ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዛብሔር ይባርክህ አዎ እስራኤል የታሪክ ቦታዎቿን በጥብቅ ነው ምትጠብቅ
አቤሎ ትመቸኛለህ 👏👏👏🙏በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በቃ በጣም ጥሩ 👏🙏ከልቤ ነው
ፈጣሪ መልካም ቀን ያርግላቸ
የሚገርም እና ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን
እስኪ ሰለ አገራችን ታሪክ ዘገብልን ሁለይ የውጭ
1000 ኛ ላይክ እኔነኝ አቤሎ😅😅😅😅😅😅😅
abela betam enamsegnaln selmtseten merja ...yemigerme ena asdnaki negrochen bezih channel begugute new hule yemtbekew
አቤል ነገሮችን ግዴታ ሳይንሳዊ ይዘት እንዲኖራቸው አድረገህ ባተነትናቸው ጥሩ ነው እውነት አንድ ነው ብዙ እውነቶች የሉም እና ለምን እንደዚህ አይነት ስምምነት ላይ እንደደረሱ የሚያውቁት በወቅቱ የነበሩት አባቶች እና እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ሳይንሳዊ እና ሎጅክ መልክ እንዲይዙ እና ወደዛው እንድናመራ ባታደርገን ጥሩ ነው፡፡እኛ ኦርቶዶክሳውያን እውነትም እምነትም አንድ ነው ብለን እናምናለን የማን ልክ እንደሆነ በፍርድ ቀን እናውቀዋለን፡፡ እና ሁሌም ኒውትራል ለመሆን ባትሞክር ጥሩ ነው፡፡
ድምፅህ ያምራል
ስለ ኣክሱም ጽላተሙሴ ዘግብልን
Thank you bro👍
አቤላ እስኪ ከሀገራችን ኢትዮጲያም ህዝቡ አያውቀውም ወይንም ታሪክም ሊሆን ታሪካዊ ቦታም ሊሆን ይችላል ብቻ ስለ ሀገራችን ድንቅ እና ገራሚ ናቸው የምትላቸውንም አጋራን የሁል ጊዜም ተመልካችክ ነኝ በርታ❤
ለማኝ
@@bigmistake6222 😂😁 what's Rubbish ,stupid man
አለም ምን አገባት በዚ መሰላል እዛው እርስ በርስ ይፋጁንጂ በሰለጠነ ዘመን ለተራ መሰላል የፈጣሪ ቃል አረጉትኮ
ወይ ፈጣሪ ሆይ የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ም ከስድስቱ ውስጥ መኖርዋ ደስስይላል
wel come❤❤❤❤
እስኪ ስለኛም አገር ፈተሽ ፈተሽ አርግልን
ይህ መሰላል ተነካ ማለት አለም ጦርነት ይነሳል ማለት ነው እረ ጉድ ምን አይነት ትርክት ነው የሀይማኖት መከፋፈል መቼ ነው የሚያበቃው።
Weyna gud
❤❤❤❤❤
ኣጃኢብ ነዉ ታሪኩን ሠምቼዉ ቀልድመሥሎኝ ነበር ኣቤላ
አቤላ አስቲ ሰለሴቶች የለበሰትን ፓንት ይሸጣል አዚ ሰፊ ማርኬት አለው የሆነ ነገር በለን
ምን 😯
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኦርቶዶክሳዊያን አሜን በሉ
Amen
Follow my
ሌሎችም ይበሉ ሀገር የጋራ ነው
ሙሰሊምነኝ ለአላህብቻ አላህበቂያችንነው።
አሜን በእውነት
መንሰላል😂
ህግጋትን የሚያከብሩህግን በአግባቡ የሚተገብሩፍትህን የሚያውቁ ለህዝብ የሚጠነቀቁ ለእምነታቸው ትልቅ ቦታ የሚሰጡ አእምሮአቸውን በትክክል የሚጠቀሙ ታሪክን በአግባቡ የሚረዱ ለትውልድ ታሪክን ምንም ሳይቀንሱ ሳይጨምሩ የሚያስተላልፉ ናቸው ምስጋና ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤የኛማ ሀገረ ታሪክን እያ ዛቡ በራሳቸው የፍልስፍና ትረክት ውስጥ የተዘፈቁ የጥንቱን የሚያፈረሱ ቤተ እምነትን የሚደፍሩ የሚያራክሱ የሚያንቋሽሹ ታሪካዊ ቦታን የሚያጠፉ ቤትን የሚያፈረሱ ለምሳሌ እንኳን ብንጠቅስ አንበሳን የመሰለ ሀውልት ነቅለው የራሳቸውን እረኩስ መንፈሳቸውን ያሳደሩበትን ፒኮክን የተከሉ አውሪዮሶች ናቸው በየ ገዳሙ በተጨማለቀው እጃቸው ለመነካካት መሄድ ቤተ እምነትን የጥንቱን ማጥፋትና የራሳቸውን የዳቢሎስን የሉሲፈረን ሊተኩልን ሲሯሯጡ ዝም ብለን አፋችን ተሎጉሞ አይናችን ታውሮ ልሳናችን ተዘግቶ አፍዝ አደንግዝ ተበትኖብን ሳንሞት በቁም የሞትን በድን ሆነን ሀገሪቷ እስክት ጠፋ እያየ ናት እንገኛለን
አጠር አጠር ያርጉት እንጂ ጥሩ ሀሳብ ነው
6 እርከን (ደረጃ) መሰላሉ ላይ ይታየኛል እኮ ምን አልባት አንድላይ ይሆን የሰሩት ?
መንሰላል😭😭
😂😂😂
ለምንድነው የምታለቅሰው 🤔🤔🤔
First😊
Meselal bel Menselal ?
አቤሎ አዳንዴም ስጡን ቀነስ አርግልን በምን ታወቀ
ሲጨማለቁ ነዉ እግዚአብሔር ከመንሰላል ምን አለው?
እሯ ጥንቁልንና ነው?
Migarmi now abel
Abelo eski sle‹‹ pablo escobar ›› sralin 🙏🙏
መሰላል ብለህ አስተካክለው
ያንቺ እና የሱ አንድ ነው ያለዉ የሚስተካከል የለም
The care over the church is shared by no less than six denominations. The primary custodians are the Greek Orthodox, Armenian Apostolic and Roman Catholic Church, with lesser duties shared by Coptic, Ethiopian and Syriac Orthodox churches.
Yegnawa becha atakelel...EOTC ... BE KURAT TENAGER
እስራኢሏችየሰዉገዳይየመሬትሌባዎች
Wore wore woreee......... iyesus Almotem Allah be gulbetu wode semayi hede.yemotew iyesusin lemegdel yemetaw naw .atiwash tultula...
Betechristiyanu mas seraw???
ለመሆኑ "መንሰላል" ምንድነው? ምናልባት መሰላል ለማለት ይሆን?
ገብቶሀል(ገብቶሻል) የሰው ስህተት ለመፈለግ ካልሆነ በስተቀር
መንሰላል???? እኔ እስከማቀው መሰላል ነው የሚባለው መንሰላል በምንኛ ይሆን🤔🤔🤔
መሳልል በትግርኛ መንሳላል በኣማርኛ😂
ክክክ😂ጠንቋይ አይሁድ
sele mexico ena america seraln esti abelo
ነጮች እንዲ የውሸት ታሪክ እየፈጠሩ እኛ እውነት ብለን እንቀበላለን
Weshet mehonen ergetaga nesh
ድሮም የሰው ህግ እንደዚህ ነው!
Palestinian
አቤላ በኦቶማን ቱርክ ስር የነበረቸው ፍልስጤን እንጂ እስራኤል አይደለችም !!የተመሠረተችው በ 1947 ነው
እስራኤል ትጣፈለች ይባላል በመሐፅፍ ቅዱስ ላይ
gobez lelawunm bedenb anibib
ያነንችው መፅሀፍ ቅዱስ ነው?
እኔ ማውቀው እስራኤልን እሚጠብቅ የእስራኤል አምላክ አይታኛም አያቀላፋም እያሉ ነው አባቶቻችን ያስተማሩን የናተን መፀሀፍ ማዎቅ ፈለግሁ እባክሺ አስተምሪኝ
አይሁድች የጠፋሉው ሀገራቱውሳተሆን
Wllcam
Shitew yikafelut😂🤣😂
አክተር ነው ካህን ቀይ የለበሰው😂😂
እስራኤል አትበል እስራሄ ል ምት በል አገር የለም ፍሊስጤም እንጂ እስራኤል የሚባል አገር የ 70 ዓመት ታሪክ ነው።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
እነዚህ ናቸው ታዲያ በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩት ???? አሰዳቢዎች😏
Ene nbrkugn manasw rip israel
Wow
በወንበሩ መንቀሳቀስ ምክንያት ፀቡ የተቀሰቀሰው በግብጽ ኮፕቲክ እና በኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ካህናት መሀከል እንደነበረ የተፃፈ ታሪክ አለ አውቀህ ዘለኸው ነው አቤል?
እስራኤል በኦቶማን በምትመራበት 1757 ጊዜ ?ኧረ ያኔ እስራኤል ካርታ ላይ አልነበረችም..... በ1948GC በእንግሊዝ እና League Of Nations እርዳታ በግፍ ከፍልስጤም ምድር ላይ ተቆርጣ ተቆረቆረች...የ100 አመት ታሪክ እንኳን የላትም.. ይህን የምለው ትሪክ በምንም አይነት መዛባት የለበትም ብዬ ስለማምን ነው ..ታሪክ የየትኛውም ህዝብ መሠረት ነው..አንተም ወንድሜ ሆን ብለህ ይህን እንዳለረክ አምናለሁ...እንደነዚህ አይነት factoch በጣም critical issue ናቸውና ለሕዝብ ከማቅረብህ በፊት መጀመሪያ በተአማኒነታቸው ላይ እርግጠኛ ሁን...ይህን የምታነብ ከሆነ ስህተትን እንደምታርም ተስፋ አረጋለሁ✌️
inde ortodox bete Christian lemn hulem yitalalu sil Ethiopia wust bicha yimeslegn neber gn hulum bota new inde 😂
ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
አላህ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዛብሔር ይባርክህ አዎ እስራኤል የታሪክ ቦታዎቿን በጥብቅ ነው ምትጠብቅ
አቤሎ ትመቸኛለህ 👏👏👏🙏በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በቃ በጣም ጥሩ 👏🙏ከልቤ ነው
ፈጣሪ መልካም ቀን ያርግላቸ
የሚገርም እና ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን
እስኪ ሰለ አገራችን ታሪክ ዘገብልን ሁለይ የውጭ
1000 ኛ ላይክ እኔነኝ አቤሎ😅😅😅😅😅😅😅
abela betam enamsegnaln selmtseten merja ...yemigerme ena asdnaki negrochen bezih channel begugute new hule yemtbekew
አቤል ነገሮችን ግዴታ ሳይንሳዊ ይዘት እንዲኖራቸው አድረገህ ባተነትናቸው ጥሩ ነው እውነት አንድ ነው ብዙ እውነቶች የሉም እና ለምን እንደዚህ አይነት ስምምነት ላይ እንደደረሱ የሚያውቁት በወቅቱ የነበሩት አባቶች እና እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ሳይንሳዊ እና ሎጅክ መልክ እንዲይዙ እና ወደዛው እንድናመራ ባታደርገን ጥሩ ነው፡፡እኛ ኦርቶዶክሳውያን እውነትም እምነትም አንድ ነው ብለን እናምናለን የማን ልክ እንደሆነ በፍርድ ቀን እናውቀዋለን፡፡ እና ሁሌም ኒውትራል ለመሆን ባትሞክር ጥሩ ነው፡፡
ድምፅህ ያምራል
ስለ ኣክሱም ጽላተሙሴ ዘግብልን
Thank you bro👍
አቤላ እስኪ ከሀገራችን ኢትዮጲያም ህዝቡ አያውቀውም ወይንም ታሪክም ሊሆን ታሪካዊ ቦታም ሊሆን ይችላል ብቻ ስለ ሀገራችን ድንቅ እና ገራሚ ናቸው የምትላቸውንም አጋራን የሁል ጊዜም ተመልካችክ ነኝ በርታ❤
ለማኝ
@@bigmistake6222 😂😁 what's Rubbish ,stupid man
አለም ምን አገባት በዚ መሰላል እዛው እርስ በርስ ይፋጁንጂ በሰለጠነ ዘመን ለተራ መሰላል የፈጣሪ ቃል አረጉትኮ
ወይ ፈጣሪ ሆይ የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ም ከስድስቱ ውስጥ መኖርዋ ደስስይላል
wel come❤❤❤❤
እስኪ ስለኛም አገር ፈተሽ ፈተሽ አርግልን
ይህ መሰላል ተነካ ማለት አለም ጦርነት ይነሳል ማለት ነው እረ ጉድ ምን አይነት ትርክት ነው የሀይማኖት መከፋፈል መቼ ነው የሚያበቃው።
Weyna gud
❤❤❤❤❤
ኣጃኢብ ነዉ ታሪኩን ሠምቼዉ ቀልድመሥሎኝ ነበር ኣቤላ
አቤላ አስቲ ሰለሴቶች የለበሰትን ፓንት ይሸጣል አዚ ሰፊ ማርኬት አለው የሆነ ነገር በለን
ምን 😯
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኦርቶዶክሳዊያን አሜን በሉ
Amen
Follow my
ሌሎችም ይበሉ ሀገር የጋራ ነው
ሙሰሊምነኝ ለአላህብቻ አላህበቂያችንነው።
አሜን በእውነት
መንሰላል😂
ህግጋትን የሚያከብሩ
ህግን በአግባቡ የሚተገብሩ
ፍትህን የሚያውቁ ለህዝብ የሚጠነቀቁ ለእምነታቸው ትልቅ ቦታ የሚሰጡ አእምሮአቸውን በትክክል የሚጠቀሙ ታሪክን በአግባቡ የሚረዱ ለትውልድ ታሪክን ምንም ሳይቀንሱ ሳይጨምሩ የሚያስተላልፉ ናቸው ምስጋና ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤
የኛማ ሀገረ ታሪክን እያ ዛቡ በራሳቸው የፍልስፍና ትረክት ውስጥ የተዘፈቁ የጥንቱን የሚያፈረሱ ቤተ እምነትን የሚደፍሩ የሚያራክሱ የሚያንቋሽሹ ታሪካዊ ቦታን የሚያጠፉ ቤትን የሚያፈረሱ
ለምሳሌ እንኳን ብንጠቅስ አንበሳን የመሰለ ሀውልት ነቅለው የራሳቸውን እረኩስ መንፈሳቸውን ያሳደሩበትን ፒኮክን የተከሉ አውሪዮሶች ናቸው በየ ገዳሙ በተጨማለቀው እጃቸው ለመነካካት መሄድ ቤተ እምነትን የጥንቱን ማጥፋትና የራሳቸውን የዳቢሎስን የሉሲፈረን ሊተኩልን ሲሯሯጡ ዝም ብለን አፋችን ተሎጉሞ አይናችን ታውሮ ልሳናችን ተዘግቶ አፍዝ አደንግዝ ተበትኖብን ሳንሞት በቁም የሞትን በድን ሆነን ሀገሪቷ እስክት ጠፋ እያየ ናት እንገኛለን
አጠር አጠር ያርጉት እንጂ ጥሩ ሀሳብ ነው
6 እርከን (ደረጃ) መሰላሉ ላይ ይታየኛል እኮ ምን አልባት አንድላይ ይሆን የሰሩት ?
መንሰላል😭😭
😂😂😂
ለምንድነው የምታለቅሰው 🤔🤔🤔
First😊
Meselal bel Menselal ?
አቤሎ አዳንዴም ስጡን ቀነስ አርግልን በምን ታወቀ
ሲጨማለቁ ነዉ እግዚአብሔር ከመንሰላል ምን አለው?
እሯ ጥንቁልንና ነው?
Migarmi now abel
Abelo eski sle‹‹ pablo escobar ›› sralin 🙏🙏
መሰላል ብለህ አስተካክለው
ያንቺ እና የሱ አንድ ነው ያለዉ የሚስተካከል የለም
The care over the church is shared by no less than six denominations. The primary custodians are the Greek Orthodox, Armenian Apostolic and Roman Catholic Church, with lesser duties shared by Coptic, Ethiopian and Syriac Orthodox churches.
Yegnawa becha atakelel...EOTC ... BE KURAT TENAGER
እስራኢሏችየሰዉገዳይየመሬትሌባዎች
Wore wore woreee......... iyesus Almotem Allah be gulbetu wode semayi hede.yemotew iyesusin lemegdel yemetaw naw .atiwash tultula...
Betechristiyanu mas seraw???
ለመሆኑ "መንሰላል" ምንድነው? ምናልባት መሰላል ለማለት ይሆን?
ገብቶሀል(ገብቶሻል) የሰው ስህተት ለመፈለግ ካልሆነ በስተቀር
መንሰላል???? እኔ እስከማቀው መሰላል ነው የሚባለው መንሰላል በምንኛ ይሆን🤔🤔🤔
መሳልል በትግርኛ መንሳላል በኣማርኛ😂
ክክክ😂ጠንቋይ አይሁድ
sele mexico ena america
seraln esti
abelo