How to make Dulet - Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 283

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358  5 ปีที่แล้ว +82

    የቻናሌ ተከታታዬች በዚህ vidio መጨረሻ አካባቢ ገኖ እንዲወጣ የምፈልገው ቁንዶ በርበሬው ነው የሚለው ኰረሪማ በሚለው ይስተካከልልኝ። ከትልቅ ይቅርታ ጋር።

    • @tigisthagos197
      @tigisthagos197 5 ปีที่แล้ว +3

      ምንም አይወጣልሽም ባለሞያ ነሽ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 ปีที่แล้ว +9

      የኛ ጀግና በርች ችግሩ ስከታተል እየራበኝ ነውጅ

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 5 ปีที่แล้ว +1

      Eshi Enateya

    • @martadalalang788
      @martadalalang788 5 ปีที่แล้ว +1

      Ishi taberki gin kororima malati mini nawu baarabic

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว

      እጅሺይባረክ መአዚ ባለሞያንሺ ከንፆህናሺጋ።

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 ปีที่แล้ว +8

    መአዚ ጎበዝ ባለሙያ ኢትዮጵያዊት የድሮ የሐገር ቤቱን የበአል ትዝታየን ቀሰቀሽው አድናቂሽ ከአውሮፓ ነኝ።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ዱሎት እናመሰግናለን መአዙ 👍👍👍

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 3 ปีที่แล้ว +2

    በስማም የተባረክሽ ከነ እርጋታሽ ምርጥ ባለሞያ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @hanasileshe8016
    @hanasileshe8016 4 ปีที่แล้ว +2

    የምትሰሪያቸው
    ምግቦች ሁሉ በጣም
    ጥሩ ናቸው
    እኔደስብሎኛል
    አመሰግንሻለሁ
    የኔ ባለሙያ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 ปีที่แล้ว +2

    Edtlmedew grum muyashen saldenke alalfe. You are the best teacher always clear and easy way

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +42

    ቢቻል ኑሮ 1000 #like ባረኩልሽ ምታስተምሪው ትምህርት ከምልሽ በላይ ምርጥ ነው። እኔ ግን እርጋታሽ ፅዳትሽ ነው ሚማርከኝ በቃ ፍቅር የሆንሽ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤🌹

  • @perfectone8758
    @perfectone8758 5 ปีที่แล้ว +1

    Gobez nesh betam saladinkish alalfim. Gin Lat alchemershem awkish new? ena degmo Cheguarawin lebechaw wihaw iskimit betebshew arif yemeslegal. Beterefe tekikel bahile astewawaki nesh Tebareki

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ኣሪፍ ነው መኣዝዬ ተባረኪ👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑሮ በዘዲ ነው በርቺ እው ድለት እደዚህ ነው የሚስራው ባለሙያነሽ ጎበዝነሽ

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ከሙያሽ ንፅህናሽ ምኑ ጎሎ በርቺ::

  • @የማሜእህትነኝየአህመዶታና
    @የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 ปีที่แล้ว +2

    ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 ปีที่แล้ว +1

    ድለት ገባ ያለነው የሚጣፍጥ ጎበዝነሽ እኔም እዳቺ ነው እምስራው

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም እናመሰግናለን እኔም እንደዚህ ነው የምሰራው ኩላሊት እጨምራለሁ ሌላው ጨጓራውን ካጠብኩኝ በኅላ በመጥበሻ ባዶውን ውሀው እንዲወጣ ለብ ለብ አደርገዋለሁ በተረፈ እናመሰግናለን በርቺ!!!

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 5 ปีที่แล้ว +1

      አወሽታው ይፀዳል ልክሽ

  • @Israelxox
    @Israelxox 3 หลายเดือนก่อน

    Setamri demo! Ye’neee konjo ❤

  • @seniytmekuriya1513
    @seniytmekuriya1513 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ባለሞያ ነሽ

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 วันที่ผ่านมา

    Maaaaziyeaaa❤siyamirrr

  • @kidusan-c2x
    @kidusan-c2x 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሞያ አለሽ እናመሰግናለን እጅሽን ይባረክ 🍾🍷🍽

  • @eluhabta4395
    @eluhabta4395 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙያ ጥግ ድረስ እጅሽ ይባረክ

  • @tomasmelash4157
    @tomasmelash4157 5 ปีที่แล้ว

    Betttttam betttttam bale muya nesh...degggmmm nesh...berchiln...kanchi buzu eyetemarkugn new....💖💖💖💖

  • @f1103
    @f1103 4 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ በጣምእናመሠግናለን በልጅነትተሠደን ሙያ ብዙምአደለሑምነበር እሟሽ

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
    @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 4 ปีที่แล้ว

    መልክ ይሥጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት ኢላል የሀገሬ ሠዉ 👍👍👍

  • @samiralove2861
    @samiralove2861 5 ปีที่แล้ว +1

    Bበጣም ጎበዝ ነሺ አገላለፅሺ ደስ ይላል ሀቂቃ ስታስተምሪ ከልብሺ ነው

  • @RahametSeid
    @RahametSeid 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ መአዚ ትለያለሸ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወድሽ የኔ ባለሙያ።

  • @sabatsahaye6433
    @sabatsahaye6433 3 ปีที่แล้ว

    Hi Mazi Betam Gobeze Neshe Agelaletseshe Betame clear new,

  • @Hiyab7512
    @Hiyab7512 5 ปีที่แล้ว +3

    Betam gobez balemoya God bless you sister it looks so delicious thank you 🙏

  • @foziyaalemaz8636
    @foziyaalemaz8636 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምርጥ ሞያ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @mab8113
    @mab8113 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow exelent! It's looks clean and fresh! love it! I was not a big fan of duwlet, but I loved how you ooked it easy and fresh! After watching you cook i would love to eat dulet now...haa. Tomorrow 2012-03-6 is over the tseome tsege fasting.

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 ปีที่แล้ว

    Wow Inem Tire Duletnewu miwodew🎉❤

  • @yohannesdesta4251
    @yohannesdesta4251 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጐበዝ አሠራርሽን ወደጄዋለሁ ! ! !

  • @oromiyaabiyyakiyya9773
    @oromiyaabiyyakiyya9773 4 ปีที่แล้ว

    Betam tigistegna nesh ene dulet meblat enge mesratun aliwedim 😊gobez nesh berchi

  • @lishantube6091
    @lishantube6091 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 2 ปีที่แล้ว

    Betam nw mitimewu Maziyea👍❤💪❤💪❤💪❤💪❤😘

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም
    @የማርያምልጅቤዛማርያም 5 ปีที่แล้ว

    ዩቱቭ ዘመኑ ይርዘም እውይ ምንም እኮ ሙያ የሚባል ነገር የለኝም ነበር አቦ ሰላምሽን ያብዛልን ሐገር ገብቼ ተምሬ ስል የነበር እዚሁ ከግዜ ቁጠባ ጋር ደስ በሚል ንጽህና አስተማርሺኝ። እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ ሌላ ምን እላለሁ

  • @የማያልቅፍቅር
    @የማያልቅፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    በስንት ቀን ይደርሳል

  • @geniw5645
    @geniw5645 4 ปีที่แล้ว

    በማሽን ቢከተፍስ?

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew5022 5 ปีที่แล้ว +1

    yene konjo ejish yibareki

  • @martakibret6293
    @martakibret6293 2 ปีที่แล้ว

    Gobez👏👏👏

  • @waanofiioromo9927
    @waanofiioromo9927 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምራቄን አስዋጥሽኝ ጥሬ ዱለት በጣምነው ምወደው በርቺ የተባረከ ይሁን

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 ปีที่แล้ว

      ጥሬ ዱለት ይበላል

  • @SelamOkbagabir
    @SelamOkbagabir 23 วันที่ผ่านมา

    Ur the best thank you 😊😅❤

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 ปีที่แล้ว +5

    የምወድሽ አይ ሙያ እጅሽ ይባረክ ውይ it takes time ትግስትም የለኝ እንዲህ ለመስራት

    • @atenafuzekarias1528
      @atenafuzekarias1528 5 ปีที่แล้ว +1

      አንችን ያገባ ሉተሪ የደረሰው ነው አግብተሻል?

    • @azeb2809
      @azeb2809 5 ปีที่แล้ว

      @@atenafuzekarias1528 አይ ተቀድመሀል አግብታለች

  • @mershagebrehiwot3728
    @mershagebrehiwot3728 2 ปีที่แล้ว

    Meazy i was surprised when i see you! It is helpful for any one to prepare for self mersha from yerer

  • @zehrasirabizu9847
    @zehrasirabizu9847 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ

  • @rahelmoges1861
    @rahelmoges1861 3 ปีที่แล้ว

    betam gobez wede adnakish negn

  • @eyorikaanteyeget5407
    @eyorikaanteyeget5407 5 ปีที่แล้ว

    Tsedatesh dess sile arif new berechi

  • @gelilabelay4620
    @gelilabelay4620 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you konjo you are simple and beautiful job

  • @semay9048
    @semay9048 5 ปีที่แล้ว

    melk sitegn muya kegorebet emaralew malet ehe nw. enamesegnalen

  • @SumayaKader-n6x
    @SumayaKader-n6x 11 หลายเดือนก่อน

    Tabarak❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ነው ማርር

  • @totitoti3893
    @totitoti3893 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወደው ያንቺን ቻናል ስወድሽ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው መልክ ስጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት ይባላል

    • @AlemBird
      @AlemBird 5 ปีที่แล้ว

      እኔ የምኖረው uk ነው የምኖረው ጨጉዋራ ከየት አገኛለሁ አንች ስኬት አገኝሽ ንገሪ

    • @b.t7056
      @b.t7056 5 ปีที่แล้ว

      Fagsgs GSHgs@Moya ke youtube honwal zendiro LOL!!!

  • @wosenyeleshfentaw6452
    @wosenyeleshfentaw6452 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን ኩላሌትና ልቡ አያስፈልግም ወይ?

  • @jonasasmamaw1413
    @jonasasmamaw1413 ปีที่แล้ว

    Enamesejenalen cheguaraw bykekel ena saylat bymoker teru new ::

  • @alulateshome6168
    @alulateshome6168 4 ปีที่แล้ว

    ጉበት የተበላሽ ምናይነት ከለር አለው

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 5 ปีที่แล้ว +2

    ሴት ነሽ በቃ 👌👌 ማሻ አላህ

  • @lemlemyasin129
    @lemlemyasin129 5 ปีที่แล้ว +1

    Bitam des ylall ejish ybirk👍😍

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ዱለት በጣም ነው የምወደው ጥሪውን

  • @ebrahimhussein5096
    @ebrahimhussein5096 5 ปีที่แล้ว

    መአዚ እኳን ደህና መጣሽ ብዙ ተማርኩ ተምልሽ በላይ ሥደት ወንድ አርጎን ነበር ገና በልጅነታችን ወተን በእዉነት ተልብሽ ነው የምታሥተምሪን እግዚአብሔር ይሥጥልን እህታችን በርቺ እዳታቋርጪ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +2

    I love your kitchen.
    Yene balemuya!!!

    • @mimibedane7449
      @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว

      I love you very much the way I love my mom. 💯👍😘😘💋💋

  • @getch1145
    @getch1145 4 ปีที่แล้ว

    Duleten dulet yemiaregew cheguaraw new. Please can teach them cheguaraw enfiltu!!!

  • @tsegaatakiletseyoum8638
    @tsegaatakiletseyoum8638 5 ปีที่แล้ว

    Gobaze yena sate wyezarooooo🥰👍

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 ปีที่แล้ว

    You are so good. GOD BLESS YOU

  • @meronarefaine
    @meronarefaine 5 ปีที่แล้ว

    Ye dulot metafetu 😋😋, siraw mebzatuu 😁!
    Thank you 👍

    • @hla3087
      @hla3087 4 ปีที่แล้ว

      -

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 5 ปีที่แล้ว

    Gobez! Balemoya I like your dulet!

  • @gizawakalu5325
    @gizawakalu5325 หลายเดือนก่อน

    aylaxim

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናል እህቴዋ

  • @AmenAmen-ci1cc
    @AmenAmen-ci1cc 4 ปีที่แล้ว

    Cheguara silat alodew 🤔

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ

  • @kedus2010
    @kedus2010 5 ปีที่แล้ว

    Gomez betam yamral sidatsh aserarsh yimechegnal berchi

  • @zamzammohammed7672
    @zamzammohammed7672 5 ปีที่แล้ว

    waw 😋😋😋😋😋agogoshignii arif new berchii thanks 🙏🏼

  • @mollatamrat8286
    @mollatamrat8286 5 ปีที่แล้ว

    you remembered my mother,may God bless you.

  • @tekiyaaman9871
    @tekiyaaman9871 ปีที่แล้ว

    ጎበዝበርቺ ኢኔንም ባለሙያአድርገሺኘል አመሰጊኒሸለዉ ኢሰኪደሞ ባንቺዋ ኢጅ ዶሮ ወጥ አሰረር ቢተሰይኝ የበለጠ ዎዲሸለዉ

  • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
    @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @diniabdela3893
    @diniabdela3893 4 ปีที่แล้ว +2

    Gobaz🇪🇹👍

  • @getch1145
    @getch1145 4 ปีที่แล้ว

    Yene qonjo...Cheguaraw ketelate menun dulet hone?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      እንደቤቱ ነው ሲላጥ ዛሬ ገና አየሽ

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞያ እንደየ ቤቱ ይለያያል፣ ጽዳትሽንና እርጋታሽን ወደድኩት። በፕላስቲክ ማሟሰያ ትኩስ ነገር አይማሰልም፣ቅመሞቹ ደግሞ መጨረሻ ቢገቡ ጣእማቸው አይጠፉም

  • @yodittemesgen8451
    @yodittemesgen8451 10 หลายเดือนก่อน

    Bravo

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว

    Wow❤

  • @bona2318
    @bona2318 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እናመሰግናለን! ድሮድሮ ሞያ ይደበቅ ነበር ለምን ይሆን የሚደብቁት

    • @meserettamirat4964
      @meserettamirat4964 5 ปีที่แล้ว +1

      kifu sila honu new ehet

    • @mdinhio2764
      @mdinhio2764 4 ปีที่แล้ว +3

      ደማም።አሁንም እኮ ገዘብ ስለሜያገኙበት ነው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆጆ ነው

  • @ربيعه-ث7ه
    @ربيعه-ث7ه 4 ปีที่แล้ว

    ግዜ ይፈልጋል ጨጋራው

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምሰራል አብሶ ጥሬው

  • @user-yg1fp1jd9d
    @user-yg1fp1jd9d ปีที่แล้ว

    Wooooow❤❤❤

  • @tigisthagos197
    @tigisthagos197 5 ปีที่แล้ว +27

    ያአቺን ምግብ ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ኪሎዬ እየጨመረ ነው

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረካ ግን አደ የሚጨመር አለ አደል እደባስታ ኘገር ቃዳዳ ያለው እሱስ እኔ አልችልም ነብር አላ ይስጥለን በርቺ ውድ

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን ጨጓራውን መላጥ ለምንድነው ያስፈለገው???

    • @meazaoumarmeaza6340
      @meazaoumarmeaza6340 4 ปีที่แล้ว

      ወሬ አለመላጥም ትችያለሽ አለችሽ

  • @yosefbelay3654
    @yosefbelay3654 5 ปีที่แล้ว

    Endezi sertashw endt aytaftm. Thank you sis blenal 👍👍

  • @waqayyooabdiikootiiyeroohu2534
    @waqayyooabdiikootiiyeroohu2534 5 ปีที่แล้ว

    ማማዬ ለዩቲፕ ቻይናልሽ አድስ ነኝ ወደድኩሽ ሙያ መማር ደስ ይለኛል ሳይሽ ገና ፀዴ ነሽ ስከታተልሽም ንፁህ ንቀት ያልሽ በርችልን ዱልቱን ወደድኩልሽ ማማዬ እጥር ምጥን ያለች ሙያ ቅባት ሳይበዛ ደስ ሚል እጅሽ ይባረክ ደስ ብሎኛል

  • @mimishaayni4783
    @mimishaayni4783 2 ปีที่แล้ว

    Yebeg new weys ye bere new yikrta Yeni ehit

  • @alganechhaile7389
    @alganechhaile7389 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez balemuya nesch

  • @samueawelachew1851
    @samueawelachew1851 5 ปีที่แล้ว +17

    ሠላምሽ ይብዛ ቆንጆ ዱለት በስንት አመቴ በዐይኔ በላሁ ተመስገን አምላኬ

  • @johnsonthomas3022
    @johnsonthomas3022 3 ปีที่แล้ว

    Super

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 5 ปีที่แล้ว +6

    ቪድዮውን አይቼ ጥሬ ዱለት አማረኝና ሲያልቅ የዱለቱንስጋ ልገዛ መሄዴ ነው

  • @sabaasefaw839
    @sabaasefaw839 5 ปีที่แล้ว

    Mazeya betame Gobez keteybet

  • @haile-giorgiswoube7053
    @haile-giorgiswoube7053 4 ปีที่แล้ว

    good job. C'est magnifique.

  • @cookedkitfo6080
    @cookedkitfo6080 5 ปีที่แล้ว

    May God bless you balemuya

  • @tititechale5602
    @tititechale5602 5 ปีที่แล้ว

    Betam gobez

  • @Amira-es3el
    @Amira-es3el 2 ปีที่แล้ว

    Ene gne wuha na lomi alasedalijm mne largbt