@@zerubabelderbe cuz u have daddy issue with tplf leza taleksaleh hulem tplf is gone dude wake up beka atftewm almtewm ahun Adelem be Ethiopia politics be tigray politics felach korach aydelem partyw
Ethio-Forum is shaking Abiye’s dynasty and His puppets. The only reason why I follow this media is because it has the real definition of Media and journalism. As young Eritrean, I have learned and still learning what the definition of real journalism,Media is and strongly dedicated to what you are doing. I always confidently call Ethio-Forum as number one media in the entire African continent!!! And this media needs to have its own satellite. Full of brave people in here💪🏾!!! You guys know what you are doing and Keep going guys💙!!!
ኢትዮ ፎረም ስም ለማጥፉት ሳይሆን እውነትን ነው ያወጣው ሀቁን ሰለምታቀርብ ነው በርታ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ❤
ለምን ይዋሻል
ያየ ስው ይችላል!የሚገርም ትንታኔ እናመሰግናለን።
ብልጽግናን(አብይን ) ሁሌም ዕራቁቱን አውጥተህ የምትጥለው
ትክክል
The only media that has executed its responsibility in the most effective and professional way. Thank you EthioForum
የዘመናችን ምርጡ ጋዜጠኛ ::ድል ለፋኖ
ያዬ ሰው ሽመልስ በርታ❤❤❤❤
ያየ ጀግና ነህ አምላክ ይጠብቅህ።
Journalist of the year.
Fake journalist of the century 😂😂😂😂
@@harpe123ዓይ harpe kkk እያዳመትክ ስለሆነ እናመሰግናለን በደንብ አዳምጥ ንፍጣም 😀
🤣🤣@@zenakamis6774👏👏👌
Xxx
ያየ ላንተማ ውሃ የመሰለች ምንሽር ነበር የምሸልምህ አያቴ ያስቀመጠልኝን🎉🎉🎉
ምንሽሩን ሽጠውና ሚዲያው ወደ ሳተላይት እንዲወጣ ደግፍ😂
ሀሀሀ እንዴው ኮመተሮች ፈገግ ነው የምታደርጉኝ
he's professional but i smell tplf
@@zerubabelderbe cuz u have daddy issue with tplf leza taleksaleh hulem tplf is gone dude wake up beka atftewm almtewm ahun Adelem be Ethiopia politics be tigray politics felach korach aydelem partyw
ያየሰው ሽመልስ የህይወት ዘመን ምርጡ እና ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ ታርካዊ ጋዜጠኛችን ነህ ክበርልን❤❤🙏
የአቶ ፎረም ትልቁ ሀብቱ እውነት ተመርኩዞ ስለሚራመድ ነው ፣ ሌሎች ሚድያዎች እባካችሁ ከኢትዮ ፎረም ተማሩ።
ይመቻቹ አቦ 👍👍
ያየሰው ትክክለኛ የሰው ዘር
እድሜህ ይርዘም ወንድሜ 🙏
ያየሰው ሱሴ ምን አባቴ ልሸልምህ ❤❤❤
@@DebelaGudetaDuresa
ላፊሶ ጋብዘው😂😂😂😂😂
አይያየሰው። ዛሬስየማደቅብክ። ቃላትአጣሁ። ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ያየሰው
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ጎበዝ ዘጋቢ
ጀግና !!
ጀግና
በርታ ዉዱጋዜጠኛ
ከጋዚጠኞች ያየሰው ከኅዝብ ደራሲያን ዶ/ር ደሳለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Excellent professional journalists reporting.
አማረኝ አማረኝ አማረኘኝ!!!
😂
😂😂😂😂
የሚገርም ትንታኔ እናመሰግናለን።
መስፍን አርአያ ማለት የቅንጅትን ታሪክ ያበላሽ ወራዳ ሰው ነው አሁንም የኢትዮጵያን ታሪክ እያበላሽ ነው ብልግና ፓርቲ ከምድረገፅ በቅርቡ ይጠፋል ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
ስህተት ሀይሉ አርአያ ነው
እሔ ሚዲያ ለእዉነተኞቹ ኢትዮጵያዉያን ምርጥ አይን ነዉ ለሚያስተዉሉ ምርጥ መንገድ ነዉ ለሚመረምሩ ምርጥ መነጽር ነዉ እባካችሁ ኢትዮጵያን እናድን እነዚሕን ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጫርሱ ሱፍ ለባሽ እብዶችን እናስቁም
ምርጥ ሰው ነህ
አህያ ሰው
@@harpe123Maaliif as dhufte gubattaa??? 😀😀 harree
አቤት አማረኝ መብዛቱ ምን አይነት ጉድ ሰው ነው ግን? እግዚአብሔር ይንቀልህ አቦ
ድልድልድልድልድልድል ለፋኖ
Gedel le fano
ያየሰው የሕዝብ ድምፅ ! እድሜህ ረጅም ያድርገው
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤እውነትም ሰውዬውን አብዷል።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Best analysis!
You are honest ,fair and Brilliant ,God Bless and protect you young man.
Good evenning
Ethio-Forum is shaking Abiye’s dynasty and His puppets.
The only reason why I follow this media is because it has the real definition of Media and journalism.
As young Eritrean, I have learned and still learning what the definition of real journalism,Media is and strongly dedicated to what you are doing.
I always confidently call Ethio-Forum as number one media in the entire African continent!!!
And this media needs to have its own satellite.
Full of brave people in here💪🏾!!!
You guys know what you are doing and Keep going guys💙!!!
💯✅👌
It is 100 % true. That is a good idea.
Do you mean young Tigray? i quickly saw all your past comments and are non Eritrean, u r the nhamdu type 😂🤣
ያየ ስው ይችላል 🙏💪❤️
አብይን መለመላው እራቁቱን ያስቀረ ምርጥ ዘገባ ነው ወንድ ጀግና ነህ!! 15:09
ቡና እምጠራ😂😂😂😂😂 አብይ ስወድህ በጣም አስቂኝ ሰውነው
አማራ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪
ጠንቋያ እናቱ
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
እድሜና ጤናህ ይስጠህ ኢትዮ ፎርም የቕንየልናናናናና::
ይኼ ሰው እውነትም ጤናው ልክ አይደለም። እሚገርመው ልጣቸው የተራሰ እያለ ሲቀልድባቸው የሰዎቹ ህሊና መቀበሉ እጅግ አሳዛኝ ነው። እንግዲህ የእነዚህ ስብስብ ነው ለሀገሪቱ
መፍትሔ የሚያመጡት ? የምናየው ይሆናል።
Yayesew jigna, bravo very good analysis.
this is so far the best youtube media by far, based on fact checking, just priceless during this darktimes, thankyou sir
Best journalist of the year
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
✊✊✊✊✊✊✊✊✊💪💪💪💪💪😎😎💪😎😎
@@yonasaraya3212
ሚሊዮን ወጣቲችን አሰታጥቀህ በጭነት መኪና አሳፍረህ ወረራ ሰትፈፅም የድሮን ሲሳይ ካደረክ በኋላ አሁንም TDF እያልክ ትጨፍራለህ??
ለሀገሬ እግዚአብሔር ይድረስላት ❤❤❤❤
Wey gud
የዩቲዩብ ሱሰኛ አደረግኸነ❤ የአንተን ትንታኔ ፍለጋ የማንንም ጥራዝ ነጠቅ ወሬ ሳይ ያናድደኛል😉
Good analyst 👏👏
Thank you EF for the news and info !!!
ETHIOPIA TIKIDEM !!!
TELATUA YIWIDEM !!!
Yaye really ur hero and wise
ያየሠው በጣም በጣም እናመሰግናለን
አቤት አቀራረብ
Excellent flow of idea❤
I wan to say thank you for ethio forum and i apreciate the jornalist too.
ትክክልና ሚዛናዊ ገለልተኛ የሆነ መረጃ ነዉ
ጎምቱ ጋዜጠኛ ከሚባሉት ወፈፌ ጋዜጠኛ ብልህም ያስብኛን ያየ ሰው ሽመልስ የቤተ አማራው መብረቅ❤
በረታ
ጀግና !!
Tebarekutarekyezkrachuhale
ጨንቆታል ሊጠፋ ነው
እናመሰግናለን
ተባረክልኝ😊😊😊
ምርጥ ጋዜጠኛ👍🏽👍🏽
ማንም አይደራደርም በተለይ ፉኖ። ሲያምርህ ይቅር አብይ።
እኔ በእውነት የለውጥ ትግል አረማጅ ቀሮ ነበርኩኝ ።አሁን ደግሞ በለሁበት government employer እና አመራር ውስጥ ድርሻ የለኝ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ።
በሁሉም አገራችን ላይ ቀጥታ እና ቀጥታ የልሆነ ትግር እና ጥያቄዎች ሁሉ በመለው ዜጎቻችን ተሰምነት አግኝቶ ሰላማዊ በሆነ ህደት ብፈፅም ደስታዬ ወደር የለውም።
የዝህ ሁሉ ትልቅ ድርሻ ያለው የገዥው መንግስት ፍላጎት ይመስለኛል
በመጨረሹው ላይ የዝህን ጋዜ ጠኛን አመሰግናለው🎉
Thanks Ethio Forum for your great truth. You have aware Abiy so that he can see his ability. No more Abiy!
Amlak yihabka yaye sew abiy seb ❤❤❤
የኣውሬዎች የቶኲላዎች ክፋት እና ሓጢኣት ጎልጒሎ የሚያወጣ እንደ ስንዴ እና ጤፍ በወንፊት ኣበጥሮ ተንትኖ ለህዝብ የሚያቀርብ ይህ የውድዎች የብልሆች
የወጣቶች ሜድያ ኢትዮ ፎርም ድንቅ ነው ።
ድል ለአማራ ፋኖ
እረ በቃን አቤቱ ምን ግፍ ሠርተን ነው አንተንና የምክክር ኮሚሽኑን ቃል የሚያሰማን አቤቱ ይቅር በለን
አማረኝ
ሙሴአችን ሺ ዓመት ንገስልን ከሻቢያ ደምርን ጁንታውን ቀንስን የ እናጠፋዋለን ውጤት ኢትዮጵያን አፍርሳት ☝️ እግዚአብሔር አንተ ተበቀል ያንተን በቀል እንጠብቃለን አሜን 🙏🙏🙏
ደደብ
Etyo forum ❤ኢትዮ ፎረም❤❤
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
Selam selam selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤my family ❤❤❤❤❤❤❤
ያየሰው ይተንትነው። በቃ !☝🏽🤙🏽🤟🏽
ያንሰዋል እስከ 2030 በዚህ አያያዙ ሌሎቻቹ ዘረኞች ናቹ
በጣም አውነት ነው ፎረሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
መቃብሩ የተማሰው እሱ ራሱ ነው😂😂😂😂😂😂😂
Ethio forum Chanel is high neval of ethio Chanel
Man of the Journalist Yayehsew❤
❤ይመችህ
ዘገባ ያስጠላሀል አባቴ❗️ ያዬ ከባድ ሚዛን❗️💪🥰
በርታ ወገኔ❤❤❤❤🎉🎉
ወንጀል የሰራ መሪ በሰላም ስልጣን አይለቅም!
በእውነት ይጨረሰናል።
Gazeteng ayigeltsihim nebri❤❤❤❤
እውነትም ያየሰው ይመችህ ወድሜ ብርታ
ምርጥ ጋዜጠኛ
Very professional news media
ስልጣንን የማን ነው፣ እንዴትስ ይሰጣል፣ በማንስ ይተላለፋል፣ ተቀባዮስ ማን ነው፣ እንዴት ይቀበላል፣ ለምን አላማስ ይውላል፣ ጥቅሙስ የማነው፣ 🎉🎉
እስክንድር ነው።ይህ ሰው ለትግሉ ትልቅ እንቅፋትና ክፍፍልን ያመጣ ነው።ምኞትና ክህሎት ይለያያል።እንዳውም የፋኖን ትግል ወደኋላ ከጎተተው አንዱ የዚህ ሰው የመሪነት ፍላጎት ነበር።መደራደር ይችላል ለራሱ ብቻ መሀል አገር ገብቶ ሰርቶ ለመኖር ።የሚሰጠው የስልጣን ደረጃን ለመንግስት እንተወው ።
እኔም እሱ ነው የጠረጠርኩት እማይረባ, ምስጥር ከሚያወጣ ቢያስተኙት ትለሰቅ ኣደገሠና ፕሮፖጋንዳ ሊሆን ነው 👌👌👌👌👌
ቀድመሽ በልፈሳሽ ከፈሳሽም ባለፈርሽ ።እንዳይሆንብሽ ፖለቲካ የከበደሽ በጎጥ የጎበጥሽ ይመስላል። ተያቸው ጦር ሜዳ ያሉት የሚያደርጉትን ያውቃሉ።
እስኬው አናት ላይ እበታችሁን ስትጥሉ ትገርሙኛላችሁ ምድረ ምናምንቴ ሁላ አርፈሽ ብዪ ጠጪ ተኚ ምድረ ቁርበት። ቲሽ!
@@AlemashAbayሁሌም ለውወንድማማቾች ቤንዚንና እሳት እያቀበላችሁ እንዴት ትዘልቁት ይሆን?
ደራሲ በአሉ ግርማ " ከአድርባይ ብዕር ባዶ ወረቀት ብዙ ይናገራል " ብሏል።
"እድሜ ይስጠን ሌላም ያሳየናል"።
ፈጣሪ የስራህን የስጥህ የእውነት የድሃ እንባ በቤታችሁ ይግባ 😢😢😢😢😢😢
ያዬሰው ሽ አመት ያኑርሕ❤❤
ትችላለ ነው የምለው ሌላ ቃላት አጣሁ
ኧረ ምትኩ የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂😂 ይመችህ አቦ አንጀቴን አራስከው
1MILLION 🎉
የሚገርም ነው
እግረ ቀጭን ይሞታል ቢሉ እግረ ደንዳና።ከነርሱ ቀድመ ትሠናበት ይሆናል።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ይገበባዋል❤❤❤
አቤት ግን ስልጣን እንዴት እንደ ሚወድድድድ እግዚኦ 😂😂😂
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠዋት በነቁ ቁጥር ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች እንዴት ከአገር ወጡ ብሎነው ሚጨነቀው ህዝቡን ስለምታነቁት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤