Ethiopia - ሰበር ጦር ግንባር ላይ ያለው እውነታ | ትግራይ እንዳይገባ ውሳኔ አጨቃጨቀ ሁለት ጎራ ተፈጥሯል | ህወሀት መልስ ሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +116

    አይዞን መከላከያ መግባቱ አይቀርም መቀሌ 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿ሌቦች ካልተያዙ ኢትዮጵያ አሁንም ሰላም አትሆንም 😕ድል ለዕናት ሀገራችን ✊🏿️✊🏿️✊🏿️የፈታ ባልደረባ እንኩዋን ተረፍክልን 😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @mussiemoss624
      @mussiemoss624 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😜 We are TDF we defend our territory, come we buried eyu,

    • @ዜዶYouTube
      @ዜዶYouTube 2 ปีที่แล้ว

      ይገባሉ እዳይዴራጁ ነው አቁሙ ያለው አብይ አንድ ቀን መቀሌን ይቆጣጠራሉ

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 2 ปีที่แล้ว

      @@mussiemoss624 ሃሃሃሃሃ አደል? መጀመሪያ እስኪ ትረፉ። ከዛ እስኪ ድንጋይ ትበሉ እንደሆነ እናያለን።

    • @salama7738
      @salama7738 2 ปีที่แล้ว +1

      መግባት የለበትም ምክንያቱም ትልቅ ወጥመድ ነው ያዘጋጅለት

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว

      @@mussiemoss624 ማን ከእናንተ ጋር ይታገላል እስቲ ከላይ እስከ ታች ይታጠርና ምን እንደምትበሉ እናያለን ያኔ ረሀብ ሲፈጅሽ ትወጫለሽ ከዛ ይለይልናል።

  • @malmal3696
    @malmal3696 2 ปีที่แล้ว +60

    እንኳን ተረፋቹ አላህ ይጠብቃቹ ድል ለኢትዬጽያን 💚💛❤🇪🇹👏👏👏👏

  • @ሀይማኖቴማህትቤ
    @ሀይማኖቴማህትቤ 2 ปีที่แล้ว +49

    ሰለ አሜሪካ አትጨነቁ እሽ ፈጣሪ እያለ ምን አስጨነቀን ፈጣሪ ነው የሚቀልበን ምንም ከልኩ አይልፍም🥺ፈጣሪ ፍቅሩን ያድለን🙏🙏🙏😥😥

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +5

      አሚንንን የጠፋዉ ፍቅር ነዉ

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል እረዝቅ በአላህ እጅ ነው ይዘርዙን ምንም አያስፈራም

    • @ahlamyoutube3137
      @ahlamyoutube3137 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen yareib right ☑️☑️

    • @fatumshewa4845
      @fatumshewa4845 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +63

    ክብር እኛን ለማኖር ስትሉ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችሁን አፍሳችሁ
    ለተሰዋችሁት ጀግኖቻችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @birtukanchalew5890
    @birtukanchalew5890 2 ปีที่แล้ว +13

    የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ነው ነገሩ ብልሃት የሚያስፈልገው ጦርነት ነውና ወጥመድ ላለመግባት ሲባል መረጋጋት ያስፈልጋል ምን ጊዜም ድል የኢትዮጵያ ነው አይዞን🇪🇹❤️

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 ปีที่แล้ว +70

    እንኳን እግዚአብሔር አተርፋችሁ እንወዳችሃለን የኢትዮጵያ ልጆች

  • @abebaseid79
    @abebaseid79 2 ปีที่แล้ว +40

    እንኳን ተረፋችሁ አሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ❤️💪🇪🇹

  • @boshbosh3370
    @boshbosh3370 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አላህ አተረፋችሁ ብዙ መሰዋት ከፍላችኸል እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜሪካ ጣልቃ ገብታበት ሰላም የሆነ ሀገር የለም ከሷ ምናገኘው ጥቅም ጥንቅር ብሎ ይቅርብን ቅድሚያ ለነጻነታችን💚በሷ ገቢና ዶላር ተጮቅነን ከምንኖር በነፃነታችን፣በጉልበታችን ሰርተን፣በደማችን የሀገራችንን ነፃነት አስከብረን፣ሀገራችንን እኛው እናሳድጋታለን🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @Mነኝየወልደያዋ
    @Mነኝየወልደያዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚያብሔር አተረፋችሁ💚💛❤️✔️

  • @rahimarahima897
    @rahimarahima897 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ እርዝቅ በአላህ እጅ ነው እጂ በጆባይደን እጅ አደለም ተወከል አለ አላህ የበለጠ እርዝቅ አላህ ይከፈትልን ያረብ

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና አማራዬዬዬ ፋኖ አላህይጠብቃችሁ እኛ መቀሌ እድተዱብን አንፈልግም አንድፋኖ እድጎድልብን አንፈልግም የሰረቁትን አላህያስመልሳቸዋል የአማራንነፃነትብቻ አስከብሩ 💚💛❤💪💪💪

  • @መሲ-ከ4ኰ
    @መሲ-ከ4ኰ 2 ปีที่แล้ว +23

    የኛ እቁ የኢቶጲያ ብርቅየ ልጆች የህዝብ አለኚታወች ሺአመት ኑሩልን ከተለመደው ካባቶቻችን ጀግንነታቸው ጋር ድል አሸናፊነት መገስን ያድልልን አምላካችን

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +27

    #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#የተቸገረን እርዱ#የተራበን አጉርሱ#የቴሞችን ተከባከቡ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

  • @maryatube579
    @maryatube579 2 ปีที่แล้ว +27

    እናንተም ጀግና ናችሁ መስዋት እየከፈላችሁ ነው
    ፈጣረ ይጠብቃችሁ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ሀገራችንንን ሰላሞን ያምጣልን 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nefisamuhaba7676
    @nefisamuhaba7676 2 ปีที่แล้ว +38

    አገላለፃችሁ ይመቻችሁ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @jccjcjjc9583
    @jccjcjjc9583 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ነው ፋኖ 💪💪💪አላህ ይጠብቃችሁ አማራዬ

  • @pppsss5484
    @pppsss5484 2 ปีที่แล้ว +1

    .ክብር ጀግና ለወለደች የኣማራ ኢትዮጵያዊ እናት

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖች እንኳን እግዚአብሔር ጠበቃችሁ! አይዛችሁ ስለመልካምነታችሁ ድካማችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ💚💛❤️💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 2 ปีที่แล้ว +29

    እንኳን አላህ አተረፍችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ክንዳችሁ ይጠንቅር ጠላትን ዝም ጭጭ ያድርጋቸው ያረብ

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 2 ปีที่แล้ว +27

    ሞቸም እወዳችኋለሁ ፋኖወች አላህ ይጠብቃችሁ ፍትህህህህህ ለፍኖ ፍትህህህህህህህ መንግስት ከፋኖላይ እጁን ያንሳልን ፍትህ ወንድማችን አላህ ያሽርህ አብሽር

    • @abdu3752
      @abdu3752 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤💛💚🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝእሕቴቴዎዎ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋችው ፈታወች ጀግኖች በርቱ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግኖቻችን ክብር ለእናንተ ይሁን የጠላትን ትቤት አብርዳችሁ ከተራራ አንቀጥቃጭ ወደ ማድቢት ተርመጥማጭ አዙራችሁታል ። ከንብረትም በላይ የንፁሀን ሀፃናት ሴቶች ወጣቶቻችን ደም በጃቸው ነው ግን ለመግባት ጊዜ እቅድ ይጨመርበት ጠላት አሰፍስፎ ትጥቅ ስንቅ እየጠቀቀ ነው እና

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዛብሄር እንኳን አተረፋችሁ እንወዳችዋለን
    በርቱልን በአንድነታችሁ ።እግዛብሄር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት።

    • @zanibgh4146
      @zanibgh4146 2 ปีที่แล้ว

      እንኳንተርፋችሁ ወንድሞቻችን በርቱልን በያላችሁበት የምድሀኒያለም ጥበቃ አይለያችሁ

  • @muhammadbaaz9647
    @muhammadbaaz9647 2 ปีที่แล้ว +27

    ወንድሞች አለሀ ይጠብቀቹ

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 2 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ ጌታቸው እረዳን ደብረፂወን እና ፃድቃንን ያአላህ አንተ በራህመትህ ከዚህ አለም አንሳቸው ያረብ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 ปีที่แล้ว +17

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመላው ኢትዮጵያዊያን ❤❤

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪዬ በቃ ሢሊ ማሕበሉ ጸጥ ይላል አይዞን የኢትዮጵያ💚💚💛💛❤❤ ሕዝብ አይዞህ ያልፋል ሑሉም ታሪክ ሖኖ

  • @aeishaseidaeishaseid3181
    @aeishaseidaeishaseid3181 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አለህ ከአደጋው አተረፋችሁ ድንቅ ኢትዮጵያ ዊናችሁ ስለምታቀርቡልን መረጃወች እናመሰግናለን በርቱ የፈጣሪ እገዛ አይለያችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SaraAli-xx2rz
    @SaraAli-xx2rz 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደይሊ እናመሰግናለን ሁልግዜ ለምታቀቡልን መረጃ ክብር ለፋኖ

  • @zekiethio
    @zekiethio 2 ปีที่แล้ว +41

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ እንቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች አይዟችሁ እንወዳችኋለን በርቱልን እናመሰግናለን ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ከጎናችሁ ከፊታችሁ ይቅደም ይከተላችሁ👍💚💛❤️ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤️

    • @FM-mg6ww
      @FM-mg6ww 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ዘኪዬ🙏🙏

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 2 ปีที่แล้ว +1

      @@FM-mg6ww ጌታ፣ታላቅ፣ነው፣ለኢትዩጰያ፣አምላክ፣አለላት፣ባይደን፣አይደለም፣

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዲ የኢትዮጲያ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ ምቀኛን አላህ ያጥፋልን
      ዲልልል ለኢትዮጲያ
      ፈታ ዴሊ ከልብ እናመሰግናለን

    • @mdmohannad9769
      @mdmohannad9769 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍🐅🐅🐅🐅🐅🐅❤❤💘💘💘💖

    • @zekiethio
      @zekiethio 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hawaseid3967 አሜን አሜን በእውነት ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ድጠብቅልን💛❤️💚👍

  • @khedeejaomar9726
    @khedeejaomar9726 2 ปีที่แล้ว +6

    እኳን አላህ አተረፈችሁ😢 🙏ወገኖቸ 'አላህ, ያግዛችሁ ይጠብቃችሁ ፈታ ድሌወች 🥰🇪🇹🇪🇹

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን አላህ አተረፋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮጲያ አላህ በቅርቡ ኢትዮጲያን ሰላም ያርጋት

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝእሕቴቴዎዎ

  • @kkfnfk6892
    @kkfnfk6892 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጀግኖች ለመከላከሊያ ለፋኖ ለሚሊሻ ድል ለኢቶጲያ

  • @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ
    @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አላህ አተረፋችሁ አሁንም ረቢ ይጠብቃችሁ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ይህ ሁሉ ለኛ መሰዋት ነው ይገባናል እግዚአብሔር ውለታችሁን መላሽ ያድርገን🙏

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አተረፋቹሁ ወንድሞቼ አሜሪካ አይደለችን የሚታኖረን እግዚአብሔር መላ አለው

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว

      ይህችን ቅቅናም የሆች አገር አላህ አደብ ይስጣት መከላከያችንን አላህ ይጠብቀቻው

  • @bvu1803
    @bvu1803 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አላህ አተረፋችሁ ወድሞቸ እኔ ምዛሬ ደስብሎኛን ቤተሰቦቸን ከአምስትወርቡሀላ በሰላም አግቻቸውአለሁ በጣምደስብሎኛን ጋዜጠኛው ወድም ላተምለመገርነው ደስታየን ደስብሎኛን ስደትምከወጣሁ ቆይቸነበር አልሀምድሊላ ቤተሰቦቸሰላምናቸው

  • @chechehoentertainment6867
    @chechehoentertainment6867 2 ปีที่แล้ว +16

    1 ፈታን የምትወዱ #ላይክ

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 2 ปีที่แล้ว

    እንዃን እግዚያብሔር አተረፋችሁ ወገኖቻችን ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተረፋችሁ መልካም ስራ ለክፉቀንና ለጨለመጊዜ ብራሀንነው የኛመልካሞች ኑሩልን ክፉ አይካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት 🇪🇹🇪🇹

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አላህ አተረፋችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 😥💔 እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ አላህ ሰላምሺን ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abcabc7889
    @abcabc7889 2 ปีที่แล้ว +55

    ፍትህ ለሳኡድ ለእስሪኞች ድል ለናት ሀገሬ ለኢትዬጺያ ውርደት ለጁታ

    • @havshshhs290
      @havshshhs290 2 ปีที่แล้ว

      እንኳንምአላህአተረፋችሁ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እንክዋን አተረፍቹ ወድሞቻችን እራሳቹን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube9865
    @tube9865 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ለድምፅ አልባው ድምጽ እንሁን ፍትህ በእስር ለሚስቀዩት ህፀናት ና ውገኖች ዘሬም ህፀናት በእስር ና በስቀይ ለይ ናቻው. ፍትህ

  • @saifahmed4184
    @saifahmed4184 2 ปีที่แล้ว

    ፈታየአላህአልሀምዱሊላህእንኳንምተረፋችሁ፡የፋኖአባት፡አብሽሩእንኳንምእናተተረፋችሁልን።መኪናወንእንገዛለንአብሽሩብቻ፡ቁጥርአሥቀምጡአላህከናተይሁንያረብኢላሂአማራንአተጠብቅ

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 2 ปีที่แล้ว +62

    እንኳንም አላህ ከአደጋው አተረፋችው የፋኖ ድምፅ ናችው እንወዳችዋለን

    • @መሀሉአይነገርምከዚህ
      @መሀሉአይነገርምከዚህ 2 ปีที่แล้ว

      ዘረኛ ክፍ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@መሀሉአይነገርምከዚህ ጁታ ነሽ or ነህ 😏😏

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +1

      @@መሀሉአይነገርምከዚህ 👎👎

    • @saadasaada4989
      @saadasaada4989 2 ปีที่แล้ว

      @@መሀሉአይነገርምከዚህ ዘር ለገበሬ ነው ።ነገር ግን ጀግናን ጀግና ብሎ ማለት ዘረኛ ካስባለ አዎ ዘረኛ ነኝ ኢትዮጵያዊ አምሀራ እየመረረሽ ዋጭው ።

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ተረፋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፈታ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +4

    ጁንታው ያለጦርነት መኖር አይችልም የጁንታው እድሜ የሚራዘመው በጦርነት ብቻ ነው ሰላም ከሆነ ጁንታው ይሞታል

  • @sunnightmohammed8188
    @sunnightmohammed8188 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን ቅዱስ ሚካኤል ደረሰልህ ወንድማችን አሁንም ፈጣሬ ይጠብቅህ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን አላህ አተረፋችሁ ከአዳጋው ወድሞቸ ፋኖ የእኛ አበሦች የህዝብ እባ አባሾች እንወዳችሗል ከጎናችሁ ነን መቀሌ ገብተን ካላፀዳን ሠላም አናገኝም።

  • @toyba5347
    @toyba5347 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አላህ አተረፈህ ምርጥ ኢትዬጲያን ናቹ የፈታ ቤተሠቦቹ አላህ ይጠብቃችሁ ድሉ ለእምዬ ኢትዮ ጵያ ይሁን 🇪🇹💪❤🦁💪

  • @abayhiwot
    @abayhiwot 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስረቤ ላሉት እህት ወድሞቻችን 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የኛ ጀግኞች የወሠዱትን ሣታሥመልሡ መመለስ የለም 💪💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @afartriangle4065
    @afartriangle4065 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ደይሊ የኢትዮጵያዊያን ልሳን ነዉ 💞💞💞!!

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว +2

    እዛው መቀሌ እርስ በርስ እስኪተላለቁ እስኪበላሉ ሠራዊታችን የአማራን ድንበር ቆሞ ይጠባበቅ
    🇪🇷➖🇪🇹➖🇪🇷➖🇪🇹➖🇪🇷➖🇪🇹➖🇪🇷➖🇪🇹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ሰላምነው ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ እንኳን ፈጣሪ አተረፋቹ የሰው ሀገር የሰው እናውቀዋለን

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አለን ምን እናርግ መኖርያችን የዘለአለም አምላክ ነው እርስበእርሳችን የምንተዛዘንበትን መንፈስ ይስጠን የሌላው አይቸግርም ።

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለዘላም ይኑሪ

  • @Toyba-
    @Toyba- 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ እንኳን አሏህ አተረፋችሁ ያረቢ ሀገራችን ሰላሟን አስፍንልን ኸውሀትን አሏህ ያሳቸው

  • @getuayenew9842
    @getuayenew9842 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ የአማራ ጀግኖቸ በርቱ ። የአማራ ተሰፋ እናንተ ናቸሁ። ሌላውማ በአማራ ሀዝብ ላይ ሁሌም ቁማር ነው የሚጫወተው

  • @Aነኝብቸኛው
    @Aነኝብቸኛው 2 ปีที่แล้ว +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😒😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥👌💔🇸🇦🇸🇦🇸🇦👈🇪🇹🇪🇹🤝አስገቡን ከናት ሀገረችን ፍትህ እንሻልን ሳኡድይ

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ፣ወድሞቼ፣እኳን እግዛቤሔር፣አተረፋችሁ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว +5

    ምንም አያጨቃጭቅም
    ዝም ብሎ አይገባም እነዚህ ጨካኞች በመርዝ እንዳይጨርሷችሁ ትንሽ መታገስ ጥሩ ነው
    ➖➖➖➖➖➖🇪🇹 🇪🇷➖➖➖➖➖➖

  • @tube-fu3hv
    @tube-fu3hv 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ተጎናችሁ ይሁን ውድ መከላከያ ሠራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aminatube8298
    @aminatube8298 2 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለሣኡዲ እስረኞች

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 2 ปีที่แล้ว

      አሚና ወርባቦ እንደማመር ውዴ ለእስረኞች ቢደወሠርቸለሁ ላኪ ስብስክርይብ አድርጉኝ

  • @መኪያሰኢድ
    @መኪያሰኢድ 2 ปีที่แล้ว

    ፈታወች ስለምታደርጉት እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 2 ปีที่แล้ว +23

    'Revenge is sweet when it is colder'. Giving decision consciously is important for Ethiopia, and I agree with ' Security Insider's report'. Ethiopia and Eritrea will prevail 🥰🥰🥰

    • @ephraimhaile-selassie1100
      @ephraimhaile-selassie1100 2 ปีที่แล้ว +2

      No negotiations. Negotiations is a major step forward to suicide. Let us learn from World War II. World War II ended when the enemy accepted unconditional surrender. Finish the war and forward to national justice and build one Ethiopia. Free and prosperous Ethiopia live forever.

  • @ቤተአማራወሎ-ቈ1ዠ
    @ቤተአማራወሎ-ቈ1ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለፋኖ ለከፋዉ ደራሺ😭☝️

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አሏህ አተረፈህ ጀግናችን ፈታወች ሰራዊታችን ናችሁ🙏🙏

    • @zekiethio
      @zekiethio 2 ปีที่แล้ว +1

      FM @Fate ደና ነሽልኝ ሰላም ብያለሁ💚💚💚💚💚💚

    • @FM-mg6ww
      @FM-mg6ww 2 ปีที่แล้ว

      @@zekiethio አህለን አህለን ዘኪዬ ወዳጄ እንደት ነህልኝ በኛ ቤት ጠፋሀኝ☕☕

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 2 ปีที่แล้ว

    ትግሬ ነው አጋዋ አሜሪካ ያመጡት አጋዋ ጥረት ይበል አሏህ የሞላው የተረፈው ጌታ ነው

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን አላህ አተረፋቹሁ አላህ በያላቹሁበት ይጠብቃቹሁ አላህ ለሀገራች ሰላሙን ፍቅሩን ያውርድልን

  • @zelalemkindu27
    @zelalemkindu27 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሄር አተረፈችሁ ምርጦች ኢትዮጵያዊ አማራ ያሸንፋል

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ድል ለኢትዮጵያ
    እንካን ተርፍችሁ ደሞቸ

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን ፈጣሪ አተራፈችሁ feta daily እኔ ካEBC የብልጣ አንቴን ነው ሚይምነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @rahma00tube
    @rahma00tube 2 ปีที่แล้ว +10

    ኮሜታተሮች እስኪ በሳውዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ድምጽ እንሁን ሁላችንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንበል

  • @aaaa4968
    @aaaa4968 2 ปีที่แล้ว

    እኮንም.አተረፋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖ ፋታድል እናመሠግናለን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +52

    *ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭*

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 2 ปีที่แล้ว +3

      አለቁብን ወንድም እህቶችችን የሠመረ ያጣው ጩሁት

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 2 ปีที่แล้ว

      ብሮፍይላን በመጫን ውዴ ቤተሰብ ሁኝኝስለእስርዪች የ ሠርሁት ቢደወአለ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላማት ወገኔኔ ተገለበጠችች ግዙለትትትት የአማራራራ ልጆጆጆችችች. ይችን መኪናናናና ለጀግኖቻችንን ፈታደሊሊሊ. ጀግና በርታ ድልልል ለአማራራራራራራ የወሎ አማራራራ የሸዋ አማራራ ንብረት ሣይመለስስስ.

  • @meseremeseret2761
    @meseremeseret2761 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን እግዜአብሄር አተረፍችሁ ወንድሞቸ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @zd4416
    @zd4416 2 ปีที่แล้ว

    አይዞን ወገኔ ዲሉ የኛ ነዉ ኢንሻአላህ
    ጉዞዉ መቀጠል አለበት ወዴ መቀሌ እነዚህ ሌቦች የወሰዱትን ንብረታችንን መመለስ አለበት 👌 እናም ወንዲሞቻችን እንኳንም ተረፋቺሁልን የኢትዮጲያ ጀግናወች ባላችሁበት ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 2 ปีที่แล้ว +20

    በአጎኣ የኖረ ሃገር የለም ራሳችንን መቻል አለብን ። ጉዳዩ ነፃነት እና እጅአዙር ቅኝ ግዛት ነው ። ምርጫችን ነፃነት ነው ። ሌሎች አማራጭ መፈለግ ነው ።

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አላህ አተረፋቹ ደሞቼ መረጃውን ስሰማ በጣም ደንግጬ ነበር መትረፋቹን ስሰማ ደሞ በጣም ተደሰትኩ አልሃምዱሊላህ❤💙የኢትዮጵያን ጠላት አላህ ያጥፋልን🤲🇪🇹🇪🇹

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 2 ปีที่แล้ว +7

    ወዲሞቸ ከንም አላህ አተረፍችሁ ለሀገራችሁ ቁማትሁ የተጋፍጣችሁ እኛም እናተን በጉጉት ሰንጠብቅነዉ አላህ ከናተጋ ይሁን የኢቶዮብ ጀግናች

    • @እናኒYouTube
      @እናኒYouTube 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን እናተ ተርፍችሁ ኢቶጰጰያ ሰላሟ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አልባት በራሳችን እድንቆም ሊሆን ይችላል ሁሉም ለበጎነው ኢንሻ አላህ 👆

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ተረፋችሁ የኛጀግኖችአላህይጠብቃችሁ 💚💛♥

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ የኢትዮጵያን ሰላም በቅርብ አስማን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷

  • @wineye742
    @wineye742 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነቱን ነውዲ/ቆን ዳንኤል ክብረት እናመሰግናለን💚💛❤🇪🇹

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ፈታ ድምፀህ ተቀየረብኝ አብሺሩ እንኳን አተረፍችሁ 😍💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @rabiabinty9022
    @rabiabinty9022 2 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን አላህ አተረፋችሁ 😥💔ፍትህ በሳኡዲእስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን😥😥😥😥

  • @emebettiruneh2391
    @emebettiruneh2391 2 ปีที่แล้ว

    አማራ እግዚአብሔር ሄለን ne መቼም ቢሆን ትንስ ተስፋው ቁርጥ ድል ለ ፋና 💚💛❤💪

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባረክልን እናንተ ንጹሕ ኢትዮጵያዊያን
    አቅራቢዎችንም እግዚአብሔር ኋይሉን ይስጥልን

  • @loveswz8422
    @loveswz8422 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር እንክዋን አተረፋችሁ የኛ ጀግኖች

  • @አልሀምዱሊሏህ1996
    @አልሀምዱሊሏህ1996 2 ปีที่แล้ว +14

    እንክዋንተረፍችው ጀግኖቻችን

  • @Ethiopia-rh8wu
    @Ethiopia-rh8wu 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ሕግዝዓብኤር አተረፋችሁ በርቱ አማራ ያሽንፋል

  • @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ በሰኡዲ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወገኖችችችችችችችችችች 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ጎበዞች በርቱ፣ጠንክሩ

  • @rahmumame996
    @rahmumame996 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያረብ በአሜሪካ ላይ የማያባራ ቁጣ አውርድባት ያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭 አልሀምዱሊላ እንኳን አላህ አተረፋችሁ ወድሜቼ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ፈታችን
    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
    ምስቅልቅሉ የወጣው የወገናችን ሕይወት እግዚአብሔር ያስተካክልልን

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክብብርር ለአማራዬ ፋፋፋኖኖኖ ✊✊✊✊✊👍👍👍💪💪💚💛❤️ፋኖነት ለዘለዓለም ይኑሩ የኔጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቼ ✊✊✊👍👍👍💪💪❤️💛💚ትግሬን ና ኦሮሞሸኒን አላህ ያጥፋልን እነዚህ ሰው በላወች ሌቦች አፈር ይብሉ