Ethiopia - ሰበር ቪዲዮ ጋሸናን የሚያስንቀው የአርቢት ምሽግ “በ3 አቅጣጫ እየቀደሙን ነው” ጌታቸው ሚስጥር ዘረገፈ... እና ሌሎችም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 556

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว +44

    ወላሂ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለመከላከያና ልዩ ሀይል አፋር ፋኖ ክብር ይገባችሁ ።።።።አላህ ይጠብቃችሁ

    • @umhabib172
      @umhabib172 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ እኔ ሣሥባቸው እባየ ይፈሳል ለኛ ብለው ህይወታቸውን ለሚዋደቁ ሁሉ ክብር ለሞቱትም አላህ ይዘንላቸው እኛግን ሸሸ እድህ አለ መከራቸውን እናበላቸዋለን ብቻ ነገሩ ባጭርር ተቃጭቶ ውድ የኢትዮጲያ ልጆች በሙሉ ሣቅየምንሥቅበት አላህ ያምጣልን ያኢላሂ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል አማራው ነቅተህ ና ተደራጅተህ ደበርህን መጠበቅ አለብህ ትግሉ ገናነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ክክክ በላይነሽ አመደን የሸጠልን ሀገር ፈጣሪ ይስጣቸው በጣም የጠቀመችን

  • @user-vo7rx5id2w
    @user-vo7rx5id2w 3 ปีที่แล้ว +31

    ማነው እዴኔ መከላከያ ፋኖ የሁሉም ጥምር መቀሌ መግባት አለበት የሰረቁትን መመለስ አለብን::

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ባይነኝ ካልጎሽየ አይጠራም መቀሌየ ገብቶ ጁታን ማፁዳት ነበርበት?

    • @ፋፍ
      @ፋፍ 5 หลายเดือนก่อน

      በወሰነው ከተቀመጣችሁቀት ሣትነሡ😂

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 3 ปีที่แล้ว +79

    ክብር ለጀግኖቻችን ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ክብር ለአማራ ልዩ ሃይል ክብር ለአማራ ፋኖ ክብር ለአፋር ልዩ ሃይል ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

    • @wintahabtom9894
      @wintahabtom9894 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👌❤️💯✊

    • @pshsgsdpshsh1435
      @pshsgsdpshsh1435 3 ปีที่แล้ว

      አላህወኪል

    • @pshsgsdpshsh1435
      @pshsgsdpshsh1435 3 ปีที่แล้ว

      አሚንአላሁምአሚን

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 3 ปีที่แล้ว +1

      Kibere le Pm.d/r Abichu & le Ethiopia mekelakeya AMARA gura & mekegna

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 3 ปีที่แล้ว +28

    #ምርጥ መሪ ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ አባት#ምርጥ አዛኝ ነብዪ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌኔ ተጭናችሁ ኑኑኑ

    • @semirakasawe1144
      @semirakasawe1144 3 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว +70

    ድልና ክብር በዱር በገደሉ እየተዋደቁ ላሉ ጀግኖቻችንና ለቆራጡ መሪያችን🇪🇹💪🇪🇷💪🇪🇹💪🇪🇷🙏

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 3 ปีที่แล้ว +56

    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል💪💪💪
    ክብር ለአማራ ፋኖ💪💪💪
    ክብር ለአማራ ሚኒሻና ገበሬ💪💪💪
    ክብር ለአፋር💪💪💪
    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት💪💪💪
    ጀግኖቻችን ምን ጊዜም ለእናተ ክብር አለኝ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ❤
    ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 3 ปีที่แล้ว +1

      Kikikiki AMARA mene jegena newe edmi letekeberewe pm.Abuchu AMARA gura bicha, mikegnenete bicha

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 3 ปีที่แล้ว +2

      Ethiopia mekelakeya jegna Egzabhie kefitachewe yekume

    • @selamawitadise4375
      @selamawitadise4375 3 ปีที่แล้ว

      @@abebakinfe2073 ሃሃሃሃሃሃ እሱም ሲኦል ሲገቢ ታወሪዋለሽ አማራ በዘሩም በታሪኩም ጀግና እንጂ እንደናተ ባዳ የእናት ጡት ነካሽ የፈረጅ አሽከር አይደለም በተግባርም እያየሽዉ ነዉ ተንቤን ዋሻ ሲከትሽ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 3 ปีที่แล้ว +34

    ተቆርቋሪ እንዳጣ እንደ መድረሻ ቢስ
    በሳኡዲ ሀገር ላይ በስር ሲበሰብስ
    እንደው እንዴት ሆኑ የሚላቸው ጠፍቶ
    ከትናንቱ ዛሬ ግፍ ስቃዩ ከፍቶ
    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 💔

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 3 ปีที่แล้ว +7

    ድል ለፍኖ
    ድል ለማራ ልዩ ሀይል
    ድል ለማራ ሚንሻ
    ድል ለመከላከያ

    • @topline6035
      @topline6035 3 ปีที่แล้ว +1

      ድልለአማራ

  • @aamm8248
    @aamm8248 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ድል ይውጣልሽ ያረብ ኢትዮጵያ ኤረትራዊያን ተባረኪ ለዘላለም ያረብ☝️🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🙏🙏💪💪

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም በላይነሽ አመዴ😁💪አመድ አድራጊዋ!!!! ድል ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ድል ለመላው የኢትዮ ጀግኖች ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ🇪🇹☝️☝️💪💪💪🤲🤲🤲

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 ปีที่แล้ว +21

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ክብር ለአማራና ለአፋር ልዩ ሀይል ክብር ለአማራና ለአፋር ሚኒሻ ክብር ለጀግናው ፋኖ ትግሉ ይቀጥላል እናሸንፋለን 💚💛❤️✊️🙏

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 3 ปีที่แล้ว +1

      Kibure le Ethiopia mekelakeya

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለፋኖወች ጀግኖች እድሁም መከላከያ እና ልዩሀይሉ ፋኖወች ጨምሮ ጨምሮ ጉልበቱን ይስጣችሁ ፈታየ ድምፅ ለሳዑዲ እስረኞች በናትህ

  • @hayatabdu6936
    @hayatabdu6936 3 ปีที่แล้ว +15

    እባካችሁ ትልልቅ ሚዲያ ያለችሁ ሰውች በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ድምፅ ሁኗቸው 🙏

  • @abeiyemaryamilij6600
    @abeiyemaryamilij6600 3 ปีที่แล้ว +22

    ሰላም ለሃገሪትነ ቅድስት ኢትዮጵያ የአባቶቻንች አምላክ በቃ ይበለን ህይወታቸው ላለፈም ነፍስ ይማርልን

  • @አቡጊዳኢትዮ
    @አቡጊዳኢትዮ 3 ปีที่แล้ว +29

    ክብር ለአማራ ጀግኖች 💪💚💛❤😍

    • @dugawayabiyaf2510
      @dugawayabiyaf2510 3 ปีที่แล้ว +6

      ዘለህ ዘር ውስጥ አትደበቅ፡፡ ከብር ለኢትዮጵያውን በሙሉ ብንል ያምርብናል፡፡

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      @@dugawayabiyaf2510 በትክክል 😢😘

    • @blackman9558
      @blackman9558 3 ปีที่แล้ว

      Junta

    • @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
      @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@dugawayabiyaf2510 ትክክልሁሉምደሞንአፍሶልልክእደጌታቸውሞረዳድልለናትሀገርኢቶ

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 3 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏Amen 🙏Amen 😍👈🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይሎቻችንና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሀሠይሎችና ሚኒሻዎች
    ክብር ለጀግናው የጎረቤት ኤርትራ ጀገረናው ሰራዊቶች
    ድል ለጀግናው መሪያችን
    ድል ለሚስኪኑና የዋሁ ሕዝባችን
    ድል ለኢትዮጵያ ሐገሬ
    ቢዘገይም ድሉ የኛ ነው እናሸንፋለን ከፈጣሪያችን ጋር 💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 3 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ልእናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለጀግናው መከላከያ ድል ለአማራ ስራዊት ድል ለአፍር መከላከያ ድል ለጀግናው ፍኖወቻችን 👍👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯ደል ለኤርተራዊይ መከላከያችንን ይሁን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷እትዮጵያ ታሸንፍለች 💪💪💪💪💪💪💪

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 3 ปีที่แล้ว +17

    መዘናጋት አያሥፈልግም አሁንም ቢሆን ጥንቃቄ ይደረግ እና እግር በእግር እየተከተሉ ማጥፋት ነዉ ፋታ ሊሠጣቸዉ አይገባም ድጋሜ እንዳይደራጁና ጥቃት እንዳይሠነዝሩ

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 3 ปีที่แล้ว +34

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ 🥰አገሬ ሠላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍#እናት ኢትዮጵያ ኑሪለዘላለም🇪🇹🇪🇹#ሀገር ከሌለች እኛም የለንም💚💛❤️ፍትህ በሳኡዲ ለሚገኙ እስረኞች😭😥😥😥😥

  • @sarahabeshawit4242
    @sarahabeshawit4242 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ትግራህ ክልል እጂ አገር አትሆንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪💚💛❤️

  • @ኢልሀምነኝኢልምፈላጊዋ
    @ኢልሀምነኝኢልምፈላጊዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ከ7ወር ብኋላ የቤተሰቦቸን አክባር ሰማሁ ፈታየ አላህ ይጠብቅ የአንተን ዜና እያየሁ ተስፋ እያደረኩ ነበር አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ

  • @toybatube5531
    @toybatube5531 3 ปีที่แล้ว +3

    ለኛ ሲሉ ለተሰዉ ወገኖቻችን ክብር ይገባቸዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በልጆቿ ደምና አጥት ለዘላለም ትኖራለች ለመላዉ ቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እንመኛለን ጌቾን ቀድመዉ ባይገሉት

  • @sofebelay4024
    @sofebelay4024 3 ปีที่แล้ว +18

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ💪💪💪💪💪
    ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @kudusgebreil9272
      @kudusgebreil9272 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ግርም የሚለኝ እናንተ ናችሁ አገርቤት ሰው እያለቀ ሳውዲ ሁነው ዳውን ኢትዮጵያ እሚሉ ፍትህ ሰትሉ ህውሃት ሰው አንሶበት እያላችሁ ነው ታሰፈራላችሁ

  • @አኪያሮሆቦት
    @አኪያሮሆቦት 3 ปีที่แล้ว +13

    ያምር አንደኛ ድል ድል ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +25

    ክብር እኛን ለሚኖር ስትሉ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችሁን አፍሳችሁ
    ለተሰዋችሁ ጀግኖቻችን ሁሉ

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 3 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ ለአማራ ልዩ ሀይል መከላከያ የአፋር ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ebrahemethiopianyoutube7708
    @ebrahemethiopianyoutube7708 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ በላነሽ አመዴ በጣም የጠዋጣላት ሥም ይገባታል የኛ ጀግና በላነሽ አመዴ የኛ ጀግናወች መከላከያ ልዩ ሀይላችን ፋኖችን የኛ ምርጥ ጀግኖች

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአላሕ። ምን። ጉድነው። ክብር። ለጀግኖቻችን። አላሕ። ያርግልን። 🇪🇹🕌⛪🕌⛪🕌⛪🕌💪🏆🇪🇹💪🏆💪🏆🐯🦁🐆🦁🐯🐯🐯🐯🐆🐆🐆🇪🇹👍🐅🏆💪🏆🐯🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷👈

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷ለአማራ ለፋኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሽንፋለች🇪🇹🇪🇹#🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @farooqgamilv7306
      @farooqgamilv7306 3 ปีที่แล้ว

      ulem dil la ethiopia salam la agare💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @afrolatin05
    @afrolatin05 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia we will win🏆 .we are with Ethiopia 🇪🇹 people all Eritrea 🇪🇷.

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 3 ปีที่แล้ว

    ዜና አቀራረብ እርጋታህ በጣም ነው የምወድህ ለመረጃህ አመሰግናለሁ ምስጋና ለሁሉም ጥምር የፀታ ሀሎቾ ቸሩን ያሰማን

  • @abdufenita311
    @abdufenita311 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለበላይነሽ አመዴ ክብር ለመከላከያችን🇪🇹💪

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ድል የአፍሪካውያን ድል ነው ለ2ኛ ጊዜ ምዕራባዊያንን አንገት የምናስደፋበት🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  • @tedaskwwdas6958
    @tedaskwwdas6958 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ጀግኖቻችንን ጥንካሬ አብዛላቸው የኢትጵያ መከላከያ ትልቅ ክብር አለኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +52

    ድል ለኢትዮጽያጵ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲💪💪 ፍትህ በሳኡድ ላይ ለሚገኙ ወገኖቻችን😭

    • @kiyarina
      @kiyarina 3 ปีที่แล้ว

      Our people in Saudi must be brought back home and have them help in the reconstruction efforts.

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇷💚🌾❤

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ እግዝኦ ምነው የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ነው መኖሪያቸው እውነት ነው ጥይት አይባክን ትግላችን ገና ነው ሰላም ለሀገራችን ድል ለፋኖ ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራው እና አፋር ህዝቦች በላይነሽ አመዴ ሆሆሆሆ እውነትም

  • @mehamed4964
    @mehamed4964 3 ปีที่แล้ว +4

    አሳምነው ፅጌ ነግሮ ናል አማራ አይሰበ ርም ምን ግዜም አሸናፊ ነነ💪🇪🇹🐅💪🇪🇹🐅💪🇪🇹🐅💪🇪🇹🐅💪🇪🇹🐅💪🇪🇹🐅💪🇪🇹🐅💪

  • @belladubelladu2089
    @belladubelladu2089 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይመስገን የወሎ ህዝብ ፅሀይ መጣላቸው ቤተሰቦቻችን

  • @elilta01
    @elilta01 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ ኑርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሁሌ አሸናፊ ናት አትጠራጠሩ

  • @ወለጋየደምምድር
    @ወለጋየደምምድር 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሂወታቸውን ለተሠው ጀግኖቻችን ሁሌም አንረሣቸውም በልባችን ናቸው ሞት ለጁንታው ድል ለሀገሬ ኢትዮጲያ

  • @abdallahennebo3122
    @abdallahennebo3122 3 ปีที่แล้ว +7

    መቀሌ ገብታችሁ የናታችንን እቃ የዋሀ እቃ ጀበና ሳይቀር አስመልሱ ሹሮስ የለም ሊጥማ መቸም

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 3 ปีที่แล้ว +2

    ምስጦች ወያኔ እባብ መሬት ይሳባል እድሜ ለጀግኖች አናት አናት እያላችሁ ድራሻችሁ አጠፋልን ክብር ለመከላከያ ለጀግኖች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያክብራችሁ ኢትዮጵያ እንዳከበራችኃት

  • @yitbarekkenaby2674
    @yitbarekkenaby2674 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ ከፈታ ዴሊ ዜና ጌታቸው ተያዘ ሲባል የናፈቀው

  • @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ
    @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርሆይ ለኢትዮጵያ የሚዊደቁትን ጠብቅልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
    @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድልለኢትዮጵያ ድልለአማራ ድልለፋኖ ድልለመክላክያ

  • @abdullahahmed353
    @abdullahahmed353 3 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለኢትዮጵያ ክብር ለመከላከያ ክብር ላአማራ ልዩሀይል ክብር ለአማራ ፋኖ💚 ፍትህ በሳውድእስር ቤት ለሚኖሩ ፍትህ ፍትህ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 ปีที่แล้ว +7

    ጁንታው በወልቃይት በኩል ይመጣል ለመጨረሻ ግዜ የትግራ ወራሪ የሚቀበረው በዛ በኩል ሲመጣ ነው አንድም ወራሪ ለዘር አይተርፍም ሁሉም ግብአተ መሬቱ ይፈፀምለታል።

  • @mansooralhashmei5459
    @mansooralhashmei5459 3 ปีที่แล้ว +1

    በላይነሺ አመደእሰይ የኔ ጀግና ደግ አረገይ

  • @ghhjj1725
    @ghhjj1725 3 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ በእስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን በብርድና በረሀብ ለሚሰቃዩት

  • @abcd3670
    @abcd3670 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀንአሏህ ይገርማል ክብር ለጀግኖቻች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጀግኖቻችን ክብር ይገባችኃል ፈጣሪ ከእናንተ ይሁን ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @akalawi5491
    @akalawi5491 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @etsubmekuriyaetsub4977
    @etsubmekuriyaetsub4977 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ በላይነሽ አመዴ አሁንም አመድ ታርጋቸው ድል ለአገሬ ኢትዮጽያ!!!!!!

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ 3 ปีที่แล้ว

    ጌቿ እኩ አማራነው እያዳለጠውም ቢሆን ሚሥጥረ ያወጣል ጌቹ ጥንቡ አንድ አደረገን ለገሬ ኖሪ

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 3 ปีที่แล้ว

    ፈታየ እድሜና ጤና ድልን ጨምሮ ላተይገባህ የኛ ምርጥ ዘጋቢ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @bf7767
    @bf7767 3 ปีที่แล้ว +13

    አይይይይ ጁንታ እድሜ ልኩን ለመኖር አስቦ ምርጥ ጉጆ ሰርቶ ነበር🙄
    የዕርሰ መስተዳድሩን ሀሳብ እኔም እደግፍለሁ🙏

    • @rahmumame996
      @rahmumame996 3 ปีที่แล้ว +1

      እኮ አሳፋሪናቸው ወዮ😂😂😂

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 3 ปีที่แล้ว

    እደ ፍልፈል በየቦታዉ ጎድጓዳ በመቆፈር የኢትዮጵያ መከላከያን ማሸነፍ አይቻልም የራሳቸው መቀበሪ አዘጋጂተዉ ተሰናበቱ
    ክብር ለኢትዮጵያ ሀይሎች 🇪🇹🐆🐆

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጽያ 🙏እረ የሰሚ ያለህ ፍትህ በሳዉዲ ላሉ ወገኖች😭😭😭

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠላት ጠላት ነው በንፁሀንና በሀገር የጨከነ አውሬ በሒወት ካለ ነገም ከሰላም እጦት ነፃ አኖንም ረቢ ያጥፋቸው ሞታቸው ባለበት ያሰማን
    አመመን የማይረሳ ጠባሳ ጣሉብን ለሀገሬ ሰላሟ ረቢ ☝️ ይመልስልን የስንቱ ቤት መሰቃቀሉ

  • @Sነኝወሎዬዋ
    @Sነኝወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ እኔስ ለኢትዮጵያ ጀግኖች ቃላት የለኝም ፈጣሪ ሁሉ ነገር ይሁናችሁ በሂወት ለተሠውትም ሁሌም አንረሣቸውም የጀግና ስም ሁሌም ይወሣል

  • @assefayimer6632
    @assefayimer6632 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ አንችን ላለማስደፈር ልጆችሽ የከፈሉትን መስዋት ስዘክሪያቸው እንደምትኖሪ አልጠራጠርም ክብር ለጀግኖቻችን

  • @Fano44
    @Fano44 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ አይዞሽ እናት አገሬ

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ምሽግ ብስካቫተር ሲቆፈር ቀናት ይወስዳል ድሮኖቹ አላዩትም ማለት ነው

  • @yearadalijimathilemancholi802
    @yearadalijimathilemancholi802 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለ Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanun14
    @hanun14 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት
    ድል ለኢትዮጵያ ሚኒሻ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለባለሺርጡ ኢትዮጵያዊ
    ድል ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ለቆሙት ለሚመግቡት እናቶች
    ድል ከእምየ🇪🇹 ጎን ለሚቆሙት ህዝብ
    ድል ለእናታችን🇪🇹
    አላህ ሆይ እምየን🇪🇹 አደራ ያለሷ ምንም ነኝ
    አላህ ሆይ ሀበሻን አደራ በአረብ ሀገር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊ አንተ ድረስላቸዉ🥺
    አቅሙም ብልሀቱም ባንተ ብቻ ነዉ😍
    እገዘን እርዳን ድረስልን ያረብ

  • @bashirhussen7836
    @bashirhussen7836 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    ደል ለኢትዮጺያ እና ለህዝቦቿ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว

    ክብርናምስጋና ለሰራዊቶቻችን እጅግ ጀግኖች ናቸው ይሄንሁሉ ምሽግ ደረማምሰው ነጻ አወጡን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይወፍቅልን እደውኮ ሰይጣንነታቸው የጉድነው አሏህ ከምድረገጽ ያጥፍችሁ ድል ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለኢትዮጵያ መከለካያ ክብር ለጀግኞ ቻችን, እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ኢትዮጵያ እውነት ይዘሻል ታሸንፊያለሽ ኢንሻ አላህ 🇪🇹💪💪

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ግን ጌታቸዉ አማራ ነዉ ማለት ነዉ ሆዱ አታሎት ነዉ ትግራይ ነኝ የሚል እና እሡን አለማመሥገን ንፉግነት ነዉ ቀጥልበት ጌታቸዉ መራጃወችን አቀብለን አበሳ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 3 ปีที่แล้ว

      ምን አበሳነዉ ይሄ ጎታ አሱን በቆፈረዉ ሳናስገባ ወሎ መመለስ የለብንም

    • @alemalehenig7350
      @alemalehenig7350 3 ปีที่แล้ว

      @@twinklestar2448 ኧረ እኔ አንበሣ ያልኩት መረጃ ሥለሚ ያቀብለን ነዉ እንጅ ደግሞ እሡን ማናባቱን ነዉ አንበሳ ያደረገዉ ይሄ የሽሮ ሌባ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 3 ปีที่แล้ว

      @@alemalehenig7350 ቆይ እሱንማ ትንሽቀን ቀረዉ እሱን ሳንቀብር ፋኖ የአማራልጅ እኛ ያሳምነዉ ፄጌ አይደለንም ይሄ ሌባ

    • @alemalehenig7350
      @alemalehenig7350 3 ปีที่แล้ว +1

      @@twinklestar2448 አወ እዉነት ነዉ መጨረሻ ላይ ነዉ የምንቀብረዉ እሥከዛ መረጃ ያቀብል

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alemalehenig7350 የሄ የአማራ ከዳተኛ እሱን ዴብረፂዉን ጉሮሯቸዉን አቆ ተመቀሌ አላማጣ እራያ ከዛም ወሎ በቁማቸዉ እሳት ማዴድ ያለቀሱ እናቶች በዛዉም ይዴሰታሉ

  • @natopiaentertainment
    @natopiaentertainment 3 ปีที่แล้ว +2

    ድሮኗ ስትቆላመጥ👉በላይነሽ አለሜ🙆😂😂😂❤

  • @የኛከወሎ
    @የኛከወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ፋታዴይሊ የአቀረራብ ችሎታህን እጅግ አድርጌ አዴንቃለሁ በርታልን👍
    ድል ለኢትዮጵያዊያን
    ውርዴትና ሽንፈት ለወያኔ ለባንዳዎች

  • @assfakassa9493
    @assfakassa9493 3 ปีที่แล้ว +3

    እነዚህን ቦታዎች ሁሉ ይቀመጡልን ለታሪክ እንጎበኛቸዋለን።

  • @danwold7515
    @danwold7515 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶር ይላቃል ስለ ጥይት ማባከን
    የተናገሩት ትክክል ነው።

  • @erahmetgeletaw5211
    @erahmetgeletaw5211 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ፈታደሉ በጣምነው የምወድህ ቀጥልበት🇪🇹💪💪💪💪

  • @ወሎየዉነኝገፈትቀማሹ
    @ወሎየዉነኝገፈትቀማሹ 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ እናመሰግናለን ኧረ አወ ድርድር ሚባለዉ ነገር ያማል ኢትዮጲያ ትደም ሰላም ለሃገራችን ዉድቀት ለጥላታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
    ክብር ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የኛ ጀግኖች
    ክብር ለልዩሀይላችን Ethiopia ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልም ሞት ለጠላታችን 💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች✊💞🇨🇬💞✊💞💞💞💞💞

  • @eina
    @eina 3 ปีที่แล้ว +1

    Meshgachw mekebriachw yehonal selamsh ybeza Etiopia 🙏🙏🙏

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለጅግናዉ ኢትዮጵያ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ አብይ አህመድ
    ድል ለጅግናዉ ለአማራ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ ፍኖ
    ድል ለጅግናዉ ለወሎ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ መክለክላያ
    ፍትህ በሳወድ አረብያ ፍትህ
    ፍትህ በሳወድ አረብያ ፍትህ

  • @SUSUSofi
    @SUSUSofi 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋታደል ክበርልን መጨረሻ አከባቢ ያለችው ዜና በጣም ፈታ ታደርጋለች ወይ ድሮኖ ስትቆላመጥ በላይነሽ 😂😂😂ኑሪልን💪💪💚💛❤ክብርና ሞገስ ህይዋታቸውን እየሰው ላሉት ልዩ ሀይል ፋኖ ሚኒሻ መከላከያ ባለ ቀይለባሽ ኮማዶዋች ጀግኖቻችን💪💪💪💚💛❤ ክበሩልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሄዳችሁበት ባላችሁበት ሁሉ 💪💚💛❤ 💪💚💛❤

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለእናተ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሞት ለጥላት

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እነዚህ ጦርነት አይሰለቻቸውም እንዴ እኛ ለመስማት ሰለቸን አረ ደከመን አባት ሆይ በቃ በለን

  • @sikosilo6003
    @sikosilo6003 3 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ሀገሬ ሁሌም አሸናፊናሺ እትዮጲያ ድመቅልኘ

  • @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ
    @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሺንፍለይ ዛሬምነገም💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለእናት ሀገራችን ሌት ከቀን ለሚዋደቁ ጀግኖቻችን!! ሞት ለደመ ጠጩ ትግሬ ይሁን!!! 💪💪💪❤

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፈታ
    የፈጣሪ ያለህ ጋሸናን ያስንቃል ምሽጉ
    ድል ለኢትዮጰያ

  • @ሀስቢአላህወሚነልወኪል
    @ሀስቢአላህወሚነልወኪል 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለእምየ ኢትዬጲያ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ድል ለናት ሀገራችን አይ ጁታ በቃ እዳይጥ ጉድጓድ ሆነ መኖሪያቸዉ ኢትዮጲያ ትቅደም ጁታ ይዉደም

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ክብር ለመከላከያ

  • @malkoumwupe9298
    @malkoumwupe9298 3 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ነው አማራን ለማጥፋት እማይፈነቀል ድጋ የለም አማራ መንቃት አለበት

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 3 ปีที่แล้ว +1

    በላይ ነሽ አመደ ተመችታኛለች ባለቅኒው ወዳጀ ሥወድህ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጁንታዉ ይውደም ኢትዮጵያ ትደግ💖💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 3 ปีที่แล้ว

    ድሮም በተንኮል እና በሴራ እንጂ ድሮ ነበር ድራሻቸው የሚጠፋው የትኛው ጀግንነታቸው ነው ምድረ አልጫ ጀግንነትን ፋኖን ፣ ሚኒሻውን ፣መከላከያውን ይጠይቅ ከምድር ላይ እስኪጠፉ እንቅልፍ አይኖርም !!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች
    ጠላትዎችዋ ይጠፋሉ ይወድማሉ 💪🇲🇱🇲🇱 💪

  • @je5469
    @je5469 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለኢትዮጵያ ጥምር ሀይሎች 💚💛❤️

  • @abrehamabene1229
    @abrehamabene1229 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወንድሜ ዋወ!አቀራርብ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @الببخنال
    @الببخنال 3 ปีที่แล้ว

    በላይነሺ አመዴ ዲሮንየ የወሎ ሰው ጥሩ ስም አውጥቶላታል ዲሮኒቱ ስመጣ በላይነሺ መጣች ይላሉ አሉ ኪኪኪኪኪኪ