
    @jappiy2634 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እማማዬ በጣም እናመሰግናለን በርቺ፣ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች በግራም ብትለኪያቸው በጣም ጥሩ ይሆን ነበር ፣ ብክነትን ይቀንሳል ደግሞም ትክክል የሆነ ውጤት ማግኘት ያስችላል። እኔ የሞከርኩት ልክ አልሆነልኝም!!

    • @meticar4025
      @meticar4025 ปีที่แล้ว +1

      የኛ እናቶች እኮ አይናቸው ብቻ ሚዛን ነው ❤

  • @amatilamohammed6992
    @amatilamohammed6992 5 ปีที่แล้ว

    Shukarn inatachi mifalgawun timrt sila saxu rajim idme

  • @birkegizewu6754
    @birkegizewu6754 5 ปีที่แล้ว

    Ememiye Ezabiher edimena tena yistot yerison timirt ayiche alitagibim

  • @entaytmekruni4092
    @entaytmekruni4092 5 ปีที่แล้ว

    Mami enamesegnalen senafch be englizna mn ybalal ?

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነዉ እናታችን ማወቅ የምፈልገዉ ሞያ ነበር

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ደስ ብለሽኛል

  • @HanaHizbadam
    @HanaHizbadam วันที่ผ่านมา

    ያምራል

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እማ እንኳን በሰላም መጡ
    ሰናፍጭ በጠርሙስ አይቀመጥም ይባላል ተሳሳትኩኝ

  • @hiwitube-ks9pm
    @hiwitube-ks9pm 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናቸዋለን ማማዬ

  • @elsaawoke9853
    @elsaawoke9853 ปีที่แล้ว

    Kerso ayche Zare serche belahu wawwww andegna new yemer

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትየ እጅሽ ይባረክ ሰናፍጩ ግን ይታመሳል ወይስ ጥሬውነው እማ

    • @rehimaSiraj-v8r
      @rehimaSiraj-v8r 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄነው

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 4 ปีที่แล้ว +1

    How we can prepare the senafich and feto ? Did you roasted before we grind it or we just grind it raw? Please tell us . Most of the video didn't mention if those spices need to be roasted or raw before we grind them . Thanks

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 หลายเดือนก่อน

    እናታችን ተባረኩልን❤👌👏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ
    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ትናፍቂናለሽ አትጥፊ
    አመሠግናለሁ

    • @magdlawit1279
      @magdlawit1279 5 ปีที่แล้ว +1

      Beta des Tamil program new lane techtognal edmi ena tenant egziher yestwot

  • @koabyanaz-
    @koabyanaz- 5 ปีที่แล้ว

    Mami senaficu yet dkan ygenal weci hager yalen betam des yemi aserar edmie na tina ystiln fetari 💜❤💜

  • @tenagirma7858
    @tenagirma7858 5 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን ብዙ አስተማርሽን

    • @kidu715
      @kidu715 5 ปีที่แล้ว

      ጤና ቤተሰብ እንሁን ማር

  • @ComCeill-i2j
    @ComCeill-i2j 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +2

    እምዬ እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለን

  • @davidcooper177
    @davidcooper177 2 ปีที่แล้ว +2

    It would be nice and helpful to have the name of spices in English.

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 2 ปีที่แล้ว

      Master seed,olive oil, garlic , salt 🍋, Cardamons, turmeric , ginger theses are the main ingredients

    • @davidcooper177
      @davidcooper177 2 ปีที่แล้ว

      @@healingtube9082 THANKS SO MUCH FOR YOUR HELP. I DO UNDERSTAND AMHARIC VERY WELL, BUT I DON'T KNOW THE TRANSLATION TO ENGLISH.

  • @tsega.kflat88
    @tsega.kflat88 3 ปีที่แล้ว

    Mejemiriya Selam lanchi yhun mamay bmeketl konjo aserar blenal bemeketel yena tyaka erdu lewet mntekembet erd yhonal weys yltekamm edr new miyasfelgew

  • @yemisrachsenbta8904
    @yemisrachsenbta8904 4 ปีที่แล้ว

    Emaa lbaltna lmazgaget 1kumtal shro kemmm yengeruji ebakot

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 3 ปีที่แล้ว +1

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ ነፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልን

  • @frehiwotbekele9347
    @frehiwotbekele9347 4 ปีที่แล้ว

    Mamaye senafch awazewn Frej west lest ken ykoyal????

  • @EmebetTewelde-pz2gn
    @EmebetTewelde-pz2gn ปีที่แล้ว

    አግዛበሔር ይስጥል አመሰግናለው በርቺ

  • @የአይኔብርሀንእመብር-ጘ4መ
    @የአይኔብርሀንእመብር-ጘ4መ 5 ปีที่แล้ว +3

    እናት እኳን ደህና መጣሽ ይምጣብኝ ጠፋሽ በሰላም ነው

  • @eyeruseyerus982
    @eyeruseyerus982 3 ปีที่แล้ว

    የአቭሬንጅ አዘገጃጀት እና ጠቀሜታው?

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማማዬ እናመሰግናለን ሰናፍጩ ቆልተን ነው የምንፈጨው ወይስ ጥሬውን?

  • @selamasefa1565
    @selamasefa1565 2 ปีที่แล้ว

    betam new des emelew yemichemerewen begelet new emenagerut

  • @sksmsjakk6870
    @sksmsjakk6870 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንማሚዬእረጅምእድሜከጤናጋርይስጥሽ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 ปีที่แล้ว

    በሙቅ ውሃ ቤሆን ይመረጣል ሌላው የበርበሬ አዋዜም እንዲህ ቀጠን ተድርጎ ነው የሚሰራው እኛ ቤት ማማዬ እጆትን ይባረክ🙏❤️😘👌

  • @AhmadAhmad-vx4gz
    @AhmadAhmad-vx4gz 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እናቴ

  • @missestomases7729
    @missestomases7729 4 ปีที่แล้ว

    Senafechu lay yetefeche fetoo bichmer chgr alew?

  • @anthneyjane1097
    @anthneyjane1097 5 ปีที่แล้ว +3

    It would be awesome if you could include english subtitles

    • @ZzZz-rg1md
      @ZzZz-rg1md ปีที่แล้ว

      አላህ አድሜና ጤና ይስጦት

  • @ባህግናቱብ
    @ባህግናቱብ 4 ปีที่แล้ว

    Good job mam was useful

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 9 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለው❤❤❤❤

  • @alemtadesse4044
    @alemtadesse4044 2 ปีที่แล้ว

    mami gobez balemoya nesh edmena tena yistsh

  • @blenakalu2094
    @blenakalu2094 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እናመሰግናለን

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ስናፍጭ ነው ማማዬ ።

  • @yaneeabeba6836
    @yaneeabeba6836 5 ปีที่แล้ว

    Mamii enmsegenalen demoo enten new mimselhut melkute wedotalhu ente erjem edeme yetelegn medaniyalem

  • @mastwalfeqadu1238
    @mastwalfeqadu1238 2 ปีที่แล้ว

    ማዘር በርቺልን

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 4 ปีที่แล้ว

    tks mamye💕 happye new year🌹

  • @metsenoteetiopa1645
    @metsenoteetiopa1645 5 ปีที่แล้ว

    ehtoch eske egra edte edmgagre astmrogn mokra alsakam algn

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 4 ปีที่แล้ว

    እማየ በረች አላህ ይገዝሺ የኔ እናት

  • @gualyesus7242
    @gualyesus7242 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnalne mame became new yetfashwe erjeme edema temgwelshe

  • @a.1985
    @a.1985 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይዬ በጣም ነዉ የምወደው

  • @rishanfikre9997
    @rishanfikre9997 4 ปีที่แล้ว

    Thanksssssss alotttt Mamaye

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ
    @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ 5 ปีที่แล้ว

    ማሚ እድሜ ጤና ይስጦት

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እማማ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 3 ปีที่แล้ว

    ማማዬ ምርጥ ባለሞያ እናትአመሰግናለሁ

  • @wudeyigzaw4039
    @wudeyigzaw4039 3 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @tarikuakebede5013
    @tarikuakebede5013 3 หลายเดือนก่อน

    ወዲያው መጠቀም ይቻላል ወይ አቆይቶ?

  • @nanisolomon4208
    @nanisolomon4208 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሚ ተሰርቶ ለስንት ቀን ይቆያል አናም ፍሪጅ ውስጥ ነው ወይስ ውጪ ነው???

  • @romandeneke7766
    @romandeneke7766 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Mom

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
    @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 5 ปีที่แล้ว

    ሰሌመ ክርስቶስ ካንቺ ጋ ይሁን ማማየ የሚመኘዉ ነገር አሳየሽኘ ሰላምሽ ይብዛልኘ ግን ያለ ኮረሪማ መስራት ይቻላል

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 5 ปีที่แล้ว

    Thank you betam emfelgew moya

  • @getac9506
    @getac9506 5 ปีที่แล้ว

    እንካን ደና መጣሽ ማሚ እና መስፍን አለን እጅሽ ይባረክ

  • @silkutewodros1161
    @silkutewodros1161 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @yeshiworkkassie9288
    @yeshiworkkassie9288 5 ปีที่แล้ว

    Hi mommy, thank you so much . Ejeg betam new senafech mazegajet emfelegew but, semun beenglish men endemibal selemalakew linegrugn yechelalu? If you know please tell me senafech and feto.
    Betam amesegnalehu.

    • @edina14
      @edina14 5 ปีที่แล้ว +2

      Sesame seed yebalal be englizegna

    • @yeshiworkkassie9288
      @yeshiworkkassie9288 5 ปีที่แล้ว

      Betam amesegenalehu.

    • @fetiyanuri1107
      @fetiyanuri1107 5 ปีที่แล้ว

      @@edina14 thanks my sis

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen!

  • @danyddd1732
    @danyddd1732 5 ปีที่แล้ว

    Thank you very much

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 ปีที่แล้ว

    እጅዎ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @Seven-c6q
    @Seven-c6q 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u so much my youtube mum lol ❤️🙏🏽

  • @deanmg39
    @deanmg39 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እናችን

  • @fikertemenigestu9646
    @fikertemenigestu9646 2 ปีที่แล้ว

    Do u know where is mame

  • @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ
    @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @childofjesuschrist5591
    @childofjesuschrist5591 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @hanatisge2796
    @hanatisge2796 4 ปีที่แล้ว

    thank u

  • @demakbekele6901
    @demakbekele6901 2 ปีที่แล้ว

    የሰናፍጭ ተፈጭቶ ሊቆይልን ይችላል ወይ? "አመሰግናለሁ

  • @masartgizwi1974
    @masartgizwi1974 5 ปีที่แล้ว

    Thanks mama👍

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 2 ปีที่แล้ว

    ያለ ኮርሪማ መስራት የቻላል ??