ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከእግዚአብሔር ጋር ሳወራና ስፀልይ እውላለሁ😢😢😢
ፈጣሪዬን እያለቀስሁ ስለምነው ስፀልይ እውላለሁ😢 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምንም ለምኝልኝ እላታለሁ😢
እርግጣኛ ነኝ ለሞት 24 ከተሠጣ ያንን 24ቱን በፆምና በፀሎት አሣልፈለሁ ነገሩ ይገለባጣል እንዳ መርድክዮስ ነገር ይሻረል
men aregeshe neber sew gelshe kehones
መረዶኪዮስ ነብሰ ገዳይ አልነበረም ይልቁንስ ሞት ለታወጀበት አይሁድ ህዝብ ዘብ የቆመ እንጂ !!
ንስሀ አስገቡኝ ብሎ የሚጠይቅ ላይክ
ስጋን የሚገሉትን ሳይሆን ነፈስን ወደ ሲሆል የሚያወርደውን ኢየሱስን ፈሩ
እየሱስ ወደ ሲኦል ለማስወረዱ ከመጽሀፍ ቅዱስ ማረጋገጫ አላነበብንም እኮ የት ነው ያለው ?
ነፍስን ከስዖል ያስመልጣል ኢየሱስ
ለማስመለጡም ለማስወረዱም ምንም መረጃ የለም እውቀት ፈልጌ እኮ ነው ለመበሻሸቅ አይደለም ቦታውን ጠቁሙኝ ያልኩት ካላገኛቹህት እኔም አላገኘሁትም የለምና እባካቹህ በእውቀት እና በእውነት ይሁን *ስናመልክም *ስንናገርም *ስንሰብክም*ስንፅፍም
@@hermanos7255ፍልስፍና መሆኑ ነው በእውቀት ሀይማኖት የለም በእምነት እንጂ
ማቴ 10፤28 አንብብ😢
💔😭ያረቢይ መጨከሻችንን አሳምርልን😭🙏
ከልጅነተ ጀምሬ የሰራዉትን በደለን ይቅር እንድለኝ ብቻ እጸልያለዉ''🙏🙏🙏
አላህ መጨረሸመቺንን ያሳምርልን 😢
ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር ማንም ማጥፋት አይችልም ...ሁሉም ፈራጆች ሰይጣናም ናቸው
መጨረሻችንን አሳምርልን
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጅም ምነው ባልሰማስ ማን አስገደደኝ
ነሰሀ ንስሀ ንስሀ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ፀሎት
ቻይና የታሰረችው ናዝራዊት ጉዳይ ምን ደረሰ ይሆን ?
Eni eyasebkat neber😔😔
እኮ እኔ ሁሉም አስባታለው ምን ሁና ይሆን😢
ከባድነው ምን ማድረግ እንደምችል እራሱ ማሰብ ይከብዳል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
እመብርሀንን ተወዳጅ ልጃን እድትለምንልኝ እማፀናታለሁ እለምናታለሁ😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ህግ ነዉ😢😢😢😢😢😢
አንድ ለሊት የመጨረሻ ቢሆን መጀመሪያ ወደ ፈጣሪዬ ልመናዬን አደርሳለሁ ነፍሴን እንዲቀበል ለሰራሁት ሁሉ ሃጥያቴ ፍቅር እንዲለኝ እለምናለሁ ቀጥሎ ያስቀየሙኝም ወይም ያስቀየምኳቸውን ሰዎች ይቅርታ በልቤ እጠይቃለሁ የቅርብ ባይሉኝም እኔ ግን ያለኝ አማራጭ ይሄንን ማድረግ ነው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔
የዛሬው ደግሞ Adventure ነው ለመስማት በጣምምምምም ይከብዳል!!!!! እግዚአብሔር ሆይ ቀኔን ሳላውቅ ያለምንም እንግልት ድንገት ውሰደኝ🙏🙏🙏
😢😮😢😂😂😂😂😂
ሰው መሆን ፈተና😢 ፈጣሪ ከፈተና ይሠውረን
ውይይይይይይይይ ሰቅላት ባይኖር እውነት በጣም ያማል 😢😢😢😢😢
💔😭እፍፍ ምንኛ መራራ ነው ግን💔
Abelo ihen zena kanebebish buhala min tesemash .....specially "yemechershaw gursha" sound😢😢😢
በሰማምለመሰማት ከበደኘ
አላህ ወንጀሌን እንዲምረኝ ለምናለው ዱአ አደርጋለው
በጣም ነው ደስ የሚለኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ 🙏🙏🙏
Nseha egebalew❤❤
እግዚአብሔርን ተንበርክኬ ይቅርታ በመጠየቅ እፀልያለሁ
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢
ፈጣሪን ተንበርክኬ እማፀናለሁኝ ❤❤❤
ማነው እንደኔ በእንባ ይሰማው 😭😭😭ሞት አይቀርም ግን ከባድ ነው
Abelaye adenkhalehu yegna aljezira ❤
እኔ ፋጣሪን እማፀናሎ እውነት 😭😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ ብኖር ኖረው ማንም ማንም የተነሳ አይገለም ነበር ትክክል የገደለ ይገደል አይን ያጣፋ አይኑሁ ይጥፋ ትክክክለኛ ፍርድ ነው ላጠፋ ሰው
ፍርድ የእግዚአብሔር የፈጣሪ ስራነው
Abela batame new miwodike ka southe africa
አምላኬን ማረኝ ብዬ እጸልያለሁ
ሞት አይደለም የሚያስፈረው ከሞት በኋላ የለው አለም ነው እስላምን ሳትቀበሉ ሞት እንዳይቀድማቹ።
እሳት ይጠብቅሀል
ገሀነም ነዉ።
እየሱስ እንዲህ ይላልማቴዎስ 7:21-23“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም። በዚያ ቀን ብዙዎች፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህ አጋንንት አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ታምራት አላደረግንምን?’ ይሉኛል። በዚያ ጊዜ፣ ‘ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንት ክፉዎች፤ ከእኔ ራቁ’ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ። ይላል እየሱስ። በጭፍን ከመሳደብ በማስረጃ መነጋገር ይተሻለ ነው
😅😅😅😅😅😂 jil
Pls endezih atdedbu
ንሰሐ እገባለሁ ስጋዉ ደሙን እቀበላለሁ😥😢
😢😢😢😢😢mn lebel
hulunm yikerta eteykalehu
..... Therefor we must Strat to pray
Oooow betam kebad new simetu ene yemmot yahl new yetesemagn 😭😭
እግዚአብሔርን ማምለኬን እቀጥላለሁ
abelox እንደዚህ አይነት ሌላም ድገምልን
ለሰራሁት ጥፍኣት ኣምላኬ ይቅር እንድለን ንሳሀ እገባሎ❤
woy anchi alem ,betaam yasaznal.
ሲጨንቅ
Alhamdulillah የምሞትበትን ቀን አላቀውም!
እስከ ሚያልቅ እኔ ትንፋስ አጠረኝ በተለይ በኤሌትሪክ የመቶ ሳይ የፀፀት ስሜት እንደ ተሰማው ተሰማኝ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢 ይቅር በለኝ ወላዲት አምላክ ሆይ ምሕረት ከልጅሽን እሻለው 😢😢😢😢 🥺 በጣም ያስጨንቀመል 🥺😢😢😢
Hodam! Hode ader!
Be geta be eyesus sim higi yemayigedb eyesus yimetal and keni
የሞት ፍርድን የሚሞተዉ ብቻ ሳይሆን ዳኛዉም በጣም ይጨነቃል 😢እህቴ የምትሰራበት አረብ ዳኛ ነበር የሞት ፍርድ እደነገ ሊፈርድ ዛሬ አዳሩን በጣም ተጨናቆ ሲያጨስ ያድራል አለች በጭቀት የተነሳ ታሞ ሞተ 😢
እዉነትነዉ ነፍሥ ዉሠድከባድነዉ😭😭
ewnt betam lbe ysberal 😢😢😢
የሰው ልጅ ሁሌም ቢሆን ሞት እንዳለበት መርሳት የለበትም ይህች አለም አጭርና ጊዛዊ ናት ከሞት በኀላ ተንሳኤ እንዳለ ማወቅ አለበት አልሀምዱሊላህ ኢስላም ያለመፍትሄ ችግርን አያመጣም መጨረሻችን ያሳምርልን፡፡
ሞት ቁርጠኛና አስፈሪ ቢሆንም ትክክለኛ ሙስሊም ግን ሞትን ሳይሆን ከሞቱ በኃላ ላለው ስራው ብቻ ነው ሚጨነቀው፡፡
In the name of Jesus
Ow !!! My lord.
ያሥዝናል
ንስሀ እገባለው ያለብኝን የሰው እዳ ካለብኝ ይቅር እንዲሉኝ እጠይቃቸዋለው
Kebadi new betam
በስማም እኔ ከበደኝ😢😢😢
Nhsa gebalw😢
እንኳን በሳላም መጣኪ አበልዬ
😢😢😢😢 nesaha gabalo qaxilo betesaben aqife isimachawalo yasakafwutn sawoch iqirta xayiqalo
Sijemare ante hushatami neki abale
ከባድ ነው። የሞት ፍርድ ቢቆም ደስ ይለኛል።
ሌላዉን የገደለዉስ? ነፍሰ ገዳይም በሞት ፍርድ ቢቀጣ ሰዉ ሁሉ ለራሱ ሲል ሌላዉን መግደል ያቆማል።
First 😊😊
መጥፎ ስራ ካልሰራችሁ የሞት ፍርድ አይመጣባችሁምኮ ስራውን ሲሰሩት የሞት ፍርድ እንደሚያስከትል እያወቁ መስራት ቀውስነት ነው መሞቱን ማወቅ ያለበት ሊገደል ሲል ሳይሆን ጥፋቱን ለመስራት ሲያስብ ነበር አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
አቤላ ስለ xxxtentacion ስራልን። እባክህ እባክህ።❤❤❤
ያለኝን ንብረት በሙሉ ለበጎ አድርጋለሁ ።
😂😂😂😂😂
ለአመታት ታስረሽ የዉስጥ ሱሪም የለሽኮ😅
@@እመቤትየደሴዋ😂😂😂
የገደለ ይገደል በአለም አለ ግን አዳድ ባለጌዎች በሙስሊሞች ብቻ ያለ ይመስል አፋቸዉን ይከፍታሉ
ታዳኮ ቁረአንሺ የገደለ ይላል ብልግና አይደለም
ዝም አትያቸዉ በቤታቸዉ ሲገባ ይገደልል አይደል የሚሉት እሲ አድ ሰሰዉ ከቤተሰብ አድ ሰዉ ተገድሎበት እዳይገደልብኝ የሚል ካለ መግስት አልገል ሲላቸዉ እያለቀሱ አይደል ለምን ተገቢያቸዉ አይፈርድም በማለት
መፅሐፍ ቅድስሽን እስኪ አንብቢ አንቺ ደናቁርት እስኪ አባትሽን የገደለው የጎረቤትሽ ጎረምሳ ቢሆን ምን እብደምታደርጊው አንቺን ልጠይቅሽ እያንዳንድሽ ባቤታችሁ ይግባና እመሙን የሳያችሁ😂😂😂
@@fatiya8477 ላቺ ይረገልሺ የኛ ሙህር😂😂😂መፅሀፍ ቅዱስ ይቅር እላቻሁ ዘንዲ ይቅር በሉ ነዉ የሚለዉ ገደሉ አይልም አቺ ቆዳፍ😂😂😂
@@Gወሎቤትኣማሓራ በደንብ አንብብ የገለደ ይገደል ሳይሆን ለሟች ቤተሰብ ነው ስልጣን የሠጠው የሚወስነው የሟች ቤተሰቦች ናቸው
Lasarawuu haxiati yiqiirita ixayiqalo inidegana niisa gabaloo
Jesus Christ 😢😢🙏🙏☝️☝️☝️
ስው በስው ባይፈርድ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው
ወይይይ ፈጣሪ ሆይይይይ💔😭
እኔ ግን ይህ የሞት ፍርድ የሚባለውን ነገር ስሰማ በጣም አዝናለሁ እኔ ለሟቹ ሳይሆን ለገዳዩ ነው የማዝነው እሱ ስንት ሀጥያትን ተሸክሞ ሌላውን የሚገድል በእውነት በጣም ይገርማል ገዳይ ሆይ ያንተስ ምን ይሆን ፍርድህ በሰማይ ቤት🤔🤔🤔
በትክክል
የበለጠ ማሰቃየት ነዊ እንዲጓጉ ነዉ ለመኖር ይሄሰ ግፍ ነዉ
የበድልኳቸውን ሁሉ ይቅርበልኝ እላለሁ
እግዚኦ ማረን ፈጣሪያችን ሆይ!በቁማቸው ሞተዋል እኮ ስንት ጊዜ ነው የሚገደሉት!?
Abela yasazenal 😢
Abel iwodhalw
About Tupac Shakur we’ll wait Ab mann
5ኛ አንዳይኛ ቢያረጉ እግዚአብሔር ይረዳቹዋል 😢😢😢😢
Qenun mulu benisaha nw micerisew
ወይኔኔኔ😥😥
ስለ 37 አመታት በሰማይ የተሰውረው 914 pan america አውሮፕላን ስራልን
Le sew zend yemayichal le nazertu le eyesus chilal
ግን ከኤሌትሪክና ከመርፌ መስቀልና ማረድ ይሻላል ስቃይ ይቀንሳል
Mareddd?? Ende ere mnew besmam erd erd 🤨🫢🫢😬😬
ወንጀል የሠሩ በእሥር ብ ቻ ቢቀጡ ጥሩ ነው እላለሁ።
የሞት ፍርድ መቅረት ያለበት አላስፈላጊ የጭካኔ ጥግ ነው😔
ሞት የተፈረደበትስ ሌላዉን ስለገደለ ይሆናል።የተገደለበት ቤተሰብ ይህንን ፍርድ በጉጉት ይጠብቀዋል።
@@zeritualemu8784 የክርስቶስ ፍቅር እና ትዛዝ ያልገባው ለጠላቱ ሞት ይመኛል የውነት ክርስቲያን ስንሆን ግን ፍርዱን ለፈጣሪ ሰተን ጠላታችን ማሳደድ እናቆማለን!
Im not sure yet
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
ንስሀ መግባትና መፀለይ
Unnecessary
ሰዎች ባጠፉት ስራ ቢቀጡ ጡሩ ነበር እነ አውግቸው ሀገራችን የአሸባሪዎች መናሀሪያ የሆነችው ፍትህ ስለሌለ ነው ሀገራችን የሞት ፍርድ ቢኖር አንድም ሰው በአንድ ሰው ላይ ድንበር ባላለፉ ነበር
ትክክል
በስብዕናው ከእንሰሳ እያነሰና እየወረደ ለመጣ ለሰው ልጅ ሞት ሲያንሰው ነው።
ጨካኝ አለም 😢💔
አፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭☝☝
😢😢😢😢😢😢😢
የሙሴ ህግ ያሥጠላል ኦኦኦ እግዚአብሔር እጀሠራኝ እርሡ ያፍርሰኝ😢
ሙሴ በራሱ ህግ አላወጣውም የፈጣሪ ህግ ነው
ኦፍፍፍፍፍ እኔ ምንም የማድረግ አቅም አይኖረኝም ይከን ቪዶ ሳይ እንኳ እራሲን እያመመኝ ነው
በጣም ይጨንቃል
እኔ ግን የሞት ፍርድ ቢፈረድብኝ የቀረኝን 24 ሰዐት እንደማልሞት እርግጠኛ እሆን ነበር።
ሞን ያሃል አስቀሞጥ የምን ምግብ ነው ይልቅ ወደ እግዚአብሔር እፀልያለሁ ይቅር እንድለኝ እንጂ ግን አይድርግብን የራሱ ቤተመቅደት ራሱን ያፍርሰው የኛም ከማፊረስ ይጠብቀን ሞት ለይቅቀር አማማታችን ያሳምርልን😢
ከእግዚአብሔር ጋር ሳወራና ስፀልይ እውላለሁ😢😢😢
ፈጣሪዬን እያለቀስሁ ስለምነው ስፀልይ እውላለሁ😢 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምንም ለምኝልኝ እላታለሁ😢
እርግጣኛ ነኝ ለሞት 24 ከተሠጣ ያንን 24ቱን በፆምና በፀሎት አሣልፈለሁ ነገሩ ይገለባጣል እንዳ መርድክዮስ ነገር ይሻረል
men aregeshe neber sew gelshe kehones
መረዶኪዮስ ነብሰ ገዳይ አልነበረም ይልቁንስ ሞት ለታወጀበት አይሁድ ህዝብ ዘብ የቆመ እንጂ !!
ንስሀ አስገቡኝ ብሎ የሚጠይቅ ላይክ
ስጋን የሚገሉትን ሳይሆን ነፈስን ወደ ሲሆል የሚያወርደውን ኢየሱስን ፈሩ
እየሱስ ወደ ሲኦል ለማስወረዱ ከመጽሀፍ ቅዱስ ማረጋገጫ አላነበብንም እኮ የት ነው ያለው ?
ነፍስን ከስዖል ያስመልጣል ኢየሱስ
ለማስመለጡም ለማስወረዱም ምንም መረጃ የለም እውቀት ፈልጌ እኮ ነው ለመበሻሸቅ አይደለም ቦታውን ጠቁሙኝ ያልኩት ካላገኛቹህት እኔም አላገኘሁትም የለምና እባካቹህ በእውቀት እና በእውነት ይሁን
*ስናመልክም
*ስንናገርም
*ስንሰብክም
*ስንፅፍም
@@hermanos7255ፍልስፍና መሆኑ ነው በእውቀት ሀይማኖት የለም በእምነት እንጂ
ማቴ 10፤28 አንብብ😢
💔😭ያረቢይ መጨከሻችንን አሳምርልን😭🙏
ከልጅነተ ጀምሬ የሰራዉትን በደለን ይቅር እንድለኝ ብቻ እጸልያለዉ''🙏🙏🙏
አላህ መጨረሸመቺንን ያሳምርልን 😢
ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር ማንም ማጥፋት አይችልም ...ሁሉም ፈራጆች ሰይጣናም ናቸው
መጨረሻችንን አሳምርልን
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጅም ምነው ባልሰማስ ማን አስገደደኝ
ነሰሀ ንስሀ ንስሀ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ፀሎት
ቻይና የታሰረችው ናዝራዊት ጉዳይ ምን ደረሰ ይሆን ?
Eni eyasebkat neber😔😔
እኮ እኔ ሁሉም አስባታለው ምን ሁና ይሆን😢
ከባድነው ምን ማድረግ እንደምችል እራሱ ማሰብ ይከብዳል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
እመብርሀንን ተወዳጅ ልጃን እድትለምንልኝ እማፀናታለሁ እለምናታለሁ😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ህግ ነዉ😢😢😢😢😢😢
አንድ ለሊት የመጨረሻ ቢሆን መጀመሪያ ወደ ፈጣሪዬ ልመናዬን አደርሳለሁ ነፍሴን እንዲቀበል ለሰራሁት ሁሉ ሃጥያቴ ፍቅር እንዲለኝ እለምናለሁ ቀጥሎ ያስቀየሙኝም ወይም ያስቀየምኳቸውን ሰዎች ይቅርታ በልቤ እጠይቃለሁ የቅርብ ባይሉኝም እኔ ግን ያለኝ አማራጭ ይሄንን ማድረግ ነው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔
የዛሬው ደግሞ Adventure ነው ለመስማት በጣምምምምም ይከብዳል!!!!! እግዚአብሔር ሆይ ቀኔን ሳላውቅ ያለምንም እንግልት ድንገት ውሰደኝ🙏🙏🙏
😢😮😢😂😂😂😂😂
ሰው መሆን ፈተና😢 ፈጣሪ ከፈተና ይሠውረን
ውይይይይይይይይ ሰቅላት ባይኖር እውነት በጣም ያማል 😢😢😢😢😢
💔😭እፍፍ ምንኛ መራራ ነው ግን💔
Abelo ihen zena kanebebish buhala min tesemash .....specially "yemechershaw gursha" sound😢😢😢
በሰማምለመሰማት ከበደኘ
አላህ ወንጀሌን እንዲምረኝ ለምናለው ዱአ አደርጋለው
በጣም ነው ደስ የሚለኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ 🙏🙏🙏
Nseha egebalew❤❤
እግዚአብሔርን ተንበርክኬ ይቅርታ በመጠየቅ እፀልያለሁ
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢
ፈጣሪን ተንበርክኬ እማፀናለሁኝ ❤❤❤
ማነው እንደኔ በእንባ ይሰማው 😭😭😭ሞት አይቀርም ግን ከባድ ነው
Abelaye adenkhalehu yegna aljezira ❤
እኔ ፋጣሪን እማፀናሎ እውነት 😭😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ ብኖር ኖረው ማንም ማንም የተነሳ አይገለም ነበር ትክክል የገደለ ይገደል አይን ያጣፋ አይኑሁ ይጥፋ ትክክክለኛ ፍርድ ነው ላጠፋ ሰው
ፍርድ የእግዚአብሔር የፈጣሪ ስራነው
Abela batame new miwodike ka southe africa
አምላኬን ማረኝ ብዬ እጸልያለሁ
ሞት አይደለም የሚያስፈረው ከሞት በኋላ የለው አለም ነው እስላምን ሳትቀበሉ ሞት እንዳይቀድማቹ።
እሳት ይጠብቅሀል
ገሀነም ነዉ።
እየሱስ እንዲህ ይላል
ማቴዎስ 7:21-23
“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም። በዚያ ቀን ብዙዎች፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህ አጋንንት አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ታምራት አላደረግንምን?’ ይሉኛል። በዚያ ጊዜ፣ ‘ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንት ክፉዎች፤ ከእኔ ራቁ’ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ። ይላል እየሱስ። በጭፍን ከመሳደብ በማስረጃ መነጋገር ይተሻለ ነው